በመቅደሱ የቆመው ሰይጣን || ጾም ቀን 18 || መምህር ዘበነ ለማ

በመቅደሱ የቆመው ሰይጣን || ጾም ቀን 18 || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 429

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q4 ай бұрын

    አሜን: የእመቤታችን: የቅድስት: ድንግል: ማርያም: ልጅ: ልዑል: እግዚአብሔር: የከበረ: የተመሰገነ: ይሁን:❤❤❤ አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ ቸር: ፈጣሪያችን: በእድሜና: በጤና: በጸጋው: ይጠብቅዎት: አሜን: ❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86024 ай бұрын

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetumesfin5010
    @eshetumesfin50104 ай бұрын

    በእየለቱ መንፈሳዊ እድሳት ላይ እንገኛለን 18 ተኛ ቀን!! አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!!!!!

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas23414 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @MelakuBiru
    @MelakuBiru4 ай бұрын

    አባታችን ሰይፈ ሚካኤል ነኝ ይፍቱኝ በፀሎት ያስቡኝ ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @football_squad3795
    @football_squad37954 ай бұрын

    እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊ ባህል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459

    @aynyeyemariyamlgi1459

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏♥️

  • @haseerahmad2421

    @haseerahmad2421

    4 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    4 ай бұрын

    Amenamenamen ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane24454 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለታላቁ ሊቀመላይክት ቅዱሰ ገብርኤል ክብረ በሀል አደረሰን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን በምልጃው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እናታችን እመቤታችን ያምላክ እናት ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጅዋ ሀገራችንን ከጥፉት እዝብሸን ከሰደት ሰውሪን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza42834 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደህና መጡ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን በበጋው ያቆይልን አባቴ🙏✝️⛪️❤️

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam63344 ай бұрын

    እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ” /ሉቃ. 1፡19/ ሰላም አብሳሪው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አለው ይበለን፤ በጌታ ፊት ደስታን ያብስርልን፤ ካልታሰበ አደጋ ጥላ ከለላ ሆኖ እርሱ ይጠብቀን፤ ምልጃ፣ ጥበቃው፣ ረድኤት በረከቱ አይለየን። በእለተ ቀኑ ሰላምና ፍቅርን ለሃገራችን ይስጥልን አሜን! የመልአኩን በረከትና ተራዳይነት ይደርብን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MarshetGenene

    @MarshetGenene

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏።

  • @user-eh8wv5hw5p
    @user-eh8wv5hw5p4 ай бұрын

    አባታችን ወለተ ስላሴ ነኝ ይፍቱኝ በፀሎት ያስብኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes26234 ай бұрын

    እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያና ለቅዱሳኑ የአስከናፍር ቤተሰብ ዓመታዊ በዓለ ዕረፍት እንድሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ ላይ ጥበብን ይደርብሎት እኛንም የምንማረውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን የምመርቁንን ምርቃት እውን ያድርግልን ምርቃቶት በጣም ልብ ይሞላል አሜን ለሁላችንም ይሁን ይደረግልን

  • @asfaw8154

    @asfaw8154

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @helenzeray1117

    @helenzeray1117

    4 ай бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @BouzaDagne

    @BouzaDagne

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qdus12

    @user-qdus12

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @mulumekonnen5684

    @mulumekonnen5684

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @emebetemebet8059
    @emebetemebet80594 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ትመስገን ይገባታል አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እንካን አብሮ አደረሰን🙏💖 ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️ ፀጋውን ያብዛሎት የክርስቶስ ትጉ አገልጋይ ቅን ደግ ነፍስን የሚመግቡ ሲጣፍጥ✝️🙏 ብርታቱን ይስጦት✝️🙏💖 የአገልግሎት ዋጋሆን በወርቅ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ሺ ዓመት ኑሩልን ረጅም 🙏እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele97024 ай бұрын

    እንኳን ለቅዱሰ ገብርኤል ወርሀዊ በአል አደረሰን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy51544 ай бұрын

    *_እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ሰላሞት በክርስቶስ ይብዛሎት አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን🌹_* _በእውነት _*_ባአባታችን_*_ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የተባረከ ይሁን አሜን እኛም ቃሉን ሰምተን _*_30//60//100//_*_ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን/፫/📚🍃_ _በእውነት ለውድ _*_አባታችን_*_ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በቤቱ ያቆይልን አሜን፫🤲🏻🌷🕊️_ *_አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን_*🤲🏻🕯️❤

  • @alemtsehaynigusu4106

    @alemtsehaynigusu4106

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q4 ай бұрын

    በመላው አለም ያላቹህ ወንድሞች ና እህቶች እንካን ለሊቀ መላእት የቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ መታሰብያ በዓል አደረሳቹ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል የዳቢሎስ አሰራር ያጥፍልን የመቤታችን ምልጃ አይለየን የእግዚአብሔር ምህረቱ ቸርነቱ አይለየን አባታችን በፀሎት ያስብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis824 ай бұрын

    አሜን2🙏አሜን🙏አሜን🙏የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 አባታችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን🙏 ይፍቱኝ ይባርኩኝ1🙏 እህተ ማርያም

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71444 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ ምእመናን እንኳን ለአብሳሪው መለአክ ቅዱስ ገብርኤል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አብሳሪው መለክ ከአምላካችን ለአለም የሰላም የፍቅር የስምምነትን መንፈስ ያብስረን አሜን❤🙏🙏🙏🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes26234 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን መምህራችን ስጣን በቤተ መቅደስዉስጥ እንደምገባ ድሮ አስተምረውን ነበር በዛምክንያ ትአወቅን እንጅ ከዛ በፍት አላውቅም ነበር ዛር ደሞ በደንብ ተንትነው አስተምረውናል ሁልም ደስ የምል እውቀት መንፈስን የምያስደስት ትምህርት ነው የምሰጡን እንቁ መምህራችን እንስስቶታለን እመቤቴ በጉያዋ ከታ ክክፍ ነገ ሽሽጋ ታኑርልን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat46043 ай бұрын

    አሜን!!! እኔም ኢዮብ መጽሐፍ ላይ ያለው ትዝ ብሎኝ ነበር.። እግዚአብሔር ለፈጠረው ሁሉ የተወሰነ ፈቃድ ይሰጣል ማለት ነው። ሰይጣን ቤተ ክርስቲያናችንም ውስጥ መግባት ይችላል ማለት ነው። ፊት የምንሰጠውን ሰዎች እየተጠቀመ ይሆን የሚበጠብጠን? መድሃኔዓለም ስለ ስሙ ብሎ ይህችን ምርጥ ሃይማኖት ይጠብቅልን። እሱን የእግዚአብሔር ልጅ ብለን፣ እመቤታችንን ወላዲተ አምላክ፣ ብጽእት እያልን ክብርና ድህነት እንድናገኝ ፈቃዱ ይሁንልን። አሜን።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98934 ай бұрын

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen56844 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa94374 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰበዉ አደረሰቹዉ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤በየላቹበት ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቀቹዉ አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን የብዘሎት እድሜ ከጤናጋ ይስጠት🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-lg1iv8zr5w
    @user-lg1iv8zr5w4 ай бұрын

    የእውነት ሁሉን የእግዚአብሔር ቃል እንደአዲስ እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እና መምህራችን 🤲🤲🤲

  • @user-qdus12
    @user-qdus124 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @zed96
    @zed964 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አትርሱን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ🤲🤲🤲

  • @ewenatuteshome
    @ewenatuteshome4 ай бұрын

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማት ያውርስልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93184 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98934 ай бұрын

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን የእመቤታችን ምልጃ የመላእክት ጥበቃ ዘወትር አይለየን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 "ወደ ፈተና እንዳትገቡ ፀንታችሁ ጸልዩ" በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo934 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew36124 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን በእድሜ በጤና ከመላ ቤተሰብሁ ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔም ወንድሜን ሰይፈ ሚካኤል ወይንም ወሰን የለህ ብላችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye98224 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን ልዑል እግዚአብሔር የሠማነውን ቀዱስ ቃል በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን ልዑል እግዚአብሔር አዎ መምህር አምና በዚሁ ተከታታይ በነበረን ትምህርት አስተምረውናል ሰይጣን በእግዚአብሔር ፊት ና በመቅደሡ ውስጥ እደሚቆም ተምሬያለሁ።

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen4 ай бұрын

    አሜን❤️ አሜን ❤️ አሜን❤ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ ጸጋውን ያብዛሎት ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w4 ай бұрын

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጦት አባቴ ለልምኖት በፈጣሪ ቢያንሰ 3ትምህርቶችን ቀእንገሊዘኛ አሰተምሩ አዲት ሚሰኪን ሴት አለች ታማ ሆሰፒታልናት ሼር አርጌላት እድትማር እሷ ጋ እሄዳለሁ አባቶች ጋ ደውዬ ንሰሃ እድት ገባ አረጋለሁ በእጊሊዘኛ ያሰተምሩ አባቴ እድትማር ቅዱሰገብርኤል ይጠብቆት

  • @sirgutnigatu9966
    @sirgutnigatu99663 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት አዎ በቤተመቅደስ ይቆማል። እኛ ከፉ ልብ ይዘን ስንገባ እኮ አብሮን ነው ያለው ብዬ አስባለሁ። በእግዚአብሔር ሃይል እንደእምነታችን ሰይጣን ድል እንነሳለን። በእርሱ ሁሉ ይቻላል ።

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef87714 ай бұрын

    ሰይጣንይችላል መፈተን ይችላል ግን የእኛ ጥንካሬ ይወስናል እግዚአብሔር ይገስፅልን አሜን!!! ጌታን ፈትኖታል

  • @demulove6243
    @demulove62434 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል እረዴት በረከት ይደርብን ለሀገራችን ለህዝባችን ለቤቤተሰቦቻችን እርቀሰላምን ይላክልን

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እረዝም እድሜን ይስጥልን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32864 ай бұрын

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አባታችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @BhZinj
    @BhZinj4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን። እኔስ ሰይጣን ቤተመቅደስ መግባት አይችልም ሲባል ነበር የሰማውት ዛሬ ግን አንደሚገባ ከእርሶ ተረዳው። አባታችን ክብረት ይስጥልን

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey57234 ай бұрын

    ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በመስቀል ላይ ባፈሰሰው ደሙ በቆረሰው ስጋው በአራቱ መአዘን በንፍስ አውታር ወጥሮ ወደጥልቁ ጥሎልኛል ጥሎልናል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns26714 ай бұрын

    አሜን🙏💓✝️አሜን💓✝️🙏አሜን🙏💓✝️አሜን💓✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን እደምን አደሩ አባታችን 💓✝️🙏 እደምን አደራችሁ የተዋሕዶ ልጆች 💓✝️🙏 እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን 💓✝️🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን 💓✝️🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse71414 ай бұрын

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜንአባታችንቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን አባታችን በፀሎቶው አይለዩን በረከተው ይድረሰን አሜን፣

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye53144 ай бұрын

    አሜን የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በረከት ረድኤቱ ይድረሰን መምህራችን ወንድማችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን።

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye9264 ай бұрын

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎ!!! ፀልዩልኝ በረከትዎ ይድረሰኝ። ብስራተ ማርያም እባላለሁ።

  • @yordanosdawit1486
    @yordanosdawit14864 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ❤❤❤

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay4 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለዮት🙏🙏🙏

  • @user-fl3es4mr1k
    @user-fl3es4mr1k4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን አሜን❤❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete514 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንኳን ለሊቀ መለአክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14594 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንዎት ይባረክልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ረድኤት በረከት አይለያችሁ

  • @hirutGirma-xn3ro
    @hirutGirma-xn3ro4 ай бұрын

    ሰይጣን በእግዚአብሔር ፊት እንደሚቆም አውቃለሁ መፅሀፈ ኢዮብን ላይ አይቻለሁ፡፡ መምህር ዘበነ (ፕ/ር) ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን (አፈ ወርቅ )

  • @aahmed6426
    @aahmed64264 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን💒🌿🌾🙏❤

  • @thhghh745
    @thhghh7454 ай бұрын

    አሜን መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል አይረቃን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew36124 ай бұрын

    እንካን አደረሳችሁ አደረስን ለገናናው ለአብሳሪው ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በዕል ተመስገን❤❤❤

  • @saraamha233
    @saraamha2334 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን አባታችን ❤❤❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma95444 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕየወት ያሰማልን አዎ ሊቆም ይችላል አሁን ላይ ቤተ መቅደስ ውስጥ መስቀል ሳይሆን ሰይፍ ይዘው የቆሙ አባቶች እያየን የአባት ተግባር ሳይሆን የሰይጣን ግብ አስፈሳሚዎች ጋር አዎ ይገባል

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde55924 ай бұрын

    አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ዲያቢሎስንን እንቢ ብያለሁ እግዚአብሔርን ይዣለሁና። ፈታኙን ያርቅልን።❤❤❤

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z4 ай бұрын

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏✝️🛐🛐🛐✝️🙏 አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ አሜን 🙏✝️🛐🛐🛐✝️🙏⏮⏸⏯🆗🙏✅

  • @ChalaBayisa-fz7wx
    @ChalaBayisa-fz7wx4 ай бұрын

    ክቡር አባታችንና መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያዋርስልን!!

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema4 ай бұрын

    አሜን ❤ መላአኩ ቅዱስ ማካኤል አይረቃን አባታችን ቃለ ህይወት🎉🎉

  • @user-zh8wn7fv6k
    @user-zh8wn7fv6k4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ተስፋየምናደርጋትን እርተመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @meherat938
    @meherat9384 ай бұрын

    አቤቱ በምሕረትህ በቸርነትህ ብዛት ለዛሬዋ ቀን ስላደረስከን ቅዱስ ኃያል እግዚአብሔር እናመሰግንሃለን.መምህርዬ እግዚአብሔር በምያውቀው የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነበር ዛሬ ተመለሰለኝ አመሰግናለዉ እድሜዎን ያርዝምልኝ ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @leleyimer8783
    @leleyimer87834 ай бұрын

    መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋው ያቆይልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq4 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe88614 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። አግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።

  • @HanauNew
    @HanauNew4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማዎት እድሜ ጤና ፀጋ ይሰጥዎ❤❤❤❤❤❤

  • @merekokobewube5158
    @merekokobewube51584 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን ቤተመቅደስየሚቆም ይመስለኛል

  • @workineshteka3269
    @workineshteka32694 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መ ምህራችን በአድሜ በጤና ይጠብቅልን🌹🙏🌹

  • @serkaddismamo8263
    @serkaddismamo82634 ай бұрын

    አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት በጣም ደስተኛ አርጐኛል መፍራትንም አሰለቅቆኛለል አመሰግናለሁ

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን እድሜሆንም ያርዝመዉ አገልግሎቶንም ያብዛልን።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን 🤲🏿🤲🏿🤲🏿አሜን

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal11284 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጀም እድሜ ጤና ይሰጦት🙏🙏🙏⛪⛪⛪🕯🕯🕯

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን አባታችን😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen12974 ай бұрын

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽

  • @user-jb1vq3yv6z
    @user-jb1vq3yv6z3 ай бұрын

    Qale hiywet yasemalin abatachin yagelgilot zemenotinim yarzimillin 🙏🙏🙏awo yeteleyayu menafit kebete meqdes wisx iyecohuu siwexu igzabher bifeqd new biyye assib nebber lik neberku malet new lesim axeraruu kibir yigbaw lemedani'alem 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @GetnetMengistu-ul5ru
    @GetnetMengistu-ul5ru4 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ለንሰሀ ያብቃን አሜን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew36124 ай бұрын

    እንደምን አደራችሁ እንደምን ሰነበታችሁ ይችን ቀን ባርኮ ቀድሶ የሰጠን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ትክበርልኝ ትመስገንልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu41064 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን🙏የተማርነውን ሠላሳ ስድሳ መቶ ፍሬ የምናፈራበት ይሁንልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን🙏

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen2504 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን ይሁን ይደረግልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን❤❤❤❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij314 ай бұрын

    አሜን በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @negusucheru7806
    @negusucheru78064 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማዎ መንግተ ሰማያትን ያውር ስዎት ዛሬ 18ተኛ ቀን ላይ ደርሰናል እኔ ሁሉንም አላውቅም ነበረ እመሰማናለሁ ምኑን ፆምነው እርስዎ እየመገቡን

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit283 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን🙏 መምህራችን ቃለ ህይወትን🙏 ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን🙏🥰

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዑዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏❤️

  • @serkalemseyoum2472
    @serkalemseyoum24724 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe75273 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe5884 ай бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @helenkidus7419
    @helenkidus74194 ай бұрын

    በዕውነት ይሄን ያህል አላቅም ነበር። ጥርት ያለ ዕውቀት ነው ያገኘውት። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @abrhamgetachew6725
    @abrhamgetachew67254 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማዎት አባታችን። ሰይጣን በመቅደስ መቆም እንደሚችል አላውቅም ነበር።

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43384 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን።፣እንኳንአደረሳችሁ።፣ለሊቀመላእክት፣ቅድስገብርኤል

  • @EnkuBahri
    @EnkuBahri4 ай бұрын

    ስለሁሉም እግዚአቢሄር አምላካችን ይክበር ይመስገን 🙏 መምህራችን እድሜ ጤናዎት ይባረክ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 🙏🤲🇪🇹🤲

  • @user-ku5ks2ln3b
    @user-ku5ks2ln3b4 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጥና ይስጥልን አሜን ❤❤❤

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid4 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @newphone5786
    @newphone57863 ай бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምራችን በድሜና በፀጋያቆይልን አሜን

  • @lideya3307
    @lideya33074 ай бұрын

    እንኳን ደና መጡ አባታችን እኔ የሚመስለኝ አዎ ሰይጣን መቅደስ ውስጥ ይገባል

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe24724 ай бұрын

    አሜን እግዜአብሐር ይመሰገን አባአተ ይፍቲኝ የባረኩኝ ቃለሕወት ያሰማአልን ፀጌ ማርአም

  • @abyemariam8531
    @abyemariam85314 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን

  • @wehazitwehazit8401
    @wehazitwehazit84014 ай бұрын

    እሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ ናይ አግልግሎት ዘመንኩም ይባርክ መምህር ።

  • @user-tv7df8vv9t
    @user-tv7df8vv9t3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @tigteshome2052
    @tigteshome20524 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

Келесі