Alemneh Wasse : የሶሪያን ጦርነት የጫረው የ14 ዓመቱ ታዳጊ!

‪@alemnehwasse2‬
#Alemneh_wasse

Пікірлер: 75

  • @marmaria787
    @marmaria787Ай бұрын

    አለምነህ, የኛ ቅመም, ብርቅዬ የህይወታችን ቅመም! ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ! የሁልጊዜ አድማጭ ነኝ! በጉጉት የምጠብቅህ! Thanks for all your good work ❤

  • @Littlemam6
    @Littlemam6Ай бұрын

    ቀኑን ተሳስተሃል ወንድሜ 1993 ሳይሆን 2003 ነው አሰተካክለው

  • @SeydAli5154

    @SeydAli5154

    Ай бұрын

    እኔም እንደት ሊሆን ይችላል ብዬ ገርሞኝ ነበር በፈረጆቹ2012ከሆነ በእኛ 2003ነበር መሆን የነበረበት አሁንም ይስተካከል ያዉ የሚሰራ ሰዉ ይሳሳታል እንረዳሀለን

  • @user-ym6xn7ng2x
    @user-ym6xn7ng2xАй бұрын

    ልክ እንደኛ ኢትዮጵያዊያን ማለት ነው ሁሌም ከእርበረስ ጦርነት እንደማንወጣው አይነት

  • @elizabethelilta2663

    @elizabethelilta2663

    Ай бұрын

    ሁሉም ኣፍሪካ እንጂ

  • @ermiasyoseph6997
    @ermiasyoseph6997Ай бұрын

    አለም የሳሙኤል ዘሚኬልን ታሪክ እባክህ

  • @abrhamtadesse7954
    @abrhamtadesse7954Ай бұрын

    ግሩም አቀራረብ ጥልቅ ዘገባ ✌🏽

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2mАй бұрын

    Thank you Alemneh. He wanted to spread Islam throughout Africa.

  • @merondebele4217
    @merondebele4217Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395Ай бұрын

    Thanks 🙏

  • @biniamefrem2823
    @biniamefrem2823Ай бұрын

    1993 ሳይሆን 2003 ዓ.ም በኢትዮጵያ አቆጣጠር

  • @adhamabdulhamid
    @adhamabdulhamidАй бұрын

    Thanks aweze liyu ❤❤❤❤berta gana bezu enemaralen

  • @josetadesse7075
    @josetadesse7075Ай бұрын

    ❤❤❤❤ አየየየየ አለም የምር ትለያለህ

  • @user-jw4nr2ov2q
    @user-jw4nr2ov2qАй бұрын

    የኛን ሀገር ለመዘገብ መንግስት ይፈቅዳል ወይ ?አስተያየት ስንሰጥ እያሰብን ቢሆን ጥሩ ነው

  • @zewdumegra6049
    @zewdumegra6049Ай бұрын

    አለም እንወድሀለን

  • @NewLife20226
    @NewLife20226Ай бұрын

    First ❤❤❤❤

  • @efremt9304
    @efremt9304Ай бұрын

    ስለ ሀገርህ 1ቀን አትናገርም ሁልጊዜ ስለሰው ሀገር ማዉራት ብቻ አዉነት ጋዜጠኛ ከሆንክ ስለሚገፉት ህዝቦችህ ፃፍ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154Ай бұрын

    አለም ዋዉ በጣም አድናቂህነኝ በአለም ላይ የተከሰቱ ክስተቶችን እንደህ አስኮምኩመን እንጅ በዚሁ ቀጥል ታሪክ ሲወራ በአንተ ያምራል 👏👏👏👏

  • @alaminmohammed55
    @alaminmohammed55Ай бұрын

    የምዕራባውያን ፈጠራ ታሪክነው ያነበብክልን

  • @minilik3iscoming

    @minilik3iscoming

    Ай бұрын

    ከብት የማንንም እርጥብ ጭንቅላት አስተምህሮ እየተከተልክ ህሌናህን ታጨቀያለህ የአረብ ዲቃሎች

  • @melkamusonko

    @melkamusonko

    Ай бұрын

    እዝህ ግባ የማይባል እውቀት ይዘ አለምነን ትናገራለህ ?

  • @adhamabdulhamid

    @adhamabdulhamid

    Ай бұрын

    Awe zemblhi atewara ekate shamet tabab

  • @senait1912
    @senait1912Ай бұрын

    ላታኪያ ❤

  • @user-hy1zk3jj5r
    @user-hy1zk3jj5rАй бұрын

    የ9ኝ 11ዱ ድርሰት ማን ደረሰው ነበር?ይህ ትክክለኛውን መልስ ሳያገኝ ሌላው ወሬ ሁሉ ከንቱ ነው

  • @solomonbogale-or1iw
    @solomonbogale-or1iwАй бұрын

    ዋሴ የምታቀርበ እና የምትገልፅበት ሁኔታ ይመቸኛል

  • @marmaria787
    @marmaria787Ай бұрын

    አርፎ የተቀመጠን ህዝብ በነገር እያባሉ ህዝብ ያጫረሱ ሀገራት እኛም አገር እጃቸው አለ: በትልቁ! በፈጣሪ እጅ ስላለን ነው እንጅ, እንደነሱ ስራማ ቢሆን ሊቢያና ሶሪያ ምን ሆኑ ያስብል ነበር.አንድ ሚሊዮን ሰው ማጣት! ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን.

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4bАй бұрын

    አረቦች በተፈጥሮዋቸው ግድያ ሽብር ወረራ ጦርነት እርስ በርስ መገዳደል ይወዳሉ😂😂😂😂

  • @alaminmohammed55

    @alaminmohammed55

    Ай бұрын

    የራስህን አታይም እንዴ እድሜልክህን እርስበእርስ ምትጨራረስ ዲክሽነሪላይ ሁላ እንደማስረጃነት ምትቀርብ ሃገር ይዘህ ስለሌላ ታወራለህ

  • @user-yl7dz6eq8g

    @user-yl7dz6eq8g

    Ай бұрын

    አረቦች በሙሉ አንተ እነዳልከው ቢሆኑ እህቶቻችን በሕይወት ባልተመለሱ

  • @user-yl7dz6eq8g

    @user-yl7dz6eq8g

    Ай бұрын

    አረቦች በሙሉ አንተ እነዳልከው ቢሆኑ እህቶቻችን በሕይወት ባልተመለሱ

  • @kibromzerai9113

    @kibromzerai9113

    Ай бұрын

    ቀላል ይወዳሉ! ሃይማኖታቸውም ጦርነትን ብቻ ነው ሚሰብከው

  • @user-jl9ty6gs4b

    @user-jl9ty6gs4b

    Ай бұрын

    @@user-yl7dz6eq8g የጦር አበጋዙ የቁረይሽ ነገድ ወሮ በላ ሽፍታው መሀመድ በህይወቱ 1'000 ጦርነቶች ተዋግተዋል ውሼት ከሆነ የሙስሊም ታርክ ሀዲሳት አንብብ በ23 ዓመታት ውስጥ ብቻ 83 ጦርነቶች ተዋግተዋል ሽፍታው መሀመድ በግሉ በግንባር 29 ጦርነቶች አድርጉዋል ብዙ ሰው ገድሎዋል ብዙ ደም አፍስሱዋል የመሀመድ የጦርነት ቂም ለልጅ ልጆቹ ለዘሮቹ በገዛ ተከታዪቹ ሙስሊሞች መጨፍጨፍ ምክንያት ሆነዋል በእራቅ ካርበላ 72 የመሀመድ ቤተሶች አንጌታቸው ተቆርጦ ከካርበላ እራቅ ጭንቅላታቸው በግመል እየተጎተተ ወደ ኩፋ ቤተመንግስት ተወስዶዋል ሳሀቦቹም ቢሆኑ አቡበከር በመርዝ ስገደል እስከ አምስተኛው ካሊፋ ጭምር በሙስልሞች ተገድለዋል የምትኮሩበት የሙስልም ታርክ ይሄ ነው

  • @MohammedMubarek-vh2wz
    @MohammedMubarek-vh2wzАй бұрын

    በስትክክል ተርክ ባክህ

  • @belatagebretsadik2576

    @belatagebretsadik2576

    Ай бұрын

    ስለራስህ ግለፅ ብትባል ስትንተባተብ ትውላለህ

  • @MalakuAmin
    @MalakuAminАй бұрын

    2003 new alem

  • @MelonaTube1223
    @MelonaTube1223Ай бұрын

    እኔ የምለው የትግራዩ ጦርነት ስንት እንደተጨፈጨፈ ለምን አትዘግብም?የውጭ ጉዳይ ሁሌ እንዳስቀደምን እስከመቼ?የራሳችን ደም መፋሰስ ሳናስታግስ ሁሌ ባህር ማዶ!ይህንን ስል ግን ዓለም ላይ የሚገጥመው ጭፍጨፋ አይገደንም ማለት አይደለም።ሰላምህ ይብዛ አለምነህ ዋሴ🙏

  • @milkibest242

    @milkibest242

    Ай бұрын

    ዘመን ሚዘክው የማይረሳ ጋዜጠኛ እንቁ ባለሞያ ነው ብዙ ያሰለፈ ሰው በግዜው ግርግር ለወረተኛ ግዜ አጨብጭቦ አይሄድም እኮ ይልቅ ይህ ሰው በህይወት ያለ ላይብረሪ ነው አዳምጠው አንተ አሁን ምትረዳው የነ ደረጄ ሃብተ ወልድ የነ መሳይ ዜና ነው ላወሩት ውሽት ትንሽ ማፍርያ የሌላቸውን ነው ሃገርን መጥላት መውደድ በድርጊት ሚገለጥ ነው ወደፊት ምትረዳው ይሆናል ቢያንስ ቢያንስ በዚህ ሰዓት ስለ ሃገርህ ኮፋን ባለማስተጋባት ብቻ ሃገርህ ላይ ማርተኞችን ህልም ባለማጋራት ለሃገርህ ክብርህን ትንሽ አሳይ ግዜ ለሁሉ ዳኛ ነው ዛሬ እንዱህ ልል የቻልኩት ይህን ላይብረሪ ሞያውን አክባሪ ኢትዩዽያዊ ለህዝባችን የሞያው ምሶሶ አይከን የሆነ ሰው ላይ የማይገባ አስተያየት በማየቴ ነው ይቅርታ ብዙ ግዜ ሰው የማይነካውን ሲኒካ በዝምታ በማለፋችን ብዙ ከፋትን ህሳቤን ድርጊቶችን ባለመቃወምችን ባለማስቆምችን የብዙ ትውልድ አዓምሮ አቅሙን ትቶ ገለባ ሆነ በጭለማ ተዋጠ ስንቱ ሃሳብ ሳናበለፅገው ሳንጠቀምት መከነ ስንቱ ለሃገር ጉቶ ሆኖ በድርጊት ተገለጠ እናስተውል ማናቀውን ለማወቅ እንጣር እዓምሮዎችንን ለማበልፅግ አንትጋ ባልገባን ጉዳይ ስለማናውቀው ጉዳይ ሀሳብ አንስጥ ምክንያቱም የሃገሬ ልጆች እንዲህ አለማወቅ ጠርንፎ ሳይ ተከፋችንን የቀጭጭብናል

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742Ай бұрын

    በምን ታወቀ ታሪኩ? እንዴትስ ሊወጣ ቻለ?

  • @moliso
    @molisoАй бұрын

    Dear Alemneh Wassie, I think your date conversion from Gregorian calendar to Ethiopian is not correct. 2011 in Gregorian is 2003 in Ethiopia and you said 1993. Thanks.

  • @fistumalayou9659
    @fistumalayou9659Ай бұрын

    አለም አመተ ምህረቱ ግን ትክክል ነዉ?

  • @Temesgenmasresha28
    @Temesgenmasresha28Ай бұрын

    Abet girma moges alem 1gna neh

  • @faezakemal484
    @faezakemal484Ай бұрын

    አለምነህ በጥብቅ እፈልግሀለሁ በውሥ የማገኝብህ ካለ ላክልኝ?

  • @alemnehwasse2

    @alemnehwasse2

    Ай бұрын

    0922998206

  • @alemnehwasse2

    @alemnehwasse2

    Ай бұрын

    Call

  • @milkibest242
    @milkibest242Ай бұрын

    አሪ በካችሁ አይናማውን ሰው እኔ ልምራህ አትበሉ

  • @afro90s78
    @afro90s78Ай бұрын

    2016 በኛ 93 ነው እንዴ?

  • @user-ks6od5my7s
    @user-ks6od5my7sАй бұрын

    አንተ ብቻ ተናገር አለምነህ

  • @ethiochu
    @ethiochuАй бұрын

    መች ይሆን ስለ ሃገርህ ጉዳይ የምትዘግበው ከዩቲዩብ እየቃረምክ ከምትተረተር ስርህ ስንት አሳዛኝ ታሪክ እየተፈጽመ ለነገሩ ወኔ እና መስዋትነት ይፈልጋል

  • @helenhussien1670

    @helenhussien1670

    Ай бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ መረጃ ማግኘት ከባድ ነው ስለዚህ የያዘው መንገድ ያዋጣዋል ደግሞ ስለ ኢትዮጵያ የሚዘግቡ ብዙ አሉን እነሱን መስማት ይቻላል

  • @adhamabdulhamid

    @adhamabdulhamid

    Ай бұрын

    Awe Sela ethio alu ensun adamet

  • @MulukenDerso-nt9cv
    @MulukenDerso-nt9cvАй бұрын

    Dmte merewaw

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jkАй бұрын

    40 እመት በላይ የዘር ፖለቲካ ሃገራችንን እናቶች ስንት አመት አስለቀሰ ??????እሁንም እርስበርስ እንድንጠላላ እንድዋረድ እደረጉን? ለምን እትዘግብም??? ምራብውን ዘመናዊ ባርነት እርስበርስ እያገዳደሉ በሞታችን እርስብርስ ከእንሰሳ ወርደን የምራብዊን ምሳለቅያ ሆናል😅 ስለሃገራችን ኢትዮጵያውያ ማን ይዘግብ ????😢😢😢😢 ክፍውች ናችሁ በዘር ከፍለው ከሚገዳድሉን ይልቅ ባለስልጤን እና ከምእራብውን ፕሮጄክት ይልቅ ይልቅ የናንተ ጋዜጠኞች ክፍት ይበልጣል ህልና ቢስ

  • @KallidMussa
    @KallidMussaАй бұрын

    እንዳንተ ፈሪ አላየሁም

  • @Samuel-sp9wc
    @Samuel-sp9wcАй бұрын

    እውነተኛ ጋዜጠኛ ስለ ሀገሩ ስለ ህዝቡ ሰቆቃ የሚጽፍ እንጂ የሌሎች መንግስታት የሌሎች ህዝቦች መከራ አጋንኖ የማቅረብ ችሎታ ጋዜጠኛ ሳይሆን አንባቢን ንው እንደ ጋዜጠኛ ስለሀገርህ ጻፈ አንብብ ከዛ የባሰ ባገርህ አለና!!!!

  • @ominej4055

    @ominej4055

    Ай бұрын

    ያን በብሄር የተጨማለቅ ፖለቲካ ካላወራህ እያልከው ባልሆነ

  • @YoniYoni-pp7hu

    @YoniYoni-pp7hu

    Ай бұрын

    ይሔን የበሰበሰ ፖለቲካህን እማ አንተው አቡካው

  • @Dagi-man

    @Dagi-man

    Ай бұрын

    ኧረ በጭራሽ ደግ አደረገ ደግሞ ለኢትዮጵያ ይዘግብ

  • @solomonbekele4199

    @solomonbekele4199

    Ай бұрын

    ለምን እዚህ መጣህ የሰቆቃ ወሬ ከፈለክ በደርዘን የሚቆጠሩ አሉልህ ህኮ እዛ ሄደህ መስማት ትችላለህ።ሌላው ደሞ ከመቼ ወዲህ ነው የሰቆቃ ወሬ መዘገብ የጋዜጠኝነት መስፈርት የሆነው እረ እያስተዋልን ወይ ካላወቅን ዝም ማለት።

  • @nyo1026

    @nyo1026

    Ай бұрын

    Exactly,

  • @Mahi-ex6ro
    @Mahi-ex6roАй бұрын

    ወሬኛ ስለሆንክ አመተምህረት እኳን አጠብቅም😂😂😂😂

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jkАй бұрын

    የራስዋ እሮባት የሰው ታማስላለች የተባለው ተርእት ትዝ አለኝ: ስንቱ ነው ደሃውን ህዝብ ምንም በሎለብት እንገቱን ቅላው በሜንጫ እያለ ስንቱ ታረደ ??? ሰው ሁኑ የገራችን ጋዜጠኞች 😅😅

Келесі