በአዲስ ኪዳን የመጡ የተሻሉ ነገሮች--- ክፍል 4 የተሻለ ሹመኛ --- በወንድም ዳዊት ፋሲል

በአዲስ ኪዳን የመጡ የተሻሉ ነገሮች--- ክፍል 4 የተሻለ ሹመኛ --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFassilMinistry
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Пікірлер: 26

  • @alemalem3987
    @alemalem3987 Жыл бұрын

    ምን እንደምል አላቅም ክብር ለእግዚአብሔር ላስተማረን ጸጋ በጥፍ ይብዛልክ ዴባ እወድክ አለሁ በጌታ ፍቅር ይጨምርልክ❤❤❤

  • @user-sm1jx1zr1i
    @user-sm1jx1zr1i7 ай бұрын

    ደቭ ያባቴ ልጅ አንተ ለኛ ስጦታች ን ነህ ጌታ ዘመንህን ቤ ተሰብህን ሁሉ ይባርክ

  • @eteneshdemessie8334
    @eteneshdemessie8334 Жыл бұрын

    ወንድም ዳዊት ስለአንተ እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ አመሰግነዋለሁ ከዚህም በላይ የቃሉን ፍቺ ያብዛልህ

  • @eyasusisay5244
    @eyasusisay5244 Жыл бұрын

    ፀጋይብዛልህተባረክ

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse18612 жыл бұрын

    ምንድን ነው የሚባለው እንደዚህ አይነት አስተማሪ እያለልን እንዴት በህይወት እንደክማለን። ጌታ እንዳንተ አይነት የወንጌል አስተማሪ ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን።

  • @easypc8806
    @easypc8806 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እግዚአብሔር ይባረክ እናመሰግናለን በጣም ❤❤

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw6242 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በኢየሱስ በኩል ያሳርፈን ተመስገን

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese914710 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew91412 жыл бұрын

    ዋውው እንዴት ያለ ድንቅ መገለጥ ነው!!!ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን እድለኛ ነህ ይህ ትምህርት መማር በመቻሌ!!

  • @misganagezahegn1068
    @misganagezahegn10682 жыл бұрын

    Dave I LOVE YOU ድንቅ ሰዉ የመጨረሻ ዘመንን Ituu nu barsiistee natti tola

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw6242 жыл бұрын

    ሰበታችን ጌታ ኢየሱስ የዘላለም እረፍት ሰጠን አሜን

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu64362 жыл бұрын

    Truthful gospel. This is the good news. You are blessed brother.

  • @yodetendres3355
    @yodetendres33552 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ነው ያስተማረን መንፈስ ቅዱስ ይመስገን ፀጋ ይብዛልህ ወንድም

  • @genetadmik6805
    @genetadmik68052 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክልህ ብዙ ተምሬአለሁ

  • @worldsfunnycollection5034
    @worldsfunnycollection50342 жыл бұрын

    የሚሻል ነገር።አሜን ጌታይመስገን። ጸጋ ይብዛልህ።

  • @lakewlafebo4581
    @lakewlafebo4581Ай бұрын

    🙏❤

  • @Yohannes_Fikadu
    @Yohannes_Fikadu2 жыл бұрын

    What a message! "የተሻለ እረፍት" "የነፍስ ዕረፍት" . Thank you, and those who have the reverse stance (including me) need to learn a lot from this blessed guy!

  • @tsigekebede8040
    @tsigekebede80402 жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ዴቭ

  • @adugnagossa5254
    @adugnagossa52542 жыл бұрын

    My beloved brother. Great commitment

  • @Tube-xz7rg
    @Tube-xz7rg2 жыл бұрын

    Thank you...Jesus......Yeteshalu negeroch .tiru tmhert new ...geta tsegawen yabzalih....wendm dawit ....

  • @TDF1698
    @TDF16982 жыл бұрын

    Amen blessed and loved brother.

  • @zinawberhanu1935
    @zinawberhanu19352 жыл бұрын

    thanks for your deep explanations, God bless you.

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw38772 жыл бұрын

    Tebareki

  • @kulichkulchilich8448
    @kulichkulchilich84482 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ እህትና ወንድሞቼ የማሲንቆ ዘለሰኛ እንጂ እነሱ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላ ናቸው

  • @habtishjenbola367

    @habtishjenbola367

    11 ай бұрын

    ጉዳዩ የዘለሰኛ ሳይሆን ትምህርቱ ነው...መዳኘት ያለበት በመፅሃፉ ነው!!!

Келесі