Alemneh Wasse : ሚስጥሩ ያልታወቀው የሴቶች ገዳይ!

#alemneh_wasse
‪@alemnehwasse2‬

Пікірлер: 42

  • @eliasabebe1521
    @eliasabebe1521Ай бұрын

    በፖለቲካ ወሬ ደንዝዤ ነበር። ሰሞኑን በምትለቀው ተመንጥቄ ወጣሁልህ።በርታ አለምዬ የጋዜጠኞች ሁሉ ቁንጮ......❤❤❤❤

  • @Jobiraw404
    @Jobiraw404Ай бұрын

    በስንት ዓመቴ ደግሜ ሰማሁት ይገርማል ይህ አተራረክህ በምስል ሁሉ የማይ እስከምመስል በጥሞና ያዳመጥኩት ጥንቅር ነው!

  • @ZeynuKedir
    @ZeynuKedirАй бұрын

    በጣም ደስ የሚል ተጀምሮ እስከሚያልቅ ድረስ እናመሰግናለን።

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085Ай бұрын

    ፊደል ካስተማረው እድሜ ያስተማረው ክብር ለጡረታ ለወጡት መርማሪ ድንቅ ትረካ ነው

  • @user-ks6od5my7s
    @user-ks6od5my7sАй бұрын

    አዋዜ ልዮ በጉጉት የምጠብቀው በአዲስ መልክ የመጣ ምርጥ ፕሮግራም በርታ 🎉🎉🎉🎉

  • @birukbarack5512
    @birukbarack5512Ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEsheteАй бұрын

    ድንቅ፣ ነው፣ ዐለምነሕ👍

  • @izananani1711
    @izananani1711Ай бұрын

    በጣም ይገርማል ስንት አይነት አስመሳይ ስው አለ ግን ከተበደሉት ጋር እየኦነ ክፋ

  • @gechchristian5535
    @gechchristian5535Ай бұрын

    የባለስናይፐሩን ታሪክ መስማት ናፍቆኛል አለምነህ። እሙት!😮

  • @user-wg2cr2mx5e
    @user-wg2cr2mx5eАй бұрын

    ትገርማለህ ምርጥ ፕሮግራም

  • @user-re4cw5yf9o
    @user-re4cw5yf9oАй бұрын

    ሰልሄ መልሄ ነው ❤❤❤❤አለምዬ ምችት ይበልህ❤❤❤❤❤ ሱፐር ታንክስ እሚባለው የለኝ እንዳልገባልህ አለምዬ እቺን ልብ ልግጭህ አባቢ❤❤❤❤❤❤

  • @belatagebretsadik2576
    @belatagebretsadik2576Ай бұрын

    ይመችህ አለምነህ ዋሴአችን

  • @denbalotesfaye2123
    @denbalotesfaye2123Ай бұрын

    Well come awaze ❤

  • @adissgebremariam351
    @adissgebremariam351Ай бұрын

    Thank you so much for your Amazing works. ❤❤❤

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781Ай бұрын

    Alem Egziabiher rejim edimena tena yisitih!!

  • @RakusaMedia
    @RakusaMediaАй бұрын

    በልጅነቴ በሬድዮ ተከታትየዋለሁ የሚገርም ታሪክና ኣተራአክ ነው ። ኣቤት ለስንት ሰው የተትረኩለት ስደት ከወጣሁም በጀርመንኛ የትሰራው ዶኩመንታሪ ደጋግሜ ኣይቼዋለሁ።

  • @quran.kerim20239
    @quran.kerim20239Ай бұрын

    Alemneh yehulgze merchaye Amesegnalehu

  • @Eshet7
    @Eshet7Ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ : በርታ!!!

  • @abinetdebancho435
    @abinetdebancho435Ай бұрын

    ኣጃይብ ነዉ

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131Ай бұрын

    ክፉ ሰው! ቅድመ አያቶቹ የናዚስቶች ርዕዮተ ዓለም ተከታዮች ሊሆኑ ይችላሉ። ኦስትሪያ ሌላ የናዚ የመራቢያ ቦታ ነበር። ማንኛውም ገዳይ ለተወሰነ ጊዜ ሊደበቅ ይችላል, ነገር ግን ደም ይጮኻል

  • @mulunigus1596
    @mulunigus1596Ай бұрын

    ዋው!!!...

  • @adhamabdulhamid
    @adhamabdulhamidАй бұрын

    Thanks awze liyu ❤❤❤❤❤ yestemarnawe berita

  • @wondye8200
    @wondye8200Ай бұрын

    Tnx❤

  • @SeidMengstu
    @SeidMengstuАй бұрын

    እኔ የገረመኝ ባል ውና ልጅ እያላቸው ገላቸውን ለመሸጥ የሚወጡት ባላቸው ግን ወንድ ወይም ሰው ነው ወይስ ዲንጋ እና እንጨት አይኑ እያየ ሚስቱን ሂጂ ገላሽን ሺጪ ብሎ የሚልከው

  • @EteneshAssefa-kb2sn
    @EteneshAssefa-kb2sn18 күн бұрын

    Long life for you!!!!!

  • @Girma-ze2cu
    @Girma-ze2cuАй бұрын

    ምርጥ ሲኒማ ቤት የነበርኩ ነው የመስለኝ 👍👍👍

  • @tsionawithabesha4972
    @tsionawithabesha4972Ай бұрын

    My God

  • @merondebele4217
    @merondebele4217Ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @MunaClone
    @MunaCloneАй бұрын

    ማስታወቂያ በማስታወቂያ አርገውና አሳድምብካለው.......

  • @user-xn9be4dp8g

    @user-xn9be4dp8g

    Ай бұрын

    😂😂😂🎉

  • @orionmakaveli

    @orionmakaveli

    23 күн бұрын

    😂😂😂😂 ✌️

  • @yohannestsega3949
    @yohannestsega3949Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oi4jc4fc2j
    @user-oi4jc4fc2jАй бұрын

    Wow በቃ እንዲ ነው የሚያምርብህ አለም

  • @fetiyamohammed4083
    @fetiyamohammed4083Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ka0358
    @Ka0358Ай бұрын

    Hi did you delete samueal zemicheal ? I can’t find it ?I hope u r not deleting it

  • @DrNo-uu1ub

    @DrNo-uu1ub

    Ай бұрын

    That is also my question

  • @gechchristian5535
    @gechchristian5535Ай бұрын

    "ያንተ ያለህ"

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059Ай бұрын

    Hooooooo endet yegermal???

  • @gesgisgg1037
    @gesgisgg1037Ай бұрын

    Awaze , ch ch ,ch mindnaw you can’t call ,T ?

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola562Ай бұрын

    Mecheresha lay erasunem betemesasay huneta megedelu asgerami new

  • @user-sv7zp9ql5g
    @user-sv7zp9ql5gАй бұрын

    የዘራ ነው ያጨደው

  • @user-zx5ct3iz3r
    @user-zx5ct3iz3rАй бұрын

    Abooooi ymechikkkkkk nurlghhhj

Келесі