APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
Музыка
እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረቡልንን የህብረት መዘምራንን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን።
እናንተም ከተባረካችሁበት በኮመንት ላይ ተባረኩ በማለት ከዚህ የበለጠ ፀጋ እንዲበዛላቸው ደግፏቸው።
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA
watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvideo
እኔ የየሱስ ነኝ
ተገዝቻለሁኝ በዋጋ እንዳልሆን ለራሴ
ነፍስን እስከመስጠት በሚደርስ ፍቅር ተወድጄ
ደዌዬን ሁሉ ተቀብሎ ህመሜን ወስዶልኝ
ብቻውን ዋጋ ከፍሎልኛል ብቻውን ይግዛኝ
እኔ የኢየሱስ ነኝ /3
ይህንን በልቤ ጽፌ አትሜዋለው
አዎ ከእንግዲሀ ስለኔ ለሞተው እና ለተነሳው በህይወት ኖራለው
በሩን ከፍቼለት አንድ የክብር ንጉስ ወደ ልቤ ገብቷል
አይሆንም ለሌላ በቃ ተዘግቷል /2
ብርሃን እንድሆን ለጨለማው አለም በነፍሴ እንዲኖር ጨው
በፍቅር እየኖርኩ ክርስቶስን ላሳይ ተጠርቻለሁ አምላኬን እንድመስለው
ለሃጥያት ሞቼ ህይወቴ ከርሱ ጋር በሰማዩ ስፍራ
ኢየሱስ በክብር እስኪገለጥ ድረስ ተሰውሮ ይኖራል
እኔ የኢየሱስ ነኝ...
የሚናጠቀው ጊዜ ጉልበቴን በብርቱ የሚፈልገኝ
ለነፍሴ ማይጠቅመው ብዙ ነው ፈጽሜ እንዳልወደው ያረገኝ
ማደሪያው ለአምላኬ ይቀደስ ብቻውን በልቤ ይንገስ
ክብሩ አይልቀቅ ከስፍራው ትልቅ ሆኖ ይኑር ኢየሱስ
እኔ የኢየሱስ ነኝ...
ነፍሴን በፈቃዴ አስገዛለታለው ለጠራኝ በፍቅር /2
ብሞትም ኢየሱስ እንዲከብር
ብኖርም ኢየሱስ እንዲከብር
Apostolic Songs
Пікірлер: 108
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን እንዴት መታደል ነው የኢየሱስ መሆን አሜን ኢየሱስ እባክህ ቶሎ ና ።
እህቴ እግ ዚአብሔር ይባርክሽ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክልን
Ye EYESUS bicha mehon, le EYESUS bicha menor minegna tilik idil nw, ene ye EYESUS negni, EYESUSE ene lijih lante bicha bemenore btam destegna negn❤❤Eyesuse ahunm gizagn✋✋, bebizu tsega tebareki, semiche maltegibewu mezmur nw
@zemaye_
2 ай бұрын
Amenn wendmachin ejig tebarek🙏
ተመስገንልኝ እየሱስ!
አሜን በመጀመርያ እየሱስ እነማሰግናለን ስለፀጋው ጌታ የሱስ ይመስጌን ማለት ወደለው በመቀጠልም እናንታ የሱ መጠቀምያዎችህ ሰለሆነችው ይመስጌን እናም ተበሬኩ በብዙ ተጠቀሞያቹው በእጥፊ ይበሬከችሁው
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን አሜን አንተም ተባረክልን🙏🙏
@user-og1sg7dt1d
3 ай бұрын
Amen amen 💖 yesusa liiil Illlllillllilllilllill illlilllilllill haleluya tabareki yesusi Illlllillllilllilllill illlilllilllill haleluya ameñ amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤
@zemaye_
2 ай бұрын
Amenn tebarekilen wendmachin🙏
iska samayi yishekemachewou tabarekulign❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያያያያ😢😢😢😢 እኔ ኢየሱስ ነኝ አሜንንን ኦ ተመስገንንንንንን እኔ ኢየሱስ ነኝ 😢😢😢😢
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን እናንተም ተባረኩልን🙏🙏
Amen ❤
ተባረኩ ጸጋም ይብዛላችሁ።
እኔ የእየሱስ ነኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጸጋው ይብዛልሽ ውድ እህቴ
ተገዝቸለሁ በዋጋ እንዳልሆነ ለራሴ 😭😭🙌🙌🙌
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን🙏🙏
Amen ye eyes negn
🙏 🙏 amen
Eyesus yibarikish Amen Amen 🙏 🙌
🙏🙏🙏😭😭😭😭😥😥😥አሜንእሜንአሜንእሜንአን እሜንእሜን እሜንእሜንእሜንእሜን🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏 እሜንእሜን እምነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥💘💘💘አሜንእሜንአሜንእሜንአን ን🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥
@zemaye_
5 ай бұрын
አሜን ቸባረኪልን እህት አበዛሽ🙏🙏
♥️♥️♥️♥️♥️😭
Amen 🙏🙏❤😊😢😢
❤❤❤❤
Ene ye iyesus negn
ኢየሱስ ይባርካችሁ
ine yeyesus negn😢😢
@zemaye_
4 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን።
ye eyesusi mehoni minigna melkame new❤❤❤❤❤❤😂
እኔ ዬእየሱስ ነኝ ሃሌሉያ ታማስግን እየሱስ
Amen amen Amen🙌🙌🙌🙌❤
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን ተባረኩ
Ameeeen ameeeen ameeeen❤❤❤❤
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን🙏🙏
Ameeeeeeeeeeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤
@zemaye_
2 ай бұрын
Amenn
Tebareki sister
Amenn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen 😢😢😢😢😢😢😢
Ameeeeen
አሜን ተመስገን😭😭😭🙌🙌🙌🙌ተበርኪ ሰመይ ዉራሺ የኔ እህቴ🙏🙏🙌🙌❤❤❤❤❤
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኪልን🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemaye_
5 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን🙏🙏
እኔ የየሱስ ነኝ 😢😢😢🥰🥰😭
Amen Amen 😢😢😢
@zemaye_
2 ай бұрын
Amen
Amen tebarek tsega yibizalish
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን ተባረክልን
Amen
Ameeeen😭😭😭😭
@zemaye_
4 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን
እኔ የኢየሱስ ነኝ
@zemaye_
4 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን።
አሜን አሜን እኔ የየሱስ ነኝ
@zemaye_
4 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን
Amen 😭😭😭እኔ የየሱስ ነኝ
@zemaye_
4 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን 🙏
@zemaye_
4 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Geta Yesus abizito yibarikachihu !
amene ye eyesus nagni
Amen amen yesusi haleuya haleuya ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
አሜን እኔ የየኢሱስ፡ነኝ😢 😢❤
አዎ እኔ የኢየሱስ ነኝ አሜን!!
Ameeen inem ye iyesusnegn halleluya
Amen tabareki amen amen
Amen tebark ite
❤❤❤
@zemaye_
6 ай бұрын
God bless you our brothern🙏🙏
Amen enem ye eyesus negn
አሜን አሜን 😭😭😭🥰🥰🥰
Amen ene yeyesus negn❤❤
@zemaye_
6 ай бұрын
amenn
@zemaye_
6 ай бұрын
God bless you our sister
Amen Tegaw yibizalsh
Amen🙏🙏🙏
amen
አሜን አሜን ❤❤❤
አንዴ የክብር ንጉስ ገብቷል😭😭❤️
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን ተባረኩ🙏🙏🙏
Amen amen amen
@zemaye_
5 ай бұрын
አሜን አሜን🙏🙏
Amennn. Ameeen❤❤❤🙌🤲🙏😭😭😭😭🕎📖🙈🇪🇹
@zemaye_
6 ай бұрын
amen amen
Amennn 😢😢 amenñ
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን ተባረኩ
Tebareki
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን አሜን🙏
Amenn🙏😭😭❤❤Amennn
@zemaye_
6 ай бұрын
Amen tebareki
አሜን እያሰሰ ❤❤❤❤
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን ተባረኪልን🙏🙏
Ameen yeyesus negn.....
@zemaye_
6 ай бұрын
Amen amen tebarekilen
እኔ የየሱስ ነኝ😢😭😭🤲
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን ተባረኪ🙏🙏
Be blessed!
@zemaye_
6 ай бұрын
Amen Amen
እኔ የኢሰሱ ነኝ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንን
@zemaye_
4 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን።
Amen
@zemaye_
6 ай бұрын
amen amen
Amen amen 😢😢😢😢❤❤
Amen
@zemaye_
6 ай бұрын
አሜን ተባረኩልን