የገና በአል --ክፍል 3-- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Пікірлер: 64

  • @jossy282Aba
    @jossy282Aba5 ай бұрын

    የመጽሐፍ ቅዱስ የበላይነት ይከበር ይህን ትምህርት የሰማን ሁላችንም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ሰላም ምህረት ይብዛልን ።

  • @jossy282Aba

    @jossy282Aba

    5 ай бұрын

    “ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።” - ያዕቆብ 1፥22

  • @FantaziaBeautycenter1
    @FantaziaBeautycenter15 ай бұрын

    እሰይ ልብን የሚያሳርፍ ግልጽ የሆነ እንደ ቃሉ ስለ አስተማርከን የጸጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ ጸጋውን ያብዛልህ ❤

  • @gelanagudeta3088
    @gelanagudeta30885 ай бұрын

    ❤ሁሉም ቤተ ክርስትያን እንደዚ አይነት ትምህርት ላይ ትኩረት ብያደርጉ ደስ ይለኛል ትልቅ ጥቅም ኣለው ዴቭዬ ጻጋው ይጨመርልህ በብዙ ከኣንተ ተጠቅሜያለው ❤

  • @Emmanuel-wonbere
    @Emmanuel-wonbere5 ай бұрын

    “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።”

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe5 ай бұрын

    ወንድም ዳዊት ስለበዛልህ የእግዚአብሄር ፀጋ አምላኬን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ 🙏ድንቅ ትምህርት

  • @yeshiharegteshome4975
    @yeshiharegteshome49755 ай бұрын

    ክብር የመገለጥ እና የእውቀት ራስ ለሆነው ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን።።። ወንድሜ የሚያስቆምህ ሳይኖር በፀጋው ጉልበት እውነትን በመግለጥ ያስቀጥልህ። ይህም ለአካሉ መታነፅ ይሁን።

  • @Hiwot210
    @Hiwot2105 ай бұрын

    የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ወንድማችን ዴቭ የቃሉ እውቀት በእጥፍ ይብዛልክ ለምልም በብዙ ኑርልን።❤❤👏

  • @gebrealtessema121
    @gebrealtessema1215 ай бұрын

    ወይ መታደል!! እንግዲህ አሁን ይሄን ጉዳይና ጉድ ነፍሴ አወቀችው፥ አለማወቅ እየተጠረገ ነው። ዴቭ ስለአንተ ጌታ ይባረክ፥ ለጌታ ጊዜ ሰጥተህ ቃሉን አንብበህና መርምረህ አውቀህ እያሳወቅከን ነው።

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael17835 ай бұрын

    Geta silante yibarek geta tsegawn yabzalh

  • @fretekeleab6431
    @fretekeleab64315 ай бұрын

    God bless you brother Amazing teachings. May God replenish you with more wisdom and understanding.

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann72235 ай бұрын

    Geta Jesus yebarkhi wendem David ❤

  • @amdebirhan7246
    @amdebirhan72465 ай бұрын

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❗️ከደሴ

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak44335 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ተመስገን ጸጋ ይብዛልህ ዴቭዬ የተሰወረ የጥበብና የእውቀት ሀብት ሁሉ የሚገኘው በእርሱ ዘንድ ነውና በጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልህ ዋው ቀጠይ በጉጉት ጠብቀለሁ።

  • @riotman12678
    @riotman126785 ай бұрын

    God bless you brother You are true Jesus follower. I wish if translated in English because who lived in North America or born they are not speaking Amharic language so they should know the truth. God bless you Brother 🙏

  • @brtukanmatewos5855
    @brtukanmatewos58555 ай бұрын

    😍😍😍📖📖📖❤❤❤🙏🙏🙏የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድም ዴቭ🙏🙏

  • @yorda106
    @yorda1065 ай бұрын

    ግራ ያጋባኝ የነበረ ጉዳይ ብዙ ነገር ባንተ እየተፈታልኝ ነው ::ደሞ የምታስተላልፈው (የምታስተምረው) ከነማስረጃው 📜✍️ተባረክ ወንድም 🙌🏽 ጸጋውን ያብዛልሕ 🙌🏽

  • @user-yj7ye7hh7j
    @user-yj7ye7hh7j5 ай бұрын

    GOD BLESS YOU MY BRASHER 🙌🙏

  • @TigistHibebo
    @TigistHibebo5 ай бұрын

    ❤❤❤stga yebzalke

  • @obsanehemia1934
    @obsanehemia19345 ай бұрын

    እወድአለው ወንድሜ ዴቭ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky5 ай бұрын

    ዋውበጣምጥሩትምርትነውየሰጠከን ማስትዋልአለብን

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele91855 ай бұрын

    የተባረክ ዴቭ ስለተሰጠህ የማስተማር ፀጋ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ያንተ የሆነው ሁሉ በእጥፍ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @wegewegitiabe3035
    @wegewegitiabe30355 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን የጅማ ነዋሪ ያለመሆኔ በጣም ነው የቆጨኝ ዴቭ እግዚአብሔር አምላካችን ጸጋውን ያብዛልህ እንዲህ ያቃሉ ግልጠት ይብዛልህ ።

  • @GelilaGetachew-wl5wt
    @GelilaGetachew-wl5wt5 ай бұрын

    እናመሰግናለን ዴቭ ፀጋው ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maranathatube1
    @maranathatube15 ай бұрын

    ኧረ በየሳምንቱ 3 ወይም 4 ቀን ብንማር ደስ ይለኛል በእውነት❤❤❤

  • @solomongtachew
    @solomongtachew5 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ😊

  • @Deborah0629
    @Deborah06295 ай бұрын

    Egzabiher ymesgen slante❤❤❤

  • @user-fe3rr6um2z
    @user-fe3rr6um2z5 ай бұрын

    Devye tebareklgn😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 ❤❤❤❤

  • @samrawithay84
    @samrawithay845 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤selant egzabhirn amsegnwalhu

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi5 ай бұрын

    ፀጋውንና፡ሰለሙን፡ያብዘልህ።ይህን፡ትምህርት፡ሰምተው፡ያጣዖት፡አምልኮ፡ፋርሰዋል።

  • @mihretdebebe5952
    @mihretdebebe59525 ай бұрын

    Tebarek dnk tmhrt new

  • @yabetsefekadu768
    @yabetsefekadu7685 ай бұрын

    ተባርከህ ለበረከት ሆነኸናል ዴቭ🙏🥰 ፀጋ ይብዛልህ

  • @henokhenok
    @henokhenok5 ай бұрын

    Kantee ga yalewin yihe yetimihirt ..xirat davaye..bene lay qexilo endemiaera aminalew ..ewinet...bexam tsegaw yibzalih eshiii ❤❤❤❤

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese91475 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86415 ай бұрын

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @NewMarnata
    @NewMarnata5 ай бұрын

    ተባረክ ዴቭ በኛ ዘመን እንኳ አይናችን እያየ ኬሮ የሚባል ዳንስ ወደ ቤተክርስቲያን ገባ ተስፋፋ ትርጉሙ ግን ገና አልገባንም 😮😮😮

  • @genet1009
    @genet10095 ай бұрын

    ፀጋው ይብዛልክ አቦ ካሁን ቦሀላ መሸወድ የለም😊

  • @Mesiso4188
    @Mesiso41885 ай бұрын

    Tebeltenal wogan😂😂😂guod iko nw🤔 bizu tsaga yibzalik wondm dave❤❤❤❤

  • @dandan-dr2gz
    @dandan-dr2gz5 ай бұрын

    Geta yebarekek deve yehe temerete leulum sew diderese betelwye degemo lagelegayoche bexam bisefafa Ena ulum sew bimar xeru new beye asebalew tebarek❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ut5ze8hd9c
    @user-ut5ze8hd9c5 ай бұрын

    dave nuriln egzbhr tsegawun yabzalk ene tedesichalehu sostum kfl aychalehu ena des blongal egzbhr ybarkh !!!!!

  • @ZekariasassefaZekarias-vq3zd
    @ZekariasassefaZekarias-vq3zd5 ай бұрын

    Dave my favorite person my grace abound you🙏🙏

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j5 ай бұрын

    ዴቭሹ በተቻለን ያንተን ትምህርት እንዲማሩ እናሣሥባለን ድንቄ ጌታ የሠጠን ወንድም

  • @Agape4742
    @Agape47425 ай бұрын

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድም ዴቭ ❤❤❤

  • @user-vn4gu5xj1t
    @user-vn4gu5xj1t5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-yj7ye7hh7j
    @user-yj7ye7hh7j5 ай бұрын

    Tebareke 🙏

  • @mekonennmoke
    @mekonennmoke5 ай бұрын

    ይገርማል

  • @mekyia9868
    @mekyia98685 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @chernetchirato5097
    @chernetchirato50975 ай бұрын

    Tebarek❤

  • @betelhemdereje4042
    @betelhemdereje40425 ай бұрын

    tsega yibhzalh

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide3695 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @erimiasesaias4665
    @erimiasesaias46655 ай бұрын

    Stega yibzalih

  • @zufanabreha5986
    @zufanabreha59865 ай бұрын

    ❤ tebarek

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem25645 ай бұрын

    Dev tebarek

  • @ajmandubai1053
    @ajmandubai10535 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bethelhembeyene8613
    @bethelhembeyene86135 ай бұрын

    😍😍😍

  • @user-ox4nl7bi4r
    @user-ox4nl7bi4r4 ай бұрын

    የትምህርቱን መፅሐፍ እንዴት ማግኘት እችላለሁ ?

  • @tamirudugo
    @tamirudugo5 ай бұрын

    ከለንአደሩን ከት መመኘት የቻላል ?

  • @sarawonidmu452
    @sarawonidmu4525 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aregadengiya3802

    @aregadengiya3802

    5 ай бұрын

    Amaizing teaching

  • @user-zp5wf5el1f
    @user-zp5wf5el1f5 ай бұрын

    Kifle10 khinet

  • @captainayub6482
    @captainayub64825 ай бұрын

    ሆ---🕊⚖️🐑 ?

  • @yorda106

    @yorda106

    5 ай бұрын

    ጽሑፉ ኣይሻርምና 📜✍️

  • @sarawonidmu452
    @sarawonidmu4525 ай бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі