Alemneh Wasse - ለመግደል የማይሞተው ክላሺንኮቭ! | The story of AK-47 Kalashnikov by alemneh wasse

Ойын-сауық

Пікірлер: 46

  • @Tedhab
    @Tedhab2 ай бұрын

    አለምነህ ዋሴው ዳግም እና ወደፊት እማይደገመው እንቁው አንጋፋ እና ፈር ቀዳጅ የኢትዮጵያ ዉድ ተሰጥኦ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ላንተ ይሁን።

  • @tesfayeadugna-topic5183
    @tesfayeadugna-topic51832 ай бұрын

    በሞገስ ና በእውነት የተመላ ድንቅ ጋዜጠኛ

  • @MulluTesfaye-pw7qo
    @MulluTesfaye-pw7qo2 ай бұрын

    ራሽያ ዩኩሬን ዜና ናፈቀኝ ዘግቡልን❤

  • @AlexTheKing
    @AlexTheKing2 ай бұрын

    አለሜ ገና ሳልሰማክ እኮ ነው ላይክ የማረገው። በምታቀርበው ፕሮግራም ስለማላፍር። ኑርልን

  • @BirhanAsmamaw-yx1nx
    @BirhanAsmamaw-yx1nx2 ай бұрын

    አለም እስኪ ስለ ኦሳማ ብላደን ስራልን

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede64902 ай бұрын

    ርዕሰ ጉዳይ መምረጥ እንደዓለምነሕ።።።።አራት ነጽብ።🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikaduabera9725
    @fikaduabera97252 ай бұрын

    ክላሽን እንድናዉቅ አደረከን.... ራሾች ቢሰሙክ ....ደስ የሚል አቀራረብ

  • @user-up1px4tv5m
    @user-up1px4tv5m2 ай бұрын

    አለም የዛሬው ልዩ ነው 🎉

  • @birukbirhanu3719
    @birukbirhanu37192 ай бұрын

    አለም በእውነት ትለያለክ

  • @John-to3le
    @John-to3le2 ай бұрын

    በእውነት ችሎታህን ሳስብ እገረማለሁ

  • @Liyou-ro8qk
    @Liyou-ro8qk2 ай бұрын

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @tiredofbeingtiredofbeingti4020
    @tiredofbeingtiredofbeingti40202 ай бұрын

    Alem I really appreciate your talent

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede64902 ай бұрын

    ክላንሽኮፕን ኢትዬጵያም የምታመርተው ይመስለኛል።

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa2 ай бұрын

    አለምነህ ልዩ ነው !!!💚💛♥️

  • @mubarekma3443
    @mubarekma34432 ай бұрын

    ታሪክን ሁሉ አንተ ተርከው ለአራተኛ ጊዜ ነው ያዳመጥኩት

  • @zolabefekadu7030

    @zolabefekadu7030

    2 ай бұрын

    ስራ ፈት wede sera 😂😂😂😂

  • @RametoNaser-rt4kl
    @RametoNaser-rt4kl2 ай бұрын

    አለም እድሜህ ይርዘም

  • @ETHIO-voice
    @ETHIO-voice2 ай бұрын

    As always ❤❤❤

  • @alemayehugetachew3889
    @alemayehugetachew38892 ай бұрын

    Thanks

  • @jeme8148
    @jeme8148Ай бұрын

    አለም ነህ ዋስ ባለህበት ሰላም ሁን እኔ ግን በእስስት መሪ አንደ አሻሮ እንታመሳለን ይገርምሃል የዛሬ ሁለት አመት በአማራ ክልል በትለያይ ቦት ወጣቶች ይሰሩት ነበር ግን መንግስት አጠፋቸው ያሳዝናል እንኩዋን እንዲሰራ እንዲኖር ስላልተፈቀደለት ነው አብቃሁ ድል ለፋኖ አለም ነህ ዋስ የሎዛ ማርያሙ ቻው ወንድሜ ሰላም ጤና ካንተ ጋር ይሁን አማራ ክልል ሰላሙ እንደ ሰማይ እርቆታል

  • @KiduAd
    @KiduAd2 ай бұрын

    ዓለምነህ ስወድህኮ!

  • @kakodamo1772
    @kakodamo17722 ай бұрын

    Betame des yemile tereka

  • @shambel826
    @shambel8262 ай бұрын

    plz አወዜ ስለ ኦሰማ ብንለድን ተርክልን

  • @afrihome3945

    @afrihome3945

    2 ай бұрын

    በቅርብ ቀን እዚህ ቤት ላይ ቢን ላደን'ንን ይዘን እንቀርባለን። ሰብስክሳይብ አድርገው ይጠብቁን። አዘጋጁ❤

  • @user-qw6nb9kb2h
    @user-qw6nb9kb2h2 ай бұрын

    የነፃነት ፋኖወች❤❤❤❤

  • @ABERATEKALEGN
    @ABERATEKALEGNАй бұрын

    ሙሉ ስሙ 50 አለቀ አሌክስ ሰንደርያ ክለሽን ኮፊ ነው በ47 አመቱ ነው የሰራው

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp2 ай бұрын

    ይህን ጠመንጃ የሰሩት ሩሲያዊ ጄኔራል ሚካኤል ክላሽንኮቭ ይባላሉ ።

  • @takilaa2028
    @takilaa2028Ай бұрын

    The story is great but the music is disturbing

  • @user-ct9vf1jx4w
    @user-ct9vf1jx4w2 ай бұрын

    😭😭😭

  • @adhamabdulhamid

    @adhamabdulhamid

    2 ай бұрын

    Lebdahi sharmuta antanhi eshi mahammed yatkabre sawe nawe anthi bedatam gazeba dadabe zeblahi atwera

  • @shimelisyirgou8943
    @shimelisyirgou89432 ай бұрын

    ወዳጄ ዓለምነህ ታሪኩ እንዳይዛባ ብታስተካክለው ይጠቅማል ብዬ በማሰብ ነው ቡዳፔስት በቡልጋርያ ከማለት ይልቅ ቡዳፔስት ከሀንጋሪ ብትለው ከሀንጋሪና ከቡልጋርያ መሀል የይገባኛል ጥያቄ አንተን ዋቢ አድርገው እንዳያቸግሩህ በማሰብ ነው ቡዳፔስት የሀንጋሪ ዋና ውብ ከተማ ናት

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe2 ай бұрын

    አለምየ አሰግናለሁ አሁንደግሞ በናት የሊቢያውን መሪ የጋዳፊን ታሪክ ስራልን መቸም ሁሌ እዳስቸገርኩ ነው አከብርሀለሁ

  • @Ghiontv2
    @Ghiontv22 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @EchelonOmega

    @EchelonOmega

    2 ай бұрын

    በ1983 አ/ም አንድ ክላሽንኮቭ በ250 ብር ለሁለት ከሁለት መገዘን ጋር ገዘን። የመጀመሪያ ስራዬ የማሳሪያዉን ምስጥር መረዳት ነበር። Klashinkov was terribly Genius. Then አንደንዴ በsingle አኔደንዴ በ Automatic ሌሊቱን ለ3 ቀን ከተማን ቅዉጥ መድረገን አልረሰዉም።

  • @yordanossolomon439
    @yordanossolomon4392 ай бұрын

    M416 and M47 is better accuracy than AKM 47

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede64902 ай бұрын

    ከጉንቡርዳ ኮርም ድረስ ተሸክሜው ስንትና ስንት መዓልቶች አቅፌው እግሬ ላይ አስሬው አቅፌውም የቆየሁትን ክልንሽኮቤን የቀበርኩት በ81 ዓም በ ግራካሶተራራ ዝርዝር አፈታት ፈትቼ በላስቲክ ቋጥሬ የቀበርኩበት የሲቪል ልብስ ለብሼ አላማጣ ከራሴ ጦር ተቀላቅያለሁ። እና ሔጄ ልየው ይሆን?ቦታው አይረሳኝ ይሆን?

  • @al-aha

    @al-aha

    2 ай бұрын

    WOWWOW

  • @Mekbibad1221
    @Mekbibad12212 ай бұрын

    Ene milew mechi new sile Ethiopian sekoka bitawraw? Bizu chigr afchachin lay eyale min milut new ashagro mayetu ....yerssoa eyarerebat iyhonm wiy mnm le jero misbu bihonum storiwchu

  • @birukhaile5430
    @birukhaile54302 ай бұрын

    ስለ አገራች ስለ ፍኖ ዘግብና ታሪክ ስሪ

  • @antenheeijgu3162
    @antenheeijgu31622 ай бұрын

    አለም የሰሩት ምን አረጉ አስክአሁን የሰው ልጀ ነው ከጉልበት ማሰብ ያልወጣ

  • @seifegebraelalemu901
    @seifegebraelalemu9012 ай бұрын

    አለም ነህ 15000ሺህሳይሆን20ሚሊየን ሩሲያዊ ነው ያለቀው

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla7462 ай бұрын

    ጀነራል አይደለም።

  • @Et-cb7gx
    @Et-cb7gxАй бұрын

    ክላሽ ሰው ሲያኮላሽ😅

  • @selomongabiregzabiher575
    @selomongabiregzabiher5752 ай бұрын

    ህገወጥ መሳርያም ታጥቀሀል ?

  • @anondes1099
    @anondes10992 ай бұрын

    ጠመንጃው ምን ይበል? ተኳከሾቹ እነሱ በደም የነገዱት ሰው እየጨረሱ:: የዛር ውላጅ ሰይጣን በደም የደለበ. በረባ 0ልረባው ስንቱን ለበለበ? አጥንቱን ፈላልጦ ደሙን እየጠጣ ስንቱን ሙስኪን በላው ከሜዳ እሰጣ?

  • @anondes1099
    @anondes10992 ай бұрын

    ይህ መሳሪያ ከውጤታማነቱ ባሺገር የተተኴሾቹ (ጥይቶቹ) እንደ ኢላማው አስፈላጊነት መቀየሩ ነው: መለማመጃ መደበኛ ብረት ሰርሳሪ ና አቀጣጣይ እንዱሁም አብሪ ጥይቶች አሉት:: እያንዳዳቸው ለአስ.ፈላጊው ጊዜ ጠቃሚ ናቸው:: ለአጨዳ ተኩስ አንጀት አሩስ ነው እስከ ሦስት መቶ ሀያአምስት ሜትር ጠላትን እንደ ሰፌድ ያንቀረቅባል ከ330-400 ሜትር በነነጣጠር ያደብናል ለተሰበሰበ ኢላማ አራትመቶ ሜትር ያተራምሳል::ቀሳፊው AKM.

Келесі