በሰማይ ታላቅ ምስጋና Besemay Talak Misgana
Ойын-сауық
Join this channel to get access to perks:
/ @tizitawsamuel
Subscribe my Channel, Share, and Like Tebareku
#Support_This_Ministry
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
www.paypal.me/tizitawsamuel
venmo.com/u/Tizitaw1
cash.app/$Tizitaw1
#Follow Me on Facebook
/ pastortizitaw
www.tiktok.com/@pastortizitaw...
tizitaw?igshid=...
#purchase_My_Songs
/ werashu-weresen
Пікірлер: 598
ፓስተር ትዜ ተባረክ ሁለት ልጆቼ በአንተ እና በአርሚያስ ስብከት ጌታን ተቀበሉ ፀጋ ይብዛላችሁ
@tsigeredagetachew6342
Ай бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ እልልልልልልል❤ ❤ ገና ብዙ ትውልድ ያመልጣል
ይህንን የመሰለ ልብን የሚያረሰርስ : ዮሐንስ ራዕይ የተነበበትን: ዝማሬ መቃወም ያሳዝናል: : እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ : ግን ማንኛውንም መዝሙር ጌታ እስከተመሰገነበት: እስከተወደሰበት: እስክተመለከበት ቅዋሜ የለኝም:: እምንቃወመው ሀጢእትን ነው::
@MihretShewnngzaw-uo7ck
Ай бұрын
ተባረክ /ኪ
@MihretShewnngzaw-uo7ck
Ай бұрын
እንዲህ ያስባለህ ቃል ማወቅህ ነው
@lolitaberry8595
Ай бұрын
Bless you!
@azitilahun6994
Ай бұрын
ይህ የምን ሀይማኖት ነው ወንድሜ
@elsabethmamo639
Ай бұрын
Tebareki! Mestihafe qeduse berezewe yasatemu nachew yehima mene yedeneqale?
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስለ ኢየሱስ የተዘመሩ መዝሙሮች እጅግ በጣም ያረኩኛል።
መቼም በቴክኖሎጂ ቀርቶ ሰማይ ምድር ቢጠቀለሉ ከኛ ልብ ላይጠፋ በደም ቀለም ተስሏል።እየሱስ❤❤❤❤
ገና ብዝዎች በበጉ ዙፋን ፊት ይመጣሉ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ለታረደው በግ ክብር ሀይል ምስጋና ይገባል አሜን
@alemabebe2674
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bettyleoul7006
Ай бұрын
አሜን
ጌታን የሚያስናፍቅ፤ ሞገሱን የሚናገር ፣ የዘላለም ተስፋችንን ልክ የሚገልጽ ድንቅ ዝማሬ!!!
እየሲስዬ ዘር ማንዘሬ ይከተልህ ❤❤❤
ጌት ብርክ ያርጋችሁ ልጆቻችን መዳን ይሁንላቸው ምስጋናና አምልኮ ስግደት የሚገባው ሞታችንን ሞቶ ላዳነን ላዱ ጌታችን ብቻ ነው ለነብሱ ሳይሳሳ ሞቶ ሞትን ድል አርጎ የተነሳው ክርስቶስ ብቻ ነው ሌላ ማንም የለም ክብር ለእየሱስ ይሁን በስሙ አምነን መዳን ይሁንልን ዘመናችን በከንቱ አይለቅ መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ሌላ ማንም የለም
ማራናታ !!! እውነት ነው እምባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ነፍሴ ረሰረች ኡፍ ጌታ ሆይ ፍቅርህ በምንም አይተካም ከዚህ በላይ ይገባሃል ። ይብዛላችሁ በብዙ ተባረኩ!
ይድረስ ለአዛውንቷ እናት።ምስጋናና ምክር። ክብርት ኦርቶዶክስ ሆይ እንዲህ ባለው ሰማዊ ዝማሬ ልጆችሽ ንጉሳችንን በማወደስ በመንፈስ እንድናከብረው (እንድናመልከው)ስለረዱን እንመስግንሻለን።እነርሱንም እናመሰግናለን።አሁንም ፀጋውን ያብዛላቸው። "ነገር ግን ሌሎች ለሃይማኖታችን ቀናኢ ነን የሚሉ ልጆችሽ" ደግሞ እንደዚህ ጌታችንን የሚያከብሩ ዘማሪዎችን እና ዝማሬያቸውን ቀድሞውንም በማሳደድ ላይ መሆናቸውን የምናውቅ ቢሆንም ዛሬም አጠናክረው የቀጠሉ መሆናቸውን እያየንና እየሰማን እጅግ አዝነናል።የናት ሆድ ዥንጉርጉር ማለት ይኽው ነው። ጌታም ለምን ታሳድዱኛላችሁ(ሳውል ሳውል ለምን ታሳድደኛለህ እንዳለ) ማለቱ እንዳልተውው እንዳትረሺ።እናት አለም! እባክሽን ይህን ክፉ ስራ የሚሰሩትን ልጆችተው!!ከንግዲህ በቃችሁ!! ጌታየን ከቤቴ አታስወጡት፣ይህን ክፋት በማድረግ መውጊያው በእኔው ላይ እንዲብስብኝ አታድርጉ፣ልጆቼንም አታሳዱብኝ ብለሽ ጌታሽ በሰጠሽ ስልጣን ገስጪ ፣ያልገባቸውን አስተምረያቸው። ያዳናቸውን አምላካቸውን በነፃነት ያምልኩት፣እንደቃሉ ይቀኙለት፣በማለ የቤትሽን ህግና ስርአት በውድሽና በመድሃኒትሽ ቃል መሰረት አስከብሪ። ቤቱ እንደ ቃሉ ስርአት ከያዘ እና ንጉሳችን በቤቱ ከተሰበከ ፣ ከተመለከ የተሰደድን ልጆችሽ ሁላችን ተሰባስበን ህያው አምላካችንን በአንድነት የምናመልክበት ቀን እሩቅ እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን አይነት መንፈስ ነው 😢😢😢😢😢
አቤት አቤት ይሄ ጌታ ታማኝ ነው ከሰላሳ አመት በፊት በአባቶቻችን በኩል ጌታ እንደዚህ አይነት የመንፈስቅዱስ ዝማሬና አምልኮ ምድር እንደምትሞላ ሲናገር በጆሮዬ የሰማሁትን በአይኔ አሳየኝ ክብር ምስጋና ምንም በሌለበት ራስህን ተማምነህ ተናግረህ ለፈፀምከው ለአንተ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ! ፓስተር ትዜ ዘመንህ ይባረክ ! እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ሀሌሉያ !
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ስለ ክርስቶስ የተዘመረን ሁሉ እደግፋለሁ ጌታ ይባርካቹ
Rev 15:3: "ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ሥራህ ታላቅና ድንቅ ነው፤ የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ መንገድህ ጻድቅና እውነተኛ ነው፤ ጌታ ሆይ፥ የማይፈራህና ስምህን የማያከብር ማን ነው? አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና፥ የጽድቅም ሥራህ ስለ ተገለጠ አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ በፊትህም ይሰግዳሉ እያሉ የእግዚአብሔርን ባሪያ የሙሴን ቅኔና የበጉን ቅኔ ይዘምራሉ።"
ተባረክ የተወደድህ ወንድማችን ፓስተር ትዝታው።በጨለማው ላይ ማብራትህን አሁንም በሰፊው ቀጥል። ጨለማው በብርሃን መዋጡ የግድ ነው በዚህ ወር የመስቀሉ ቃል በስፋት ብታስተምር መልካም ነው።ከእኛ ማህበረሰብ የስቅለትና የፋሲካ በአል መረዳት ጋር በማገናኘት በቃሉ መስተዋት ቢዳሰስ ለሚድኑት የህይወት ሽታ ትሆንላቸዋለህ። ተከናውን።ብሩክ ነህ።
የመፅሐፉ ቃል ይፈፀም ዘንድ ስልጣን ሁሉ የእርሱ ነው!! ሃሌሉያ!!!
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንተና ዛሬም ለዘላለምም ያው ነው።
ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ሰማያዊ ዝማሬ ተባረኩ
“መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።” - ራእይ 5፥9-10
ፍኖተ ፅድቆች ከይቱባቸው አውርደውት ነበር 😢😢😢 ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን የኔ ጌታ 🙏
ተባረኩ በእውነት ግሩም ዝማሬ ነው ስለ እየሱስ ሲዘመር እንዴት ውስጤ ሀሴት እንደሚያረግ
ይገርማል እንዲ አይነት መዝሙሮች እያሉነው ደብቀው ተረቶችን ወደፊ የሚያመጡት ጌታ ማስተዋል ይስጣቸው ለመሪዎች🎉❤
እውነት ነው የዘመናት እውነት ሊደበቅ አይችልም 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ፀጋው ያብዛላቸው🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ሰው አለው! ❤❤❤ ምስጋና ለታረደው በግ።
አምልኮ ስግደት የሚገባው ሁሉን ለፈጠረው እግዚአብሔር ብቻ ነው
ወደ ቅድሰተ ቅደለሳን የሚያደርስ የዓመቱ ምርጥ መዝሙር ነው።
ኢየሱስ ገና ይሰበካል ይዘመርለታል እንደጉድ ለዘለአለም ይባረክ
እልልልልልልልልልልልልል የነገስት ንጉስ ፣ የጌቶች ሁሉ ጌታ፣ የሁሉ ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል። አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ።
አምልኮ ለእሱ ብቻ ስግደት ለእሱ ብቻ !!!🙏🙏🙏ወንድም ብሩክነህ
አዲስ ቅኔ ለነገስታት ንጉስ ለጌቶች ጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይገባል። አሜን ሃሌሉያ።
ኢየሱስ ጌታ ነው! ያምሆነ ይህ ወንጌል አሸናፊ ነው! ❤
እልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋ ለወደደን በደሙ ላጠበን ለእርሱና ለእርሱ ይሁን የት ነው አድራሻችሁ በመጣሁ ግዜ አብሬአችሁ ባመለኩ እንዴት ደስ ባለኝ ዘመናችሁ ይለመልም ተባረኩ
I can't stop listening. May the Lord bless your sermon all the time!
የውስጥ ነፍሴን የነካ አምልኮ ዘመናችሁና አገልግሎታችሁ ይባረክ
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ አምልኮ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ለምድሪቱ መዳኒት ያድርጋችሁ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለየት ያለ ደስ የሚል ዝማሪ ነው ዝማሪ መላእክትን ያስማልን
አሜን ማራናታ አልጠግበው አልኩ አሁንም እየደጋገምሁ እየሰማሁት ነው በውነት የተለየ ዝማሬ ነው
ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን። ትዜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
ለታረደው በግ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ክብር ይሁንለት።
ዋዉ ተባረክ ትዜ፤ አውርጄ ሳላስቀምጥ ብዪ እጅግ ተበሳጭቼ ነበር፤ አሁንም ብዙ አሉ ።፤እነሱንም እንደምታጋራን አምናለሁ።ፀጋ ይብዛልህ፤
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
Exo 15:1: "በዚያም ጊዜ ሙሴና የእስራኤል ልጆች ይህንን መዝሙር ለእግዚአብሔር ዘመሩ፥ እንዲህም ብለው ተናገሩ። በክብር ከፍ ከፍ ብሎአልና ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ፤ ፈረሱንና ፈረሰኛውን በባሕር ጣለ።"
የሰማይ ዝማሬ ሰማሁ ወንድሜ እግዚአብሄር ዘመናችሁን የባርክ ከመሬት የሚያላቅቅ ሰማይን የሚያስናፍቅ ዜማ ይብዛላችሁ
ኣሜንንንንንንንን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን በ ጌታ ቃል በ መንፈስ ሁኖ መዘመር አንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
ክብር ለታረደው በግ ሞትን ድል ለነሳው መህተሙን ለፈታው ለእግዚአብሔር ይሁን ሞትን ድል ለነሳው የሚያጥኑለት እውነተኛውን አምልኮ የሚያመጡለት አሁንም ይብዙልን ያስነሳልን ተባረኩ ያባቴ ባሬያዎች ይህ የመንፈስ ቅዱስ ምሬት ያለበትእየሱስን ከፍ የሚያደርግ አምልኮ ነዉ
ያንን ቀን እንድናይ እግዚአቤር ይርዳን ውነት ይናፍቃል❤❤❤❤❤
Ps 86:9: "ያደረግሃቸው አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ፥ አቤቱ፥ በፊትህም ይሰግዳሉ፥ ስምህንም ያከብራሉ፤"
አሜን። ብሩካን ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
እግዚአብሔር ይክበርበት ልብ የሚነካ የሚያበረታታ መዝሙር ነው!! ተባረኩ!!
አሜን አሜን አሜን እሰይ ሃሌሉያ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው በዙፈኑ ለይ ለዘለለም የምኖር ስሙ ከፍ ይበል❤❤❤
ፓስተር ተዜ ተባረክ ደስ ይላል ክብር ተጠቅልሎ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን
ሰማያዊ የመላዕክት ዜማ አሰማችሁን ጸጋ ይብዛላችሁ። "እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሰራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ / የተለያችሁ / ናችሁ።"
ሀሌ ሉያ ክብር ለበጉ ይሁን አሜን❤❤❤
የእግዚአብሔር በግ በቀራንዪ የታረደው አየሱስ እኔንና አንተን አንችንም አለሙን በሙሉ ከዘላለም ሞት ልመዋጀት ሲል በእንጨት መስቀል ላይ ተሰቅሎ ነፃ ያወጣን እየሱስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ ❤❤❤❤
ኢየሱስ አልፋ እና ኦሜጋ ተስፋችን ይመጣል! አሜን ማራናታ ቶሎና
Zemanahu yebarek yiwente now❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen tabaraku eddet dassi yiallali❤
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ይውለብለብ በሰማይ በምድር ስምህ ይቀደስ በአብ ልብ እንዲሁም በልጆችህ ልብ ውስጥ ለዘላለም!!!!! እናፈቅርሃለን የኛ ጀግና የኛ ንጉሥ የኛ መንገድ የኛ እውነት የኛ ሕይወት የኛ ብርሃን የኛ ጌታ የኛ አምላክ የኛ አልፋ የኛ ዖሜጋ ማራናታ
ehe.Mezemuri.Sisama.Ahun.Idawu.Be.Akal.Samayi Yalewu Yimesila.Iderisalewu.Be.Akal Begetaye.Hoyine❤❤❤❤❤
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ነው ዘመንህ የበረከት ይሁን።
ሰማይ የሚያስናፍቅ ዝማሬ ተባረኩ እየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና።
አሜን ክብር ምስጋና ይሁን ለኡል እግዚአብሄር ልጂ ለእየሱስ ክርስቶስ ❤❤
ለታረደው. በግ ክብር ምስጋና ይገባዋል
ትዝታው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው ድንቅ ነገር አድርጎ አሳየን ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን
ክብር ለነገስታት ንጉስ ❤️❤️❤️👏👏
አምልኮ ምስጋናስግደት ክብር በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠዉ ይሁን አሜን
እልልልል ይገበዋል ታርዶአልና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
, እዴት፣ወደዚህ፣ ፀጋ፣ እንምጣ ወገኖች ጌታእግዚአብሔር ፣ይባርክህ❤❤❤❤❤🎉
ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወንድሜ ፓስተር ትዝታው ፀጋውን ያብዛልህንቅዱሳን ሁሉ ተብረኩጨምሮ ጨምሮ እውቀትና ጉልበት ኃይል ጉልበት ይሁንላችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
በማለዳ ነብሴ ረስርሶ ውዴ ለማየት ናፍቆቴ ጨምሮአል ዝማሬውን ስሰማ ዘመናችሁ ጌታዬ ይባርክ።
Tebarek geta hiwetne bysus sem yaberalehe
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።አሜንንንንንንንንንንንንንንን። ሀሌሉያያያያያ።
አባት ሆይ የደቀክልን የታረድክልን አንተኮነህ ❤❤❤አሜን ይሰገድለት ይገባሃል አሜን ለእርሱ ብቻ❤❤❤
ተባረኩ በእውነት ይሄን የመሰለ የጌታ መንፈሰን የተላበሰ ዝማሬ ከነ አልባሳቱ ሙዚቃው መሳሪያ ምን አይነት ክብር ነው በእንደዚ ሰርአት ጌታን ማምለክ ይብዛልንውድ የአባቴ ልጆች መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ ተባረኩ❤❤❤❤❤
በየሱስም የሚገርም አምልኮ ኢየሱስ ❤❤
ጌታን የሚያስናፍቅ ድንቅ አምልኮ 🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረኩ
ክብር ለታረዳው በግ ይሁን!!
አሜን ።ለጌታ ኢየሱስ ለታረደው በግ ክብር ፣ምስጋና ፣ስግደት፣ሞገስ ከዘለዓለም እስከዘለዓለም ይሁንለት
ያኔ ሲገለጥ 😢 wow መዝሙር❤❤❤❤
What kind of song this touches my heart? Thank you Jesus!❤
ሃሌ ሉያ!!! ክብር ላዳነን በቅዱስ ደሙ ላጠበን፣ ለዋጀን፣ ለአባቱ መንግሥት ካህናት ላደረገን፣ ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ፣ ለታረደው የሕያው እግዚአብሔር በግ ይሁን ይሁን!!!! ጌታ ኢየሱስ ወደኸናልና እንወድሃለን!!!!!!!!!!!!!! ናልን ጌታዬ አምላኬ የእግዚአብሔር ልጅ የሰው ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ማራናታ!!! ና
@user-hq1oy8ly4n
Ай бұрын
Amen
አሜን አሜን ❤❤ማራናታ እየሱስ ጌታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይ ፀጋ ይብዛላቹ ተባረኩ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እም ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልል❤❤❤ አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜምንንንንንንንንን ዘመናችሁ ሕይወት ይባርኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩ❤❤❤❤❤❤ ሼ ግ ዜ ሼ ግ ዜ እልልልልልልልል❤
ራእይ 22 19 ማንምም በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር እድሉን ያጎድልበታል። 20 ይህን የሚመሰክር አዎን በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።
አሜን አሜን ክብር ለበጉ ለኢየሱስ ይሁን እልልልልልልልልልልልልል
ጌታ ይባርካችሁ አወን ጌታ እየሱስ ይመጣል
enkonim ye eysus honekugn dasi sil tabrakilgn ❤❤
ክብር ለታረደው በግ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን! ትዜ ጸጋ ይብዛልህ!
በጣም የምወደው እና የተባረኩበት መዝሙር ነው ክብር ሁሉ ለናዝሬቱ ለኢየሱስ ይሁንለት ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክ ፓስተር ትዜ ❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ክብሩ ለጌታ ይሁን 🙏🙏
አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው
ጸጋ በክርስቶስ ኢየሱስ በመድኃኒት አምላካችን ይብዛላችሁ !!!!!!! ጌታ ኢየሱስ አሸንፏል!!!!!!!!!!!!!! እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌ ሉያ አሜን ማራናታ ኢየሱስ❤
ተበረኩ ዘመናችሁ ይበረክ
የምንለው ማራናታ አይቀርም ይመጣል ጌታ❤❤❤❤❤❤❤
አቤት እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
Ebakachihu sayberez endtiketilu bertuna tseliyu.tebareku Egziaber yikber.
ሰማይ ሰማይ የሚሸት ዝማሬ ....ተባረኩ
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ክብር ለገናና ስሙ ይሁን እየሱስ ክርስቶስ እርሱ ብቻ ለዘላለም ምስጋና እና ስግደት ይገባዋል ይህ እውነተኛ አምልኮ በሀገራችን ዙርያ ይሁን የጌታችንን ክብር የወሰደ ክፉ ከምድራችን ላይ ይጠረግ !! የጌታችንን የመድሀኒታችንን ክብር በፍጡር የለወጡ በማወቅ ባለማወቅ ለስእል ለእንጨት የሚሰግዱ አይኖቻቸው ይብራ ክቡሩን መድህን ለአለም ለሰው ልጆች የሆነውን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው !! ይመጣል ማራናታ ሀሌሉ ያ !!!🎉🎉💝
ትዜ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለዝማሪው እግዚአብሔር ይባረክ