በአሜሪካዊያን የምስጋና ቀን ለአሜሪካን የጎዳና ነዋሪዎች የኢትዮጵያዊያን ስጦታ

በአሜሪካዊያን የምስጋና ቀን ለአሜሪካን የጎዳና ነዋሪዎች የኢትዮጵያዊያን ስጦታ

Пікірлер: 243

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንደ አንች አይነቶችን ብዙ ደጋጎችን ያብዛልን። በወጣው ይተካልሽ የኔ እህት ተናኘ ።

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын

    There’s nothing to be blessed and be happy when you see someone is happy or when you can put a smile on somebody’s face .may God bless all of you. I’m so proud of you 👍🏾

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын

    ተባረኪ እህታችን 🙏 በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    ጸጋ ልበሱ 🤲🤲❤

  • @semaneshweldu1244
    @semaneshweldu1244 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ ከዚህ ይበልጥ ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ በጣም ደስ ይላል

  • @truthseeker8399
    @truthseeker8399 Жыл бұрын

    Such a Noble Idea! May God bless all of you!🙏🏽

  • @edentesfatsion3486
    @edentesfatsion3486 Жыл бұрын

    Thank you very much that is blessing.🙏🙏🙏

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ ዋጋሽን ከሰማይ አምላክ ታገኝዋለሽ ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @marthamog715
    @marthamog715 Жыл бұрын

    ብርክ በይልኝ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 Жыл бұрын

    የኔ ውድ አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ካራንብሽ በሚወጣ ሁሉ አምላክ ይተካልሸ በርች አንዳንች ያለውን ያብዛልን ሀገሬ ደግ ልጂ ሰላለሽ ኩሪ አምላኬ ከብር ላንተ

  • @senaittesfaye9431
    @senaittesfaye9431 Жыл бұрын

    እህቴ ልክ ነሽ ለመስጠት መሰጠት ያስፈልጋል አምላከ ቅዱሳን ፀጋዉን ያብዛልሽ መታደል ነዉ::

  • @user-ve5oe4dt5b
    @user-ve5oe4dt5b Жыл бұрын

    መልካም ሴት ቅን ኢትዮጰያዊ ተባረኪ እብረውሽም ያሉትም

  • @TG-zf5ep
    @TG-zf5ep Жыл бұрын

    እኛ ኢትዮጵያውያን ከሃገር ብንወጣም ፍቅር እና ደግነታችንም ይዘን ነው የወጣነው። በውጭው ሃገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ፍቅርን ያላብሳችው ከክፉ ይጠብቃችው አግኙ ተባረኩልን

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እህታችን በወጣ ይተካ

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s Жыл бұрын

    በወጣው ልክ እግዚአብሔር ይተካ ጉልበታችሁ ይባረክ

  • @Ruta2345
    @Ruta2345 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ተባረኪ

  • @elroe4069
    @elroe4069 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እህታችን በወጣ ይተካ 👍👍

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Жыл бұрын

    በትክክል ለመስጠት መሰጠት ያስፈልጋል ተባረኪ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Жыл бұрын

    እግዜር ይባርካችሁ!

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue Жыл бұрын

    ይሙላልሽ በብር የማይገኘው ጤና ነው ጤናሽን ይሰጥሽ /የኛ ሰው የሚለው አይጠፋምና ምንም ቢሉሽ ቦታ እንዳትሰጪ ጎበዝ 👍አንቺ ግዴታሽን ተወጥተሻል /ሁሉ ቦታ ያለ ነው ያየው ያውቀዋል።

Келесі