የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን ፦ በመንግስት ህጋዊ ሰውነት የተሰጣት፤ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አባል የሆነችና፤ በደቡብ፤ በደቡብ ምዕራብ፤ እና በምዕራብ ኢትዮጵያ አጥቢያ ጉባኤዎች ያሏት ናት፡፡ ቤተ ክርስቲያኒቱ በሽማግሌዎች አስተዳደር የምትመራ ስትሆን ፤ የቃሉ አገልጋዮችና የመንፈሳዊ ዘርፍ አባላት ሁሉ በሽማግሌዎች አመራር ስር የሚመሩ ናቸው፡፡ የቤተ ክርስቲያኒቱ ዋና አላማም ወንጌልን ያለፍርሃት በግልጽነት መስበክና ፤ ክርስቶስን ማዕከል ያደረጉና እሱን ብቻ የሚገልጡና የሚያከብሩ፤ የአባቶቻችንን አስተምህሮ መከራን በመቀበልና ፤ዋጋን በመክፈል ለሰው ልጆች ማድረስ ነው፡፡
2ቆሮንቶስ 4፡1_18


ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላቹህ።




Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-

t.me/DawitFassilMinistries

Facebook: - facebook.com/Dawit-Fassil...

You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website

በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላቹህ።
gospeltruthethiopia.com/

እንጸልይ

እንጸልይ

Пікірлер

  • @brhanezerab1488
    @brhanezerab14883 сағат бұрын

    ይተስትክ ተስጋ ፊቱም ነወና ይብዛልህ ከትሊበት ኢሱ ራሱ ይደግፊህ

  • @brhanezerab1488
    @brhanezerab14883 сағат бұрын

    ኣበት ኣገላልትህ ተባረክልይ ተመስገን ኣምላክ ይባርኪህ

  • @abentzelke202
    @abentzelke2027 сағат бұрын

    ጌታ አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ 🎉

  • @SaraBh-z2s
    @SaraBh-z2s10 сағат бұрын

    የኔ ጌታ ስምህ ይበረክ የኔ ጋሸ የኔ መከታ የኔ አሌንታ ክበር በዘመኔ ሁሉ ❤❤ ዴቭ ጸጋ ይብዘልክ የኔ ልዩ ወንድም ❤

  • @meronseife6673
    @meronseife667314 сағат бұрын

    Amen Amen🙏🙏🙏 kibr lemereten ❤❤ Blessings🖐

  • @eyasutemesgen4581
    @eyasutemesgen4581Күн бұрын

    ከመጀመርያው እስከ መጨረሻ ይሄን ትምህርት እንድሰማ እና እንድማር እድል ለሠጠኝን; እንድሁም ለ ወንድማችን Dave ስለ ተገለጠ ፀጋ እግዛአብሔርን አመሠገናለሁ:: ሁሉም ክርትያን ልምሩ የምገባ ነው:: የጌታችን ሠላም እና ፀጋ ከ ሁላችን ጋር ይሁን:: ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @KalebTadesse-r8e
    @KalebTadesse-r8eКүн бұрын

    dave egzabiher yibarikih ....ende melkam wetat ....sebsibehen bitastemiren betam bizu enimaribet nbr ....sle methaf kidus aredad

  • @AshuDest
    @AshuDestКүн бұрын

    ❤❤❤

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka19972 күн бұрын

    Wondime Dave ❤️ Much Grace and Mercy

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka19972 күн бұрын

    Dave❤ you are BLESSED. Much Grace and Mercy.

  • @HanaHana-ks1jt
    @HanaHana-ks1jt2 күн бұрын

    Tabarakii devi ✅

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne97162 күн бұрын

    ዴቭዬዬዬዬ መቼም አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye98813 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @AkeEthiopianeducationYouTubeCh
    @AkeEthiopianeducationYouTubeCh3 күн бұрын

    Kept up and kept up my father

  • @Eluuser-dx5ui5uk3f
    @Eluuser-dx5ui5uk3f3 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Eluuser-dx5ui5uk3f
    @Eluuser-dx5ui5uk3f3 күн бұрын

    Thank you Jesus, Much Grace and peace Daviye

  • @Eluuser-dx5ui5uk3f
    @Eluuser-dx5ui5uk3f3 күн бұрын

    Much Grace and peace Daviye ❤❤❤❤

  • @TsegredaEshetu
    @TsegredaEshetu3 күн бұрын

    ዴቭ ፀጋ ያብዛልህ

  • @barokyohannesofficial.279
    @barokyohannesofficial.2794 күн бұрын

    ወንድሜ ዴቭ አገልግሎትህ በፍቅር በእውነት በፅድቅ በትህትናና በጥልቅ እውቀት ላይ የተመሰረተ በቂ ዝግጅት የተደረገበት ፀጋ የተሞላ ፀጋን የሚያካፍል በ እርግጥም የፀጋ አስተምሮ ነው። አስተምሮትህ ኩልል ጥርት ያለ የወንጌል እውነት ነው። እምነትና ሐይማኖትን ፀጋና ህግን ፅድቅና ስራን በትክክል የለየ ያልተደባለቀ ፍንትው ያለ መገለጥ እና ተግባራዊ ትምህርት ነው። ውስብስብ ያላለ ነገር ግን የሚያሳርፍ ደግሞም የሚያድን የአዲስ ኪዳን የህይወት ቃል ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ ያስፋህ ያብዛህም።

  • @relaxationclassicalmusic4444
    @relaxationclassicalmusic44444 күн бұрын

    እና ጠጡ ነው የምትለው

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh4 күн бұрын

    ዴቪ ፀጋ ይጨመርልህ

  • @MulugetaAmsalu-e1n
    @MulugetaAmsalu-e1n4 күн бұрын

    ዴቭ ጌታ ባንተ ብዙ አስተምሮኛል አሁንም እየሱስ ክርስቶስ ደግሞደጋግሞ እራሱን ይግለጥልህ

  • @user-niftalem7231
    @user-niftalem72314 күн бұрын

    Thanks🙏🙏

  • @AberaSorago
    @AberaSorago4 күн бұрын

    ድንቅ ትምህርት---

  • @endaleteshome6936
    @endaleteshome69364 күн бұрын

    ወንድም ዴቭ ፀጋና ሰላም ከዚህ በላይ መገለጥ ጌታ ያብዛልህ።

  • @demes12
    @demes125 күн бұрын

    ❤❤🎉

  • @demes12
    @demes125 күн бұрын

    ❤tebark brother ❤

  • @abirhamisilka8200
    @abirhamisilka82005 күн бұрын

    Amen Amen❤

  • @alguhaile8527
    @alguhaile85275 күн бұрын

    ድቭ እውነት ተናጋሪ እኔ በጣም ነው የማደንቀው በዚህ ቀን በዚህ ሰዓት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድሜ ዴቭ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun9456 күн бұрын

    እጅግ በጣም እወድሃለሁ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ!

  • @user-my3fq5fe9n
    @user-my3fq5fe9n6 күн бұрын

    ጌታ የባርክህ

  • @misgana6313
    @misgana63136 күн бұрын

    geta yibaraki dev malikami yeona manigadi lamasitati tamaruku babizu tsag tabaraki ❤❤❤❤❤❤

  • @saraaa9528
    @saraaa95286 күн бұрын

    Wowo Tabarakii Deve ❤❤

  • @misgana6313
    @misgana63136 күн бұрын

    ዎው ❤ተባርክ ጌታ ፈጽሞ ይባርክ ፀጋ ይብዘልህ❤❤❤

  • @AsterLakew-gw3sy
    @AsterLakew-gw3sy6 күн бұрын

    You are blessed

  • @misgana6313
    @misgana63136 күн бұрын

    በሁነት እይኤ ትምህረት ስሰማ በትክክል አክልል እንድ ምገኝ አረገጋጥኩ ዴቪ ሽልመት ቅድምያ ዬምተገኝ ሰው ሁኝ❤❤❤

  • @misgana6313
    @misgana63136 күн бұрын

    geta babizu tsag yibaraki dev baitif yichamarili❤❤❤

  • @TruemanAyalew
    @TruemanAyalew7 күн бұрын

    እውነት ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው፣ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @user-qr1xx2yc8d
    @user-qr1xx2yc8d7 күн бұрын

    ፀጋ እና ሰላም ይብዘል ወንድሜ

  • @gmalmu650
    @gmalmu6507 күн бұрын

    እረ አንተ ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ትምህርትህ ከማር ይጣፍጣል

  • @mihretuminase9445
    @mihretuminase94457 күн бұрын

    ዴቭዬ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋ ያብዛልህ ። ዘኁልቊ 6: 3 ከወይን ጠጅና ከሚያሰክር መጠጥ ራሱን የተለየ ያድርግ፤ ከወይን ወይም ከሌላ ነገር የሚገኘውን ሆምጣጤ አይጠጣ፥ የወይንም ጭማቂ አይጠጣ፤ የወይን እሸት ወይም ዘቢብ አይብላ።

  • @user-cp2we2tl8q
    @user-cp2we2tl8q7 күн бұрын

    Weynm aybla ayteta yhe are dad chgr new

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle49017 күн бұрын

    Not by our own by his power

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle49017 күн бұрын

    May God bless you

  • @user-su7gk9il7p
    @user-su7gk9il7p7 күн бұрын

    Blessed

  • @tesfatsionabera525
    @tesfatsionabera5257 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ephremangulo9040
    @ephremangulo90407 күн бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-yg6zf9kx2o
    @user-yg6zf9kx2o8 күн бұрын

    Tesastehal wrong before in isiah 7.14 isiah 9.6 isiah 53 .hulu tetsefewal anbibew keza new jibriel le miriam yetegeltselat

  • @DawitAsefa-p5f
    @DawitAsefa-p5f8 күн бұрын

    ስለዚህ ግሩም ፀጋ እግ/ር ይመስገን ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-zv3cg8ds3z
    @user-zv3cg8ds3z8 күн бұрын

    ❤❤❤ blessed 🙏❤❤❤❤❤

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j8 күн бұрын

    ዴቭሹ በእዉነት ቃሉ በአንተ ይሠበክ ጌታ እየሱስ የቃሉን የመፀሃፍቅዱሡን መረዳት ላንተ ሠጠ እኛም በራልን ተሸፈንልን ረጅም እድሜ