7 ወር ሳይገረዝ በትዳር የቆየው ባለትዳር Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more. ____ ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗ ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣ ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣ ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝ _______ #habmedia #aradaplus #khelot
@khelot
@ethiomeznagna12
@habeshatv6316

Пікірлер: 280

  • @tirtamedia1
    @tirtamedia119 күн бұрын

    ክፍል 1 kzread.info/dash/bejne/c6d2qo-jnrnWc5c.htmlsi=C0F1zOpH60_PA9Jy

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    19 күн бұрын

    ትርታ በሰላም ነው የጠፋሀው

  • @user-zp4jc2bl8w

    @user-zp4jc2bl8w

    16 күн бұрын

    የኔእናት በጣም ትልቅ ሰውነ ነሸ በጠም ነው ማደንቅሽ።አገዛብሄር ይባርክሽ ነገሩ ቀላል ነው አይዟችሁብዙ ሰው እደዚህ ያጋጥማል ወንድልጅ መያደገላ እ ናት በጊዜው አታስገረዝም ይህ ነው ምክንያቱ ቀላል ነው

  • @ShashitoDabito

    @ShashitoDabito

    16 күн бұрын

    😮😮😮😮😮ታጋሽ,ነሽ

  • @destasenbeto7038

    @destasenbeto7038

    14 күн бұрын

    ሌላ ሴት ጋ ሄዶ ካልሆነ ተረጂው

  • @semu639
    @semu63919 күн бұрын

    የዚች ልጅ ጥንካሬና ጉብዝና አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tm6gl7ni2b
    @user-tm6gl7ni2b19 күн бұрын

    ድንቅ ሴት በእውነት ትልቅ ሰው ነች

  • @danielhailey345
    @danielhailey34519 күн бұрын

    ባለመናገርህ ነው የምታጣት በመናገርህ አትፈር ይሄ የቤተሰብ ችግር ነው ያንተ አይደለም አትፈር

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h16 күн бұрын

    የእኔ አባት የቤተሰብ ችግር ነው ግን አንችን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጀግና ሴት ነሽ እሱንም ተረጅው በጣም ስለሚወድሽ ጥለሽው እንዳትሄጅ ነው የደበቀሽ እናም ተረጅው አስገርዠው ከተገረዘም ቀስ ብለሽ አለማምጅው በጣም ያሳዝናል

  • @AduYaregal
    @AduYaregal17 күн бұрын

    ልበ ሰፊና አስተዋይ ሴት ነሽ የሴትነት ልክ እንዲህ ነው ተባረኪ!

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y19 күн бұрын

    የኔ ኣባት ምንም ማለት ኣይደለም ኣንገትህን ኣቲድፋ ኣታልቅስ ወንድ ልጅ ኣያልቅስ

  • @user-tm6gl7ni2b
    @user-tm6gl7ni2b19 күн бұрын

    አይዞህ ብሮ ያለመገረዝ መጥፎ አይደለም ሌላ ነው መጥፎ ሴቶ ግን ሳላደንቅ አላልፍም ድንቅ ሴት ናት ቀላል ነው መቼው ነው ከባድ ከተገረዘም ቦሃላ አለማምጂው

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    19 күн бұрын

    It's ok our brother you should tell her because that's ur wife plus in Europe it's normal bro .am admiaring our sister he can do it right now may God bless you both 🙏

  • @meremayimamahmed733

    @meremayimamahmed733

    17 күн бұрын

    😊😂😂😂😂😂ታድላ

  • @AlamAlam-je1vj

    @AlamAlam-je1vj

    16 күн бұрын

    አረ ተዉ ክፉ

  • @AlamAlam-je1vj

    @AlamAlam-je1vj

    16 күн бұрын

    ​@@meremayimamahmed733ለምኑ ጀማሪ በ.....ሆኑ ክክክክክክክክክ

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp18 күн бұрын

    ቤተሰቦቹ ለምን አላስገረሱትም ምስጊን ።ልጅቱ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ አሁንም ይገረዝ የምትሉ

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v19 күн бұрын

    ቀለል ነገር ነው እኮ ከዝሙት ነፃ ነው ጎበዝ

  • @user-rw4of3ky2p

    @user-rw4of3ky2p

    19 күн бұрын

    እኮ😢😢😢😢

  • @zindzind3952

    @zindzind3952

    19 күн бұрын

    እኮ

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari16 күн бұрын

    ሚስትየው ሲበዛ ንቁ እና ልባም ናት ተባረኪ ሁሉም ትረደዋለች።

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot164619 күн бұрын

    የእኔ ብሩክ ድንቅ ሴት ነሽ ይህ ሁሉምሰው አይገረዝም እዚህ ያለሁበት እና ጠቅላላ ኢሮፕ አይገረዙም ከባድ ቅጣት ነው ወንድ ከተገረዙ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h16 күн бұрын

    በጣም ነው ያሳዘነይ ተረጅው እህቴ ስለሚወድሽ እንዳትሄጅበት ፈርቶ ነው

  • @user-fk9hh9mu6j
    @user-fk9hh9mu6j19 күн бұрын

    እደውም እኮ ምንም አያቅም እሱ የቤተሰብ ችገረ ነው ሰለዚህ አሁን አሰተካከል ይችላል በጣም ቀላል ነው ወሬ አታውሪ እደሁም እሱ ድግል ነው አምላክን አመሰግይ ሰለዚህ አሁን ማሰተካከል ይችላል

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w16 күн бұрын

    የኔ አባት አታልቅስ በቃ ያጋጥማል እናት ለዘላለም ትኑር 💔😭😭😭

  • @meccam2106
    @meccam210615 күн бұрын

    ምረጥ ሚሲት ናት አስታዋይ ናት አተም አይዘዞህ አትፈራ የቤተሰብ ችግር ነዉ ያተ አይደለም በተረፈ ከዚህ ቡሀላ ነገሮች ተስተካክለዉ ደስተኛ ህይወት እደምትኖሩ አልጠራጠርም❤❤❤

  • @user-lc6db6kl4q
    @user-lc6db6kl4q19 күн бұрын

    እህቴ ስለሚወድሽ እንዳትሄጅበት ፈርቶ ነውና ተረጂው የኔ እህት እሺ እህቴ

  • @destasenbeto7038

    @destasenbeto7038

    14 күн бұрын

    ጨዋ ነሽ ሌላ ሴት ብትሆን ትማግጣለች

  • @destasenbeto7038

    @destasenbeto7038

    14 күн бұрын

    አሁን ቶሎ ይገረዝ

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep19 күн бұрын

    ቆይ ሳይገረዝ ለምን አገባ ምንም ችግር ቢኖርበት ሳይገረዝ ማግባት ለምን አስፈለገ ጉድ እኮነዉ ልጅቷ ግን ጎበዝ ነሽ ሳይናገሩ ጥለዉ የሚሄዱ ሴቶች አሉ

  • @user-qd9hd7wm4n

    @user-qd9hd7wm4n

    16 күн бұрын

    ምድነው ችግሩ ባይገርዙ 17:47

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j19 күн бұрын

    ልጁም ያሳዝናል ከባድ ነዉ የቤተሰብ ችግር ነዉ እንጂ ያንተ አይደለም ፈርተህ ነዉ እንጂ ቀላል ነዉ ወደ ሀኪም ቤት መሔድ መፍቴ ይገኛል አይዞክ አንቺም ተረጂዉ እህቴ

  • @WetSag
    @WetSag19 күн бұрын

    የኔ አባት አይዞህ ይሄእኮቀላልነዉ 😢😢

  • @user-eb2rf2nd4k
    @user-eb2rf2nd4k9 күн бұрын

    ድንቅ ሴት በእውነት ትልቅ ሰው ነች❤

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye584216 күн бұрын

    የኔ ልጅ ጠካራ ሴት ነሽ በዝ ሳላደቅሽ አላልፋም ጌታ አብዝቶ ይባረኪሽ ስቀጥል እኔ በጎሬቤት ሴው አይቼዋለው በ27 ዓመቱ የተገረዜ አንድ ወርም አልፈጄበትም ቁሱሉ በጣም ደስ የምል ሕወት እየኖሬ ነው ከምስቱ ጋ እና የሁለት ልጅ አባት ነው በአሁኑ ሰዓት እና አንች ተረጅውና አስተካክሉት በእኪሚና እሰተካኬላል የኔ እህት በተረፈ የሃብራሐም እና የሳራ ትዳር ያርግላቹ ጌታ ከእናቴ ጋር ይሁን በርቱ❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ መልካም አባት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cs9yn6rr2d
    @user-cs9yn6rr2d19 күн бұрын

    እሄኮ ችግር የለዉም እኔ እማቀዉ አንዲ ሠዉ ነበረ ሳይገረዝ ሁለት ልጆች ወልዷል እርሜዉ 50 አመት ይሆነዋል ወገን እናም አይከለክልም ልጁ ልቡ ሰለፈራ እንጂ እናም ካልክ ቶሎ ብለህ ሆስፒታል ህደህ ተገረዝ ችግር የለዉም የገጠር ልጂ ጎረምሳ ሁነዉ ነዉ እሚገረዙት ወንዲሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ss7nm8kf1j

    @user-ss7nm8kf1j

    18 күн бұрын

    የት አየሽው 😅😅😅😅

  • @user-cs9yn6rr2d

    @user-cs9yn6rr2d

    18 күн бұрын

    @@user-ss7nm8kf1j ወንዲ ለወንዲ አይተዋወቅምዴ ቆርቆሮ ሲባል አይሠማ

  • @user-gp1pd7or1g
    @user-gp1pd7or1g16 күн бұрын

    🎉እግዛቬረ ያክቭረሽ ባሑኑ ግዜ ሴት ኣዪን ኣዉጣ በሖነበት ዘመን እንደዚሕ ያሎሴቱች በጣም ዪመሰገን🎉 ዉደም ኣችን ሓኪም ሕዱ በቀላሉ ያስወግዱ ልሓል ጋዜጠኚዉ ጎበዝ ስለሖነ ዪረዳሓል💔💔

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh16 күн бұрын

    ያለ እናት ማደግ ይከብዳል አባካችሁን ተረዱት አይ ዞህ ይህ ቀን ያልፋል

  • @yemachaltube
    @yemachaltube16 күн бұрын

    እየሱስ ይበርከቹ እሽ ጴንጤ መሆን መተደል wow ሁሌም ተስደምሙኛለቹ ልበቹ በምንም አይጨክንም ደስ ስል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fm5ft3fq5b

    @user-fm5ft3fq5b

    11 күн бұрын

    😂😂😂😅😅ጴንጤፍ 😅😅😅ሃሃሃሃሃ

  • @johnmokoena4310
    @johnmokoena431019 күн бұрын

    አይዞክ ዎንድሜ የሆነ ችግር በይኖር ሰይገረዝ አይቆይም

  • @user-qz1cn9yq9i
    @user-qz1cn9yq9i11 күн бұрын

    ጎበዝ ሴት ነሺ ማናት 6 ወር የምጠብቅ ሴት ያውም አግብታ አሁንም ይስተካከላል ዋናው ፈቅርነው እህቴ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd12 күн бұрын

    ይህእኮ ቀላልነገር ነው የኔአክስት ባል ካገባችው ቡሀላነው የተገረዘው እንደውም አንዳንድ ቦታ በተለምዶ ወንድልጅ ከ15አመትቡሀላ ተደግሶ እንደሰርግነውየሚገረዙት አትጨነቅ አሁንም ትችልአለህ

  • @belayche4050
    @belayche405016 күн бұрын

    You are Amazing Lady ❤❤❤❤❤

  • @eyrusalemteklay312
    @eyrusalemteklay31215 күн бұрын

    አይዞህ የኔ ወንድም ይጨንቃል ትክክልነህ

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise858517 күн бұрын

    Good bless you girl ❤

  • @user-us2lb8mt5n
    @user-us2lb8mt5n19 күн бұрын

    አይዞህ ወንድም

  • @SemahegnALEHEGN
    @SemahegnALEHEGN16 күн бұрын

    አይዞህ

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d19 күн бұрын

    ወድሜ እኳን ደናመጣህ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy882919 күн бұрын

    Mirt set nesh ❤❤❤ lbona yalesh degmo ligerez ychilal normal now yale mengerue bcha now shitet astekakilut ❤❤❤

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c19 күн бұрын

    😔ያለ መግረዝክ ለ እሳ ጉዳት ያመጣል ግን አዑንም ኦስፖታል መግረዝ ትችላለክ እኮ ምንም ችግር አያመጣመ ላንተ አይዞክ አታካ ብድ መፍቴ አለው ይህ ምንም ትዳራችኡን የሚበትን አደለም 😒አንችም ሴት ተረጀው ውንድ እንዴ ሴት አያውራም

  • @user-jw7sr5ke8k
    @user-jw7sr5ke8k15 күн бұрын

    ኣይዞህ ወንድሜ ያጋጥማል ደሞ ኣሁን መገረዝ ትችላለህ

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj16 күн бұрын

    እና ምንችግር አለው አንደኛ ጨዋነቱን ይገልጻል ሁለተኛ የቤተሰቡ ሁኔታ ነው ምንችግር አለው እንደውም በጣም ምርጥ ነው

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle263416 күн бұрын

    አይዞህ የኔ ጌታ this is normal በውጩ አለም ብዙ አሉ ያ ማለት ወንድነትህን ምንም አይለውጥም በህቅምና ሙያ ዘርፍ የተለመደ ነው ጥሩ የህክምና ቦታ ሄደህ በጣም simple procedure ነው Circumcised ያደርጉታል ምንም ማለት አይደለም የኔ እህት እድለኛ ነሸ ንፁህ ያልተበከለ ወንድ ማግኘትሽ አለመገረዝ እንከን አይደለም

  • @almazekebede3982
    @almazekebede398216 күн бұрын

    ቀላል ነው

  • @user-pd9sz7eg2l
    @user-pd9sz7eg2l14 күн бұрын

    አይዞህ ቀላል ነው ወንድሜ የሚያሳፍር አይደለም

  • @mimilove8942
    @mimilove894218 күн бұрын

    This is normal in other countries especially Europeans and Americans Don't make it a big deal my man it's okay this is not your fault it's your family's fault my dear try to understand him you seems you are a wise lady trying to save your marriage I really appreciate you may the Almighty God give you a lot of love and joy 🙏

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu492014 күн бұрын

    ያለማወቅ ነው ብዙ ሰው እኮ ያጋጥማል በልጅነት ቤተሰብ ሲሞት በተለያየ ምክንያት ያጋጥማል ያለ መብሰል ነው እጅ ጨክኖ ሀኪም በማደንዘዛ ይገርዙሀልአዞህ በጣም ቀላል ነውኮ።

  • @f-io7sj
    @f-io7sj17 күн бұрын

    ዋው ጀግና🎉

  • @user-zx9sf8jq4h
    @user-zx9sf8jq4h19 күн бұрын

    ጉበዝ ነሺውደ የኔቤጢ

  • @user-sn5ut3de1l
    @user-sn5ut3de1l16 күн бұрын

    Betim,yasazenale,liju,tefitegocu,batesabocu,,nicew

  • @sayedahmada803
    @sayedahmada80317 күн бұрын

    ሢያሣዝን

  • @lenateshome3896
    @lenateshome389613 күн бұрын

    የኔ. መልካም. ሴት. 👍👍👍👍

  • @mulatwamk7138
    @mulatwamk713813 күн бұрын

    ባይገረዝም እኮ የቻላል የማይገረዙ አገሮች አሉ

  • @doda9780
    @doda978019 күн бұрын

    አይዞ ዎንድሜ መጥፎ ነገር አይደልም አሳዘንይን ኡነት የስዉ በት ማደገ በጣም ካባድናዉ 😢ihutachin tereji😢

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f16 күн бұрын

    ሚስኪን አንገቱን ሲደፋ አሳዘነኝ ግን እኮ ቀላል ነዉ አይዞህ

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs543117 күн бұрын

    አይዞክ ኢዚ ነው አትጨነቅ ወድም

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y19 күн бұрын

    ኤር አስትዎይ ልጂ ንች በእት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-rv3ec6mt4r
    @user-rv3ec6mt4r18 күн бұрын

    ህይ በጣም ቀላል ነገርኮነው እህት ተረጅው እንዳውም ደስ ሊልሽ ይገባን ሊላ ችግር አለመሆኑ

  • @aminaidriss3222
    @aminaidriss322219 күн бұрын

    Megereze kelale negere newe mestehe betam teru sete nate

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn930818 күн бұрын

    የኔ አባት አታልቅስ

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s16 күн бұрын

    የኔ አባት አይዞህ

  • @alembanchimamo142
    @alembanchimamo14213 күн бұрын

    ይህ እኮ ባጠቃላይ ችግር አይደለም በአንድ ሳምንት ውስጥ የሚስተካከል ነው የማይድን ነገር አይደለም አረ ቀላል ነው ዛሬ ላይ ይህ ችግር ተብሎ ልጆች ስለሆኑ ነው ይህ ጉዳይ በዳዬቹ ቤተስብ ነው ጥፋቱ የአሳዳጊዋቹ ነው ቀላል ነው ሚስት ግን ድንቅ ሴት ነች

  • @mulatetube2197
    @mulatetube219716 күн бұрын

    የኔአባቴ😢♥️♥️😘

  • @AnshaMehamed-fk1rx
    @AnshaMehamed-fk1rx15 күн бұрын

    🎉🎉

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y19 күн бұрын

    በጣም ቀላል ነው በህክምና መገረዝ ትችላለህ

  • @user-ys6qh9gy1v
    @user-ys6qh9gy1v14 күн бұрын

    ይሕቀላልነገርነው እኮ

  • @tsegaabtafese3426
    @tsegaabtafese342619 күн бұрын

    Bro satigareazi mesirihini magazine tichilalecha sawo ho magarezi yeajamaru Kea abharem bahala Eko nawu leakedani nawu Eko engi mesirihini maweaki tichilealeha

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs543117 күн бұрын

    ወየነ እኔ ኩርምት ልበል አይዞክ

  • @mkaa6766
    @mkaa676619 күн бұрын

    😢😢😢

  • @user-xo1sh8fn1q
    @user-xo1sh8fn1q14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-mf5mo7eh8q
    @user-mf5mo7eh8q19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uu5bq2vi4w
    @user-uu5bq2vi4w15 күн бұрын

    ልጅቱ ልዩናት ወላሂ❤❤❤❤❤❤

  • @nmnoob8959
    @nmnoob895918 күн бұрын

    አይዞክ 😢😢😢😢😢 የኔ ውንድሜ ❤️❤️❤️👍🏻

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    17 күн бұрын

    😢😢😢😢😊

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse705715 күн бұрын

    ኧረ በአገራችን ነው እንጂ እዚህ ያለሁበት አገር አይገረዙም እና ተመካክራችው ለባህሉ ተገረዝ በእርጋታ አውሪው በሽታ አይደለም ክብር ስጪው ባልሽ ነው 😊 መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላችሁ🎉ቺርስ

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi16 күн бұрын

    አይዝሸ አህተ ዉንደም የልፋለ❤❤❤

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i15 күн бұрын

    Ayzohe

  • @taz3739
    @taz373916 күн бұрын

    ይህ ነገር ቀላል በህክምና የሚፈታ ነገር ነው

  • @user-oc3xp2ix2w
    @user-oc3xp2ix2w19 күн бұрын

    አረ ችግር የለዉም እኔ ቡዙ ዎንዶች ኣዉቃለሁ በ25 27 ዓመታቸዉ የተገረዙ❤

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh16 күн бұрын

    Beka megerezi new

  • @rahelgebre2087
    @rahelgebre208714 күн бұрын

    ኣሁንም ትገረዛለህ እኮ ብሮ ኣይዞህ

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i9 күн бұрын

    Hospital አለ አይደል እንደ እየ እዉነታ ነዉ ወደ ምዲያ ማምጣት አያሲፈልግም ማልካም ሰት ናት በጣም ጐበዚ እህት ናት

  • @adanulebanon3183
    @adanulebanon318310 күн бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr952218 күн бұрын

    😢😢😢😢አይዘህ ወድሜሜሜ በጣም አሳዘነኝ

  • @user-yr5rj7vi2i
    @user-yr5rj7vi2i15 күн бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda848214 күн бұрын

    This is not a big deal easy❤

  • @AliMohammed-lz3ls
    @AliMohammed-lz3ls19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta82312 күн бұрын

    Uffffffffffffffffffff😢😢😢

  • @alemteebarelyamentohunilac236
    @alemteebarelyamentohunilac23617 күн бұрын

    Anchi alayeshim ende eske ahun🤔🤔🤔

  • @missdebeladisasa2507
    @missdebeladisasa250716 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @boziabdala49
    @boziabdala4916 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya535615 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta472715 күн бұрын

    አለመገረዝ በሃገራች ነውር ወይም አሳፋሪ ለምን እንደሆን ባላውቅም በነጮች ግን 95 % ያልተገረዙ ናቸው።

  • @astekastek1000
    @astekastek100018 күн бұрын

    አይዞህ ቀላል ነዉ ተገረዝ በቃ

  • @rtgh9245
    @rtgh924519 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏💔😥👍👍👍👍

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f18 күн бұрын

    አይዞህ ያለ መገርዝ መጥፎ አይደለም አሁንም ይቻላል መገረዝ

  • @hydg1146
    @hydg114618 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zulfaabcho1991
    @zulfaabcho199119 күн бұрын

    😢😢😢😢

  • @user-op3su7vo7y
    @user-op3su7vo7y16 күн бұрын

    ቀላል እኮ ነው እኛ ሰፍር ሊያገባ ትንሽ ቀን ስቀረው በምሳር ቆርጦ ጥላታል😂😂😂ግን 2ልጂ ወለዴየ ለምን አልቆረጥከውም😂❤

  • @user-wv4bz6gm3x
    @user-wv4bz6gm3x19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ueuri3r
    @ueuri3r19 күн бұрын

    ኸረአታካብዱት እሚስተካከልነገርእኮነው

  • @user-so8fr4sb8f
    @user-so8fr4sb8f19 күн бұрын

    Mecger alw almgerzu less sometimes Beth kones?Norma new

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm16 күн бұрын

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏😥😥😥♥️♥️

  • @mahletmengistu6779
    @mahletmengistu677917 күн бұрын

    Ena yemilik mendeniw eyedegagemik yemiteliqew

Келесі