Apostolic Church of Kenya Amharic Song: እረዳቴ |Eredate|

Музыка

እረዳቴ/2*ጌታዬ
እረዳቴ/2*ኢየሱሴ
ሲጨልምብኝ ዙሪያው አይኔን አንስቼ የማየው
ጭንቅ ሲለኝ ነገሩ ምነጋገረው ከርሱ ነው
1,ዙሪያዬ ሆኖ ጨለማ አጥቼ ለእኔ የሚራራ
አይነጋም ብዬ ስጨነቅ አያልፍም ብዬ ስተክዝ
እረዳቴ ከሠማይ መጣልኝ ያስፈራኝን ገላለጠልኝ
አቆመኝ በድል በምስጋና አንደበቴን ሞላው እልልታ
እኔ አይቻለሁ የእጆቹን ስራ
በመልካም ፍቅሩ ለእኔ ሲራራ
አልተለወጠም በዘመናት
ዛሬም ዘላለም ስሙ ይባረክ
2,ምን ልበል ምን ልስጠው ጌታዬን ነውና ባለውለታዬ
በከበደኝ ጣልቃ እየገባ ሸክሜን ሁሉ የሚያነሳ
አይለወጥ ፊቱ አይጠቁር ደከመኝ ሠለቸኝም አይል
መልካም ነው እኔ አይቻለሁ ድንቅ ስራውን አወራለሁ
3,በክንፎቹ ጥላ ሸሽጎ መላዕክቱን ስለኔ አዞ
አስጨናቂዬን አስጨንቆ በከበደኝ ላይ እርሱ ገኖ
አትፍሪ/ራ አይዞሽ/ህ እያለ ስጠራው እየደረሠ
እርሱ ታግሎ እያሸነፈ እኔን ለምስጋናው አቆመ

Пікірлер: 64

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cyАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልጌታ የሱስ!!!!! ይገባዋል !!!!ከጣኦት ከአማልክት ከአጋንት አምልኮ ወጥቼአለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z3 ай бұрын

    😭😭😭😭 ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያያ አባ አባ አባ...😭😭😭 ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያያ... ኦ ተመስገንንንንንን... እኔ ምስክር ነኝ አይ ቻለው ሲረዳኝ ደርሶልኝ አየሁ ሸክሜን ጭለማዬን ...ስንቱን ላውራው ያደረገልኝን ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያያ...እርዳቴ ነው ጌታዬ እርዳቴ ነው ኢየሱሴ ...😭😭😭😭😭😭

  • @SaraaaDanieli-lh6hg

    @SaraaaDanieli-lh6hg

    2 ай бұрын

    ብዙ ነው 😥

  • @ayalishayalish4363

    @ayalishayalish4363

    13 күн бұрын

    😢😢

  • @tesfaneshtamrat9679
    @tesfaneshtamrat96793 ай бұрын

    ተመስገን ኢየሱስ እረደቴ ነው 😭😭🙌🙌🙏🙏🙇🙇🙇

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy3 ай бұрын

    ያስጨነቀኝን እያስጨነቀ!!!!!!!

  • @hansuseyum4318
    @hansuseyum43183 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ረዲኤተይ የሱሰይ ሽምካ ልዕል ይበል ንዝልአለም 🙌🏾🥹🙏🏾😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @petertimar9868
    @petertimar98683 ай бұрын

    አሜን እረዳቴ ነው ጌታዬ❤

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z3 ай бұрын

    ኦ ተመስገንንንንንንንንን እርዳቴ ነህ ኢየሱሴ 😭😭😭😭 ስጠራው እየደረሰ እኔን ለምስጋና አቆመኝ አትፍሪ እያለኝ ኦ አይቻለው አይቻለውውውውውው...😭😭😭😭😭😭😭😭 ተመስገንንንንን

  • @user-fc6mc8pi2b
    @user-fc6mc8pi2b3 ай бұрын

    መዝሙር 18 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።

  • @eyerusalem6833
    @eyerusalem68333 ай бұрын

    ተመስገን ኢየሱስ ሃሌሉያ

  • @henokhabte4136
    @henokhabte41363 ай бұрын

    Hallelujah!...May Jesus bless your ministry❤

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    3 ай бұрын

    Amen

  • @henokmoges8519
    @henokmoges85193 ай бұрын

    Chinik silegn negeru....🙏🙏❤❤

  • @danielkiflu3121
    @danielkiflu31213 ай бұрын

    Halleluya, God Is My Refuge!

  • @user-mp1nc3bh4o
    @user-mp1nc3bh4o3 ай бұрын

    እረዳቴ ነህ ኢየሱስ ሃሌሉያ አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hdhdhdjdjdjc1313
    @hdhdhdjdjdjc13132 ай бұрын

    😭😭😭😭😭አረዳት እየሱስ ተመስገን 😭😭😭😭

  • @lidiyaapostolic2121
    @lidiyaapostolic21213 ай бұрын

    አሜን🙏 ተባረኩ 👏👏

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    3 ай бұрын

    Amen

  • @user-mp1nc3bh4o
    @user-mp1nc3bh4o3 ай бұрын

    ታማስጌን ጌታ ኢየሱስ ተበረክ የኔ ጌታ ለኔ በላ ውላቴዬ ኢየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @deguabenehe5031
    @deguabenehe50313 ай бұрын

    አሜንንንንን eredate 🙌🙌

  • @DawitEliso
    @DawitEliso3 ай бұрын

    Amen amen eredet nw getaye baa bezu taberaku

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    2 ай бұрын

    Amen 🙏🏻

  • @romangezhane5227
    @romangezhane52273 ай бұрын

    Haleluya Haleluya eysuse erdatemaname yelnme kante weche . Zuraye hono chalma ateche lene merara ayengame beye sechenke aylfrme beye setkze erdate ke semay metanle yasefrane gelaletne akomen bedele bemsgana Andebeten mola be elelta ellllllllllll ye samay amlke eske tisone yeshkmchu eysuse kibrun yewsde

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    2 ай бұрын

    Amen 🙏🏻

  • @makdaskebede8822
    @makdaskebede882223 күн бұрын

    አሜን አሜን ተመስገን ጌታ ኢየሱስ እርዳቴ ነህ

  • @YohannesSeyoum-kd1gu
    @YohannesSeyoum-kd1gu3 ай бұрын

    Amen

  • @user-cs4iy6yf9i
    @user-cs4iy6yf9i3 ай бұрын

    Amen hallelujah ❤❤❤

  • @user-og1yn4ci2u
    @user-og1yn4ci2u3 ай бұрын

    አሜን አሜን !!!!!!!!!!!

  • @hafteH-ot4bt
    @hafteH-ot4bt3 ай бұрын

    አሜንንን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @IsraelMezgebu
    @IsraelMezgebu3 ай бұрын

    Hallelujah 😭🙏🙏

  • @Esayiyas
    @Esayiyas3 ай бұрын

    Yes Eredate new Eyesus memekiyaye❤

  • @GimbichuApostolicChurch
    @GimbichuApostolicChurch3 ай бұрын

    Awo eredatie newu eyesussie.

  • @user-bc3qe5tq1h
    @user-bc3qe5tq1h3 ай бұрын

    Amen eradatee neh getaye😭🥹

  • @barakabaraka7372
    @barakabaraka73723 ай бұрын

    ameeeen erdate getaee❤

  • @edendemissie2061
    @edendemissie20613 ай бұрын

    Sichelmbgn zuriyawu aynen ansche yemayew🙌🙌

  • @user-ym3wu1wo8k
    @user-ym3wu1wo8k3 ай бұрын

    🙌🙌🙌🙌❤❤

  • @tezetadebebe
    @tezetadebebe3 ай бұрын

    Amen Amen Amen😭😭🙌🙌🙌🤲🤲🙏🙏

  • @MadumaneSpaza-v5z
    @MadumaneSpaza-v5zАй бұрын

    አሜን አባዬ 😢

  • @hdhdhdjdjdjc1313
    @hdhdhdjdjdjc1313Ай бұрын

    😭😭😭😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @user-lv5vb2uf9e
    @user-lv5vb2uf9e2 ай бұрын

    Iyus yimesgen lela min yibalal ke tebarek wuch

  • @ayalishayalish4363
    @ayalishayalish436313 күн бұрын

    አሜንንን አሜንንን 😭😭😭ማርን 😭😭🤷‍♀️🤷‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @NiceNice-zh9gi
    @NiceNice-zh9gi2 ай бұрын

    Amennnnnn tebarekuln❤️❤️❤️ tsegawu yichemerlachu

  • @user-tj5jd6fe9s
    @user-tj5jd6fe9s3 ай бұрын

    amne.irdatee.new❤❤❤😢

  • @user-tz8zt9rn8b
    @user-tz8zt9rn8bАй бұрын

    አሜን 😭😭😭😭😭

  • @DilSamuel
    @DilSamuel3 ай бұрын

    አሜን🙌

  • @AgegnFeleke
    @AgegnFeleke3 ай бұрын

    Amennnnnnnn

  • @Dailydose_of_jokes
    @Dailydose_of_jokes3 ай бұрын

    Hallelujah 🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretLefebo-ed1lf
    @MeseretLefebo-ed1lfАй бұрын

    amen amen🤲🤲🙏🙏

  • @Superdog-98
    @Superdog-983 ай бұрын

    Ameni🙏

  • @JohnAshu-ds5yq
    @JohnAshu-ds5yqАй бұрын

    Amen ❤❤❤🙏🙏

  • @user-oe5go6ms8u
    @user-oe5go6ms8u3 ай бұрын

    ❤❤❤🙌🙌🙌🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @DavidTonaye
    @DavidTonaye2 ай бұрын

    ❤❤❤ amen

  • @user-xj6rd2hr3j
    @user-xj6rd2hr3jАй бұрын

    Yess

  • @godebogode344
    @godebogode34417 күн бұрын

    Ameen Ameen 🙌🙌

  • @AbinetDebebe
    @AbinetDebebe2 ай бұрын

    geta yibarkachu❤❤

  • @mehrethailesilassie3343

    @mehrethailesilassie3343

    Ай бұрын

    Amen

  • @fantayemengstu8841
    @fantayemengstu884122 күн бұрын

    Ameen ameen yibarek

  • @ZarhuneAboy
    @ZarhuneAboyАй бұрын

  • @user-fk6em4lu5h
    @user-fk6em4lu5h2 ай бұрын

    Ameeen❤❤❤

  • @ZarhuneAboy

    @ZarhuneAboy

    Ай бұрын

    hi

  • @MelkamuSelemon-g2i
    @MelkamuSelemon-g2i18 күн бұрын

    Ameeeeeen

  • @user-xj6rd2hr3j
    @user-xj6rd2hr3jАй бұрын

    😂😂,,,

Келесі