49ኛ live ዛሬ ከእናንተ ጋር እናመሻለን ( 0927 58 0758 )

Пікірлер: 238

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v5 күн бұрын

    ማርያምን እንዴት እንደቀናሁ በጣም ነው ደስ ምትሉት እግዚአብሔር ያሳድጋቹህ ቅዱስ ኡራኤል እውቀትን ይግለፅላቹህ መልካም ልደት ኤልዱ ምእመናን እኛም አገር ገብተን ቤተሰብ መስርተን መንታ መንታውን ወልደን እንዲህ ተሰብስበን ግዜ እንድናሳልፍ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠን አሜን ❤

  • @wayenwayoutube4673

    @wayenwayoutube4673

    5 күн бұрын

    ሁሌ አንድ አይነት ነገር ነበር የምትኮምችዉ ዛሬ የተለየ ኮመት አየዉ 😂😂😂😂

  • @user-yq5li5xw9o

    @user-yq5li5xw9o

    4 күн бұрын

    እውነት ነው ውዴ ያሳካልን

  • @user-ws6wu4du7d

    @user-ws6wu4du7d

    4 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-wm4jy6qe3o

    @user-wm4jy6qe3o

    4 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @user-io8uo2zj8t

    @user-io8uo2zj8t

    Күн бұрын

    የእግዚኣብሔር ኣምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን እህት ኣለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles5 күн бұрын

    መምህርዬ ከልጆችህ ጋር የምታሣልፈውን ጊዜም ከኛ ጋር አብራችሁ እያሣለፋችሁ ስለነበረ በጣም ደስ ብሎናል እናመሠግናለን 🙏ልጆችህን ያሣድግልህ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ መምህርዬ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SggFfg-nm5cf

    @SggFfg-nm5cf

    4 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🥰

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma15 күн бұрын

    መምህርየ ወንድም አለምዋ እግዚአብሄር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ኑርልን አሜን አሜን አሜን ልጃችህን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው አሜን

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl5 күн бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር በጎ ስራ የለኝም ከአንተ ዘንድ ከመጣሁ የህይወት ምግብ አብላኝ

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns50535 күн бұрын

    በእምኔ የእኔቆንጆ እንዴት እንምወዳት ሁላችሁም እወዳቸኃለሁ በፀጋ ኑሩልኝ❤❤❤

  • @selam801
    @selam8015 күн бұрын

    እመቤቴ እንዴት እንደቀናሁ በጣም ነው ደሰ እምትሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቹ❤😊

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma15 күн бұрын

    መምህርየ ወደ አገርቤት ለመምጣት እያስብኩ ነው አንተ ጋር እመጣለሁ በፀሎት አስበኛ ወለተ ስላሴ ብለህ ፀሉይልኛ

  • @merichannel743
    @merichannel7435 күн бұрын

    መምህር ፡ ልጆችህን ፡ ይባርክልህ ! ደስ ፡ ይላሉ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis96025 күн бұрын

    አግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ በጣም ደስ የሚሉ የተባረኩ ናቸዉ ከርስቲያን ሆኖ መኖርን ያስተማርከ ከራስህ አልፈህ ለብዙዎቻችን አስተማሪ የኦርቶዶከ ምርጥ መምህር

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s5 күн бұрын

    እንኳን ለአባታችን አቡነ ተከ ሀይማኖት ወረሃዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳቹ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p5 күн бұрын

    እንኳን ለአብኑ ተክለሐይማኖት ወረሃዊ መታሰብያ አበል አደረሳችሁ መምህረ ልጆችን ፃድቁ ሀብትዬ ይጠብቁልህ እደጉልኝ❤❤😊

  • @almazalmaz2838
    @almazalmaz28385 күн бұрын

    እውነት ይኔው ቅ ምካኤል ይጠብቃችሁ የተባረካችሁ ልጆች

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h5 күн бұрын

    እሰይ ተመስገን ኣምላኬ እግዚአብሔር ኣምላክ ብጥበቡ በቤቱ ያኑራቹ ስታስቀኑ እመቤቴ ሆይ እኛም ከስደት መልሰሽ ቤተ ሰብ መስርተን ለዚህ ክብር አብቂን❤

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit63974 күн бұрын

    መምህር ተስፋየ እመብርሃንዕቅፍድግፍ አደርጋ እስከቤተሰቦችክ ትጠብቅክ ቅዱስ ሚካኤል አብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል ፈታሂ ማህፀን ከስዉር ጦር ዙሪያክን እስከቤተሰቦችክ በክንፋቸዉ ይከልሉክ እመብርሃን አትለይክ ዕድሜ ከጤና ትስጥክ እስከቤተሰቦችክ አሜን ጌታ ሆይ ና በቶሎ

  • @savannasav2609
    @savannasav26094 күн бұрын

    በጣም እስማማለሁ የልጆች ልደት መከበር አለበት አዎ አንድም ከቤተሰቦቻቸው ጋር የሚያሳልፉት ልዪ ጊዜ ስለሆነ ሲያድጉ ትልቅ ቦታ አለው እንደ ማስታወሻ ምን ያህል የቤተሰብ ፍቅርና መተሳሰብን ያሳያል። ሌላው ብዙ ጣፋጭ ሳይበዛ ፍራፍሬ በመጨመር ልጆች ከልጆች ጓደኞቻቸው ጋር ቢያከብሩት በመዝሙር በደስታ ጥሩ ነው በጣምም ሳይበዛ በአቅም ጥሩ ነው እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድጋችሁ።

  • @user-zf2vl7nq5h
    @user-zf2vl7nq5h5 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን አቡነተከ ሀይማኖት አደረሰን እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሜን

  • @user-wp8lu5ty5c
    @user-wp8lu5ty5c5 күн бұрын

    መምህር ልጆችሕን እግዚአብሔር በፀጋ ያሳደግልሕ አንተም በርታ ቀጥልበት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሕ

  • @KasawNigusa
    @KasawNigusa5 күн бұрын

    መምህር ከይቅርታጋር አንድ ጥያቄ አለኝ ብዙ ጊዚ ቅዱስ እሩፋየል ስህለ አድኑን አናየውም ለምን እንደወን እና ካለህ ብታስተዋውቀን ለህዝበ ክርስትያን እንዲደርስ አድርግልን

  • @SamrytadesseEshetu
    @SamrytadesseEshetu4 күн бұрын

    ድንግል ማርያም ከነልጃ ቤተሰቦችክን ትጠብቅልክ በርታልን እንወድካለን

  • @HiwiTube-ug5wl
    @HiwiTube-ug5wl5 күн бұрын

    መምህርየ ልጆችህን ለቁምነገር ያድርስልህ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ👏❤🥰

  • @roziawoke1301
    @roziawoke13012 күн бұрын

    በዚች ምድር ላይ የሚያስቀናኝ ቢኖር መንፈሳዊ ህይወት እና የቤተሰብ ፍቅር እግዚአብሔር ፀጋ በረከትን ያትረፍርፍላችሁ ፍቅር ለሌለን ፍቅር ይስጠን ይሄ ሁሉ የአስተዳደግ ውጤት ነው መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልህ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tago7889
    @tago78894 күн бұрын

    እግዚያቤሔር በክብር ና በሞገስ ያሳድግልህ በጣም ደስ ትላላቹ አስካለ ማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @Henokdawa
    @Henokdawa4 күн бұрын

    መምህሬ እንደም አለህ እግዚአብሔር ያሳድግል ልጁችህን በእምኔ ትልቅ ልጅ ሆነችልን በቤቱ በፀጋው በሞገስ ያሳድግልን 💐(🌷🙏

  • @user-pt4ji1oi1f
    @user-pt4ji1oi1f5 күн бұрын

    በጣም ደስትላላችሁ የተበረካ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያሰድገችሁ

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE4 күн бұрын

    እግዜአብሔር፡አምላክ፡ልጆጅህን፡ያሳድግልህ፡አንተንም፡የአገልግሎት፡ዘመንህን፡ይባርክልህ።

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k4 күн бұрын

    አይዞሽ ዘቢብዬ ሚኒስትሪም ማትሪክም ተፈታኞች ቸሩ መድህን አለም ያስተካክልላችሁያሳልፋችሁ ውድ ልጆችዬ እመ አምላክ በዘርፋፋቀሚስዋ ሽፍን አድርጋ ታሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክረምትን አጣጥሙ ❤

  • @mulufker1052
    @mulufker10524 күн бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ❤ በጣም ደስ ትላላችሁ መምህር ልጆችን በእድሜ በጤና በጥበብ ያሳድግልሕ ሴት ልጆች በረከቶች ናቸው በእግዚአብሄር ስም በጣም ያምራል ብይን ያውጣልህ ስርአታቸው ሁሉ ደስ ይላል አንተን እም ብርሃን ትጠብቅሕ የሃገር ተስፋ ነው መስለሕ የምታየኝ❤❤❤

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua493 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ከነልጆችክ ሰላምክ ይብዛልን ፀጋውን ይብዛልክ መታደል እኮነው አቤት ደስ ስትሉ

  • @user-cj5px7kk1w
    @user-cj5px7kk1w4 күн бұрын

    መምህርየ ረጅም ዕድሜና ጤና የስጣቹ ከነስከ መላ ቤተሰብክ ልኡል እግዚአብሔር

  • @BirukTesfaw-ug9pk
    @BirukTesfaw-ug9pk4 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ከነቤቴስብህ ይጠብቅህ እማምላክ አትለይህ ዘመነክ ይባረክ

  • @beti7658
    @beti76584 күн бұрын

    መምህርዬ እኔኮ ቃል የለኝም ምን ብዬ ኮሜንት እንደምፅፍ እራሱ አላቅም ከቃል በላይ ነህ ልኡል እግዚአብሔር እሰከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @user-ws6wu4du7d

    @user-ws6wu4du7d

    4 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @jihadawadd
    @jihadawadd2 күн бұрын

    ሰታምሩ የመምህር ልጆች መታደል ነው ጸጋውን ያብዛላችው

  • @bahasharief8251
    @bahasharief82514 күн бұрын

    ተመስገን አምላኬ ውይይይይይ እንዴት ነው ደስስስ እሚሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቀንቻለው ግን ደግሞ እኔም ልጅ እንደሆንኩ ነው እሚስማኝ እራሴን ላፅናና❤❤

  • @gtBe-lr9vi
    @gtBe-lr9vi5 күн бұрын

    ወይይ የምወድህ መምህርየ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ወዶች ❤❤❤❤❤❤እኔም ልጂ 5ከፍል 2ተኛ ደርጃ ወቶልኝ ደሰ ብሉሰኛል ሰደተኛዋ እንኳን ሰድ አለሺ ብሉኝ እሲ ❤❤❤❤❤

  • @user-vi9nt9xw1x

    @user-vi9nt9xw1x

    5 күн бұрын

    እንካን ደስ አለሽ እማዬ ❤ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fyry8481

    @fyry8481

    4 күн бұрын

    እንኳን ደስአለሺ❤❤❤የእማ ፍቅር ልጅ

  • @user-ws6wu4du7d

    @user-ws6wu4du7d

    4 күн бұрын

    እካን ደስ አለሽ

  • @nibretinigatu3920
    @nibretinigatu39204 күн бұрын

    ❤❤❤ bxam des ylale Egziyabher yasadegachahu mamihirachan bereta

  • @almazalmaz2838
    @almazalmaz28385 күн бұрын

    ቅ ምካኤል ወንድ ልጅ ይስጥህ

  • @fyry8481
    @fyry84814 күн бұрын

    መምህር በእዉነት ደስ ትላላቹሁ እማ ፍቅር ትጠብቃቹሁ❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f4 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የእኔ ቆንጆ ጣፋጭ ናችሁ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @almazametetadkan-7536
    @almazametetadkan-75365 күн бұрын

    መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt4 күн бұрын

    ❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊 ልጆችህ ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ በጥበቃው ያሳድግልህ 😊

  • @smalhaft3935
    @smalhaft39355 күн бұрын

    አግዛብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህርየ❤❤❤❤

  • @saronh1488
    @saronh14885 күн бұрын

    Memihir, erdagn ebakih. Silkihim ayseram, endet endemagegnih gira gebagn. Aschekuway new ebakih, tidare lifers new 😭😭😭 tag adirgut ebakachuh

  • @etaferahutegeng7106
    @etaferahutegeng71064 күн бұрын

    እኔም ስቀብጥ ለልጄ ስልክ ገዝቼ ጉድ ሆኛለሁ ዜሮ ገባ ትምህርት የደረጃ ተማሪ ነበር መምህር ትስፋዬ በልጆችህ ይዤሃለሁ እንዴት ነው የማገኝህ

  • @ethio_podcast1
    @ethio_podcast14 күн бұрын

    አግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቹ

  • @tamenedejene2792
    @tamenedejene27925 күн бұрын

    እናታቸውስ

  • @user-zk3sv1kf3c
    @user-zk3sv1kf3c4 күн бұрын

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልጆቹህም ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤

  • @wenglayohannes8300
    @wenglayohannes83004 күн бұрын

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃችሁ

  • @user-ws6wu4du7d

    @user-ws6wu4du7d

    4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gif-dp4jp
    @gif-dp4jp5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምታምሩት

  • @nigatudubale8284
    @nigatudubale82844 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zf2vl7nq5h
    @user-zf2vl7nq5h5 күн бұрын

    ይሰማል አባታችን

  • @user-nb3nn9kq9q
    @user-nb3nn9kq9q4 күн бұрын

    እሰይ መምህርየ ልጅችህ ያሳድግልህ እመቤቴ ስወዳቹ እኮ እንደዝይ ኣምጣልን ልጀችህ እንወዳቹዋለን😍😍😍😍😘🙏

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n4 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ ያሰማልን እልልልልልልልልል

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu15784 күн бұрын

    የእኔ ውዶች ስወዳችሁ ከክፉ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ ተባረኩ

  • @user-oj8om7yq2c
    @user-oj8om7yq2c5 күн бұрын

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግልክ መምህር ሁላችሁም ከነልጆጅክ ❤❤❤❤❤

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare1363 күн бұрын

    መምህር ልጆችህ የተባረኩ ናቸው

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe90834 күн бұрын

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው በፀጋው ያሳድጋቹህ በደስታ ኑሩ

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra11324 күн бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን❤መህምህራችን❤

  • @user-gy8rl4ow3h
    @user-gy8rl4ow3h5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KasawNigusa
    @KasawNigusa5 күн бұрын

    እግዛቤር ያሳድጋችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ እነኤልዳና እነ በምነት ናታኑና ማርያማዊት ጓደኞችቻችሁ

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f5 күн бұрын

    እመቤቴን በጣምነው የምታስቀኑት የኔ ውዶች ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ ምምህርዬ ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17095 күн бұрын

    ይዛሬው ደግም ትዝታ ነው ያመጣችውት እግዚአብሔር ሁሌም ደስ ይበላችው

  • @Zem-v2g
    @Zem-v2g5 күн бұрын

    ይሰማል፤መምህር

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካት

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan70315 күн бұрын

    ደስስ ትላላቹ መምህርዬ ልጆችህን ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ መንድ ልጅ ደሞ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-qo7bm1tw5l
    @user-qo7bm1tw5l5 күн бұрын

    Egziabher yasadgachihu enatm degmo adgachihu bizu fire endemtafer amnalehu

  • @Wederylshgen-th1er
    @Wederylshgen-th1er4 күн бұрын

    ኡፍ ታድላችሁ እግዚአብሔር በረከቱን ጤናዉ አብዝቶ ይጨምርል ኑሩልን ለዘላለም😍😍😍😍😍

  • @seni-th2yt6fr5q
    @seni-th2yt6fr5q4 күн бұрын

    በጣም ነው ምታመሩት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤

  • @elshuTsegaye
    @elshuTsegaye5 күн бұрын

    ትምህርት ይስፋ ይስፋፋ በየቲክቶኩ ስለሁሉ ተናግረው ስለመናፍስት ውጊያ ያልገባቸው መምህራን ልቦናቸውን ያብራላቸው

  • @mihretmihret7140
    @mihretmihret71405 күн бұрын

    አሜን ደህና እደሩ

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili71104 күн бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያሰማልን🙏

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu5 күн бұрын

    ❤Oromiyaa barachuu keessaan bayyee dasii najedhee dhugaa wowowoowow waaqayyoo gooftaa kanumaa callaa sin yaa jabbeessu❤❤❤

  • @user-cy2xs1pr5j
    @user-cy2xs1pr5j4 күн бұрын

    እማ ፍቅር ያሳድገልክ መምህርዬ

  • @amtejone8520
    @amtejone85204 күн бұрын

    God bless Tesfesh and your family❤

  • @user-yq5li5xw9o
    @user-yq5li5xw9o4 күн бұрын

    በምንይዬ የኔ ማር

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra11324 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @samalamawitadamtew1799
    @samalamawitadamtew17994 күн бұрын

    ስታምሩ እግዛቤሄሬ ይጠበቃቹ❤❤❤❤

  • @SirakefremSIRAK
    @SirakefremSIRAK2 күн бұрын

    Meta yasekenale yedeme zemenehe fetari yebarekew

  • @yrgg1047
    @yrgg10474 күн бұрын

    Be ewunet egzbiher yetabakachu betam betam desa telalachu 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox5 күн бұрын

    በቅንነት አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤

  • @selamteka2751
    @selamteka27515 күн бұрын

    Egazebehare yamesgane maherchen bless your family your sweet girls kids ❤️ ♥️ 💖 Amen Amen 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl5 күн бұрын

    እግዚአብሔር በመንግስተሰማያት ደስ ብሎኝ አኑረኝ

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke80344 күн бұрын

    Beweneto Betam Des Emele Temeheret bereket Honulen ❤Wedocheye Memeherachen Edema Ena Tena Yesetelin

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋቹ

  • @HirutHailay
    @HirutHailay4 күн бұрын

    wuy betam dess tlalachu egziabher amlak fkrachu kezi bely ychemrlachu ytebkachu.selamye sakita gerji taxi meyazya gara bekrbu aggnchat nebere.

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q5 күн бұрын

    እግዛብሔር ያሳድግልህ

  • @MartaNegussieMilkon-bd9oi
    @MartaNegussieMilkon-bd9oi4 күн бұрын

    አግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤️❤️❤️❤️

  • @selamasefa4761
    @selamasefa47615 күн бұрын

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ❤ ውይ ትንሿ ልጅ ፍራሹን ስታዘጋጅ እህቴን አስታወሰችኝ ይሷን ትሀክል ነበር እኔ ስደት ስወጣ ❤

  • @fkrimisamlak6256
    @fkrimisamlak62565 күн бұрын

    Eseyyyy Egzabher ybarkachu des ylal.

  • @godislove6372
    @godislove63725 күн бұрын

    God bless y'all family 🙏 ❤️

  • @tirfefulas2123
    @tirfefulas21235 күн бұрын

    ኤልዳናዬ ከምኔው ነው ያደግሽው

  • @hjii1398
    @hjii13985 күн бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ፀጋዉ ያብዛላቹ የኔ ዎዶች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wm4jy6qe3o
    @user-wm4jy6qe3o4 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ስታስቀኑ

  • @almazalmaz2838
    @almazalmaz28385 күн бұрын

    ጌታ ልጆችህን ይባርክልህ

  • @KonjoSerka
    @KonjoSerka4 күн бұрын

    ሰላም ሰላማቹ ይብዛ እድግ በሉኝ መምህር የኔ ልጅ ሚኒስቲሪ ተፈታኝ ነበረች ግን እራሳን ስታ ነበር እና እራሳን ስትነቃ አክቤትነው ያገኘችው እና ለእናቴ ተደውሎላት ነው

  • @SenaytSenayt-kg7yr
    @SenaytSenayt-kg7yr5 күн бұрын

    የኔ ቆንጆዎች ኣባታቸዉ መሳዮች ዉድድ ነዉ ማርጋቹ❤

  • @suzihollaroses9661
    @suzihollaroses96615 күн бұрын

    Betam new des yemiteluet 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ghhu231
    @ghhu2315 күн бұрын

    እግዚአብሔር ለቁነገር ይብቃልኝ

  • @hiwotkassahun8695
    @hiwotkassahun86955 күн бұрын

    አቤት ደስታቸው ❤❤❤

  • @AbuAbuye16
    @AbuAbuye165 күн бұрын

    Betam new dess yemtelut fetari bekibr be moges yasadegle

  • @ghhu231
    @ghhu2315 күн бұрын

    የኔ ቆንጆኦች አይዞኦቹሁ

Келесі