የ106 ዓመቱ አዛውንት በአሜሪካ

Фильм және анимация

የ106 ዓመቱ አዛውንት በአሜሪካ

Пікірлер: 13

  • @milan8639
    @milan863921 күн бұрын

    Wow አባባ ንግግራቸው በእውቀት የተሞላ! በዚህ እድሜያቸው እንደዚህ መስመር ያለው ንግግር ! የተባረከ አባት ለልጆቹም በረከቱ ይተርፋል❤❤❤

  • @user-ls4rb8ur8s
    @user-ls4rb8ur8s18 күн бұрын

    አቢዬ ሰላዬሁ በጣም ደሰ ብሎኛል አሁንም እድሜ ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤

  • @SaraKebede-hp1nb
    @SaraKebede-hp1nbАй бұрын

    በጣም Strong አባት ናቸው ። 106? እድለኛ ናቸው፣ ጌታ ይባርካቸው ። ሰንሰለቶች በርቱ።

  • @AddisalemSiefu
    @AddisalemSiefu18 күн бұрын

    አብዬ ስላየውህ እኔም ደስ ብሎኛል ኑርልን ❤❤❤

  • @genettadesse641
    @genettadesse64122 күн бұрын

    ደስ የሚሉ አባት ከዚህም በላይ ይጨምርላቸው ፈጣሪ

  • @foziaoumer9788
    @foziaoumer978820 күн бұрын

    ማሽአላህ አልሀምዱሊላህ ለሳቸውም ይጨማርላቸው ለኛምይደለን ❤❤❤❤

  • @milan8639
    @milan863921 күн бұрын

    ጀግና አባት big respect ❤❤

  • @yemariam2110
    @yemariam2110Ай бұрын

    Me too yeger esat new, le abatochachen teru close honen enasalfe

  • @tenagertube3335
    @tenagertube3335Ай бұрын

    Egziabher yemsegn Enkuwan Adersachiu

  • @fish618
    @fish618Ай бұрын

    Justice for innocent killing in Ethiopia

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo9807Ай бұрын

    እእእ ሳይሉ ማውራት አይችሉም እደ አይ አሜሪኪ😅

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo9807Ай бұрын

    ሙስሊሞች ደሞ ስለ አባቶች ቀን ምን አገባችሁ እኛ ሙስሊሞች የአባት የእናት ቀን የሚባል ነገር የለም ሁሉም ቀን እኩል ነው አትጃጃሉ

  • @user-cz1xx8yp6v

    @user-cz1xx8yp6v

    Ай бұрын

    May be mentioning specific day but being thankful, for our fathers who sacrifices their lifes for us to be here ,is nothing

Келесі