ስለ ሐዋርያት ቤተክርስትያን ያለኝ ነገር.. ዘማሪ ካሮል ፈቃደ PATR 2 ተለቀቀ🔴

Музыка

ጤና ይስጥልኝ! ዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ ነኝ፤በዚህ የዩትዩብ ቻናል የማቀርባቸውን ዝግጅቶችን ዝማሬዋችን ወደ እናንተ አደርሳለው። ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ አብራቹኝ የወንጌሉን ስራ እንድትሰሩ እጋብዛቹኋለው።
251916624398 #zelalemtesfaye

Пікірлер: 347

  • @deressetemesgen98
    @deressetemesgen982 жыл бұрын

    ወንድም ካሮል ተስፋ አልቆርጥም ።በጣም አሳዝነህኛል።በመረዳት ይሁን በድካም አልያም በእልህ ተለይተሃል። የወደቁትስ አይነሱምን ያለው ያስብህ።በጣም እወድሃለሁ እምባ ነው የተናነቀኝ።ማንም የቆመ የሚመስል እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ።እንደ መጥመቁ ዮሐንስ እንዳይሆን መጨረሻችን እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @CarolFekadu

    @CarolFekadu

    2 жыл бұрын

    አሜን ሁላችንንም ያስበን 🙏🏼

  • @bisrattekle4322

    @bisrattekle4322

    Жыл бұрын

    Enem yagelegelikew amilak yiresa zend ametsnya ayidelem esu wede betu yimelisik

  • @fasikabasha7380

    @fasikabasha7380

    Жыл бұрын

    የምመስልህን ከምታወራ ምን እንደገባው ብታውቅ አንተም ወደዚህ ታላቅ የመዳን መንገድ ትመለሳለህ ወዳጄ....🙏🙏

  • @bisrattekle4322

    @bisrattekle4322

    Жыл бұрын

    @@fasikabasha7380 yemin medan

  • @meronalula4054

    @meronalula4054

    Жыл бұрын

    Amennn

  • @sitotasolomon8096
    @sitotasolomon8096 Жыл бұрын

    የሐዋርያት አምላክ እየሱስ ይርዳክ ወንድሜ ሁሉም ይቅርብክ የምድር ታይታ ሁሉም ጠፊ አላፊ ነዉ ብቻ ስሙን እየጠራክ ያገለገልከዉ አንዱ አምላክ እየሱስ ይርዳክ 🙏

  • @habtamukunta

    @habtamukunta

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @MunaNoah

    @MunaNoah

    11 ай бұрын

    እዉነትነወ እግዚአብሔር ይለዉጥ ወንድም ካሮል

  • @user-gj1sg5tl1t

    @user-gj1sg5tl1t

    6 ай бұрын

    ​@@habtamukunta terse yesebre denze

  • @Marsiill

    @Marsiill

    5 ай бұрын

    ere bakish mekresh moteshal yalem taytta feligo metta???? hiywet yemibal neger alleko enate

  • @Mimi-d9q

    @Mimi-d9q

    22 күн бұрын

    የኢየሱስ ልጅናት bazalalam ውስጥ ኢንጅይ ባቂርብ taqayro አቢ ብቻ የሚሆን አይደላም አስክ ልታይቅሽ ሳቺ kalela ፍቅር ካየት ይማጣል basachinat ውስጥ ኖው ፍቅር ያለው selaz እግዛብሔር 1 ልጁን እንዴ lakawi አትክዱ እየሱስ bazalalam ውስጥ ልጅ ኖው abim bazalalam ውስጥ አባት ኖው

  • @yeshkolwoinalemu8735
    @yeshkolwoinalemu8735 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ እውነቱን ያብራልህ ትክክለኛ ህይወት ላይ እንድትገባ

  • @wndimenehtadesse3124

    @wndimenehtadesse3124

    Жыл бұрын

    በደንብ ገብትዋል።

  • @AbSmart291

    @AbSmart291

    Жыл бұрын

    @@wndimenehtadesse3124 br carol ahunm tesfa alkorxm yelejeneth amlak yesus yeredahal zarem ejun zergto yexebkhal lemsgana yakomenal ayxelehm yesus yewodhal

  • @natnaeltesfahun7780
    @natnaeltesfahun7780 Жыл бұрын

    ተባረክ ካሮል። ስትናገር በጥበብ ነው የምታወራው ። ገና ከዚህ በላይ በብዙ ክብር ለብዙዎች በረከት እንደምትሆን አምናለሁ።በስጋ ያልሆነ በመንፈስ ቅዱስ የሆነ ውሰኔ እና መረዳት። እግዚአብሔር ባሰብከው ባቀድከው መከነወንን ድልን ይስጥህ።

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663Ай бұрын

    ወንድሜ መዝሮችህን ሁሌም በዕምባ ነዉ ምጨርሳቸዉ በጣም እባረክብሃለሁ ፀጋዉ ይጨመርብህ ብዛ ተስፋፋ ፦፦፦ ❤❤

  • @abaynehaddismeles5691
    @abaynehaddismeles5691 Жыл бұрын

    ወንድም ካሮል አሁንም ወንድማችን ነህ እውቀትን አግኝተህ ነበር ነገርግን በለመጠንቀቅህ የንድ አምላክ እውቀት ጠፍቶብሃል ። ምሳሌ 1:1-4 ቲቶ 3:8

  • @TesfahiwotHiwi-cx5od
    @TesfahiwotHiwi-cx5od10 ай бұрын

    ካሮልዬ ባንተ መዝሙሮች እጅግ በጣም ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ተነካክቻለው ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ

  • @zainp1247
    @zainp1247 Жыл бұрын

    በእውነት ተባረክህ ጌታ ዘመናችውን ይባርከው❤❤ ይሄ መዝሙር ሁሌም ደጋግሜ ነው ማዳምጠው👏👏👏

  • @mekdisethiopia5221
    @mekdisethiopia5221 Жыл бұрын

    ውድ ውንድሜ ጌታ እየሱስ ወደቤቴህ እንዴትመለስ ይርዳህ የምህረት እጆች እንደ ተዘረጉ ናቸው አሩ ክፍት ነው እኔ ግን ተስፋ አልቆርጥም

  • @TarikuGetahun-it3uk

    @TarikuGetahun-it3uk

    7 ай бұрын

    እሱ አምልጧል ።አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ነው ትክክል

  • @betelhemmulgeta9567
    @betelhemmulgeta9567 Жыл бұрын

    ጌታ ይመስገን የጠራህ የታመነነው ፀጋ ይብዛልህ

  • @dawitmamo8892
    @dawitmamo8892 Жыл бұрын

    እ/ር ምህረት ያርግልህ ንስሀ እንድትገባ እንፀልይልሀለን።

  • @achuab1937
    @achuab1937 Жыл бұрын

    Wow enquan geta redah des blonal egzeabher yabertah yatsnah eyesus yadnal

  • @aduyegetatune5069
    @aduyegetatune5069 Жыл бұрын

    ወንድም ዘዶ ወንድም ካሮል የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወንድም ካሮል እዉነተኛ መረዳት ተረድተህ ወደ ትክክለኛዉ እዉነት ስለመጣህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu1037 Жыл бұрын

    ካሮልዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤!!

  • @misrache4345
    @misrache43456 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ውውውውው ታበረክ 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ermiasassefa1504
    @ermiasassefa1504 Жыл бұрын

    Our role model is not a person. But Jesus is our model.

  • @jarssoobettoo7972

    @jarssoobettoo7972

    9 ай бұрын

    If Jesus is your model follow him as he teaching.

  • @apostolic5964
    @apostolic596410 ай бұрын

    እኝ አንት መክናት አግዚአብሔር አንድነት አንከዲህም እኝ ጎደለን ነገር የለም አግዚአብሔር ይመስገን ሐዋርያት ገና እንበዛለን ገና እንሰፋለን ጌታ ልብ ያሰጠክ ዎንድሜ☝️

  • @biruk1212
    @biruk1212 Жыл бұрын

    ትክክለኛ መንገድ ገብቶኮል blessed carol

  • @mohamedrashid5898
    @mohamedrashid5898 Жыл бұрын

    እኔ ሙስልሚ ናኝ ግን ሐወሪት በጠሚ ከአለሚ ብልጪልጪ አየደሩጉሚ

  • @Sara-ol1yo

    @Sara-ol1yo

    Жыл бұрын

    Liki nehi. Batikikili isu bilichilichu marixohali

  • @YerosenAshenafi-rl8gp
    @YerosenAshenafi-rl8gp Жыл бұрын

    WHen I was a little baby I used to listen your songs so much they were the most songs I have ever liked for all of my life ages I am now a 14 years old boy and when I heard that you left our church my heart had broken and በመጀመሪያ አልበምክ ላይ የ ሕይወቴን ጅማሬ በሚለው መዝሙርክ ላይ ሁኔታን አይቼ አላፈገፍግም ብለህ አል ነበር why you have left now ? I am so sorrow I didn't expect that from ye, but I won't say any thing bad for ye my tongue is not slapper I believe in the loneliness of God. እግዚአብሔር መሀሪ ነው በ ሉቃስ 15 ለይ እንዳለው ልጅ ድርሻህን ወስደህ ሄድክ አባትህ ግን አሁንም ይፈልግሀል ተመለስ ወደ ጉያው ማደሪያው ይሻልሃልና። I am Yerosen from Ethiopia, Debrezeyit East apostolic church

  • @eteneshdemessie8334
    @eteneshdemessie8334 Жыл бұрын

    ወንድም ካሮል ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @bisratbalcha5043
    @bisratbalcha5043 Жыл бұрын

    Bebizu geta eyesuse yebarekh mezimurochihen semicha semicha litegibew alichalikum powerful 🙏🙏🙏

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 Жыл бұрын

    ውይይይ ካሮሌ አንተ ብሩክ ወንድሜ ብርክ በልልኝ

  • @user-sp8ll4sq1t
    @user-sp8ll4sq1t11 ай бұрын

    አሜን,ተበረኩ❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh56012 жыл бұрын

    Betam yemniwod ye Egziyabher sewu zemari Crlon Tebarekligh bebizuu tebarekuuu zelee❤️❤️❤️😘

  • @melesenana4685
    @melesenana4685 Жыл бұрын

    I love my brother Karol Fikade. Only GOD is JESUS so that you believe in your ever soul HIM.

  • @dididemiss1418
    @dididemiss14182 жыл бұрын

    እኛ እንዉዳልን እንክበራልን እግዚአብሔር ደሙ ከኛ በላይ ይዉዳል መችም እግዚአብሔር ዉዴ እራሱ ይመልሳልና ጊዜ ጥበቁ የነሳ ልብ ይሰጣል በቻ አንተ ከ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን አንተ በተዉጣም ያገልገልከዉ ግዛዉችና በመዳን እውነት ይዘመርከዉ መዘሙርች በጣም ሁሉ ጊዜ በልባችን ዉስጥ ነው ሆነ ግን አሁን ከቤት ክርስትያን በመዉጣት በጣም አዘነናል 💔💔😭አንድ ቀን ምህረት ይማልና ካለበት ቦታ እግዚአብሔር ዉዴ እውነት ህይማኖት እግዚአብሔር ይመልሳል ይቀር ዘመንዉች እግዚአብሔር ቤተ እንዴት መልስ እግዚአብሔር ይርዳን እላለሁ

  • @naol22

    @naol22

    Жыл бұрын

    አሜን😂😂

  • @yabtrue9369
    @yabtrue9369 Жыл бұрын

    ወ/ም ካሮል እባክ እባክ ተው ተመለስ ያለህበት መንገድ ወደ ሲኦል እየነዳህ ነው ይሄ መገለጥ አይደለም መታወር ነው። እግዚአብሔር በሰጠህ ብዙ ተባርኬአለው አሁንም አልዘገየም ተመለስ።

  • @IsiruFeye

    @IsiruFeye

    15 күн бұрын

    በርታው my brather

  • @elsadubamo9948
    @elsadubamo99486 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልብህን አንድ ቀን ይመልስ ወ/ከሮል መቼም ተስፋ አንቆርጥም ለትንሽ ግዜ ነው ትመለሳለህ ወዴ ነበርክበት ሐዋርያት ቤተክርስቲያን በእየሱስ ስም ትመለሰሌክ ልብ እያወቀ አትሳሳት እግዚአብሔር አንድ ነው ስሙም እየሱስ ነዉ ሁለት ሦስት አይደለም።☝️

  • @user-ph9qo5ed6x
    @user-ph9qo5ed6x2 жыл бұрын

    ብርካኖች ናችሁ ❤❤❤❤❤ዘመናችሁ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰

  • @finishfinish2407
    @finishfinish24072 жыл бұрын

    Tebareku ye abate burukanoch❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @user-gy9pp5lg5s
    @user-gy9pp5lg5s10 ай бұрын

    በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያኔ ደቃመዝሙርቶች ስለ ይሁዳ ስናገሩ ከእኛ ጋር ተቆጠረ እንጅ የእኛ ወገን አልነበረም ይላሉ፡ ስለዚህ እርሶም እንደዛው ይሁንን????

  • @user-gk3sq3lp3o
    @user-gk3sq3lp3o3 ай бұрын

    Kaza ke kegetaraa astemiro geta silealaqekeki dess bilognal❤❤❤god bless you

  • @user-gk3sq3lp3o
    @user-gk3sq3lp3o3 ай бұрын

    Carol geta lante yegelexelikin uwunet lelelichim indemayirefidibachachw begeta mulu iminet alegn inkuwan wode uwunet beselam metak❤❤❤❤

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ እኛ የሐዋርያት በተክርስቲያን አማኞች ማንንም ሰው ሞዴል አድርገን አንከተልም ምክንያቱም ሞደላችን እረኛችን መርያችን አንዱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። ስቀጥል ደግሞ ወ/ም ካሎር ከእኛ የለየ ነገር እሱና እግዚአብሔር ያቃሉ እኛ መቼም ብሆንም እንወድሃለን ነገር ግን በተሳሳተ መንገድ ላይ ቆሜ እራስህን ብዙ አታደክም ። አንተ አሁን በዝህ ሳዓት በቤረሃ ወስጥ እንዳለ ዋንዛ ነክ 😭 እግዚአብሔር ልቦናህን ያብራ

  • @mafibekele7089
    @mafibekele7089 Жыл бұрын

    በጣም ታሳዝናለህ ካንተ ይህን አልጠብቅም በመጨረሻ ላይ ተስፋ ቆረጥክ በመምጫወ ሰዓት መረዳት ሳይሆን በቁም መምት ነዉ የሟቹን ምት አልፈቅድም ይላል በቁምህ አትሙት

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 Жыл бұрын

    Full of Grace and anointing. የኛ ብቻ ትክክል ነው ነው ሐዋሪያት ነን ባዮች እጅግ ተቃጥሏል። ያ ሐይማኖት በማርያ ውድ ወርዝ ኮንፈረንስ በ1912 የሆነ ሰዎች በቅናት የፈጠሩት መሆኑን ብረዱ ቶሎ ይመለሱ ነበር። ያዎቁ መስሏቸው አንተን ይተቻሉ። ወንድሜ ወደፊት ገስግስ።

  • @meserettekie1421

    @meserettekie1421

    Жыл бұрын

    ኣንተም ክርስቲያን ነኝ ትል ይሆናል በኣሉባልታና በሃሜት የተሞላ ኣንደበት።

  • @shambel874

    @shambel874

    Жыл бұрын

    ምን ያናድዳል መቸም ሁለት እውነት የለ ሁለት መንገድ የለ ሁለት እውነተኛ ሀይማኖት የለ መቸም ሁለት አምላክ የለ እኛ የሱ ጥፋት አሳዝኖን ነውጅ በመጽሐፍ ቅዱስ ስንቱ እየሳተ የወጣ ብዙ ነው እኛ አይድንቀነም

  • @RrrrMmmm-ts4xi

    @RrrrMmmm-ts4xi

    Жыл бұрын

    እስራኤል ሆይ ሰማ አምላክህ እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነዉ _ ዘዳግም 6-4

  • @medanbeyesus8970
    @medanbeyesus89707 ай бұрын

    ጌታየሱስያስብ ምህረትያርግል

  • @user-te7mx7wk2e
    @user-te7mx7wk2e Жыл бұрын

    Wendemachen Ahune yalehebeten neger asetwelew egeziyadeyar liyasetemerek felego newe 😊 egeziyabeyar masetewal yesetek ❤

  • @serekalemtesfaya3014
    @serekalemtesfaya3014 Жыл бұрын

    Br karol be ewunet eyesus yirdah ! Degmo zarem bagelegll "I dont mind yalkewu " man yifekudluh ena nw ya ko yetekedese nw?

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku228710 ай бұрын

    Amennnnn ❤❤❤

  • @mirajetebo3422
    @mirajetebo3422 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ንንንንንንንን🙌🙌🙌

  • @tsionendale1834

    @tsionendale1834

    Жыл бұрын

    Zarem ye hawryawit amlak mastewalin yistachu le huletachum!!!!!!!

  • @robedan1046

    @robedan1046

    Жыл бұрын

    25 አመት ሙሉ ስታገለግል የእየሱስ ክርስቶስ ምስጥር ወይም አምላክነቱ አልገባህም ማለት ነው?

  • @ufaysseethiopia3631
    @ufaysseethiopia3631 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ማስቶዋል ይስጠው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤦🤦🤦👉☝️☝️☝️☝️🕎🕎🕎🕎🕎📖📖📖📖📖📖📖

  • @rahelkasahun5957

    @rahelkasahun5957

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @temesgenbirhanu8420
    @temesgenbirhanu8420 Жыл бұрын

    Our roll model is only Jesus!

  • @LwethuSandiswa-jn4ke
    @LwethuSandiswa-jn4ke6 ай бұрын

    Wodime god blless more

  • @Winter-ik4lr
    @Winter-ik4lr28 күн бұрын

    Amen tebareku🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanutesfaye3369
    @birhanutesfaye33698 ай бұрын

    BLESSED💞💞

  • @EsayasDesta-df6ch
    @EsayasDesta-df6ch16 күн бұрын

    ካሮል ታይታ ስለ ምወደው ወቶሃል

  • @desta9900
    @desta9900Ай бұрын

    ❤❤❤🙏🙏

  • @mazamaza2910
    @mazamaza29102 жыл бұрын

    Ufffffff ameeeeeen arara tebarekeln zimara geta abisto yibarekeln

  • @aynlem1212
    @aynlem12122 жыл бұрын

    amen amen

  • @aynlem1212
    @aynlem12122 жыл бұрын

    yesuus yadinal sil mazmu tebarek zemenk yibarek egzbaher amlak abezt yibarek zelalem zer mezrak yetebarek yihun tebarek uffff amen amen amen amen amen yisemanl😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍✊✊✊✊✊✊✊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemAyele
    @LemlemAyele24 күн бұрын

    ያሳዝናል ድሮ ወንድም ነበር አሁን አይደለክም አይደለክም አይደለክም የእም እየሱስ ያስብክ

  • @user-zp4rq5um5c
    @user-zp4rq5um5c4 ай бұрын

    አሁን ያለህበት ቦታ ትክክለኛ ቦታ ላይ ነክ ካሮል ማንንም እዳትሰማ ድርጅት ይላሉ የተመቱ

  • @desitayee8186
    @desitayee8186 Жыл бұрын

    አር ዎንድሜ ንሳ ግባ ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @applecello5295
    @applecello5295 Жыл бұрын

    ወ/ካሮን እስትህ ወድኃላ ዞር ብለህ ያን ጊዜ ያለህን ፀጋና አሁን ወደ ድርጅት ያሄድክ በኃላ ያወጣህ ዝማሬ እራስህ ዝም በላህ ስማ ምን ይሳማሃል 😭😭😭

  • @IsiruFeye
    @IsiruFeye15 күн бұрын

    ወንድም ካሮል በጣም ነው የዘንኩህ ምክንያቱም 😂😂😢

  • @henke6527
    @henke6527 Жыл бұрын

    ወ/ም ካሮል ጌታ ኢየሱስ ልቦናህ ይመልስህ አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይገባል ወደ እውነቱ ትመጣለህ

  • @mazamaza2910
    @mazamaza29102 жыл бұрын

    Beysusisim tebarekiln be tsegowu yidgefek

  • @hirutterefe6281
    @hirutterefe6281 Жыл бұрын

    Des yemilegn zmarewochachin hulu le ngusu le Eyesus bcha mehonu amen

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere30262 жыл бұрын

    Bertu hayal carolye tebarek

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 Жыл бұрын

    አይዞክ ወንድም ካሮል ትመለሳለ ኢየሱስ አይጨክንብምና ሉቃስ 15/11 ኢስከ 24 ያለዉን ከልብ አንብብ ኢሽ አይዞክ አካላችን ነክ

  • @user-ui9ky4xr6h

    @user-ui9ky4xr6h

    21 күн бұрын

    አምልጧል ከሲዖል

  • @YonasBizuneh-vc4qs
    @YonasBizuneh-vc4qs Жыл бұрын

    @Wow abboo thank you tebarek

  • @selamawitasefa4066
    @selamawitasefa4066 Жыл бұрын

    Bewnet egziabher bante lay mlktn yasay wey beante lay weynm bebetekrstiyan lay kmr betekrstiyann godtekal ene erasen awqalew hatiyatn chelach negn tnx

  • @derejegetahun5988
    @derejegetahun5988 Жыл бұрын

    Good

  • @ethio8529
    @ethio8529 Жыл бұрын

    በኢየሱስ ስም ሰው ወዴት እየሄደ ነው እውነት እየሰማሁት እያለቀስኩ ነበር ሰው ወደ ኋላ እንዴት ይመለሳል እኔ በጣም ነበር የምወድህ በርግጥ አሁንም እወድሀለሁ አልጠላህም ግን የሰይጣን መንፈስ ወደ ስላሴ ጣኦት ስለመለሠህ እኔ እንጃ አላቅም ብቻ የምናገረው ጠፋብኝ

  • @TediAdemasub
    @TediAdemasub28 күн бұрын

    Getaastewal,yst❤❤❤

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda2 жыл бұрын

    Betam betam betam miwodewu mezmur nw

  • @astermaroqos9248
    @astermaroqos9248 Жыл бұрын

    ጌተ የሱሱ መስተውል ዬሲጢ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇

  • @TediAdemasub
    @TediAdemasub28 күн бұрын

    Mastewal,ystk❤❤❤

  • @toshtenaka4162
    @toshtenaka4162 Жыл бұрын

    ወንድም ካሮል እንደዝህ ትሆናለህ ብዬ መቼም አላስብም በኢትዮ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ውስጥ የዘመርካችው መዝሙር ለላ ቦታ መዘመር እኔ አላምንም። በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃነት አውጣን እንደገና የባርነት ቀንበር አትያዝ ገላ ፭:፩

  • @mekeds2424
    @mekeds2424 Жыл бұрын

    የጨካኞች ዝማሬ ይዋረዳል

  • @gechmangenenman3717
    @gechmangenenman3717 Жыл бұрын

    ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭

  • @user-zp4rq5um5c
    @user-zp4rq5um5c4 ай бұрын

    እኔ በጣም ምገርሙኝ ፀሎታቹ እንካን የሰው ስም እየጠራቹ አይደል ለዛውም የሙት ስም የቄስ ተ/ማርያም የ እህት እርቅነሽ የቄስ ደጉ አምላክ እያላቹ እኔ እኮ ሚገርመኝ የናተ አምላክ አይደለም😮😮😮

  • @tiktok-zt1lt
    @tiktok-zt1lt2 жыл бұрын

    Eha mardati aydlmi mjajali naw eysuse mastwli yesti😭

  • @naol22

    @naol22

    Жыл бұрын

    already setotal bayhin le tiktok yist🙏🤠

  • @ekvelinoyda6120
    @ekvelinoyda61202 жыл бұрын

    ታውቃለህ ካሮል በ ህይወቴ ትልቅ ቦታ ነበረክ ማለትም ከልጅነቴ ጀምሮ አንተን መተካት (መምሰል)ነበር ምፈልገው አሁን ግን ታቃለህ እኔም ሆንን ጎደኞቼ በጣም እጅግ በጣም ነው የምናዝነውም የምንጠላህ ታውቃለህ ክደህ ብትወጣም አንድ ቀን ይመለሳል በሚል ተስፋ እንፀልይ እናነባ ነበር አሁን ተስፋችንን ዋጥከው ያሳደገችህን,ፀጋ ያገኘህባትን የተወለድክባትን ስትወድቅ እያነሳች ስትደክም እያበረታች ከ እጆቿ በልተህ ከጡትዎ ጠጥተህ በጉያዋ እንደ ልብህ ተንተርሰህ ብትገጽጽ እና ብትቀጣህ አላቃትም ብለህ ካድክ እናትነቷ እንደ ምንጣፍ ተረማመድክ እጆቿን ነከስክ በጣም ነው ምታሳዝነው የሐዋሪያት ቤተክርስቲያ በ አንተ ፀጋ እንደ ቆመች አሰብክ የሚያሳዝነዉ ግን እንዳሰብከው አልሆነልህም ለምን አንደ ሆነ ታውቃለህ ምክንያት በደም የተመሰረተች ስለሆነ አይንህ እያየ ወንድምህ እና እህትህን በፀጋ እና በመንፈሱ ቀባቸው እስቲ ተመልከት የወንድምህን ፀጋ በመዝሙሮቹ ብቻ ትላልቅ ተዐምር ሲሰሪ ለ አንተ ግን ፀጋውን መንፈሱን ነጠቀህ አንተ የምትዘምረው በስጋ እና በድምፅ ሆኖ ቀረ የየዕለት ስራህ ነቀፋ እና ቅንአት ሆነ ለዚህም ነው የምትዘምረውን የማታቀው የእኔ ምርጥ ወንድም እስቲ እባክህን አንዴ ቆምብለህ አስተውል ህሊና እና ፈጣሪን ጠይቅ እርሱ እውነት ነው እውነት ብቻ ይነግርሀል እንደዚህ የምልህ የምወድህ ወንድሜ ስለሆንክ ነው

  • @zelalemeshete7440

    @zelalemeshete7440

    Жыл бұрын

    Whoever claims to love God yet hates a brother or sister is a liar. For whoever does not love their brother and sister, whom they have seen, cannot love God, whom they have not seen. 1 John 4:20

  • @naol22

    @naol22

    Жыл бұрын

    እየጠሉ መፀለይ አይከብድም🙄😂😂

  • @user-pq7si2gw7c

    @user-pq7si2gw7c

    Жыл бұрын

    ሐዋሪያት ቤተክስትያን ክርስትያን አይደለም።በክርስትና መናፍቅ ይባላሉ

  • @bisrattekle4322

    @bisrattekle4322

    Жыл бұрын

    @@user-pq7si2gw7c Enya kiristiyan nen

  • @bisrattekle4322

    @bisrattekle4322

    Жыл бұрын

    Emitelahi ayibalim enem sismaw enibaye neber yemetaw gin yagelegelw amilak ayiresam timish gize new yimelesal

  • @dididemiss1418
    @dididemiss14182 жыл бұрын

    ለማዉን ግን እውነት እኔ ያልገባኝ ነገሩ በኑሮ መዳን እንዴት ለተኬድ ቻልክዉ እግዚአብሔር ሆይ የልጀንት ሌባ መልሰልት 😭🙌🏿

  • @mirajetebo3422
    @mirajetebo3422 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @sarahsarah-wi4jj
    @sarahsarah-wi4jj11 ай бұрын

    AMEEEEEEEEEEEEEN

  • @abenezsimon2757
    @abenezsimon2757 Жыл бұрын

    Now, the conditions may be comfortable for your flesh but spirit is drying up

  • @zewudituzeleke8983
    @zewudituzeleke8983 Жыл бұрын

    ለሰማይ የተመረጥክ ከሆንክ ትመለሳለ አለዝያ ግን እየሱስ ይርዳ

  • @workuworkineh5963
    @workuworkineh5963 Жыл бұрын

    ኢስያስ 9÷6 አሁንም በደንብ አንብበው ዎንድሜ, ጌታ ኢየሱስ ይማር, ለንስይ ያብቃ

  • @MaryaSeife
    @MaryaSeife Жыл бұрын

    ልቦና እና ምስተዋል ምስተዋል በጣም ትገረማለህ ወደ ጨለማ መሄህ ጌታ እየሱስ ይስብህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @jarssoobettoo7972

    @jarssoobettoo7972

    9 ай бұрын

    what?

  • @embetborena5019
    @embetborena5019 Жыл бұрын

    ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @ermiasgumante1868
    @ermiasgumante18682 жыл бұрын

    ልቦና ይሰጥህ ወንድሜ ከዚህ ከከበረ ሀይማኖት ወተህ ወደ ጥንቆላና የአጋንንት ትምህርት መቀላቀልህ ያሳዝናል

  • @naol22

    @naol22

    Жыл бұрын

    እንዴ የምር አምርራቹ ነው እንዴ እየቀለዳቹ ያለኮ ነው ሚመስለኝ😂

  • @legesebelachew2640

    @legesebelachew2640

    Жыл бұрын

    የከበረ ጌታ እንጅ ሃይማኖት የላም

  • @eteneshdemessie8334

    @eteneshdemessie8334

    Жыл бұрын

    ካሮል የሚያመልከው ትክክለኛውን ያለውንና የሚኖረውን የሚመጣውን የእብርሃምንና የይስሐቅን አምላክ ነው ሃሌሉያ

  • @bisrattekle4322

    @bisrattekle4322

    Жыл бұрын

    Ke Andu wchi lela yelem apostolic only jesus

  • @eteneshdemessie8334

    @eteneshdemessie8334

    Жыл бұрын

    @@bisrattekle4322 1ኛ ዮሐንስ 4 3፤ ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 Жыл бұрын

    Lenst Asbe menelsy Enedalech taswqale betam metasazn enst

  • @MatusalElias
    @MatusalEliasАй бұрын

    ከኢየሱስ ውጭ ሌላ አምላክ አለ ብለህ ነው እንዴ የሄድከው?? እስቲ መልስልኝ

  • @messyedir0597
    @messyedir0597 Жыл бұрын

    አሜን ተበርክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @betikiflee5186
    @betikiflee5186 Жыл бұрын

    Menfes kidus enkwan geleteleh wel come wendmachin!!

  • @user-tl2pt7bm3d
    @user-tl2pt7bm3d Жыл бұрын

    ጥበብ በዚህ አለ ቢሉኝ ከቶ ጆሮ አልሰጥም መጽሐፍ ቅዱስ እባክህ አንብብ ሴጣን የሚውጠውን ሳፈልግ አንተን አገኘ ቸመለስ የሱስ ይጠረሀል

  • @demetare8979
    @demetare8979 Жыл бұрын

    አቶ ካሮል፦ወሰጥህ፣ልብህ፣ህልናህ... የምልህን ነገር አድርግ እንጂ በገንዘብና በውሸት በኩራትና በጥንቆላ የታጠረ ንግግር አትናገር።እግዚአብሔር አዋቂ ነው ልብንና ኩላልትን ይመረምራል ሰለዝህ ህልናህን አድምጥው ምናልባ እግዚአብሔር ካዘነልህ ከተሳሳትክበት ከአረዳድ ስህተት ልመልሰህ ይችላልና።አፍህን ሞልተክ ከሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ወጥቻለሁ አትበል ሰው በመሆነህ ተሳስተሀልና የዘመርካቸውን መዝሙሮች ቆም ብለህ አሰተውል ቀደሞ የምሞተው ምላሰ ነውና የምህረት በር ሳይዘጋብህ ንስሃ ግባ እንብ ብትል ግን አንድ ካሮል ብጠፋ ለእግዚአብሔር 1000 አለውና፤እኔ ካላገለገልኩ የምል ሀሳብ አይግባክ ለእራስህ ሰትል ኑር...።

  • @konjitgodebo4996
    @konjitgodebo4996 Жыл бұрын

    በምድር ክብርን መፈለግ መጨረሻው ይህ ነው

  • @menaf77
    @menaf77 Жыл бұрын

    Welcome to the truth brother Carol

  • @bekelewana5246
    @bekelewana5246 Жыл бұрын

    የኢየሱስን ማንነት በውል ሳይረዱ መዘመር ማንነቱን ለተረዳው እንጂ ለአንተ በእውነት ምንም አይጠቅምህም(ዮሐ8:24-27)።ኢየሱስ ያ የመጀመሪያው በሲናና በኮሬብ በእሳት ወርዶ ለሙሴ የተናገረው ያ ብቸኛ አንድ እግዚአብሔር (ዘዳ6:4 ማር12:29 ይሁዳ ቁ/4) በኋለኛው ዘመን ማለትም በአዲስ ኪዳን ሥጋ ለብሶ የመጣ አማኑኤልና ያ እግዚአብሔር መሆኑን ክዶ በኢየሱስ መቀለድ ቀላል ፍርድ የሚያስከትል ይመስላል።በቅርቡ ዋጋህን እንደሚታገኝ ይህን አንድ ነገር እንዳትረሳ።ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናና ዛሬ እስከ ዘላለምም ያው ነው(ዕብ13:8) የሚለውን ክዶ አሁን እንደተፈጠረና የተለወጠ መስሎህ ነው በአውሬ የተበላኸው።RIP.

  • @cherefeye3949
    @cherefeye3949 Жыл бұрын

    ባገለግላቸው ላልከው ጉዳይ በመጀመሪያ ወድሜ ሰውን ሳይሆን እ/ግ ነው ምታገለግለው ሌላው ለማይረባ አይምሮ ከተሰጠክ ምንም ማረግ አይቻልም ላልተጻፈ ለውሸት ነው ምትሰጠው ለምሳሌ ለስላሴ ትምርህት ላልተጻፈ ብቻ ነፍስህ እዳትወሰድ ንስሐ ሳትገባ

  • @SabureVlogs

    @SabureVlogs

    Жыл бұрын

    ተፅፏል!

  • @zinetadem2704
    @zinetadem2704 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እሰይ

  • @Beirutlb-zn9rf

    @Beirutlb-zn9rf

    Жыл бұрын

    Wusha

  • @user-oo5pg8fk4c
    @user-oo5pg8fk4c9 ай бұрын

    አንተን እግዚአብሔር እንዲያነሣ ዘወትር ፀሎተ ነዉ ነገር ግን በኢየሩሣሌም የዘመርካቸውን መዝሙሮችን በባዕድ ምድር አትዘምራቸው አደራህን !!!!!!!

  • @mohamedrashid5898
    @mohamedrashid5898 Жыл бұрын

    ዱሮ ለጌታ ለእየሱስ ነበረ ሚት ዘመህ አሁን ግን ለፖሎትኮ ነወ

  • @nebiyulachebo8793
    @nebiyulachebo8793 Жыл бұрын

    Ok yeteguwazkew wushet malet nw 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 bicha yasazinal .....egzr ayzebetbetim esh

  • @user-ov4hd3wo6v
    @user-ov4hd3wo6v10 ай бұрын

    Lfteh lfthe endzi honke ? Tasazenaleh.sttegebu qlwete lmen tehedalachu?😢

Келесі