በእርጎና ዱቄት ብቻ በልታቹ የማትጠግቡት ምርጥ ፈጣን የቂጣ አሰራር

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
ቂጣውን ለመጋገር የተጠቀምኳቸው
* 3 ኩባያ የዳቦ ዱቄት
* እርጎ ብዛቱን እያያቹ እንደ እርጎው ውፍረትና ቅጥነት
ለማጣፈጫ 1 የሻይ ማንኪያ ደረቅ ነጭሽንኩርት ፐርስሊና ጨው ያለበትን ከ1 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት ጋር በጥብጬ ትኩስ እንዳለ በሁለቱም ሳይድ ቀብቼዋለው። በደረቁ ነጭሽንኩርት ፋንታ 2 ፍሬ ነጭሽንኩርት ድቅቅ አድርጋቹ ከትፋቹ(ፈጭታቹ) አስገብታቹ መቀባትም ትችላላቹ
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #ቂጣ # የእርጎቂጣ #ቂጣበእርጎ

Пікірлер: 12

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Жыл бұрын

    ቂጣውን ለመጋገር የተጠቀምኳቸው * 3 ኩባያ የዳቦ ዱቄት * እርጎ ብዛቱን እያያቹ እንደ እርጎው ውፍረትና ቅጥነት ለማጣፈጫ 1 የሻይ ማንኪያ ደረቅ ነጭሽንኩርት ፐርስሊና ጨው ያለበትን ከ1 የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት ጋር በጥብጬ ትኩስ እንዳለ በሁለቱም ሳይድ ቀብቼዋለው። በደረቁ ነጭሽንኩርት ፋንታ 2 ፍሬ ነጭሽንኩርት ድቅቅ አድርጋቹ ከትፋቹ(ፈጭታቹ) አስገብታቹ መቀባትም ትችላላቹ

  • @ayeletilahun958
    @ayeletilahun958 Жыл бұрын

    Arif

  • @yordajosue6855
    @yordajosue6855 Жыл бұрын

    Betame konjo newe enamesegenalene

  • @tigist6595
    @tigist6595 Жыл бұрын

    Betame konjo aserare nw gobeze nesh berchi 🙏🙏🙏

  • @rozifekir7925
    @rozifekir7925 Жыл бұрын

    Gobzi berch geta yebrksh 👌❤yen bala moya👍enkanim agagnwush yen aptarzer

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለው ውዴ!

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ!!

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለው ውዴ!

  • @dembechatube
    @dembechatube Жыл бұрын

    *Welcome dear ethio testy food 😍😊*

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 Жыл бұрын

    ነጭ ሽንኩርት ለማይወድስ መተው ይቻላል

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አዎ ካለ ነጭሽንኩርቱም ቆንጆ ነው የሚሆነው

  • @elsanurye5843

    @elsanurye5843

    Жыл бұрын

    @@EthioTastyFood እሽ ውድ አመሰግናለሁ

Келесі