G and B Ministry "ወደ እኔ ጩህ እኔም እሰማሃለሁ"

Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
The entire video can be viewed on this post from G and B Ministry "ወደ እኔ ጩህ እኔም እሰማሃለሁ"

Пікірлер: 70

  • @AdiyAbreham-wc3ec
    @AdiyAbreham-wc3ec3 ай бұрын

    አሜን እጮሀለሁ ወደ ጌታ. ሁለቱም ኩላሊቶቼ ፌል አደርገው ዲያሌሲስ እያደረኩ ነው በጌታ ተስፋ አልቆርጥም እጮሀለሁ ይፈውሰኛል ይቅርም ይለኛል. ታላቅና ሀይለኛም ነገር ያሳየኛል 🙏🙏🙏🙏 ተስፋ ቆርጬ ወደ ኋላ አልልም......ጌታዬ እጠብቀዋለሁ ተባረኩ

  • @seblewongelzeyede5280

    @seblewongelzeyede5280

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ወይም ይርዳህ 😢 ፅኑ አድርጎሀል/ሻል ጌታ

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd3 ай бұрын

    እየጮሁኩ ነው ለ 15 አመት መልስ የለም ግን አሁንም እጮሀለሁ መልሴ ይመጣል ዛሬ ከሰማሁት ከዚህ ህያው ቃል የተነሳ መጮሄን እቀጥላለሁኝ እግዚአብሔርም ይሰማኛል ይመልስልኛልም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yfantaye3977

    @yfantaye3977

    3 ай бұрын

    ፀሎት ሁሉ ይመለሳል ፣ የማይመለስ ፀሎት የለም ። 1 - የጠየቀው ወዲያውኑ ይደረግልናል 2 - የጠየቅነውን እንከለከላለን 3 - ለዓመታትም ቢሆን ጠብቅ ይደረግልሃል እንባላለን ሁሉም መልሶች ስለሆኑ እግዚአብሔርጋ ቀርበው የማይመለሱ ጥያቄዎች የሉም። ለኔ የተሰጠኝ መልስ "ጠብቅ" ነበር ፣ ወደ ስምንት ዓመት ጠብቄ ድንቅና ተዓምርን ያየሁ ምስክር ነኝ። ነገር ሁሉ ለበጎ ስለሆነ ፣ እግዚአብሔር ይመስገን። ጌታ ከተፍ ሊል ደቂቃ ሲቀረው የፈተናው ዓይነት ቁጥሩ እጅግ ብዙ ነው ቢሆንም ግድየለም ጌታ አሸናፊ ነው። የዘማሪ ታምራት ኃይሌ መዝሙር

  • @bestzain8147

    @bestzain8147

    Ай бұрын

    Geta egziabher amilak kentegaranew betasboche ❤❤❤❤❤

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi78073 ай бұрын

    ተባረኩ በብዙ ጌታ ከእናተጋ ይሁን❤በጣም እናመሰግናለን ስላበራታታችሁን❤ እየሱስ ያድናል❤🙏🙏🙏

  • @immanuel342
    @immanuel342Ай бұрын

    አሜን! እጮሃለሁኝ፡፡ የጥበብ መንፈስ ከዚህም በላይ ይብዛላችሁ፣ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @aklile7691
    @aklile76913 ай бұрын

    ግሩም የዝማሬና፣ የስብከት አቀራረብ ነው። የበለጠ ተባረኩ ከነልጆቻችሁ።

  • @betiosamo1599
    @betiosamo15993 ай бұрын

    የጌታ እየሱስ ሰላም አብሮነት ከእናተም ጋር ከእኛም ጋር ይሁን g&b ቤተሰቦች ከቃሉ እውነት ነው ተመክሬያለሁ ምነግራቹ ፀሎት በመፀለይ ብዛት የተነሳ ደግሞም ከመዘግየቱ የተነሳ ፀሎት አለቀብኝ ማለት ጀምሬ ነበር ግን ለከስ ፀሎት መልስ ቢመጣም መልስ ባይመጣም ይፀለያል አይቁዋረጥም ብሩክታዊት ስለነገርሽን የህይወት ምክር ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በጣም ይጠቅመናል እናከብራችዋለን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቹ ቤተሰቦቻችን

  • @tayeworkuthemc4997
    @tayeworkuthemc49972 ай бұрын

    Just the prayer we need in Ethiopia today!

  • @tsigesedamo4244
    @tsigesedamo42443 ай бұрын

    ጩአትን የሚሰማ ጌታ በዙፋኑ ላይ ነው ባደከመኝ ነገሬ ላይ ዛሬም ፊቱን እፈልጋለሁ በረከቶቻችን ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa47773 ай бұрын

    Amen you are my blessings 🙌 G&B ministry God bless you abundantly!! ❤

  • @AlmazGyes
    @AlmazGyes3 ай бұрын

    Amenn amenn amenn !!!! ዘመናችሁ ይለምልም !!! ከምድር ጋር ያልተቀላቀል ከቃሉ የሆነ ዝማሬ ሁሌ ፈውስ አለው የጌታ መልክተኞች መልክቱን ያደርሳሉ ለትውልድ በረክት ሁኑ !! በጣም ተባርኬበታላሁ 🙏🙏🙏

  • @rabincall2859
    @rabincall28593 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn3 ай бұрын

    Yes absolutely amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤በርቱ ምድር በረከት ናቸው

  • @astertesfamariam89
    @astertesfamariam893 ай бұрын

    Amen hallelujah Egziebher yibarekachu❤!!! Geta eskemimeleselen enchohalen esu degmo besu seat yimelselenal!!!

  • @hiwottesfaye832
    @hiwottesfaye8323 ай бұрын

    Timely message , God bless your ministry!

  • @weynits571
    @weynits5712 ай бұрын

    GETA yibarkachu tsegawn yabzalachu❤🎉❤G&B GETA yichlal betseb

  • @danielp813
    @danielp8133 ай бұрын

    God bless you abundantly very good message ❤❤

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse10813 ай бұрын

    Amennne Amennne Amennne God blesse you All tame tebrku ✌️👏🙋‍♂️🙋‍♂️✋🥰🎊🙏🇿🇦🌹💞🙋‍♀️🥰💕💕🎉🎂🎶👍🙆‍♂️🌷

  • @danielandihun5308
    @danielandihun53083 ай бұрын

    God bless you. This word reminds me of what God gave me when I prayed about my special needs son.

  • @MestuJeses
    @MestuJeses3 ай бұрын

    እሄ መልክት ለኔ ነው ባለቤቴ ሁልጊዜ ከመቃወሙ የተነሳ በቃ በዬ ነበር አሁን ግን በብርቱ እድተጋ አድርጋቹኛል ተባርኩ❤❤❤❤

  • @Alemayehuchamo
    @AlemayehuchamoАй бұрын

    Selemon matewos ebalalehu likiiken new kalu yetenagerewu tseliyu simen eyetserahu ewedachewalehu❤❤

  • @emebetkebedewakie4304
    @emebetkebedewakie43043 ай бұрын

    God bless you dears, stay blessed. Shared the timely important messages. Will see you by next week...

  • @BereketChakebo-mb4tm
    @BereketChakebo-mb4tm12 сағат бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር ይባረኪ❤

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik9703 ай бұрын

    May God bless you abundantly.🙏🙏

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha37533 ай бұрын

    አሜን እናንተ ብሩካን ናችሁ❤

  • @BirtukanBR
    @BirtukanBRАй бұрын

    እሂ መልእክት ለኔ ነው ጌታ ይባርካቹ

  • @ketiretta2883
    @ketiretta28833 ай бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ...... ይህንን ድንቅ የዝማሬ መልዕክት ከጌታ ተቀብላችሁ ስላመጣችሁልን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችህ....

  • @MestuJeses
    @MestuJeses3 ай бұрын

    Ameeeeen geta Eyesus Yibarkachuh❤❤❤❤

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji3 ай бұрын

    አሜንንንንአሜንንንንን ጸሎት ወደ ሚሰማን ወደ እግዚአብሔር እንጮሃለን እሱ ይሰማናል

  • @mulualemderirssa7079
    @mulualemderirssa70793 ай бұрын

    አሁንም እጮሃለሁ እግዚአብሔርም ይሰማኛል። ጌታ ይባርካችሁ! በጣም እወዳቸዋለሁ!!!!!

  • @user-ji8db4gl3b

    @user-ji8db4gl3b

    3 ай бұрын

    Let it be this song openin of the progtam .

  • @eliaswolde3699
    @eliaswolde36993 ай бұрын

    Amen 🙏🏻 elelelellelelelelelelele

  • @aminathussen414
    @aminathussen4143 ай бұрын

    ስጠብቃቺሁ ነበረ❤

  • @user-ws5kl4su2h
    @user-ws5kl4su2h3 ай бұрын

    እኔም ጮሀለሁ ቤቴ እስኪድን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde94153 ай бұрын

    Amen amen

  • @hewanzelalem9261
    @hewanzelalem92613 ай бұрын

    TEBAREKU❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86413 ай бұрын

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 🙏🏻 💓 ❤❤❤

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane44822 ай бұрын

    Gbu both remember me in your preyers pls thank you

  • @edengetanehgelaw1980
    @edengetanehgelaw19803 ай бұрын

    Abizche echohalehuuuu halleluja 👋😮😮😮😮😮❤

  • @kiyatafesse5315
    @kiyatafesse5315Ай бұрын

    አሜን እየጮሁ ነዉ

  • @meem3233
    @meem32333 ай бұрын

    በብዙ ተባረኩ

  • @fikerm1327
    @fikerm13273 ай бұрын

    It's just what I needed this morning. God bless you in abundance .

  • @hiwothaile6111
    @hiwothaile61113 ай бұрын

    እናንተ የምትገርሙ ናችሁ!! ጌታ ዘመናችሁን ይጠብቅ!!

  • @user-mf1ip4wb4r
    @user-mf1ip4wb4r3 ай бұрын

    Birukan nachu❤❤❤❤

  • @edengetanehgelaw1980
    @edengetanehgelaw19803 ай бұрын

    Geta abizito yibarkachihu tebareku siwedachihu sakebrachihu sinafikachihu bizu new, yamlaken dimsi benante andebet silemisemaw hule lisemachuhu enafkachihualehu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edengetanehgelaw1980
    @edengetanehgelaw19803 ай бұрын

    Amennnnn Geta eko melikam new❤

  • @edengetanehgelaw1980
    @edengetanehgelaw19803 ай бұрын

    Elelelelelelelelelelele lelelelelelele 👋👋👋👋👋

  • @shalinahom1881
    @shalinahom18813 ай бұрын

    Amen Amen

  • @wassanewollega5186
    @wassanewollega51863 ай бұрын

    አሜን ጌታ ይባርካቹሁ ተባረኩ በብዙ።❤❤❤

  • @mimtes514
    @mimtes5143 ай бұрын

    Amen!!!!!!!

  • @rabincall2859
    @rabincall28593 ай бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤

  • @bezawit668
    @bezawit6683 ай бұрын

    Amen

  • @liligigi6455
    @liligigi64553 ай бұрын

    Geta abzeto yebarkachu 🙏❤

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges85123 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edengetanehgelaw1980
    @edengetanehgelaw19803 ай бұрын

    Halleluja Halleluja 🖐🖐🖐🖐🖐lelelelelelele

  • @tititkifle405
    @tititkifle4053 ай бұрын

    Ammmen. God bless you all 🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86413 ай бұрын

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤

  • @danitib6943
    @danitib69433 ай бұрын

    አሜን አሜን ጌታ ይባርካቹህ❤❤❤

  • @ephremamognehegn3562
    @ephremamognehegn35623 ай бұрын

    Halleluyah

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86413 ай бұрын

    Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤

  • @rabincall2859
    @rabincall28593 ай бұрын

    ሻሎም ቅዱሳን❤❤❤❤❤

  • @azebtewolde822
    @azebtewolde8223 ай бұрын

    God bless you brother and sister wonderful message God bless you all familys ❤❤❤

  • @aklile7691

    @aklile7691

    3 ай бұрын

    *family - families

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta42072 ай бұрын

    Amennn🎉🎉🎉

  • @user-xr6py2yc9d
    @user-xr6py2yc9d3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru27263 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn23963 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dakudida5961
    @dakudida59613 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі