በአምላክ ቢያድግልኝ 4ኛውን የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር አሸነፈ

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 127

  • @sewenetmola6962
    @sewenetmola69622 ай бұрын

    ይገባዋል ጀግና ልጅ ትክክለኛውን ውሳኔ አየው

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m2 ай бұрын

    ፋና ላምሮቶች በርቱ ትውልድ ቀራጮች ናችሁና እናመሰግናችሗል ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይኑር

  • @aminmare-pk7kg

    @aminmare-pk7kg

    2 ай бұрын

    henok biyans 2 mawuxat naberabat abel danyaw gud bayaragw

  • @samuelabebaw8285
    @samuelabebaw82852 ай бұрын

    መልካም ስነምግባር ቆንጆ ፍጻሜ እናመሰግናለን።

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc2 ай бұрын

    በእውነት ከሁሉም በላይ ነፍሴን ያስደሰታት ለግጥም እና ዜማ ደራሲ ለፀጋዬ ደቦጭ የሸለማችሁት ሽልማት ስንት ድምፃውያንን አፍርተው የሚገባቸውን ኑሮ እየኖሩ ያልሆኑ አባት ናቸው ከልቤ ደስ ብሎኛል

  • @biniyamtesfaye7590
    @biniyamtesfaye75902 ай бұрын

    ባምላክ ጀግና ይገባሀል

  • @meskeremnigussie
    @meskeremnigussie2 ай бұрын

    የኔ ጀግና ባምላክ ይገባሀል ...🎉❤

  • @user-lf5ni6kb9d
    @user-lf5ni6kb9d2 ай бұрын

    የዛሪው። ውድድር ።ድሎት የለበትም. ሁሉም. በስራውነው. ያገኘውዋው❤❤❤❤

  • @aminmare-pk7kg

    @aminmare-pk7kg

    2 ай бұрын

    dilot alabat henok lay

  • @mengistugmichael6320
    @mengistugmichael63202 ай бұрын

    አቤል በጣም በተሻለ የሙዚቃ እውቀት ዳኝነት የሚሰጥ ሰው መሆኑን ተረድቻለሁ። ስለ ሙዚቃ የሚያውቅ ሰው የአቤል ዳኝነት ከስሜት የፀዳና አስተማሪ መሆኑን ይረዳል። ሀብታሙ የሰራቸው ብዙዎቹ ስራዎቹን መለስ ብሎ ላስተዋለ እንከን አይወጣላቸውም። የራሱን ተሰጥዎ ሲጨምርባቸው እንኳ ውበታቸውን ይበልጥ እንደሚያጎላው ያስመሰከረባቸው ናቸው። ለሀብታሙ 2ኛ እንዲያውም ያንስበታል። አቤል ስለሁሉም ይሰጣቸው የነበሩ አስተያየቶች እጅግ በጣም ሚዛናዊ ናቸው።

  • @zenawmehari2034
    @zenawmehari20342 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ እወድሻለሁ

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf2 ай бұрын

    ታሣዝናላቹ ሔኖክ 3ደረጃ ማስቀመጣቹ

  • @teklenegash6201
    @teklenegash62012 ай бұрын

    ኣቤል ግን ኣይደብረውም እንዴ ይሄን ያክል ልዩነት እንዴት በ ባምላክና በ ሃብታሙ መካከል ይፈጥራል። በሱ ኣስተሳሰብ ሃብታሙ እንዲያሸንፍ ሆን ብሎ ያደረገው ነበር። ግን ኣልተሳካለትም። ባምላክ በትክክል ይገባዋል። ኣጃቢ መጨመር ስቴጅ ማሳመር ምናምን ኣይደለም ዘፈኑ እንዴት ዘፈነው እንጂ። A deserved man bamlak congratulations...

  • @user-jc3xo1kr6n
    @user-jc3xo1kr6n2 ай бұрын

    🎉 አቦ ደስ የሚል ትክክለኛ ውሳኔ ፒሲንካ

  • @user-lt4dt9ko5o
    @user-lt4dt9ko5o2 ай бұрын

    ዳኝነቱ ፍትሀዊ ነው። ሀብታሙ እና በአምላክ የመጡበት መንገድም የሚያሳየው ይህን ነው።

  • @HiwotShifara
    @HiwotShifara2 ай бұрын

    ይመችህ

  • @geniyohannes-dw1gt
    @geniyohannes-dw1gt2 ай бұрын

    ለካ አንጀቴ ቂቤ ጠጣ የሚሉት እንደዚህ አይነት ነገር ሲገጥማቸዉ ነዉ እኔ ግን ፆም ሆነብኝ 😅😅😅😅 በአምላክ ይገባሀል

  • @marya1084
    @marya10842 ай бұрын

    አዝኛለሁ ሄኖኮ 2ኛ መሆን ነበረበት 😢😢ብቻ አንተን ቁጥር አይገልጽህም አይዞህ ወንድሜ

  • @MamiMola
    @MamiMola2 ай бұрын

    ትክክለኛ ውጤት ትክክለኛዳኝነት

  • @Thetruth-Tube
    @Thetruth-Tube2 ай бұрын

    ባምላክ ይገባዋል ትህትናው እራሱ ሌላ ሽልማትይገባዋል

  • @betibelachw2352
    @betibelachw23522 ай бұрын

    Bamlake yegbahale jegna ❤

  • @makis1623
    @makis16232 ай бұрын

    bamlak is Good ❤❤❤❤ beautiful lovely singing 💞💞💞

  • @bamlakbelew4970
    @bamlakbelew49702 ай бұрын

    Bamlak deserves to be 1st but henok should be 2and honestly I really appreciate kirubel to help henok as he didn't deserve to be there he's sucha kind person

  • @user-id1ch5zu8s
    @user-id1ch5zu8s2 ай бұрын

    ባምሊሀብትሽይገባቸዋልእንኳንደስአላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @foziyahabte9863
    @foziyahabte98632 ай бұрын

    ከሁሉም በረከት ደመወዝ ይበልጣል

  • @BilyBila-ng1ug
    @BilyBila-ng1ug2 ай бұрын

    በዚህ ድምጽ ፈጣሪያቸውን ብያገለግሉ!!¡!!!!!!!!

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain8522 ай бұрын

    ዳኚነት እዲነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qy5if6mo2v
    @user-qy5if6mo2v2 ай бұрын

    ፀጋየ ደቦጭ ይመቸው

  • @GetalemAmsalu
    @GetalemAmsalu2 ай бұрын

    ትክክል ዳኘነት፡፡

  • @hanatedla6105
    @hanatedla61052 ай бұрын

    2ተኛ መሆን የነበረበት ሄኖክ ነበር : : ሄኒ ጎበዝ ነህ ትችላለክ በርታ::

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete93882 ай бұрын

    The best 👌 👍 😍 🥰

  • @hawaaman1637
    @hawaaman16372 ай бұрын

    Ygebawal👏👏👏👏

  • @bethlhemabebe7605
    @bethlhemabebe76052 ай бұрын

    Best computation With the right judgement 👌

  • @zebibhaddish9591
    @zebibhaddish95912 ай бұрын

    አቤል ባምላክን ቢጫነውም አሸነፋቸው

  • @user-mg5ul7jx1n
    @user-mg5ul7jx1n2 ай бұрын

    ይገባዋል

  • @yezare5257
    @yezare52572 ай бұрын

    ሄኖክ 2

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q2 ай бұрын

    ፀጋዮ ደቦጭ በመሸለሙ ደስ ብሎኛል

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @mulualemkiros3655
    @mulualemkiros36552 ай бұрын

    ትክክለኛ ዳኝነት

  • @aminmare-pk7kg

    @aminmare-pk7kg

    2 ай бұрын

    ka abel wucii

  • @MaramawitTsegaye
    @MaramawitTsegaye2 ай бұрын

    የሰፈሬ ልጆች ባምላክና ሄኖክ ይገባችኃል ኮራንባችሁ ጣሊያን ሰፈሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sn3lx1tv9y
    @user-sn3lx1tv9y2 ай бұрын

    right judagement

  • @AbdulhafizHussien
    @AbdulhafizHussien2 ай бұрын

    ሄኖክ neber 1gna mehon yeneberebet des ayilm

  • @EskedarTesfaw
    @EskedarTesfaw2 ай бұрын

    Henok neber 2 mewexat yeneberebet fair ayedelem 😢

  • @user-mg5ul7jx1n

    @user-mg5ul7jx1n

    2 ай бұрын

    ተሳስተካል ዳኝነቱ ትክክል ነው

  • @aminmare-pk7kg

    @aminmare-pk7kg

    2 ай бұрын

    altasasatam

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera26642 ай бұрын

    ፌር አደለም 1ባምላክ 2 ሄኖክ 3 ሀብትሽ ነበር ብቻ ይሁንላችሁ እናቴ እራሱ ያሁላ ሰዓት ማስታወቂያ ስታዝጉን ውላችሁ መድረክ ለይ ወጣችሁ ጥንተባተባላችሁ ስታስጠሉ ብቻ ባምላክ እኩዋን ደስ አለህ ❤🎉

  • @ethiopiaafrica5008

    @ethiopiaafrica5008

    2 ай бұрын

    4ኛ ማን ነው/ናት ?

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    2 ай бұрын

    @@ethiopiaafrica5008 ባምላክ ሀብታሙ ሄኖክ ትግስት ውጤቱ እዲህ ነው

  • @tamerattegegn3382
    @tamerattegegn33822 ай бұрын

    ጋዜጠኞቹ በሚናገሩበት ወቅት ተወዳዳሪዎቹ ላይ ያስታውቅ ነበር ፊታቸው ላይ በደንብ ያስታውቅ ነበር ብቻ ጥሩ ነው።

  • @lynlyn6527
    @lynlyn65272 ай бұрын

    ድሎት አለ

  • @aminmare-pk7kg

    @aminmare-pk7kg

    2 ай бұрын

    henok naber 1

  • @selamselu
    @selamselu2 ай бұрын

    Bamlak endat des endalegn bkat srat chlota hulum alek 🎉🎉🎉🎉

  • @mekbibtbirhanu
    @mekbibtbirhanu2 ай бұрын

    ዋንጫው የሄኖክ ነው። ኧረ እባካችሁ ፋና ቲቪ ዳኞቹን ቀይሩልን።

  • @user-ji3zu7hp5i
    @user-ji3zu7hp5i2 ай бұрын

    Betam yazekut henok 3rd bemewutati

  • @meskeremnigussie

    @meskeremnigussie

    2 ай бұрын

    me too

  • @SamirawitEyasu
    @SamirawitEyasu2 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rb9oc6cf5l
    @user-rb9oc6cf5l2 ай бұрын

    Habte wawa❤❤❤❤❤

  • @nadakadirkedir4960
    @nadakadirkedir49602 ай бұрын

  • @meaziyoni19
    @meaziyoni192 ай бұрын

    ሆስቶቹን ስወዳቸው እኮ❤❤❤❤❤

  • @user-cp7ow7ww9d
    @user-cp7ow7ww9d2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @saralamesa9370
    @saralamesa93702 ай бұрын

    Henok neber 2 mewatet yenbarebt😢

  • @foziyahabte9863
    @foziyahabte98632 ай бұрын

    ቤኪ አንደኛ

  • @EdilAmare-tl8fb
    @EdilAmare-tl8fb2 ай бұрын

    Des Yemil Fana Lamrot❤❤❤ Habtamu gobezina mirt lij neh kezim belay ygebahal mknyatum hulgizem yemigerm ena mirt performance new yemtasayen berta jegna neh.

  • @TizuAzeb
    @TizuAzeb2 ай бұрын

    Heno 2 gna mehon neberebet

  • @user-fk8ci7bs6w
    @user-fk8ci7bs6w2 ай бұрын

    ሄኖክ ነበር አንደኛ መውጣት የነበረው አረ ፋናዎች ውጤት የተገለበጠበት ነው ግን ለሚመጡት ተወዳዳሪዎች አስቡበት

  • @SamrawitBehaylu-mr1mh
    @SamrawitBehaylu-mr1mh2 ай бұрын

    እባካቹ ዳኞች ይቀየሩ በቃቸው እደፈለጉ አቦራጭቀዋሉ ደግሞ እስኪ ሌላ ሞያተኛ እንያ

  • @user-rf6ji9wg9k
    @user-rf6ji9wg9k2 ай бұрын

    Hulum mert nahew malef yalebahew nahew yalefute be sera new wetat ye mesetew bam lak enkuane Des alek

  • @mekdesAklilu-in4te
    @mekdesAklilu-in4te2 ай бұрын

    እውነት ሄኖክ አንደኛ ነው11

  • @MesayTamirat-db2ce
    @MesayTamirat-db2ce2 ай бұрын

    የፋና ላምሮት አዘጋጂ፣ዳኞች፣ተወዳዳሪዋች ሁሉ ክብር ይገባቹሀል።

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62502 ай бұрын

    አቤል ህሊናህ ምን ይልህ ይሆን ሀብታሙን 2ኛ ብትችል 1ኛ ለማድረግ የተጏዝከው ርቀት በጣም ያሣዝናል ብታውቀው ሁሉም ወንድሞችህ ናቸው ሄኖክ ነበር 2ኛው ይሄን ሚሥኪን ልጅ አሥበላኸው በጣም ታሣዝናለህ

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij72422 ай бұрын

    ሀመልማል ሁለተኛ እንዳይለምድሽ የፍፃሜ ውድድር ላይ የዚህን ያህል ልዩነት ያለው ውጤት መስጠት።ጥሩ ሠርታችኋል ብለሽ በ500ማራራቅ አይገባም

  • @FikirFikir123

    @FikirFikir123

    2 ай бұрын

    በ500 ሳይሆን በ50 ነው የለየቻቸው ትክክለኛ ዳኛ ነበረች

  • @yemaryamlij7242

    @yemaryamlij7242

    2 ай бұрын

    @@FikirFikir123 አንቺ ራሱ ቁጥር መማር ከለብሽ እንደሷ 6500+6500+6000+6000=25000 እየሄድሽ እናቱ 😂😂😂

  • @mulualemkiros3655
    @mulualemkiros36552 ай бұрын

    ምርጥ ዳኞች!!!

  • @BiniFaf

    @BiniFaf

    2 ай бұрын

    Ke abel wechi

  • @zertihunjibril883
    @zertihunjibril8832 ай бұрын

    Tekekel nw yigebawal bamkak 1nya ne

  • @tesfag5625
    @tesfag56252 ай бұрын

    bamlak yegebahale

  • @higemengistbiyadgilign5580
    @higemengistbiyadgilign55802 ай бұрын

    ፋና ላምሮት እየሠራ ያለው ሥራ የሚመሠገን ሲሆን ዋናው አድማጭ መኖሩና ፍትሃዊነት ሲሰፍን ማየት ነውና የ፬ኛው ዙር ላይ እንደኔ ቢሆን ፡፦ ፩ኛ ባምላክ ቢያድግልኝ ፪ኛ ሄኖክ ብርሃኑ ፫ኛ ሀብታሙ ይሄነው ፬ኛ ትዕግስት መሆን ነበረበት።

  • @BiniamTilahun-uh3sq
    @BiniamTilahun-uh3sq2 ай бұрын

    fair adelem yidebral

  • @user-rf6ji9wg9k
    @user-rf6ji9wg9k2 ай бұрын

    Hulum mert nahew malef yalebahew alfewale bam lak gegna nek Abel gen heger alebek eda bam lak lay asafari nek yebeltekale degmo eshi

  • @Alem-dd4io
    @Alem-dd4io2 ай бұрын

    Bamako enkuan des aleh

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba21412 ай бұрын

    Henock supposed to be #🏆

  • @bereketabeje9408

    @bereketabeje9408

    2 ай бұрын

    Abel yemibal jezba new yasbeletew

  • @Amanuel-lh8nw
    @Amanuel-lh8nw2 ай бұрын

    Please 5tegna zur wededer menor kehone mezgebawen endet madreg endemichal betnegrugn

  • @bereketabeje9408
    @bereketabeje94082 ай бұрын

    Be abel dagninet chigr new henok 2gna yalhonew Keyet yemeta 7500 new yemisetew asafari new

  • @saralamesa9370
    @saralamesa93702 ай бұрын

    Ewnat henok neber 2 migebaw😢😢😢

  • @HabtuAyalneh
    @HabtuAyalneh2 ай бұрын

    Ygbawale.

  • @endaleb1865
    @endaleb18652 ай бұрын

    ዛሬ ባሳዩት ብቃት ቢሆን ኖሮ ሃብታሙ ነበር ማሸነፍ የነበረበት. ። የዳኛዋ ጭፍን ፍቅር ባምላክ ዛሬ ጥሩ ባይዘፍንም ገፍታ አሸናፊ አድርጋዋለች። ዛሬ ድንቅ ድምጻዊት ሃመልማል አባተ ዳኝነት በጣም ፍትሃዊ ነበር። የሴት ዳኛዋ ሃመልማል ብትሆን ኖሮ አሸናፊው ሃብታሙ ይሆን ነበር። ሃብትሽ በርታ። ለእኔ ዛሬ በዝረራ ያሸነፈው አንተ ነህ። አዳራሹ ምስክር ነውን ❤

  • @mesti805
    @mesti8052 ай бұрын

    ብዙም ደስ አይልም ያሁኑስ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62502 ай бұрын

    ሄኖክ 2ኛ ነበር መሆን የነበረበት ታሣዝናላችሁ በጣም

  • @AmanuelAmanuel-uw7je
    @AmanuelAmanuel-uw7je2 ай бұрын

    Abel Abel stihon kayel neh Yejihin yistih

  • @MintesnotBefekadu
    @MintesnotBefekadu2 ай бұрын

    Wrong decission 1.Bamlak 2.Henok. 3.Habtamu 4.Henok

  • @user-kx4gd6ut4i
    @user-kx4gd6ut4i2 ай бұрын

    Demo baxam naw fana lamerot yamekatatalawu baxam ewodachholahu baretu

  • @azebe858
    @azebe8582 ай бұрын

    ዛሬ ከአቤል ውጪ ትክክለኛ ዳኝነት የታየበት ነው ፋና ለዛሬው ምስጋና ይገባቸዋል

  • @AbrhamAbresh-ij5oj
    @AbrhamAbresh-ij5oj2 ай бұрын

    Biruk betam balege dagna naw

  • @user-lw8dn3kv3q
    @user-lw8dn3kv3q2 ай бұрын

    ፋና ላምሮ በርቱ እንደ ስማችሁ ፋና ናችሁ❤❤ አቤል እውነተኛና በራሱ የሚተማመን ድንቅ ዳኛ ነው ።ብሩክና ብሌን ግን እርስ በእርስ እየተነጋገሩና እየተጠባበቁ ተመሳሳይ ውጤት ይሰጣሉ ይህ አግባብ አይደለም ቢታረሙ ጥሩ ነው

  • @obsanzenahabtewold3573
    @obsanzenahabtewold35732 ай бұрын

    Bexam balegewoch nachu habtamu nebere 1nga

  • @kidistnega4101
    @kidistnega41012 ай бұрын

    200000 Yet hede? henok no.1 mehon nberbet.siktel 700000 nber leshelem yemigebaw.???????

  • @user-ji3zu7hp5i
    @user-ji3zu7hp5i2 ай бұрын

    Ayzok henok Berta emebrehan Kate gar tihun

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica50082 ай бұрын

    ፀጋዬ ደቦጭ ፋና ፋና ሆኖ ከቀጠለ ምኑን አቃፊ ሆነ ?

  • @user-fk8ci7bs6w
    @user-fk8ci7bs6w2 ай бұрын

    የድምር ስህተት ጥሩ አይደለም

  • @AbrhamAbresh-ij5oj
    @AbrhamAbresh-ij5oj2 ай бұрын

    Abel mirt dagna hele endezi dagn adera ke tifozo netsa yehone dagninet

  • @nitsuhabebe5349
    @nitsuhabebe53492 ай бұрын

    1.5M le addis zefagn tsegaye deboch $200,000 shame on you fana. Be tsgaye getemena zema manew yaltaznana 2M le tsegaye deboch rejeme edeme....lante

  • @nutritionbyafomi-zu1ke
    @nutritionbyafomi-zu1ke2 ай бұрын

    Pls abelo try not to be biased, don't judge based on your feeling judge based on their daily performance.... you need to learn it from your colleagues blenuwa and bruke...you i have seen lamrot for 4 year so i gradually learn something yea am an audience means i have favorite it is expected as audience but as a judge should not be tolerated fana should do something either advice him or fire him pls... Thare 2 henok neber mehon yeneberebet he did it deliberately shame on abel...pls abel no offense try to judge out of ur personal feeling rather than their daily performance... Thare yesew edil ewet xiret nexqehal ...yea i love habtish so much but he deserves 3rd.. henok is Better today beteley be huletu zur andu demo teqerarabi neber..am very sorry for henok

  • @WendeBarber
    @WendeBarber2 ай бұрын

    Koshasha yehone dagninet new yayehut beteleye Belen ena Abel?

  • @Thetruth-Tube
    @Thetruth-Tube2 ай бұрын

    ዛሬ ግን ሐመልማል ሳትሆን ዳኛ መሆን የነበረባት ፍቅር አዲስ ነቃጥበብ ናት

  • @mesfinbekele7047
    @mesfinbekele70472 ай бұрын

    Are koften belu wendochu firdegha meselachuko akerekerachu 😂

  • @saralamesa9370
    @saralamesa93702 ай бұрын

    Heni 2 neber kefatchu degnocha👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @AmanuelAmanuel-uw7je
    @AmanuelAmanuel-uw7je2 ай бұрын

    Le tigst biruk ena bilen 24000 edeza zefina 😢😢 lik adelem Abel adisun muzika mirta Adrga zefina 5500 😂😂

  • @hermela199
    @hermela1992 ай бұрын

    Endt bikafl nw 3.500,000 le henok 500,000 mihonw 200,000 yt adrgacut nw wys ke henok tknso nw le tegaye ytstw krasacu astun ende 😏😏😏😏😏👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @tsedeniaseife3632

    @tsedeniaseife3632

    2 ай бұрын

    3.3 million new shelematu 3.5 aydelem

  • @MekonnenTamiru-rv2ux
    @MekonnenTamiru-rv2ux2 ай бұрын

    Habte yegebawal

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku30302 ай бұрын

    ሁሉም ጎበዞች ናቸው የእኔ እይታ ግን በዛሬው ሳይሆን አሸናፊው በጥንድ ስራቸው ተመርጦ የተቀመጠ ነው የሚመስለው የኔ እይታ ነው። 1// እስቲዲዮ ሲጠየቁ።በዓምላክ ከሀብታሙ ሄኖክ ከቲጂ። 2// በፋና ላምሮት ያልታየ ተብሎ ተጋኖ የተወራው የጥንድ ሙዚቃ ነው የተዳኙት ይህን ለሓለት ያስደፈረኝ የዛሬው ደረጃ አሰጣጥ ነው።።። ለበዓምላክ ችሎታ ቅሬታ የለኝም እንደ አቀራረብ ሁሉም እንከን ተብሎ ተነስቶባቸዋል ። የተመልካች ድምፅ እንዳይባል የሄኖክና የሀብትሽ ተቀራራቢ ነበር። እንደ አጠቄላይ ግን ለኔ ከባለፈው የወረደ ዳኞነትን ተመልክቻለሁ!!!!

Келесі