Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q61

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 23

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye26 күн бұрын

    ምርጥ ጓደኞች ናችሁ። የተመረጡ መጽሀፎችን በማዘጋጀት እና በማንበብ ከልባሌ ወሬዎችን ከማውራት ባነበባችሁት ነገር መወያየት ይበልጥ የንባብ ልምዷን እንድታሳድግ ማድረግ social media ምርጥ የሰዎችን የህይወት ጉዞ እና ስኬትን የሚያቀርቡ podcast በጋራ መከታተል ከዛም ይበልጥ ስለ ራስ መወያየት (meri podcast )

  • @selamfessha3136
    @selamfessha313626 күн бұрын

    What a good friend 🧡

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet863825 күн бұрын

    በጣም ብሩ ሀሳብ እዲኖረን በጣም እየረዳህን ሰለሆነ እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏

  • @henokDebe
    @henokDebe24 күн бұрын

    I share the channel as a gift to my friends lets share this to our beloved ones.atleast for 3 of them

  • @RozaHussen-wf6hy
    @RozaHussen-wf6hy13 күн бұрын

    ምርጥ ጎደኛ አላህ ይስጣቹህ

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe26 күн бұрын

    አንቺ እንዲ ነሽ ሣይሆን በትህትና ቀሥ አርጋቹ ብትነግሯት መልካም ነው እኔ እህቴ አንድ ግዜ እሷማ ተኳኩሎ መውጣት ነው ምታቀው እንጂ ምግብ ስትሠራ አይጣፍጥላትም ብላ ሠዎች ፊት ያሸማቀቀቺኝን መቼም አል ረሣውም ለዛውም እንደታላቅነቷ ምንም ሣታሥተምረኝ እናም ሠዎችን ለማስተማር ወይም ለመለወጥ ቃላት አጠቃቀማችን ትልቅ አሥተዋጾ አለው !

  • @asterwarga14
    @asterwarga1425 күн бұрын

    Thanks so much, doctors, ❤❤❤

  • @YohannesMekuria-uz6yh
    @YohannesMekuria-uz6yh25 күн бұрын

    D/r❤❤

  • @alem8640
    @alem864026 күн бұрын

    Enameseginalen Dr

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2q25 күн бұрын

    ስለ ድንቅ መልሶችህና ምክሮችህ እናመሠግናለን፡፡❤❤❤

  • @ethio_family6342
    @ethio_family634226 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @oness159
    @oness15925 күн бұрын

    Thank You

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p25 күн бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏

  • @negestqueen
    @negestqueen26 күн бұрын

    ጥሩ ጥያቄ ነዉ! የእዉነት /የልብ ጓደኞች ናቹህ! በመጀመሪያ ወላጀ ካላት ሊረዶት የሚችሉት ወላጆቿ ናቸዉ! እናንተ ሀላፊነት እንዳይሰማቹህ ! እንደ ጓደኞች እሶን ለመርዳት ዶ/ር ምህረትን መጠየቃቹህ በጣም ጐበዝ እና አሰተዋዮች ናቹህ!!! ምን አልባት ጓደኛቹህ suffering- from inadequate dependent personality ?

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4n26 күн бұрын

    Geta ybarekh Dr bal eretft yetareg meslong neber wow hule magelgel much grace 🥰🥰🙏

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el26 күн бұрын

    በጣም ጥሩ እህቶች ናችሁ! ግን እኔ ቆንጆ ናት ግን ሰው ብዙም አያያትም ባላችሁበት ላይ ቆም ልበልና የቱን ቁንጅና እንዳላችሁ ባላቅም physical ነው ብዬ አስባለው,, # ትልቅ ስህተት ውስጥ ሴቶች የምንገባው መስራት ያለብን ማይከዳን ላይ ወደፊታችን ላይ ሆኖ እያለ በሌላ ሰው ተፅእኖ እና በመሳሰሉት እንወሰዳለን "every young women's battle"የሚለው መፃፍ ላይ ስለ መስታወት የሚናገርበት ቦታ በጣም ውስጤ ቀርቷል እኛ ሴቶች መስታወት ፊት ስንቆም ምን እያረግን ነው? ∞እራሳቸንን ከሌላው ጋር እያነፃፀርን ነው? ∞የተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻችንን እያየን እየተመካንበት ነው ? እንደ ወጣት ሴት ብዙ ፈተና ማለፍ ያለብንን በድል ለማለፍ እራሳችን ላይ ነገ በሚኖረን ህይወታችን ላይ ወጥረን ብንሰራ ጥሩ እህት , እናት ብዙ ብዙ ስኬት ላይ እንደርሳለን በድጋሚ እናመሰግናለን 🤗🤗🙏🙏🙏🙏

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab320326 күн бұрын

    😊 ተባረኹ ❤

  • @user-by5ky6hi3d
    @user-by5ky6hi3d26 күн бұрын

    እናመሠግናለን🎉🎉🎉

  • @user-bp3or5hl7x
    @user-bp3or5hl7x26 күн бұрын

    መልካም ጓዳኛ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe26 күн бұрын

    Drዬ ህልም ከልጅነቴ ጀምሮ ኖሮኝ አያቅም አሁንም የለኝም ኖርማል ነው? ግን ሂወቴ ሁሉ ቀውሥ ነው ያ ይሆን ህልም እንዳይኖረኝ የከለከለኝ 🤔

  • @wegf6808
    @wegf680826 күн бұрын

    በዚህ ዘመን ስለጎደኛው ህይወት የሚጨነቅ የሚያስብ ሰው ማግኘት አስቸጋሪ ነው። 12ኛ ክፍል ስለሆናቹህ የምትለያዩበት ጊዜ እሩቅ አይደለም። በቀረችው ጊዜ በትምህርቷ ላይ እገዜ አድርጉላት የተሻለ ውጤት እንድታመጣ

  • @deehope9477

    @deehope9477

    26 күн бұрын

    Lol, I don't think passing 12 grade is the issue for this friend!! If she passed Dr Brihanu's university would be a disaster for her!!

Келесі