" ፀጋህ ነዉ " ዘማሪ ፀጋ ጌታቸው | Singer Tsega Getachew | | New protestant mezmur 2023 |

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 179

  • @tegeneyimer3566
    @tegeneyimer35665 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ስለ ጸጋህ እጅግ አድርጌ አመሠግንሃለሁ። ስለ ተጠቀምክበት ባርያህም ተመስገን።

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын

    አቤት ድምፅ አቤት የእግዚአብሔር መንፈስ አቤት ህልውና እሰይይይይ

  • @user-zy6ov8nl3k

    @user-zy6ov8nl3k

    2 ай бұрын

    Tebarek bezih mezmu amliko geta betedagagami yhene mezmur endzemir aregegn ena le samint yahl ke amelekubet behuwala ke cancer tefewskubet Wendme tebarek

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Жыл бұрын

    እንደቀ ልድ ያለፈዉ ፣አስቸጋሪዉ መንገድ ያየሞት ዳር ጉዞ ተረት አርጎኝ ነበር፣ሰዉ አይወድቅም እንጂ የአንተን እጅ ይዞ ነጋልኝ ለሊቱ፣ብርሃን ሆነች ምድር ወጣችልኝ ፀሃይ ምዕራፍ ከፍትኬልኝ አዘን የሌለበት ሌላ አዲስቀን እንዳይ😢😢😢 ኢየሱሴ እወድሃለዉ

  • @user-ng4hd5mh8d
    @user-ng4hd5mh8d Жыл бұрын

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበ አምልኮ የጌታ መሆኔን ያመሰገንኩበት

  • @user-ng4hd5mh8d
    @user-ng4hd5mh8d Жыл бұрын

    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነዉ ተባረክ

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛል ክብር ያለበት አምልኮነዉ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын

    እጀግ ድንቅ የእግዚአብሔር መንፈስ በጉባኤው መካከል ነበር።

  • @AbelTekaligh-bo1qh
    @AbelTekaligh-bo1qh Жыл бұрын

    ወንድማችን ጌታ ይባርክህ

  • @yonidemisew6629

    @yonidemisew6629

    Жыл бұрын

    Tebarek😍😍😍

  • @mouawecell3097
    @mouawecell309710 ай бұрын

    ክብር ሁሉለእየሱስ ይህን እየሱስ ጌታእስይ እስይ እስይ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እስይ እስይ በእየሱስ ስም ትባርክህ ❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ውውውውው ሃሌሉያ

  • @tegesthaile615
    @tegesthaile615 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ውንድማችን 🙏🏾❤️👏👏👏👏

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን !!! አባቴሆይ ዘላለም አንተ ታላቅነ ይወደስ ይክበር ስምእ በሰውአይምሮ አይገመትም ጌታ አመልካለሁ ግበኞች የናቁትን በማንም የማይረታ ኢየሱስስስስ ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ !!!

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer990314 сағат бұрын

    ተባረክ አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-ng4hd5mh8d
    @user-ng4hd5mh8d Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ተባረክ

  • @yosefmulugeta4780
    @yosefmulugeta4780 Жыл бұрын

    Wow Amazing worship

  • @user-nq7ze3jc3x
    @user-nq7ze3jc3x Жыл бұрын

    ከ አስር አመት በፊት መድረክ ላይ ስትዘምር አውቅሀለው አሁን መዝሙርህን ስሠማ የተሰማኝ ስሜት ያኔ የተሠማኝ አይነት ነው የጨምርብህ ወደ ሙላቱ ልክ ከፍ በል

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh139211 ай бұрын

    What a blessed worshiping Tebarek

  • @SaraSara-fq1em
    @SaraSara-fq1em9 ай бұрын

    Amen haleluya tebarek tsegaw yibezaleh

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye38005 ай бұрын

    Amen,zemenhe yebareke tsega yebezalhe wendeme

  • @tunewalde6899
    @tunewalde6899 Жыл бұрын

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን 🙏❤️🙏😍

  • @user-ip4ge7nn4w
    @user-ip4ge7nn4w5 ай бұрын

    I Sart all most one week ago but I didn't jump even one day, so I'm blessed & good bless you with everything❤❤❤❤

  • @daveed405
    @daveed4054 ай бұрын

    Amazing worship...bless you more!

  • @jesusislovesme.7307
    @jesusislovesme.730710 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @ayantugudeta1767
    @ayantugudeta176710 ай бұрын

    Can't stop listening everyday 😢❤stay blessed

  • @rozadadi9639

    @rozadadi9639

    9 ай бұрын

    It’s true me too I can’t stop listening!!!

  • @KiyuKiya-zf7yz

    @KiyuKiya-zf7yz

    8 ай бұрын

    me too for 4 months everday new worship❤

  • @ezrawoldemariam5841

    @ezrawoldemariam5841

    4 күн бұрын

  • @meserethariso8132
    @meserethariso8132 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yx5qx8is8r
    @user-yx5qx8is8r Жыл бұрын

    ብሩክ ነህ አሁንም ተባረክልኝ

  • @Mihiret-qz7yh
    @Mihiret-qz7yh Жыл бұрын

    አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክህ 🍇🍇🍇🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye38006 ай бұрын

    Amen, wendeme tebareke zemenhe yebareke

  • @mujeebmuju3800
    @mujeebmuju38007 ай бұрын

    አግዚአብሔር, አብዝቶ, አብዝቶ ይብርክ, ትብርክ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamuelTamene-dl3yj
    @SamuelTamene-dl3yj9 ай бұрын

    እንደስምህ እግዚአብሄር ፀጋውን አብዝቶልሀል ጌታዬ አሁንም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @danielgetachew6968
    @danielgetachew69688 ай бұрын

    Wow! endet des yelale mesmat makom alcalkum. Wendime tebarekilgn

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 Жыл бұрын

    What a blessing songs 🎵 🙌 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤May God bless you aboudently

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎶🙏🙏🙏🙏ጌታ ይብርክ ይግበሃል 🙌

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rb2782
    @rb27826 ай бұрын

    I can't stop listening this song, God bless you Brother 🙏🏼 ❤❤❤❤

  • @abrahamzeleke338
    @abrahamzeleke3389 ай бұрын

    wooooo what blessed worship man. ebbifaamii abboo

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 Жыл бұрын

    ❤❤ተባረክልኝ እንዴት ደስስ ይላል❤❤

  • @sofiyaali4598
    @sofiyaali459811 ай бұрын

    የተባረክ ነህ ፀጋ ከፍ በል የእግዚአብሔር ህልውና በሞላት ያለበት

  • @rb2782
    @rb2782 Жыл бұрын

    What a blessed worship man with a wonderful song lyrics... የሚገርም የመንፈስ ቅዱስ መገኛት ነው ቤቴን የሞላው imagine እዛው ቦታ ደግሞ. ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን. ተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም ይብዛልህ ይጨምርልህ በእውነት ትለያለህ. 🙏🏼🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️

  • @user-zt8zx1dz3e
    @user-zt8zx1dz3e10 күн бұрын

    Amennnnn

  • @wineebekale3676
    @wineebekale3676 Жыл бұрын

    Geta abeztoo yebarkachu ❤❤ Jesus love❤❤

  • @bitanyasisay5979
    @bitanyasisay5979 Жыл бұрын

    amen. In the name of Jesus. ክብር ለ እግዚአብሔር

  • @sabahometeam
    @sabahometeam3 ай бұрын

    ስው አወድቅም እንጂ በአንተ እጅ ተይዞ። ሃሌሉያ።። አሁንም ቅባቱ ይብዛልሕ ወንድሜ።

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab11 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ tebarke

  • @sahilukassa1862
    @sahilukassa1862 Жыл бұрын

    Hallelujha Thank you Jesus !

  • @user-hg8dh5hf3m
    @user-hg8dh5hf3m2 ай бұрын

    Amenamen ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ 💯

  • @user-fi2js7rq6i
    @user-fi2js7rq6iАй бұрын

    Amen tebarek

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew45997 ай бұрын

    Wow beautiful mezmur beautiful Gods familys✝️❤️

  • @jebenemamo4934
    @jebenemamo49348 ай бұрын

    God bless you brother......🙏🙏🙏

  • @Lidiyua4549
    @Lidiyua4549 Жыл бұрын

    ፀጋዬ ጌታ አሁንም እጥፍ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @ruthmelkamu507
    @ruthmelkamu50710 ай бұрын

    The best worship song of the year!!! BE BLESSED TSEGA!!!

  • @Obsee-le4yp
    @Obsee-le4yp10 ай бұрын

    Not by power or might but by his spirit (grace)❤❤❤

  • @user-zk3ut6bq2k
    @user-zk3ut6bq2k6 ай бұрын

    I didn't know this guy is like wonderful like this please say to him God bless you more ❤❤❤ and we love you 😂❤❤😊

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz10 ай бұрын

    ሃሌሉያ ኢየሱስ WOOw ተባረክ ወንድሜ አሜሜሜሜሜንንንንንን ❤🎉❤🎉❤🎉🤔🙋🙋🙋🙋🙋

  • @BitsitBirhanu
    @BitsitBirhanu Жыл бұрын

    አለሉያ አለሉያ እልልልልልልልልልልልል ጌታ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይህንን መንፍስ ጠብቀው ክብር ለእየሱስ ይሁንለት

  • @MahletNiguss

    @MahletNiguss

    Жыл бұрын

    Plkg I

  • @kidfeleke
    @kidfeleke3 ай бұрын

    jesus is lord .....

  • @binakebe9700
    @binakebe97007 ай бұрын

    God bless you again and again

  • @selamawitwassie9758
    @selamawitwassie9758 Жыл бұрын

    በእውነት እንደዛች ቀን በዝማሬ የረሰረስኩበት ቀን መቼም የማልረሳት ዮኒዬ እዚህ ላይ ስላስቀመጣችሁልን እናመሰግናለን እየተባረክን እየተሰራን እየበዛን እንሄዳለን ዬኒ በርታ እኔ በበኩሌ ❤❤❤❤ ውድድድድድ ብዛልን

  • @user-gl9iu4gm9u
    @user-gl9iu4gm9u Жыл бұрын

    Ameeeeeennnnn❤❤

  • @yonuyonu1355
    @yonuyonu1355 Жыл бұрын

    Amazing song

  • @user-gy9yr9xd1m
    @user-gy9yr9xd1m Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @manahaymanot1913
    @manahaymanot1913 Жыл бұрын

    Omg tadelek tsegaw yebzalk dear brother ❤❤❤❤❤

  • @JuliusLephiri-cb9jv
    @JuliusLephiri-cb9jv27 күн бұрын

    Ameeeerrrrrrn

  • @hanashimeles8375
    @hanashimeles8375 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ድንቅ ዝማሬ

  • @dawitalemu5575
    @dawitalemu55755 ай бұрын

    ፀግሽ ጓዴ ስወድሽ እኮ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @beruktitsmartfashion5936
    @beruktitsmartfashion5936 Жыл бұрын

    ❤❤❤አሜን

  • @biloro5160
    @biloro5160 Жыл бұрын

    Woow Amen Amen

  • @mefresh3834
    @mefresh3834 Жыл бұрын

    You are already blessed .

  • @KabGAK
    @KabGAK10 ай бұрын

    Ufffff I am really blessed with this worshipping God bless your voice more temesgen kiber yene geta Amen

  • @biloro5160
    @biloro5160 Жыл бұрын

    Amazing worship Jesus is lord 🙏

  • @gospleeee
    @gospleeee Жыл бұрын

    Wooooooow praise the lord you are blassed tsegsho❤❤❤❤

  • @danaidaniel8282
    @danaidaniel8282 Жыл бұрын

    ኣሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @fingerofgod738
    @fingerofgod738 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @kibertemesgen8357
    @kibertemesgen835711 ай бұрын

    What a worship ❤❤❤

  • @derejeasressahegn6642
    @derejeasressahegn6642 Жыл бұрын

    What a song ❤

  • @alexbirhanu9381
    @alexbirhanu9381 Жыл бұрын

    ተባርክ 🎼🎶👏👏

  • @rahwaeyob6155
    @rahwaeyob61558 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shimelesseyoum1982
    @shimelesseyoum1982 Жыл бұрын

    የተባረከ ልጅ እኮ ነው የምር 🥰በጣም ነው የምወደው ተባረክ❤🙏🙏ኢየሱስ ግርሙ አምላክ ስምህ ይባረክ!የፀጋ አምላክ🥰🙏🙏

  • @blentafesse

    @blentafesse

    Жыл бұрын

    me too betam dess yemil lej nw tegshiyewa

  • @tsionatnafu-zk7fu
    @tsionatnafu-zk7fu Жыл бұрын

    It is really worship!!!

  • @yalemeshethailemarimam3053
    @yalemeshethailemarimam305311 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርክ ውስጤን የሳረፈው መዝሙር

  • @user-yw3hx7qk7o
    @user-yw3hx7qk7o10 ай бұрын

    JESUS

  • @user-mn9hm2jt6i
    @user-mn9hm2jt6i7 ай бұрын

    🌹

  • @selbelay6014
    @selbelay6014 Жыл бұрын

    I can't stop listening......this worship song. Praise God. May the Lord bless you bro!

  • @kjdavedkjara5817
    @kjdavedkjara58178 ай бұрын

    ❤️

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 Жыл бұрын

    Amazing n wonderful song!!!

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Жыл бұрын

    Amen amen amen halelueya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Kebr le Egezabeher yehuen Egezabeher yebarekhe tebareku

  • @DigafuArfichiArficho
    @DigafuArfichiArficho Жыл бұрын

    Brother iwodihalo tabariki idime God bati ❤❤❤❤❤❤

  • @DigafuArfichiArficho

    @DigafuArfichiArficho

    Жыл бұрын

    Amherice understand

  • @bezawoldearegay6843
    @bezawoldearegay6843 Жыл бұрын

    I love the music it’s amazing

  • @heavenheavena9008
    @heavenheavena900811 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebakassaw4830
    @abebakassaw48304 ай бұрын

    Hulam besemaw maltegebew

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ls4gh7vo4s
    @user-ls4gh7vo4s8 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @user-fw5xl8cr8p
    @user-fw5xl8cr8p8 ай бұрын

    Stay blessed❤

  • @FilmonaYonatan-np8po
    @FilmonaYonatan-np8po9 ай бұрын

    Betam arid mezmur new tebareke

  • @nohhizkeal8194
    @nohhizkeal8194 Жыл бұрын

    Stay blessed!!

  • @GOD_IS_Great_11
    @GOD_IS_Great_11 Жыл бұрын

    Wow Tesga you are blessed❤❤🙌

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Жыл бұрын

    Ameeen ameeen geta yebarki❤❤

  • @alazarbogale2139
    @alazarbogale2139 Жыл бұрын

    Esk zare yet neber yihe sew❤

  • @abadycell6817

    @abadycell6817

    Жыл бұрын

    Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @filmonmehari8053
    @filmonmehari8053 Жыл бұрын

    You’re so blessed my brother. Praise God

  • @diangemmechu2767
    @diangemmechu276711 ай бұрын

    I can't stop listening this song

Келесі