Apostolic Church of Kenya Amharic Song: ስደክም የሚያግዝ ፠SEDEKIM YEMIYAGEZ፠

Музыка

#apostolicchurchofethiopia #apostolicchurchsongs
#ACIFK #apostolicchurchsongs #apostolicchurchofethiopia
#ACIFK #apostolicchurchsongs #apostolicchurchofethiopia
Apostolic songs, #ACIFK, #apostolicchurchofethiopia, #NahomTerefe, #Apostolicworshopsongs #IsoYisehak
ስደክም የሚያግዝ የሚረዳ ጸጋ
ጉልበትን የሚያድስ ኢየሱስ አለ አንተ ጋር
ወደ ጸጋህ ዙፋን ምህረት ወዳለበት
ልቤን እያፈሰስኩ እግርህ ስር ልንበርከክ
አለ ጸጋ በድካም ሚረዳ
አለ ጸጋ ጉልበትን ሚያጸና
አል ጸጋ እግርህ ስር ልጠጋ
ሃይሌ ይታደስ ዛሬም እንደገና
1.በአይንህ እንዳየህ ፈጥነህ አትበይንም
የሟቹን ሞት ኢየሱስ በፍጹም አትፈቅድም
በልቡ ፈልጎህ አንተን ለተጠጋህ
የሚበቃ አለህ ሚትረፈረፍ ጸጋ
ስደክም የሚያግዝ የሚረዳ ጸጋ
ጉልበትን የሚያድስ ኢየሱስ አለ አንተ ጋር
ወደ ጸጋህ ዙፋን ምህረት ወዳለበት
ልቤን እያፈሰስኩ እግርህ ስር ልንበርከክ
2.ሃጢአት ሲከሰኝ ልቤ ሲፈርድብኝ
ነፍሴ አንተን ብቻ አንተን ስትልብኝ
ወደማያልቅ ምንጭ ወደ ሕይወት ውሃ
ወደ አንተ ልጠጋ ጠጥቼ እንድረካ
አለ ጸጋ በድካም ሚረዳ
አለ ጸጋ ጉልበትን ሚያጸና
አለ ጸጋ እግርህ ስር ልጠጋ
ሃይሌ ይታደስ ዛሬም እንደገና
3.ተስፋዬን እስከማይ የተባረከውን
ልቤን በመንገድህ የሚጠብቀው
ጸጋህ ነው ድጋፌ ሃይልን የሚሰጠኝ
በጠባቡ መንገድ በድል የሚያስጉዘኝ
ስደክም የሚያግዝ የሚረዳ ጸጋ
ጉልበትን የሚያድስ ኢየሱስ አለ አንተ ጋር
ወደ ጸጋህ ዙፋን ምህረት ወዳለበት
ልቤን እያፈሰስኩ እግርህ ስር ልንበርከክ
አለ ጸጋ በድካም ሚረዳ
አለ ጸጋ ጉልበትን ሚያጸና
አለ ጸጋ እግርህ ስር ልጠጋ
ሃይሌ ይታደስ ዛሬም እንደገና

Пікірлер: 123

  • @mehrethailesilassie3343
    @mehrethailesilassie334311 ай бұрын

    ዕብራውያን 4:16 እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።

  • @mehrethailesilassie3343
    @mehrethailesilassie334311 ай бұрын

    2ቆሮንቶስ 12:9 እርሱም፡- ጸጋዬ ይበቃሃል፥ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና፡ አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ በድካሜ ልመካ እወዳለሁ።

  • @dawittemesgen8558

    @dawittemesgen8558

    11 ай бұрын

    ተባረኩ እህት ምህረት እና መዘምራን በሙሉ ብዙ እንጠብቃለን❤

  • @petertimar9868
    @petertimar986811 ай бұрын

    ስደክም የሚያግዝ ...የሚረዳ ፀጋ ጉልበትን የሚያድስ የሱስ አለ አንተ ጋ ሀሌሉያ 😭😭😭😭🤲

  • @girmabekele2493
    @girmabekele249311 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙌🙌 ስደክም የሚያግዝ ኢየሱስ ብቻ ነው 🙌🙌😭😭😭😭😭🙌🙌😭😭

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen

  • @tediyashenafi9874
    @tediyashenafi987411 ай бұрын

    Eyesus yibarkachu

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @bethkebede5670
    @bethkebede567011 ай бұрын

    Amen Amen!!!!👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 More grace and blessings upon you ❤️❤️❤️❤️

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @kuloftujilo6116
    @kuloftujilo611611 ай бұрын

    Eyesus ybarikachuw tsega ybuzalachu ye andi amilak lijoch😍

  • @nattyfele7839
    @nattyfele783911 ай бұрын

    Eyesus yibarkachuu👏👏👏

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen

  • @hermelaabebe7168
    @hermelaabebe716811 ай бұрын

    አሜን እለ ፀጋ 🙌🏼🙌🏼❤️

  • @YohannesSeyoum-kd1gu
    @YohannesSeyoum-kd1gu11 ай бұрын

    የሰማይ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰማያዊ ጸጋ ይባርካችሁ።

  • @fekaduabera6638

    @fekaduabera6638

    11 ай бұрын

    አሜን ፓስተር አንተም ተባረክልን ስለ ጸሎትህ።

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z11 ай бұрын

    ኦ ሀል ሉያያያያያያያ😢😢😢😢😢😢😢አባ እኔን ሀጢያተኛዋን ማረኝ😢😢😢

  • @berekethaileselassie1829
    @berekethaileselassie182911 ай бұрын

    የሚባርክ ዝማሬ ነዉ። መባረክን አብዝቶ ባርኮ ለበረከት ያድርጋችሁ

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @EminetFikire-et8fj
    @EminetFikire-et8fj11 ай бұрын

    Ameni iyesusi betsegawu yigobengeni

  • @alain870
    @alain87011 ай бұрын

    Amen geta eyesus tamasigen eyesus haleluya

  • @SaraDemes-fq5yo
    @SaraDemes-fq5yo11 ай бұрын

    🎉amini❤❤❤

  • @sifankiya7632
    @sifankiya763211 ай бұрын

    Amen Amen

  • @adisubirhanu7435
    @adisubirhanu743511 ай бұрын

    Eellleeeeeeeee Amen Amen!!

  • @sabaadmasu2244
    @sabaadmasu224411 ай бұрын

    Tebarekuln sega yabzalachu

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @user-zt8qp5sc6l
    @user-zt8qp5sc6lАй бұрын

    Amen ameen 😢😢😢

  • @gebrelamekonnen1140
    @gebrelamekonnen114011 ай бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @Endriaskebede2904
    @Endriaskebede290411 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @AlesabetiAeyhlihAlesabetiAeyhl
    @AlesabetiAeyhlihAlesabetiAeyhl11 ай бұрын

    አሜን አሜን ታበራኩልን🙌🙌👏👏👏👏

  • @Dailydose_of_jokes
    @Dailydose_of_jokes11 ай бұрын

    Amen tebareku 🙏🙏

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @elsaelsa4795
    @elsaelsa479511 ай бұрын

    Amen amen amen አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kidistfseha2272
    @kidistfseha227211 ай бұрын

    ❤❤❤amen amen

  • @tigistmathewos6739
    @tigistmathewos673911 ай бұрын

    አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌📖📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😭😭😭🥰🥰🥰

  • @fikirgedi6047
    @fikirgedi604711 ай бұрын

    Every good gift and every perfect gift is from above, may God bless you more!

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @user-dt6bz3qr7w
    @user-dt6bz3qr7w11 ай бұрын

    Amen eyesus abzito yibarkachu lebereket hunu

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @user-uj6fy8hv2n
    @user-uj6fy8hv2nАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤😥😥😥🤲🤲🤲🙏

  • @abrahamnatsinetnatsinet
    @abrahamnatsinetnatsinet11 ай бұрын

    Amen amen Haleliwija 🥹🙌🙌🏃🏾🏃🏾💙💙💙

  • @user-up9fk3yk1h
    @user-up9fk3yk1h3 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተመስገን እየሱስ አለ ፀጋ ❤️❤️❤️♥️

  • @user-wm2un2tz6k
    @user-wm2un2tz6k11 ай бұрын

    Haleluya amen tabaraki geta hoye Ye samayi amilki yibarikachu tabaraku ba bizu tsaga

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @user-og1yn4ci2u
    @user-og1yn4ci2u11 ай бұрын

    Amen ale Eyesus gar. Tebarekulign.

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    10 ай бұрын

    Amen🙏

  • @user-kh6ht3kh8g
    @user-kh6ht3kh8g2 ай бұрын

    Amen

  • @zufanshawule8069
    @zufanshawule806911 ай бұрын

    Yesus tsegawun yabizalachuh

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @deguabenehe5031
    @deguabenehe503111 ай бұрын

    Tsegah new digafe haylin yemisetegn 😢

  • @BizaBiza-ei7tr
    @BizaBiza-ei7tr3 ай бұрын

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @malketsage5208
    @malketsage520811 ай бұрын

    Amenn

  • @tasefansh939
    @tasefansh93911 ай бұрын

    amen amen👏👏🙌🙌🙏🙏🙏

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy11 ай бұрын

    አሜን አለህ ፀጋ ሀሌሉያ

  • @user-tj5jd6fe9s
    @user-tj5jd6fe9s11 ай бұрын

    amnee.alee...👐👐👐

  • @hiwo8831
    @hiwo883111 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @BizaBiza-ei7tr
    @BizaBiza-ei7tr4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meluye2023
    @meluye202311 ай бұрын

    ameen ameen 🙏🙏🙏

  • @FhGh-fj5yz
    @FhGh-fj5yz11 ай бұрын

    Ameeeeeen❤❤❤❤

  • @davidayele3454
    @davidayele345411 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጻጋ የብዛለቹ 🎉🎉🎉☝️☝️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @mulu6386
    @mulu638611 ай бұрын

    አሜን አሜን 😭😭

  • @EndaleGetachew-yw3fz
    @EndaleGetachew-yw3fz11 ай бұрын

    ❤❤❤❤ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @birhanudemissie6119
    @birhanudemissie611911 ай бұрын

    አሜን አሜን ተባረኩ ፀጋ ለይ ፀጋ ይጨምርለችሁ ለባረከት ሁኑ 👏👏👏👏

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @Isoyisehak
    @Isoyisehak10 ай бұрын

    GOD Bless you

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    9 ай бұрын

    Amen🙏

  • @selamselina3985
    @selamselina398511 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን ሀሉያያያያያዬ ስሙ ይበረክ❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselina3985

    @selamselina3985

    11 ай бұрын

    ተበረኩ ፀጋወን ያብዘለቹ. ለበረከት ሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    10 ай бұрын

    Amen🙏

  • @HanaAbebe-h3k
    @HanaAbebe-h3k5 күн бұрын

    ❤❤ Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @Charu-de9cl
    @Charu-de9cl10 ай бұрын

    Amen amen.

  • @user-fp9vx6jf7p
    @user-fp9vx6jf7p2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @burteapostolic3249
    @burteapostolic324911 ай бұрын

    ameeen haleluya

  • @samueljoseph529
    @samueljoseph52911 ай бұрын

    Amen tebareku

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @mulu6386
    @mulu638611 ай бұрын

    ተባረኩ በብዙ ጸጋ❤❤

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @eyasuyoutubechnale4794
    @eyasuyoutubechnale479411 ай бұрын

    እልልልልልል በፃጋህ አግዜን ኢየሱስ

  • @eyasuyoutubechnale4794

    @eyasuyoutubechnale4794

    11 ай бұрын

    ታበራኩ የሱስ ይባርካችሁ

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen

  • @HanaAbebe-h3k
    @HanaAbebe-h3k5 күн бұрын

    ❤❤

  • @GimbichuApostolicChurch
    @GimbichuApostolicChurch9 ай бұрын

    ልቤ እፎይ አለች

  • @fekaduabera6638

    @fekaduabera6638

    9 ай бұрын

    Temesgen🙌🙌🙌

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    9 ай бұрын

    Temesgen🙏

  • @BereketElias-o1s
    @BereketElias-o1s8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaAbebe-h3k
    @HanaAbebe-h3k5 күн бұрын

    Hana abebe

  • @lidiyabirhanu-qe4vw
    @lidiyabirhanu-qe4vw11 ай бұрын

    Tebrku Tebarku

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @user-og1yn4ci2u
    @user-og1yn4ci2u9 ай бұрын

    Temesgen

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    9 ай бұрын

    Amen🙏

  • @yosefamaha4571
    @yosefamaha45715 ай бұрын

    SWEET mezmur

  • @alemayehujawo3405
    @alemayehujawo34053 ай бұрын

    Ameeeen...... praise the name of jesus yedekemutin miyabereta tsega ale

  • @fikruteshome9615
    @fikruteshome96158 ай бұрын

    Amennnnnnnnnnnn

  • @user-ib3eo4us7i
    @user-ib3eo4us7i5 ай бұрын

    Ameen tebaraku

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    4 ай бұрын

    Amen

  • @user-jo8my4je6q
    @user-jo8my4je6q11 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤🙏🙏

  • @irouttados4026
    @irouttados402611 ай бұрын

    አሜን ❤️❤️❤️

  • @user-yl4qk8xm4y
    @user-yl4qk8xm4y5 ай бұрын

    amennnn

  • @mairagudesta5420
    @mairagudesta542011 ай бұрын

    ሁሌም በአገልግሎታችሁ የምታስደንቁ ተባረኩ።

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    11 ай бұрын

    Amen

  • @BirhaneDufera
    @BirhaneDufera3 ай бұрын

    Yesus ala anta ga!!!!!!!!!Ameeen🙏🙏🙏🙏

  • @user-tv9vh8yh4h
    @user-tv9vh8yh4h8 ай бұрын

    Amen amen amen tebarekilng 😢😢😢

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    8 ай бұрын

    Amen

  • @user-xj6rd2hr3j
    @user-xj6rd2hr3j5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zx1um9nm4f
    @user-zx1um9nm4f9 ай бұрын

    god bless my brethren and sisters!!!! ameeeeeeeeen

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    9 ай бұрын

    Amen🙏

  • @yasminsha9705
    @yasminsha97055 ай бұрын

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    4 ай бұрын

    Amen

  • @user-rb1lc1vb1k
    @user-rb1lc1vb1k8 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ይጨምርላችሁም

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    7 ай бұрын

    Amen

  • @Anidee1
    @Anidee18 ай бұрын

    Ameeen

  • @user-ib4oi6je3y
    @user-ib4oi6je3y9 ай бұрын

    አንድላይብሊቅ ቀቅይ

  • @omoomoahmed7682
    @omoomoahmed768211 ай бұрын

    Amen Amen🤲🙏

  • @user-ru5dp1hp6i
    @user-ru5dp1hp6i11 ай бұрын

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdeseMadidoMeja
    @MekdeseMadidoMeja11 ай бұрын

    አሜን አሜን 😢😢😢

  • @cherinetmenigesha6150
    @cherinetmenigesha615011 ай бұрын

    Amen

  • @yonatanwodaje1139
    @yonatanwodaje113910 ай бұрын

    Amen

  • @user-dy2zi7zf1s
    @user-dy2zi7zf1s7 ай бұрын

    Amen

Келесі