Senselet Multimedia LLC

Senselet Multimedia LLC

This is the official channel of Senselet Multimedia LLC.
Senselet TV Series is produced by Hollyland Pictures LLC and Mela Productions.
The TV play is focusing on the challenges of illegal immigration to the US. It aims to bring all the shortcomings of trying to immigrate illegally to the U.S to the spotlight. The play also addresses the challenges of the immigrants who are living abroad legally. This TV series is aired on EBS TV every Saturday world wide.
Created and Written by Temesgen Afework
Story Development | Tewodros Legesse Bizu
Directed by: Tewodros Legesse Bizu & Temesgen Afework
Editors : Temesgen Afework | Meskelu Temesgen | Nebyu Zelalem Teklu
Cinematography: Meskelu Temesgen

ክሊን ዋተር ቢች

ክሊን ዋተር ቢች

MEZNAGNIA MAGAZINE

MEZNAGNIA MAGAZINE

LUCY RESTURANT

LUCY RESTURANT

እንቁጣጣሽ

እንቁጣጣሽ

Hibret L ebego

Hibret L ebego

Hibret lebego August 27

Hibret lebego August 27

intel vision advert

intel vision advert

Rakis Cafe Bar & Restaurant

Rakis Cafe Bar & Restaurant

Пікірлер

  • @endashawbekele2432
    @endashawbekele2432Күн бұрын

    ኢትዮጵያ አድራሻ

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447Күн бұрын

    ኢትዪጽያዎ የትም ይኑር ስንት ፍቅር ስው አለ መሰላችሁ

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508Күн бұрын

    ዳዊት ፅጌ የሰው ልክ ሲያንሰው ነው።

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha2 күн бұрын

    ወገን፣ለወገን፣

  • @beteph1641
    @beteph16412 күн бұрын

    የእንጨት ሽበታም

  • @HanaShiferaw-yb8zf
    @HanaShiferaw-yb8zf2 күн бұрын

    ዳዊት ጽጌ ❤❤❤

  • @mtewahade
    @mtewahade2 күн бұрын

    Dawit is amazing polite and beautiful soul. He never allowed his success to go to his head. He is clean and leads an alcohol free, drug free and chat ጫት free life. He is set a new example for being level headed and upright person. He is indeed an example of a true polite Ethiopian. There is no need to be intoxicated all the time just because you are entertainer. Dawit has angelic voice and sings like a bird. Because he is not abusing himself with excess alcohol and distractive elements, his voice will remain intact for a long time and into his old age. Thank God for Dawit life. May God protect him and abundantly bless you even more

  • @AddisalemSiefu
    @AddisalemSiefu3 күн бұрын

    አብዬ ስላየውህ እኔም ደስ ብሎኛል ኑርልን ❤❤❤

  • @user-ls4rb8ur8s
    @user-ls4rb8ur8s3 күн бұрын

    አቢዬ ሰላዬሁ በጣም ደሰ ብሎኛል አሁንም እድሜ ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk11063 күн бұрын

    ሀበሻ የትም ይኑር በእውነት በተለይ ሰው ባይተዋርነት እንዳይሰማው የምታደርጉት ነገር በጣም የሚያስመሰግን ነው በርቱ

  • @semeregebrehiwot1811
    @semeregebrehiwot18113 күн бұрын

    የተቆራረጡ ክፍሎች አሉ በተቻላችሁ መጠን ለማሣየት ሞክሩ

  • @ritarich1340
    @ritarich13403 күн бұрын

    ሰው አክባሪነታችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @raieytube1436
    @raieytube14363 күн бұрын

    እሱ ሞንያድርግ ሰንሰለት የተቋረጠው ህውስጡ በነበረ ጎጠኛ ሰው ምክንያት ነው

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew89823 күн бұрын

    Dawit. Tsegi is very great singer❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @absiol3588
    @absiol35884 күн бұрын

    The food looks good. The guy is holding the meat with his teeth and cutting with knife it’s very scary to watch. And please close your mouth as you chew the food.

  • @wubitmekonen9910
    @wubitmekonen99104 күн бұрын

    betam bemeymer akebabel seladergachu Enamesegnalen Betame yetmsgna ena Tewdage balemoya naw ename yemchachu!

  • @ejgtue522
    @ejgtue5224 күн бұрын

    የምር ትህትናውእደውም ሲሰውነው ዳየ❤❤❤

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet30214 күн бұрын

    Yehe hospital meche nw mijemer

  • @user-zl7lf3jo3k
    @user-zl7lf3jo3k4 күн бұрын

    Hine bandawoch nachew tetenqequ

  • @user-zl7lf3jo3k
    @user-zl7lf3jo3k4 күн бұрын

    Le mengeste naw tetenqequ leboch

  • @foziaoumer9788
    @foziaoumer97884 күн бұрын

    ማሽአላህ አልሀምዱሊላህ ለሳቸውም ይጨማርላቸው ለኛምይደለን ❤❤❤❤

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia78744 күн бұрын

    መምህር በገጠር በየቤተ ክርስትያኑ እየዞሩ እንደማስተማር እዚህ ድረስ …

  • @aneshamood6033
    @aneshamood60334 күн бұрын

    ዳዊት በጣም ምቅ ባለ አቀባበል ተቀበለውታል አትላንታ ሁሌም ጨዋ ኢትዮጵያዊ ያሉባት እሰቴት በአንድነት ያደረጉለት አቀባበል ያሰደሰታል እንቀጥልበት በአንድነት ሁሉ ነገር ያምራል በጣም የፕሬዝዳንት አቀባበል ነው ያረጉለት ይገባዋል በጣም ጨዋ ያሳደገው የማይኮራ ለደሃ አዛኝ ኢትዮጵያዊ ነው በሃገሩ የሚኮራ ሁሉንም በአንድነት ያኮራል በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @befair2029
    @befair20294 күн бұрын

    It’s Clear Water Beach

  • @befair2029
    @befair20294 күн бұрын

    We love you too Kelemiye 🥰

  • @befair2029
    @befair20294 күн бұрын

    My Ethiopians 🥰

  • @befair2029
    @befair20294 күн бұрын

    I was there last year and it’s so beautiful. I recommend everyone to visit.

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe80204 күн бұрын

    ደግነት ከውስጥ ነው ሰለሞንም የተፈጠረው ለዚህ ተግባር ነው❤❤❤

  • @mettik1562
    @mettik15624 күн бұрын

    the host is amazing! it look like Rose's Husband,, A gentle man. Dawit and his band were very classy, graceful, disciplined, what else can i say. amazing. i am so glad to see this today. I am so proud also to say thank for everyone who Participated in this celebrations.

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia78744 күн бұрын

    ይሄ ሁሉ ሰዉ አትላንታ መጥቶ እንዲህ አድርጉልኝ እያለ ከሚለምን ሰብሰበረ ብለዉ አንድ ሁለት ሰዉ ቢልኩ ለአውሮፕላን ለሆቴል የሚያወጡትን ኢትዮዽያ ለሚሰሩት ነገር በጠቀመ

  • @zizitino6797
    @zizitino67974 күн бұрын

    አብይ ይርዳህ ሕዝቡ ምን እዳ አለበት የመንግስት ተለጣፊ የሚረዳው በጎ የሚሰራ ሰው በየቀኑ ለሚገደሉ ሕጻናትና አርጋውያን ወገኑ ድምጽ ይሆን ነበር ስራህ ከብርሃኑ ነጋ ጋር ተመሳሰለብኝ ሕዝብ አታታሉ

  • @user-wo8op5zd6x
    @user-wo8op5zd6x4 күн бұрын

    መንግሰት ይሄ ሰውዬ በ ህዝብ ገንዘብ እየቀለደ ነው !! ቀለል ነው block the accout

  • @feedelband205
    @feedelband2054 күн бұрын

    እራጁና ጨፍጭፊውን አብይን አስቀምጠን ስንቱን ቅርስና ትምህርት ቤት መስጊድና ቤተክርስቲያ እየወደመ እያ የህ ይህው ሰሞኑን ድግሞ አዲስ እበባ ሊይ ያፈረሰው አልበቃ ብሎት በናዝሬትና ደብረዘይት ላይ ሲያፈርስ እያዬህ ዝም ብለህ ከምታረድ ይልቅ የለበስከውን ልብስ ለፋኖ ታጋዬች በብዛት እሰፍተህ ወደ ፋኖ ሄደህ ተቀላቀል የምን እባክ ሆስፒታል እንስራ ነው የምትለው ማን ሊታከምበት እማራን ሊገል ሄዶ ቄስሎ ለሚመጣ የአብይ ስልጣን እስጠባቂ ጭፍጫፊ ወታደር ብቻ ነው ሊታከምበት የሚችለው እራጁ እብይን ሳታስወግድ አትልፋ እታከምበትም ከፍለን የሰራነውን ኮንዶሚኒዬም እንደተዘረፍን ቀርተናል አሁንም እንዳንተ አይንቱ ከርሳም ካድሬ እርቲስ ነኝ ባይ ባንዳን እንሰማም ከቻልክ ክነልብስህ ፋኖን ተቀላቀል ልብ ካለህ::

  • @antoinerandall2487
    @antoinerandall24875 күн бұрын

    መጀመሪያ አስተካክል ሱአኩር አይባልም

  • @alemabebe-pu7ft
    @alemabebe-pu7ft5 күн бұрын

    Where is the location for Atlanta resident?

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu32455 күн бұрын

    Thank you as you do Dawit is one of respect and talent Artist.

  • @sisayebdi4357
    @sisayebdi43575 күн бұрын

    የZele ቁጥር ብታስታውቁ።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu56745 күн бұрын

    አዎ ይገባዋል ዳዊት ድምጻዊ ብቻም ሳይሆን የበጎ ስራዎችን የሚሰራ ወንድማችን ነው ፣አትላንታወች. ስላከበራችሁት ክብር ይገባችሁአል.

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam53645 күн бұрын

    መምህር ቤተክርስቲያናችንና አደራ የተሰጠዎትን ህዝብ ጥለው የት ነው ያሉት?

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam53645 күн бұрын

    Tediy jegena ye Ethiopia lije neh " Hume bechgerachen tesatafe silehonek enamesgenehalen.❤

  • @getamesaywoldetsadik4513
    @getamesaywoldetsadik45135 күн бұрын

    Ezih aydel yalew yemin min lawra naw /mihreteab/

  • @asterlegesse6754
    @asterlegesse67545 күн бұрын

    ክብር ለሚሰጠው ክብር ይሰጣል። ይገባዋል

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z5 күн бұрын

    ውይይይይይይ ቸርነትና ምህረተ አብ ምነው ልታይ ልታይ አላችሁ ይሔ ካባ ምነው ፈረደበት

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream005 күн бұрын

    Those of church leaders are so shame to say his. You church leaders are not standing for your own people while the monks and Christian slaughtered and monks were beheaded

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream005 күн бұрын

    Don’t you think you too selfish to ask this while the Amhra people are dying. Shame on you. You guys had never mentioned anything about Amhara suffering. Priority to Amhara struggle, to FANO

  • @user-zu6re8uw1y
    @user-zu6re8uw1y5 күн бұрын

    የቤ/ክ እርግማን ናቸው 😢

  • @mimieska2802
    @mimieska28025 күн бұрын

    የባላገሮቹ ልጂ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጂ ዳዊት ፅጌ ጨዋ ❤❤❤❤ ባላገሩ እነአብርሃም ወልዴ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tiz6401
    @tiz64015 күн бұрын

    Can we join thru google

  • @habviral22
    @habviral225 күн бұрын

    ይሄ ሆስፒታል በወርቅ ነው እንዴ ሚገነባው 30 አመት ሙሉ አዋጡ እረ ቀልድ አይነፋም😂😂😊

  • @aberahabte5046
    @aberahabte50465 күн бұрын

    ይሄኔ ምንም ሳትረዳ ንው የምትተቸው

  • @beletewassie
    @beletewassie5 күн бұрын

    አንተ እራስህ 30አመት የሞላህ አይመስለኝም, ቢሞላህ ኑሮ ይህን አትልም ነበር::

  • @befair2029
    @befair20294 күн бұрын

    Ante sitatatle lelawu min liyaderg endemichil yasebk aymeselgnm think twice before you say something for you ten times

  • @fifiaddis
    @fifiaddis3 күн бұрын

    😂😂😂

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem16993 күн бұрын

    Lmn 60 amet ayhonm bezhi nuro wudnet hooo

  • @meseretww
    @meseretww5 күн бұрын

    ለኦሮሙማ ሆስፒታል ገንዘብችንን አንሰጥም መጀመርያ ለሚገደለው ህዝብ ድምፆ ሁኑ😡😡😡

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z5 күн бұрын

    ፈሣም

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera48064 күн бұрын

    እኛ እንሰጣለን ኦሮሞዎች

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe80204 күн бұрын

    @@sirgutamera4806ሁሉም ይስጣል ❤❤❤