በአዲስ ኪዳን የመጡ የተሻሉ ነገሮች --- ክፍል 15---- ዕብ ምዕራፍ 1 እስከ 10 ዳሰሳ --- በወንድም ዳዊት ፋሲል

በአዲስ ኪዳን የመጡ የተሻሉ ነገሮች -- ክፍል 15--- ዕብ ምዕራፍ 1 እስከ 10 ዳሰሳ --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFassilMinistry
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Пікірлер: 60

  • @gelanagudeta3088
    @gelanagudeta3088

    ❤አባቴ ሆይ የሰማይናምድር ፈጣሪ እሄንን ሰው ለሃገሬ ስለሰጣህ ኣመሰግንሃለው❤❤❤

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe72312 жыл бұрын

    የዘላለም ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ እወድሃለው🙏ተባረክ ፓስተር እንዳተ ቅዱሱን ቃሉን አብራርቶ እሚያስተምር ጌታ ያብዛልን ልዩ መምህር ነህ ጸጋው ይብዛልክ❤❤❤😍😍😍👏

  • @isaacgoa8523
    @isaacgoa8523

    ኦ ይኼ መረዳት 😢❤❤ ሰማያዊ ነው።

  • @GeneDikale
    @GeneDikale

    dev ፀጋ ይብዛልህ

  • @mehretmehret2907
    @mehretmehret29072 жыл бұрын

    ጌታ እየሱሰ አሁንም የቃሉን እውቀት ትክክለኛ አሰተምሮህን ያብዛልህ ቸተባረክ የጌታ አገልጋይ ፀጋው ይብዛልህ

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-kd8to7de1z
    @user-kd8to7de1z2 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እውነትን ስለምታስተምር ወንድም

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob85462 жыл бұрын

    በክርስቶስ የተደረገልንን ትልቅ ነገር ማየት እንድንችል አይኖቻችንን ይክፈትልን

  • @yetnayetkifel9584
    @yetnayetkifel95842 жыл бұрын

    ጌታን በጣም አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛል

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak44332 жыл бұрын

    በጌታችን በኢየሱስ ስም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጸጋ ይብዛልህ

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108

    አንደኛ፡ይጨመርልክ፡ታድለው፡ተማሪወችህ

  • @yodetendres3355
    @yodetendres33552 жыл бұрын

    አሜን

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed18962 жыл бұрын

    እንደው ምን ለረግህ በቃ እግዚአብሔር ይባረክህ እኔ የአንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በኋለ ምን አይነት ለውጥ እንዳገኘው 🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @nansin4739
    @nansin47392 жыл бұрын

    እንተ የእውነት. መምህር ነህ ተባረክክክክ

  • @danielsisay9665
    @danielsisay9665

    Amaizing. Thanks Dave. God bless u.

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed18962 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤

  • @markosassefa633
    @markosassefa6332 жыл бұрын

    ይህ እውነት ስለገባኝ ጌታ ይመስገን ምን አይነት መታደል ነው

  • @nansin4739
    @nansin47392 жыл бұрын

    ተባረክልኝ ፓስተርዬዬዬዬ

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q2 жыл бұрын

    ፖስተር ዳዊት ዘመንህ ዘርህ ፀጋውን ያብዛልህ💐💐💐

  • @anoreawoke5748
    @anoreawoke57482 жыл бұрын

    በላይ ያለው እግዚአብሔር ዘመንሕን ሁሉ ይበርክ አሜን።

Келесі