New Gospel song| Singer Shumi Elias| ዘማሪ ሹሚ ኤልያስ| Apostolic Church song| Christian songs

Музыка

የሀዋሳ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን የ7ኛ ካምፕ አጥቢያ ዘማሪ
ግጥም|Lyrics
እግዚአብሔር እኔን ወድዶኛል
የዘላለም ሕይወት ሰጥቶኛል
ኃያላን ጠቢባን ሞልተው
መውደዱ በእኔ ላይ በልጦ
ሳይኖረኝ ምንም ባዶ
እንዲሁ መረጠኝ ወድዶ
ሕይወቴ ዳነና ፀንቶ
ያኑራት አሁንም ገዝቶ
ያዳነኝ/2x/ ኢየሱስ ነው
ሳልገባው የወደደኝ
አይደለም ስላለኝ ብርታት
አሁንም ሕይወቴን ይውሰዳት
1. ሲያከብረኝ ሲወድደኝ ሲለየኝ ከሁሉ
ምን አለኝ የሚያቆመኝ ለክብሩ
እይታው በእኔ ላይ ምንኛ መልካም ነው
ቢኖሩ በዕውቀት ብዙ
ተመረጥኩ በእርሱ እንዲሁ እንዲሁ
ተሰጥቶኛል ስጦታው በነፃ
ቀልሎ አይታየኝ ተከፍሎ የመጣው
ልይዘው ከምንም አምልጬ
እንዳልጠፋ ደምህን ረግጬ
2. ተገብቶኝ አይደለም ሲሰጠኝ አብልጦ
ድኛለሁ ዋጋ ተከፍሎ
መዳኔ ከምንም ከምንም ይበልጣል
ከእጄ ወጥቶ የጠፋ ለታ
ወድቃለሁና አጽናኝ የእኔ ጌታ
እንድገኝ ሠማይ ከአንተ ጋር
ልሸጋገር የምድሩን በኃይልህ
ያስኪደኝ ጠባቡን መንገድ
ታክሎበት የአንተ መወደድ
ያዳነኝ...
3. አበርታኝ አግዘኝ ደግፈኝ ኢየሱስ ሆይ
ድካም አለና በእዚህ በዓለም ኑሮ
ይዤ ይዤ መዳኔን ፅናቱ ሳይኖረኝ
ውድቀቴ ፊትህ እንዳይታይ
እባክህ አፅናኝ እስከሠማይ
እጄን በእጅህ ሳትለቅቅ ይዘኸኝ
ተስፋዬን በዓይኔ አሳይተኸኝ
ዘምራለሁ እላይ በሀገሬ
እያከበርኩ አንተን በዝማሬ
ያዳነኝ...

Пікірлер: 214

  • @jaletajarso5277
    @jaletajarso52772 жыл бұрын

    geta iyesus abizotwow yi barkachuw wndm ina ihitoch betely wondim shumi igzbr chemiro chemamiro yibarkh malet iwodalew

  • @eyuabsha
    @eyuabsha2 жыл бұрын

    ሳልገባው የወደደኝ አሁንም ሙሉ ህይወቴን ይውሰድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sabayohannes5072

    @sabayohannes5072

    Жыл бұрын

    Aemen Aemen

  • @BochenaHeyi

    @BochenaHeyi

    5 сағат бұрын

    Ameen ❤❤❤

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji63302 жыл бұрын

    ተባረኩ ተባረኩ የሐዋርያት ልጆች 🥰💔💔

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds97912 жыл бұрын

    ኦ ሀሌ ሉያያያያ.. .ተመስገንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን .....ያዳነኝ ኢየሱስ ነው...... አሜንንንንንን...አባ አባ አባ ተመስገንንንንንን

  • @asadtube8894
    @asadtube88942 жыл бұрын

    Wud wondme geta anten tetekimo engan barkonal simu yibarek. Keante bzu yitebekalina eskemecheresha yishekemik bertalin

  • @mabratmaba6001
    @mabratmaba60012 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱሰ ሆይ እባኪ እርዳኝ አስብ 😭😭

  • @godanamenta
    @godanamenta2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝተዉ ይባርካችሁ! በመዝሙራችሁ እጅግ በጣም ተባርክያለሁ!!

  • @habtshmama3189
    @habtshmama31892 жыл бұрын

    ተባረኩ ፀጋ ያቢዛላቹ ተባረኩ

  • @deborahtemesgen
    @deborahtemesgen2 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j2 жыл бұрын

    ተባረኩልኝ፡ ያባቴ ውቦች

  • @dorrasodano9475
    @dorrasodano94752 жыл бұрын

    ዬሱስ ይበርከችው ተበረኩ

  • @beliyuentertainment6742
    @beliyuentertainment67422 жыл бұрын

    wendim Shumiye iyesus yibarkih bertalin wendime betam des yilal

  • @petrosdemisew9911
    @petrosdemisew9911 Жыл бұрын

    Amen! Amen! እግዚአብሔር እኔን ወድዶኛል የዘላለም ሕይወት ሰጥቶኛል ኃያላን ጠቢባን ሞልተው መውደዱ በእኔ ላይ በልጦ....ያዳነኝ....!!!

  • @liduabli6015
    @liduabli60152 жыл бұрын

    በቤቱ ያኑራቹ ተባረኩ

  • @tagetage
    @tagetage Жыл бұрын

    አሜን አሜን ያዳኔኝ እየሱስ ነዉ ሀለሉያ🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤☝☝☝☺☺☺

  • @birukzk592
    @birukzk5922 жыл бұрын

    Shumi my beloved bro may God bless u from heaven kantega bemagelegele desetega ng tehutu wndme

  • @girmabekele2493
    @girmabekele2493 Жыл бұрын

    ያዳነኝ ያዳነኝ ኢየሱስ ነው 🙌🙌😭😭 አሁንም ህይወትን ውሰድ 🙌🙌😭😭 እንገናኝ በሰማይ ሃሌ ሉያ🙌🙌🙌

  • @biruckbirhanu2626
    @biruckbirhanu26262 жыл бұрын

    Geta eyesus abzto ybarcachu eske tsion yshekemachu;tsegawn yabzalachu 😭😭😭😭😭.... endaltefa demhn regche.....

  • @nanaggjhg353
    @nanaggjhg3532 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን ሃደራ እየሱስ 🙇‍♀️😭👏🙌🙌ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ ተባረኩ 👏👏♥️♥️♥️♥️

  • @thegreatvision2265
    @thegreatvision22652 жыл бұрын

    በጣም ተባረክ ተባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @biruktaiytmolla7350
    @biruktaiytmolla73502 жыл бұрын

    አበርታ አግዘኘ 😭😭 አጽናኝ የኔጌታ🙌🙌🙌

  • @abila2079
    @abila20792 жыл бұрын

    Wow tebareku

  • @kefyalew-1322
    @kefyalew-1322 Жыл бұрын

    ኡነትም ኡነትም ያዳነኝ እየሱስ ነዉ ተባረኩ

  • @selamumugore2924
    @selamumugore29242 жыл бұрын

    አሜን ያዳነኝ ኢየሱስ ነው ❤❤

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
    @sismihiretyeiyesusilijnati61092 жыл бұрын

    አሜን እየሱስ ተመስገን ያዳነኝ እየሱስ ነው አሁንም ነፍሴን ይዉሰዳት 🙌🙌🙌🙌

  • @amawiamawi1266
    @amawiamawi12662 жыл бұрын

    እውነት ነው የአባቴ ልጆች ውበታቸው ተባረኩልኝ

  • @amenmekeds9791
    @amenmekeds97912 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባር

  • @SamsamSamsam-uw4hn
    @SamsamSamsam-uw4hn2 жыл бұрын

    አሜን ያዳነኝ ኢየሱስ ነው ሳልገባው የወደደኝ😭🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @tirunashsodano7013
    @tirunashsodano70132 жыл бұрын

    Tabaraku

  • @onewaye8319
    @onewaye83192 жыл бұрын

    Amenn Tabareki Geta Yesusi 🙌 Tabareki Geta Yesusi Yebariki Wude Wondimochena Le Bereketi Hunui

  • @simretkussa823
    @simretkussa8232 жыл бұрын

    amen amen geta eyesus yebarkachihu tebarek wondime

  • @abishow241
    @abishow2412 жыл бұрын

    ተባረኩ🙏🙏👍👍👌

  • @godanamenta
    @godanamenta2 жыл бұрын

    To me all of you are really spiritual.Your everything is attracted me. Hence I listen the song without stopping for long times. Jesus bless you for ever!

  • @petrosdemisew9911

    @petrosdemisew9911

    Жыл бұрын

    Just like me

  • @danielalemu584
    @danielalemu5842 жыл бұрын

    Ameen 🙏

  • @merrydesign5480
    @merrydesign54802 жыл бұрын

    it's a great song Lord bless you all so much🙌

  • @barakabaraka7372
    @barakabaraka73722 жыл бұрын

    AmenAmenAmen

  • @chuchuethio1097
    @chuchuethio10972 жыл бұрын

    Amazing song God bless you

  • @atoexodus
    @atoexodus2 жыл бұрын

    Beautiful! God bless you all!

  • @abezashtone6273
    @abezashtone62732 жыл бұрын

    AMEN geta zemenach yibarekacho

  • @mulu6386
    @mulu6386 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሁንም ህይወቴን ይሁሰዳት😭😭 ተበረኩ በብዙ ጸጋና በረከት👏

  • @MishCooks
    @MishCooks2 жыл бұрын

    Yadanegn EYESUS new...........Yesus Yibarkachehu!

  • @ezaratakile8448
    @ezaratakile84482 жыл бұрын

    Tebarek 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭amen amen amen 🙏🏼

  • @tesfaneshtechane5493
    @tesfaneshtechane54932 жыл бұрын

    ተባረኩ!

  • @abelotitos2154
    @abelotitos21542 жыл бұрын

    ተባረኩልኝ ኢየሱስ ይባርካችሁ በብዙ ፀጋ በብዙ በረከት 🤲🤲🤲

  • @TsiyonYohannes-lw6wy
    @TsiyonYohannes-lw6wy Жыл бұрын

    Amen sangebaw yewededen amlak ersu ybarek 🙏🙏 enantenm abzto ybarkachu

  • @sosnanigusse4407
    @sosnanigusse44072 жыл бұрын

    ያዳነኝ እየሱስ ነው ሳልገባው የወደደኝ አይደለም ስላለኝ ብርታት አሁንም ህይወቴን ይውሰዳት 🙏🙏🙏

  • @kebeneshforsedo1734

    @kebeneshforsedo1734

    Жыл бұрын

    amen amen

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
    @sismihiretyeiyesusilijnati61092 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ እየባረከ ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ ❤👏👏👏 እየሱስ ይባርክህ. ወ/ይሣሐቅ ለበረከት ሁን ስለ ፁፉ እናመሰግናለን 👏👏

  • @mullepido8522
    @mullepido85222 жыл бұрын

    fetar tsagawun yabzalh wendme kante bizu yemntebkew negr alen🙏🙏 fetar eskesemay yshekemh

  • @et_2801
    @et_28012 жыл бұрын

    Good job

  • @maseratasafaa253
    @maseratasafaa253 Жыл бұрын

    Amen Amen

  • @WondimagegnWonde-fp3ge
    @WondimagegnWonde-fp3ge2 ай бұрын

    አሜን እ/ር ፀጋ ያብዘላችሁ ተበረኩ

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen85582 жыл бұрын

    Tsegwun Yabezalk Bro

  • @alfiredohaleluya5516
    @alfiredohaleluya55162 жыл бұрын

    ተበሪኩ

  • @rowcell4614

    @rowcell4614

    2 жыл бұрын

    Ameen Ameeen🙌🙌🙌🙌🙌🙇🙇🙇👏👏👏👏👏👏🙋

  • @redat1975
    @redat1975 Жыл бұрын

    Amen temasigni ehillllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannafekadu9505
    @hannafekadu95052 жыл бұрын

    Amazing Song@@@ Almighty GOD bless you.

  • @almaztamirat8331
    @almaztamirat83312 жыл бұрын

    ተባረኩልን 🥲🥲❤️💜ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሀ

  • @deg1839
    @deg18392 жыл бұрын

    wow it`s blessing song. Bro God bless you!!

  • @athanachathanach9168
    @athanachathanach9168 Жыл бұрын

    Amenn amenn amenn tabarakulign tsagawuni yabezalachu

  • @user-ok2un2qv6p
    @user-ok2un2qv6p2 ай бұрын

    I'm not apostolic but i love this song

  • @anjoniyoproduction8673
    @anjoniyoproduction8673 Жыл бұрын

    God bless you guys more & more

  • @demissiedaemo3134
    @demissiedaemo31342 жыл бұрын

    Betami tebareku tebareku

  • @tirunashsodano7013
    @tirunashsodano70132 жыл бұрын

    Tabara

  • @elsaheilu4014
    @elsaheilu4014 Жыл бұрын

    Amennnnnnnnn

  • @senayitmenta
    @senayitmenta Жыл бұрын

    Amen yadanegn eyesus

  • @beiminetgamo9221
    @beiminetgamo92212 жыл бұрын

    tebarek eyesus yibarek

  • @tizietabekele
    @tizietabekele11 күн бұрын

    Amen Amen Amen minm Sayinoregn yewededegn Amelake temsgen temsgen 😭😭😭😭🙌🙌🙌

  • @mekidesapostolic5545
    @mekidesapostolic55452 жыл бұрын

    amen amen egiziabher yibarkachiw🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @milkiasnenko
    @milkiasnenko Жыл бұрын

    It was amazing be blessed brother.

  • @cherumerkine1554
    @cherumerkine15542 жыл бұрын

    the lord our God is only one...... tebareku

  • @lechamiewoldemeskel5716
    @lechamiewoldemeskel57162 жыл бұрын

    May Almighty God bless you all abundantly!

  • @zenabeyene1463
    @zenabeyene14632 жыл бұрын

    i can`t stop listening God bless u

  • @user-zj4sc8jf4g
    @user-zj4sc8jf4g11 ай бұрын

    ጰጋውን የብዛላቹ

  • @abataalemu3518
    @abataalemu35182 жыл бұрын

    AMEEEN YADANGN EYESUS NAW TABARKU WONDIMOCHE

  • @johngachena2973
    @johngachena29732 жыл бұрын

    all of you play with confidence and vocally you have a really good tone God Bless you

  • @juliacell130
    @juliacell1302 жыл бұрын

    Agezan degefan 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @degifebeyene2152
    @degifebeyene21522 жыл бұрын

    Woow tebareku 🙏

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Жыл бұрын

    Be Bizu Tebareku

  • @hirutwoldetsadik1739
    @hirutwoldetsadik17392 жыл бұрын

    Tebarku!!!

  • @asterbelay540
    @asterbelay5405 ай бұрын

    አሜን አሜን ያዳነኝ እየሱስ ነው ማልገባው ዘመናቹህ ይለምልም

  • @Appositolic
    @Appositolic10 ай бұрын

    Sahligau wodedege

  • @danadas3363
    @danadas33632 жыл бұрын

    አሜን ተመስገን የሱስ 🙌🙌

  • @YahiwenisiAlemayehu
    @YahiwenisiAlemayehuАй бұрын

    በመዝሙሩ ተባርከናል ስለዚህ የሱስ ይባርካቹ😊😊😊

  • @user-ql4jx2un9s
    @user-ql4jx2un9s3 ай бұрын

    አሜን አሜን 🙏🙏😭😭❤️❤️❤️❤️

  • @metassebiaatinafie6499
    @metassebiaatinafie649919 сағат бұрын

    Jesus bless you all! Amen

  • @user-gh8ox7gp8w
    @user-gh8ox7gp8w2 жыл бұрын

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ🙌🙏

  • @mathewosmanamo4307
    @mathewosmanamo4307 Жыл бұрын

    ኣሜንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @DinkineshPetros-dj6vk
    @DinkineshPetros-dj6vk Жыл бұрын

    አሜንንን 🙌ጌታ የሱስ ይባረካችሁ ተባረኩ ❤️🙌🙌😭🙌🙌🙏❤️❤️🥰

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy7562 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mabasheru5447
    @mabasheru54472 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭🙌🙌

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom95192 жыл бұрын

    Hallelujah temesgen geta Eyesus geta Eyesus yebarkachu 🙏😘🙏😘🙏😘🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-te6qe2dv7q
    @user-te6qe2dv7q5 ай бұрын

    ኢየሲሳአሱበንሀደሬ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @kalibuye7800
    @kalibuye78002 жыл бұрын

    Wow bro fetari tsugawn yabzalhe kante bezu etebkalhu plus kante gar bmeserate destegna negn bertalen broooo

  • @tesfaneshtechane5493

    @tesfaneshtechane5493

    2 жыл бұрын

    tebareku!!

  • @shewayelemessa8015
    @shewayelemessa80152 жыл бұрын

    Amen

  • @user-cg8zi4ce5b
    @user-cg8zi4ce5b2 жыл бұрын

    Ameeen😭🙏 geta eyesusi abizisto tseghun yabizalachu🙏🙏

  • @user-lz7ku8ll3l
    @user-lz7ku8ll3l9 ай бұрын

    Amaneamane

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn Жыл бұрын

    አሜን አሜን እግዝ/በር በይዎዴን ምን እንሆን ነበራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወ/ሹም የሱስ በብዙ ጸጋ ይበርክክ በእውነት📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betelethopa4304
    @betelethopa4304 Жыл бұрын

    አሜን አሜን 😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HanasolomonHiyab
    @HanasolomonHiyab14 күн бұрын

    yadanegn eyesus new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲

  • @deginetamado4686
    @deginetamado46862 жыл бұрын

    God bless u all

  • @yabetsasefa2933
    @yabetsasefa2933 Жыл бұрын

    God bless you all❣💔💔💔💔💔💔😭😭😭❣❣

Келесі