ዳኞች አድናቆታቸውን መገደብ አልቻሉም

#FANA_LAMIROT#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

Пікірлер: 16

  • @user-jy9xm5bh9g
    @user-jy9xm5bh9g4 ай бұрын

    በረከት ደሞዝ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ስራ ላይ አዲሱ ንጉሥ እሱ ነው እኔ ፕሮፌሰር ብዬሃለሁ እመኑኝ ከበረከት የሚገርም አልበም ይሰጠናል። ፋና ለሙዚቃ የምትሰሩት ነገር ልትመሰገኑ ይገባል

  • @ethiodance7156
    @ethiodance71564 ай бұрын

    አቤል ግን በአምላክን ለምንድነው የሚጠላው? ሲደጋገም ያናድዳል ሆን ብሎ ነው እንከን የሚፈልገው ያሳዝናል ከዚህ በላይ live እንዴት እንዲሰራ ፈልጎ ነው? ሁልጊዜ የተለየሁ ነኝ ለማለት የሚያደርገው ነገር የተነቃ መሆኑን እንኳን አያውቅም!!!

  • @almixy3242
    @almixy32424 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ፋና መብራት ጠፍቶ ነበር አላየሁትም ነበር በዩቱብ ስከታተል ደሰየሚል ዉድደር ነበር ያለፉትም ማለፍያለባቸዉ ልጆቸ ናቸዉ።ፋናዎች ባካችሁ በፈጣሪ ልለምናችሁ አጸደማርያምን አንድ እድል ይሰጣት?

  • @AddisZegye
    @AddisZegye4 ай бұрын

    ሙዚቀኞቹ እንዴት ጎበዞች ናቸው በስማም ኩልልል ይላል በጆሮ ሁለቱም አሪፍ ናቸው የመጀመሪያው ግን አንደኛ

  • @Girma-sz3pn

    @Girma-sz3pn

    4 ай бұрын

    Golden Voice God Bless

  • @birukzedoyatha9360
    @birukzedoyatha93604 ай бұрын

    Bamiaki you are the best ❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc4 ай бұрын

    ባምላክ ወንጫውን እንደሚያነሳ አልጠራጠርም

  • @Nahi-win
    @Nahi-win4 ай бұрын

    Hayelyesus betam azegnalew yewent aygebahem

  • @sintayhumekonen
    @sintayhumekonen4 ай бұрын

    ሄኒ አይዞህ በርታ

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu62724 ай бұрын

  • @tofiekahmed5258
    @tofiekahmed52584 ай бұрын

    በራስ ድምጽ ሳያስመስሉ መጫወት ብቃት ነው

  • @Meku7199
    @Meku71994 ай бұрын

    ከዚህ በፊትም አቤል በአምላክን ምንም እንከን ሲያጣ "ታፍራለህ" ብሎ ነጥብ ሲቀንስበት አስታውሳለሁ ሌሎቹ ከተመልካች እስከ ዳኛ ተነስተው ሲያጨበጭቡ እሱ ቁጭ ሲል ነገር እንደ ፈለገ ገምቼ ነበር

  • @sisay7

    @sisay7

    4 ай бұрын

    ድምፁ ተውጦ ነበር እኮ አብሶ ሙዚቃው ፈጠን ከማለቱ በፊት ....

  • @Meku7199

    @Meku7199

    4 ай бұрын

    @@sisay7 እና ሌሎቹ በምን ሰምተው ነው እንደዛ ቁጭ ብድግ ያሉት?

  • @hayatkamal4756
    @hayatkamal47564 ай бұрын

    Abel le tigist atamezin haq tenager

  • @meseretmitiku9407
    @meseretmitiku94074 ай бұрын

    Abel set ywodal ye mekdi ena tigi adenaki new

Келесі