Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q48
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
Пікірлер: 32
ዶ/ረ ምህረት ምተስጠምረን ት/ት በተም ተከሚ እና ይህን ነጋር ሰምቶ አንድ ሰው ወደ ገሀደ አለም ይከየረል ብዬ በአምን አልሰሠትኩም ብዬ አምናለሁ። ከዚህ በመከተል አንቶ ምተሰተምረቸው ትምህርቶች ብዙ ተከተይ እና ብዙ ተሰሚናት የለቸው ነቸው። እንዲህ አይነት ሰውን እግዚአብሔር የብዘልን እና ለአንተም ፈተሪ እረጅም እድሜ ይስትህ ብዬ ትንሽዬ ትልክዮን ብመርክ....................
You are best
Ende nitsuh hilina yeminechi tiras yelem ewunet new tebarek Dr
Drዬ መጥፎ አሥተዳደግ ወይም (ስለ ልጅነት ትሮማ) እንድ ክፍል ብትሠራልን ሠው ቤት ነው ያደኩት መጥፎ አስተዳደጌ በ ሁሉም የሂወት ክፍሌ ጣልቃ ሢገባ አየዋለው ያቺን የመሠለች ውብ የአለም ቆንጆ እና ባለ ብሩህ አይምሮ ሴት ተበላሸሁ mentally ም ፊዚካሊም ባል እንኳን አላገባሁም age....
Thank you
thank you so much 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤
በዚ ጊዜ ሚስጥር የሚጠብቅ ሰው ማግኘት ከባድ ነው ብዬ አስባለሁ እኔም እንዳንተ ዶ/ር አንድ ግዜ አንድ ሰው ሲናገር የሰማሁት የሚሰማንን ፀፀቶች ወይም ጥፋቶችን በወረቀት ላይ ዘርርዝሮ መፃፍና ወረቀቱን ማቃጠል አንዱ የንዛዜ መንገድ ነው ብሎ ሲናጠር ሰምቻለሁ ጠያቂውንም ከጠቀመ ብዬ አንተ ካልከው በተጨማሪ
ሰላም ዶክተር ምህረት ምታቀርባቸውን ስራወች ሁሉንም እከታለው እጅግ መላካም ናቸው ላመሰግንክ እወዳለው አንድ ምጠይቅክ ነገር እንድ ቀን ሰለ አፋር ስትገልፆ ሰመቼክ ነበር ልክ እንደ ቤቴ ያክል ነው ሚሰማኝ ብለክ ነበር እዛ በነበርክ ግዜ እስኪ ጎጃም የሚባለው ክፍለ ሀገርስ ሄደክ ከሆነ እና ያየከውን እና ምትገልፁበትን መንገድ በሆነ መልኩ ብታሳየን አመሰግናለው??
tebarek DR
🙌🏾 ተባረኹ ❤ 😊
Egziabeher Ybarkeh
አብሮ ይስጥልን ዶክተር ❤
Thanks Our gifet 🥰🥰
Dr endet neh? Egziabhare tsegawin yabzalih, eski sile Narcissism nigeren. Tebarek!
@senaityemanne422
Ай бұрын
I have also asked the same question
Thank You❤❤❤
ጤና ይስጥልን
🙏🙏 Dr
Thanks Dr.
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ዶክተር እናመሰግናለን ❤🙏🙏🙏
❤❤❤
❤
😍😍😍
There is no happiness in comfort. Happiness comes from suffering. Fyodor Dostoevsky
🥰🙌🙌🙏🙏
Dr. Mihret. Officeh yet new
Hi Doc ..I am tired of taking unti depresant med more than 7 years ...what do u sugest me?
@MindseTubeDrMehret
Ай бұрын
ማናልባት ከሀኪምዎ ጋር ተነጋግረው … የምክር እገዛ በማግኘት በብልሀትና ቀስ በቀስ መድሃኒትዎን ለመቀነስና ለማቆም ከቻሉ ይጠይቁ
ዶክተር ምህረት አናመሰግናለን ስለምሰጠን ጥበብ የተሞላዉ ምክርህ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብን ይባርክ🙏