"ፍቅር ውስጥ ያላችሁ ሰዎች፣ እውነተኛ እንደሆነ በነዚህ መንገዶች ልብ በሉ! | Dr. Wedajeneh Meharene | Abbay TV | Ampol

Hello, back again with another video where how to identify a true relationship and what signs to look for to determine if your connection is genuine is discussed.
True relationships are built on trust, respect, and mutual support. We will discuss key indicators such as honest communication, shared values, and consistent actions that align with words. Understanding these elements can help you recognize if your relationship is authentic and strong.
Enjoy your stay and don't forget to leave a LIKE.
#motivation #mindset #motivational
___________________________________________________
___________________________________________________
|| ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ||
|| ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ||
|| ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ||
|| ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ ||
-----------------------------------------------------------------------------------
------------------------------------------------------------------------------
Video credit
• 10ሩ የፍቅር አይነቶችና የቀደመው...
• Black Eagle E5 fledgli...
• Decorah Eagles 4-21-20...
• Eagles: The Kings of t...
• Young Eagle Flies for ...
------------------------------------------------------------------------------
Audio credit
-------------------------------------
Royalty Free Music by Karimly
• Rising Epic Cinematic ...
♪ Tears (Prod. by MX Audio Library)
Link : • Tears - No Copyright M...
-------------------------------------
Fair Use Disclaimer:
This video may contain copyrighted material; the use of which has not been specifically authorized by the copyright owner. We are making such material available for criticism, commentary, news reporting, teaching, scholarship, or research. We believe this constitutes a 'fair use' of any such copyrighted material as provided for in section 107 of the US Copyright Law.
In accordance with Title 17 U.S.C. Section 107, the material on this video is distributed without profit to those who have expressed a prior interest in receiving the included information for research and educational purposes.
If you wish to use copyrighted material from this video for purposes of your own that go beyond 'fair use,' you must obtain permission from the copyright owner. The views and opinions expressed in this video are solely those of the author and do not necessarily reflect the views or opinions of Ampol.
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Пікірлер: 81

  • @missemebaite1994
    @missemebaite19944 ай бұрын

    አሜን እውነት ነው የመልካም ነገሮች ሁሉ መሰረቱ ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤

  • @hiwotassefa5352
    @hiwotassefa53524 ай бұрын

    ሕይወትን መተርጎም የቻለ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO4 ай бұрын

    ዶ/ር ወዳጄ ለረጅም ጊዜ ከሚዲያ በጣም ጠፍቶብናል አስተምህሮቶቹ በጣም ናፍቀዉናል ያለበትን ሁኔታ የሚያዉቅ ሰዉ ካለ ቢያሳዉቀን በትህትና እንጠይቃለን!!ተባረኩ❤

  • @fasikaabera5344
    @fasikaabera534427 күн бұрын

    በትክክል ተገልፆል እንዴኔ ይህ ነው እ/ሄር ይባርክህ እረጂም እድሜ ላንተ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z4 ай бұрын

    የኔው ውድ ስጦታዬ የሚያሳየኝን ፍቅር አክብሮት አዛኝነት መሳሳቱን ውዴታውን ነው የገለፅክልኝ ወላሒ በአለም ላይ ካሉት ሴቶች በላይ ነሽ ለኔ ንግስቴ ነሽ ይለኛል የኔ ልዩ ስጦታዬ

  • @firdoushabasha

    @firdoushabasha

    3 ай бұрын

    አላህ በራካያድርግልሽትዳረሽንውደታእስከጅነት ያድርግልሽ

  • @user-hs7hw4km6z

    @user-hs7hw4km6z

    3 ай бұрын

    @@firdoushabasha አሚን የኔ ውድ

  • @bezaworku8378

    @bezaworku8378

    9 күн бұрын

    you are lucky

  • @sabamesfin6489
    @sabamesfin64894 ай бұрын

    እውነት ነው ቃሉም የሚለው ይህንን ነው ❤ ብዙ ሰው ይጠየቃል ስለፍቅር ብሎ አያውቅም እውነት ነው ብንመለስ ጥሩ ነው በቀል ከምንወልድ አመሰግናለሁ እግዛብሔር ኢትዮፕያን ይባርካት።

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon71764 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia207021 күн бұрын

    ዶ/ር ወዳጄ ትምህርቱ ይመቻል👍👍👍

  • @SosoMoh-fl4ei
    @SosoMoh-fl4ei4 ай бұрын

    አሜን አሜን እውነት ነው አምሰግናለሁ 💓💓💓💓💓💗🙏

  • @QwertyQwerty-vp8bj
    @QwertyQwerty-vp8bj4 ай бұрын

    ያአላህ ምንኛ መታደል ነው

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn96614 ай бұрын

    ዶክተር እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer4 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት የሰማለን ። ታላቅ ትምህርት ። ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @maazaberhane9741

    @maazaberhane9741

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-yo2lw7rs6q
    @user-yo2lw7rs6q3 ай бұрын

    ሁሌም ጠቢብ ይመሰገናል እግዚአብሔር ያስከብራል❤😊

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku29764 ай бұрын

    Exactly 😮

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe23694 ай бұрын

    The silence is beautiful and there is a silent understanding in true love..❤..please dont ever loose that gift. ..Thank you Dr

  • @haymanottesfaye8019
    @haymanottesfaye80194 ай бұрын

    Yes yes you are right Good bells you Doctor ❤️ ♥️ 💕 💖 l I really like you comnt ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v3 ай бұрын

    እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥክ ወንድሜ ዶክተር ወዳጄነህ

  • @user-yp6rg4vi6c
    @user-yp6rg4vi6c4 ай бұрын

    መታደል ነው🙏 T.Y

  • @alemabera658
    @alemabera6583 ай бұрын

    ትክክል ብለሀል

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m2 ай бұрын

    Wooooow Ejig Betam Mirt Timhirit New Enamesgenalen!🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-gv3vq3gv9c
    @user-gv3vq3gv9c2 ай бұрын

    ምርጥና ጀግኖቼ ናችሁ እወዳችሆለሁ ምክራችሁ ብርታቴ ነው❤❤❤❤

  • @PowerGEz
    @PowerGEz4 ай бұрын

    Go ON..

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon71764 ай бұрын

    Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne Dr

  • @zed8332
    @zed83323 ай бұрын

    ሕይወት መተረጎሙ የቸለከበት ሰዉ❤❤❤

  • @user-gr8dz6ty4h
    @user-gr8dz6ty4h4 ай бұрын

    Ewinet new

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem74834 ай бұрын

    Betekekle❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fe6ht9or7w
    @user-fe6ht9or7w4 ай бұрын

    እውነተነው ባባዬ❤❤❤

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru32824 ай бұрын

    D/r wedaga betame newe ymakebrh edimana tena yesethi

  • @user-wu6rp3nc9j
    @user-wu6rp3nc9j4 ай бұрын

    👌👌

  • @MariamawitAbera-lj9sv
    @MariamawitAbera-lj9svАй бұрын

    Amesegnalew Dr

  • @user-mv4to6iw1q
    @user-mv4to6iw1q4 ай бұрын

    ትክክክል የኔ ታሪክ ነው ፍቅር ግን ጨካይነው አይራራም መራራነው አይኔን ጨፍኘ ገደል ጊብ ብለኝ ሜዳ ነበር የሚመስለኝ ግን .....…ነው

  • @firdoushabasha

    @firdoushabasha

    3 ай бұрын

    መጨረሻው ምን ሆነ

  • @user-gv3vq3gv9c

    @user-gv3vq3gv9c

    2 ай бұрын

    ግን አለችና መጨረሻው ያማረላት አይመስለኝም መቸም ወንዶች ዝቅ ስንልላቸው ተራምደውን ያልፋሉ እንጅ አይገባቸውም ብቻ ጠንካሮች ያድርገን ​@@firdoushabasha

  • @user-oo8fi1kv1s
    @user-oo8fi1kv1s4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu51864 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-mx4jy7cp7f
    @user-mx4jy7cp7f4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @metenajbew2488
    @metenajbew24884 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @SalmaAll-sr9wh
    @SalmaAll-sr9wh4 ай бұрын

  • @eduam2859
    @eduam28593 ай бұрын

    እኛ ይጎድለን understanding ነው የሳ በሽታ ንው ፍቅር አይደለም

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu48523 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne20514 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mariyemazengeya403
    @mariyemazengeya4034 ай бұрын

    ዶ/ር ወደ ፍቅር ተመለሱ ያልከው ወደ አገር ፍቅር ነው ወይስ አለማዊውን

  • @mekdeshailu320
    @mekdeshailu3204 ай бұрын

    1 sew fkr wst eyale ant yalkwn characterstics kalamuala metw yelbinim ,yihem sew megudat libal yichilall ??

  • @user-sx9xb9uw9t
    @user-sx9xb9uw9t4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretabebe9197
    @meseretabebe91973 ай бұрын

    Are you back to previous love?

  • @ggff4691
    @ggff46914 ай бұрын

    እባካችሁ የ ዶ/ር ወዳጄነህ ሰልክ ወይ አዱራሻ የሰራ ቦታዉ ብትጠቁሙኝ እባካችሁ🙏

  • @user-ms7yp6ch3j
    @user-ms7yp6ch3j2 ай бұрын

    አሁን ያልከው ሁሉንም እኔ አደርጋለሁ እሱ ግን አዱንም አያደርገውም ዬምሆንለት ገብቶታል ግን ባልገባው ይሆናል ምን ላርግ??

  • @lol.com78
    @lol.com784 ай бұрын

    እኔ የምለው ኑረ አስተምር እሽ ። ተረተረቱ ተወው ።

  • @flower525af4
    @flower525af43 ай бұрын

    Koy gin endet new bakih fikir minamin tebilo baliyew eyemagete * fikir tough * new yemibalew. Yih iko zimut new

  • @user-ep3lq5jm2j
    @user-ep3lq5jm2j4 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @susifayisa1786
    @susifayisa17862 ай бұрын

    ዶ/ር ወዳጅነህ ጊል እና የፊቅር ሰዉ ነዉ። ከሶፊ ጋር ለምን እዳልግባቡ አልገባኝም? ረጋ ያለ ወንድም ነዉ።

  • @user-qx2vh7mp5t
    @user-qx2vh7mp5t3 ай бұрын

    የማንኛችንም የፋቅር ህይወት ያለምንም ጥፉታችን ሊበላሸ ይችላል የግድ ዶ/ር ወዳጄነህ የእድል ጉዳይ ሆኖ ከትዳር አጋሩ ጋር አብሮ ሰላልኖረ ክፉ ሠው ሰለፋቅር ህይወት መምከር የማችል ነው ብለሸ ታሲቢያለሸ? አይይይይ ተሣሰተሻል!!!

  • @esromtemuye4612
    @esromtemuye46124 ай бұрын

    ሰው ሲመክሬን መቀበል ጥቅሙ ለራስ ነው ከኖረው ስለሆነ ዝንብላችሁ አትንጫጩ

  • @Learn_chinese8
    @Learn_chinese83 ай бұрын

    It was only him and him. He was the only one I loved and respected the most. What’s the point 💔

  • @pinielmekebo3049
    @pinielmekebo30493 ай бұрын

    ለራሱ ያልኖረውን ግን ማውራት አይከብድም?

  • @tsehayabera1931

    @tsehayabera1931

    3 ай бұрын

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw82444 ай бұрын

    ፍቅር ሳየሆን አብደት ነው

  • @Beriabi
    @Beriabi4 ай бұрын

    He doesn’t even know what love is .

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu37234 ай бұрын

    ብልግና ነው በዚህ ዘመን ትርኪምርኪ ማውራት 🤔አይ ጌታ ስንቶቻችንን ታገስከን😭

  • @fes592
    @fes5924 ай бұрын

    የምትናገረውን ትኖረዋለህ? የአብይ እና የአንተ ተረተረት ሰልችቶናል።

  • @nebiyumussa1494

    @nebiyumussa1494

    4 ай бұрын

    Esu yemyawqewn new yenegeren meqebel alemeqebel yegha wesane new selesu hewot ayagebanem

  • @user-jc5nm4iz6x

    @user-jc5nm4iz6x

    4 ай бұрын

    😂😂🎉🎉❤❤

  • @habtaron6897

    @habtaron6897

    4 ай бұрын

    @nebiyu አንተ ወንዳ ገረድ feminist

  • @hageraethiopia513

    @hageraethiopia513

    4 ай бұрын

    ኖረው አልኖረው ገለፃው ተመችቶናል ❤ ለሕይወት ጥርጊያ መንገድ አለው።

  • @asterselassie3323

    @asterselassie3323

    4 ай бұрын

    ዶክተርዪ እርሶ ሁለት ሚስት ሲፈቱ ያኔ ፍቅር አያዉቁም ነበር! ለትምህርቶት እናመሰግናለን !!'

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h4 ай бұрын

    ምነው ታዲያ ለራስህ አልሆንክ ? ነው የሆንኩትን ሳይሆን የማወራውን ሁኑ እያልከን ዶ/ር ? ያንተ የፍቅር ና የትዳር ህይወት ያስተማርከንን አያመለክትም

  • @mekdeslemma2599

    @mekdeslemma2599

    3 ай бұрын

    ከፈታ በሁዋላ ነው የገባዉ ሞኝ በራሱ ይማራል ብልህ በሌላ ሰዉ የተባለዉ ገጥሞት ይሆን 😄😄😄😄😄😄

  • @helengebreab1628

    @helengebreab1628

    3 ай бұрын

    Tidar ye 2 sew mircha new tadya eswa kalfelgechi ?

  • @baniaychu7478
    @baniaychu74784 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-qx2vh7mp5t
    @user-qx2vh7mp5t3 ай бұрын

    የማንኛችንም የፋቅር ህይወት ያለምንም ጥፉታችን ሊበላሸ ይችላል የግድ ዶ/ር ወዳጄነህ የእድል ጉዳይ ሆኖ ከትዳር አጋሩ ጋር አብሮ ሰላልኖረ ክፉ ሠው ሰለፋቅር ህይወት መምከር የማችል ነው ብለሸ ታሲቢያለሸ? አይይይይ ተሣሰተሻል!!!

Келесі