47ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ( 0927 58 0758 )

Пікірлер: 273

  • @melat2488
    @melat248815 күн бұрын

    የመምህር ተማሪዎች የሆንን ግን ምን አይነት መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏻🥰❤️

  • @user-rp6vg7eh2b

    @user-rp6vg7eh2b

    15 күн бұрын

    በጣም እግዛብሄርይመስገን እኛንየጎበኘ አምላክሁሉንም ይጎብኝ

  • @SesenBrhanu

    @SesenBrhanu

    15 күн бұрын

  • @user-ws6wu4du7d

    @user-ws6wu4du7d

    14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-yc4vw9se2w

    @user-yc4vw9se2w

    14 күн бұрын

    ​@@user-rp6vg7eh2bየዛሬ ሁለት አመት ዋትሰአብ ላይ አርገውልኝነው መጀመሪያ አጅሬ አዳላዳምጥ ሲያገራግረኝ ቆየና ሰል ሰል የሆነ ገጠመኝ ሳዳምጥ ነካኝ በቃ መሉው ታሪኩን ቤተሰቤን ይመሳሰላል እና በቃ ከዛ ህይወቴ መሰመር ይዞ ለዚህ ደረሰኩ ቀሲስሄኖክተፈራ ቀሲስ ሄኖክወልደማርያም ሌሎችን አባቶችን እዳዳምጥና መሰገድ መጸለይ እድችል ያረገኝ ገጠመኝ ነው

  • @user-fy9bl7nx4r

    @user-fy9bl7nx4r

    14 күн бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech665115 күн бұрын

    ይሄን coment የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የጎደላቹን ነገር ይሙላላቹ 🙏🙏🙏

  • @DhSvh-lf5ib

    @DhSvh-lf5ib

    15 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን የድግል ማርያም ልጅ በስደት አግኝቶ ከሚያስቃየኝ ኩላሊት በሽታ ተፈውሼ ለምስክርነት ያብቃኝ ከጤና በላይ በላይ ምንም ጎደሎ የለሐም ከገኖቼ😭😪😭😪

  • @kasechkasech6651

    @kasechkasech6651

    15 күн бұрын

    @@DhSvh-lf5ib እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ የሰኔ ጎልጎታ ፀሎት ዉሃ ላይ ፀልየሽ ጠጪ እኔም በጣም እሰቃይ ነበር በሉ ነዉ የተወኝ አይዞሽ ድንግል ትዳብስሽ🙏

  • @AidaRicha

    @AidaRicha

    14 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @mignotnigus6314

    @mignotnigus6314

    14 күн бұрын

    አሜን ❤❤❤

  • @karod1139

    @karod1139

    13 күн бұрын

    Amennn

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET15 күн бұрын

    #የደቡብ_ጎንደር_የደብረ_ታቦር ልጆች ኑ እስኪ ሰብሰብ ብለን የአካባቢያችን ሰዎች ገጠመኝ እሚያዳምጡበትን መንገድ እንፍጠር

  • @user-jl3ec7pc3j

    @user-jl3ec7pc3j

    14 күн бұрын

    ሰላምሸ ይብዛ በክርሰቶሰ እህታችን የተቀደሰ ሀሳብ ነው ❤❤

  • @BETE-KIDANE-MIHRET

    @BETE-KIDANE-MIHRET

    14 күн бұрын

    @@user-jl3ec7pc3j እሺ ዜሮ አምስት አምስት 45ሰማንያ ሁለት 714ቴሌግራም ላይ ኑ

  • @tsedallove

    @tsedallove

    14 күн бұрын

    ደስ ይለኛል ግን በምን እንገናኝ

  • @abebefekadu8259

    @abebefekadu8259

    14 күн бұрын

    Betme true hasbe now. Berchi .

  • @mesaydilebo6842

    @mesaydilebo6842

    13 күн бұрын

    ጎበዝ በሩቱ እግዚአብሔር ያግዛቹ

  • @saniatube2360
    @saniatube236015 күн бұрын

    "ነገ ሰማዕቱ ቅዱሰ እሰጤፍኖስ ነው" ❗️ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ እሰጤፍኖስ ፣የፀናት አክሌል፣ማሕደረ መለኩት፣የህይውት መፀሃፍ፣የክብረ ወይን የሆንክ ቅዱሰ እሰጤፍኖሰ ሆይ የኦረቶዶክሰ ተዋህዶ አባቶቻችን አንድ፣ ታደረግልን ፣ታሰማማልን ፣ታሰታረቅልን ዘንድ,,,,,,,እኛ ባሪያዎችህን በዚህ በሓዋሪያት ፆም አባቶቻችን ሰም እንለምንሃለን🤲🤲🤲

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    15 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @jeenajeena6909

    @jeenajeena6909

    14 күн бұрын

    አሜን ፫ ❤❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p15 күн бұрын

    እኳን ለፆመ ሐዋርያት በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የሰላም የፍቅር የድህነት ያርግልን የአቡነ ሰላማ በረከት ይደርብን አሜን መምህረ ክበርልን ሼር አድርጉ ላይክ❤

  • @user-cb2ww7ce9u

    @user-cb2ww7ce9u

    15 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    15 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኳንም አቤሮ አደረሰን

  • @user-xz2ct4qs9z

    @user-xz2ct4qs9z

    15 күн бұрын

    አሜን (3) እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-fz8qn6ex5n

    @user-fz8qn6ex5n

    15 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde396315 күн бұрын

    በሰኔ 17 ቀን ሰማዕቱ ቅዱሰ እሰጤፍኖስ ወራዊ በዓል እና አባ ገሪማ አመታዊ በዓላቸው ነው በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-pe5to1zi8n

    @user-pe5to1zi8n

    14 күн бұрын

    አረይሔ የኔም ጥያቄነዉ

  • @user-pe5to1zi8n

    @user-pe5to1zi8n

    14 күн бұрын

    በጨዉ ወልዉሉ እንባላለን ደሞዉሀም እርጩ እንባላለን ይሔነገር ለኔ ችግር አለዉመምሕርዬ መልስልኝ

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e15 күн бұрын

    እኔ የገጠመኝ ደግሞ ለየት ይላል መምህር እሰራባት የነበረች ሴትዮ ነበረች እሷ ጋር ስሆን በጣም ተጭኖ ትከሻዬ ላይ የሚቀመጥ ነበር ሴትየዋ ያማታል የነርቭ ችግር አለባት እኔ እዛ ስሆን አያማትም እኔ ስወጣ ትታመማለች አልፈልግም ብዬ ስራውን ስለቅ ትለምነኛለች ሌላ ሰራተኛ እንኳ ብሰጣት ሌላ ብፈልግ በራሴ መንገድ ማምጣት እችላለው ትለኛለች ህመሙን ስላልቻልኩት ትቼ ወጣው አሁን ሁሌ ነው የምትለምነኝ እግዚአብሔር ይጠብቀኝ እንግዲህ ፅበል እገባለው እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ሀገሬ ስመጣ ኑርልን መምህሬ ባንተ ብዙ ተምሬያለው እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😊

  • @user-os7ns9tw2g
    @user-os7ns9tw2g15 күн бұрын

    እዉነት፡ነው፡መምህር፡ብዙ፡አትርፋቹሀል፡እኛም፡አትርፈናል፡እዉነትን፡ይዘናል፡ማንም፡ምንም፡ቢል፡ያገኘነዉን፡እኛ፡እናቃለን፡ትዉልዱን፡ሰርታችሁታል፡በጠላት፡ላይ፡ነቅተናል፡ኑሩልን፡ዘመናቹ፡ልባረክ፡፡

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    15 күн бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን በደንብ ነቅተናል መምህርቻችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @fevenmathewos914
    @fevenmathewos91415 күн бұрын

    አሁን አሁን እኮ ቄስ ማመን እራሱ እየፈራን ነው አነዴ ልጄን አሞት እስኪ አባ ጸሎት አደርጉልኝ ቢያቸው ልጄን እና ቤቴንም ጸበል እርጩልኝ ብዬ አንድ አባት እቤቴ መተው የያዙት መፃፍ መፍትሄስራይ ይላል በጣም ነው የዸነገጥኩት በስመአብ እና እስኪጨርሡ ጨነቀኝ እና ቤቴን ረጭተው አምጪ ሊጁን ላጥምቀው ልብሱን አወልቂ ስሉኝ አይ ቆርቧል ብዬ እንቢ አልኳቸው እሽ ጠዋት እራስሽ አጥምቂው ብለው ሲወጡ በሬን ዘግቼ የደገሙበትን ፀበል ወድያው ሽንት ቤት ጨመርኩት እና ሌላ ጠበል ቤቴን የሚካኤል ጸበል እረጨዉት የሃብትትዬ ዕጣን ቤቴን ዕረጫጨዉት እንጂ አሁን ላይ ተኩላው ከመሃላችን ነው ያሉት

  • @natnael4

    @natnael4

    23 сағат бұрын

    እባክህ መምህር ስለመድሀኒዓለም ብለህ አናግረኝ ተጨንቄ ነው

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p15 күн бұрын

    መምህረ ዛሬ ባስተማርከው ላይ አሰርዎቼ እንግዳ ጠርተው እንግዶች መጥቶ የበሉበትን የጠጡበትን እያጠቡ ይጠጣሉ ቡና የጠጡበትን ሲኒ አለቅልቀው አይላንድ ላይ ያስቀምጡታል ከዛ ትላት እራት ዘጋብዛ እድት አክስታቸው መጣች ከዛ ቡና ቀርቦ ተምር ነበርና የተመሩን ፍሬ አዛውቷ በልተው ጠረጰዛ ላይ አስቀምጦታል ከዛ አንዷ በጣም በአይኗ ኤየተከታተለች ነበር ያንን የተምር ፍሬ አነሳች እና አይላድ ውስጥ ውሃ ነበር እዛ ውስጥ ጨመረችው እንደ ለምድንነው ስላት ልጄን አግቢ ብላኝ እንቢ አልኳት ከዛ ረገመችኝ ከዛ እኔ ለላ አገባው መካን ሆንኩኝ ለዛ ነው ያነሳሁባት አለች በጣም ነበር የገረመችኝ አትናገሪ ለማንም አለችኝ

  • @saniatube2360

    @saniatube2360

    15 күн бұрын

    አዎ እኔም አጋጥሞኛል የማዳሜ አባቷ 24 ሚሰት አግብቶ ፈቷል ሁላቸውም አሁን በመምህረ ትምረት ሰረዳው በመንፍሰ ነበር እየሳባቸው የነበር ምን ሴያደረግ አያለሁ ሁሌ እንግዳ ይመጣል የጠጡበት ሴኒ የሻይ ቦሸ በጭራሸ አይታጠብም ተሰብሰቦ ሰዎቹሁ ሴሄዱ ተደብቀው አለቅልቀው በጂክ አረገው ፀጉራቸው የነሱ እጣን ላይ ጠብ አረገው ቤቱ ያጪሱታል ለምን እንዲ ይደረጋል ሰላት ማዳሜ እድል ነው አለችኝ

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    15 күн бұрын

    እህቶቸ እኔ እራሱ ሰወቹ ያረጋሉ አበሻ ጋደኛ አለች ለምድነው ስላት ለብዳ ነው አለችኝ አሳም ምስሊም ነች እና አችን እራሱከጠረጠሩሽ የተረፈሽን ሊታጠብበት ይችላል ሀይማኖታችን ይፈቅዳል አለችኝ እና ሁልም ነች

  • @user-fp4ly2tg6y

    @user-fp4ly2tg6y

    15 күн бұрын

    እኔም ኣንድ ቤት የሰራሁበት እንግዳ ቤተሰብ ስመጡ የጠጡበት ስኒና ብርጭቆ የተረፈዉን የቡና ኣተላ እና በብርጭቆ ዉሃ ጠጥተዉ የተጠጣበት ስኒና ብርጭቆ ለቅለቅ ለቅለቅ ኣድርገዉ ይጠራቀምና ሰዎቹ ከሄዱ ቡሃላ ቤቤቱ ውጭ ዉሃ ልኩጋ ዙርያዉን ያ የተጠራቀመዉ ዉሃ ያፈሱታል እናም ደሞ እዛዉ ቤት የሴትየዋ ወንድም ረመዳን ሲሆን ይፆማሉ መቅርብ ያፈጥራሉ ሌልቱን ሙሉ ይበላል ይጠጣል ከዛ ከሌልቱ 10 ሰዓት ይበላሉ ከዛ 11ሰኣት ይታዘናል ከታዘነ ቡሃላ ኣይበላም የሰትየዋ ወንድም ግን ከታዘነ ቡሃላ አንድ ሰዉ በብርጭቆ ዉሃ ሞልቶ ከኣንድ ክፍል ለብቻቸዉ ተደብቀዉ ብዙ ነገር ያነበንባል መጨረሻ ላይ ዉሃዉን ይጠጡታል

  • @Iloveyoufikr

    @Iloveyoufikr

    15 күн бұрын

    ኧረ ጉድ እኮ ነው

  • @user-ol1gx9kz3w

    @user-ol1gx9kz3w

    15 күн бұрын

    ናተይ ዓብ እዉን ሃምእ እያ😢😢

  • @user-sl2tc6yn8x
    @user-sl2tc6yn8x15 күн бұрын

    መምህርየ እንዲሁም የመምህር ተማሪወች በጾለታቹህ አስቡኝ ሂሩተ ስላሴ እያላቹህ

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    15 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ እማየ

  • @user-xz2ct4qs9z

    @user-xz2ct4qs9z

    15 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @XoXo-cf3mb

    @XoXo-cf3mb

    15 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ🙏

  • @mignotnigus6314

    @mignotnigus6314

    14 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሰብሸ እህቴ❤❤❤

  • @user-yn3hi8hk4m
    @user-yn3hi8hk4m15 күн бұрын

    እኔ እነዚህ መምህራንን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ግን በመንፈስ ጉዳይ እኛ የአንተ ተማሪዎች እንበልጣቸዋለን እንዳይቃወሙ ተይዘዋል ዝም ብሎ መፅሀፉን መስበክ ብቻ ነዉ ያሳዝናል

  • @Msgna188
    @Msgna18815 күн бұрын

    እውነት ነው መምህር እኔ መዳሜ ታማ ወገቧና እግሯ ዘይት ዘይቱን አድርጌ ማሳጅ አድርግከት ተመልሶ እኔ ያሳመመኝ ነበር የሆነ ጊዜ ግን በውስጥ ሰላም ለኪ እያልኩ ማሳጅ አደ ረኳት ከዛ በኋላ ጠይቀኝ አታውቅም አግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xz2ct4qs9z

    @user-xz2ct4qs9z

    15 күн бұрын

    እኔም አራት ዓመቴ መላ አንድ ቀን አቋርጠው አላውቅም መደምይ በቀን ስንት ጊዜ ነው ከብስን ምትለኝ ለኔም በጸሎትሽ አስብኝ አመተ ስላሴ ብለሽ የኔ እህት

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c15 күн бұрын

    በፀሎት አስብን አይለ ኢየሱስ ወለተ ማርያም በፀሎት አስብን

  • @mignotnigus6314

    @mignotnigus6314

    14 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያስብልን❤❤❤

  • @melat2488
    @melat248815 күн бұрын

    የፈለጉትን ቢያወሩ እኛ ላይ ቦታ የላቸዉም መምህራችን እኛ ቲፎዞ አያስፈልገንም አባቶቻችንን ብቻ ፀጋዉን ከጤናና እረጅም እድሜ ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz2ct4qs9z

    @user-xz2ct4qs9z

    15 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit639714 күн бұрын

    መምህር አጋዕዝት ዓለም ስላሴ ቤተክርስቲያን ህዝቡን የመምህራንን ልብስ ነጩን ለብሰክ ስትመክር አየሁ እመብርሃን ዕድሜ ከጤና እስከቤተሰቦችክ ትስጥክ መላ ላጣዉ ህዝብ ስትል አሜን

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye431515 күн бұрын

    አይ ም/ር አሁን አንተ ስለነዚህ ሰለምትላቸዉ ሰዎች ከኔ ከአንድ መሀይም በላይ የምትረዳቸዉ የምታዉቃቸዉ መሰለኝ ማለቴ ስራቸዉ አላማቸዉ ከዚህ ከትክክለኛዉ መስመር ሕዝቡን ለማዉጣት በጣም ዝግጁ እነደሆኑና የዳቢሎስ ግብር አስፈጻሚዎች እነደሆኑ ሁሉሞ ምእመናነ ያዉቃሉ እና እነደዉ ድፍረት ባይሆንብኝ አንተ በዚህ በላይቭ የጀመርከዉ ትምህርት ምን ያህል ወደመስመር እንድንገባ አንተንም አባቶቻችንም እነደጠቀመን እኛ እናዉቃለን እና አናተ ስራችሁን ቀጥሉ ምክነያቱም ቁስለኛዉ ነዉ ጥቅሙን የሚያወቀዉና አትዘናጉ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c15 күн бұрын

    ወየው እኔም አማቴን ጀርባቸውን ሰውነታቸውን ሳሽ ከርሜ አሁን በህይወት የሉም ይኸው አሁን እሳቸውን የሚሰማቸው ህመም እኔን እየተሰማኝ ነው አሁን በመቁጠሪያ በቅድስት ስላሴ ስም እቀጠቅጠዋለሁ የታባቱ እግዚአብሔር ይገስጸው።

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_2115 күн бұрын

    ደስ የሚል ውይይት ነበር መምህሬ በተለይ የመጀመሪያ ከገኒ ከቀረበችው ልጅ የሰጠኸው ማብራሪያ ብዙ አስተምሮኛል ባለማወቅ አድርጉ የሚሉንን የምናደርግ ስላለን ተምረንበታል ኑርልን መምህሬ❤❤

  • @user-mq1hj4ee4m
    @user-mq1hj4ee4m13 күн бұрын

    መምህር ተሰፋየ ፀጋውን ያብዛልክ አሜን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u15 күн бұрын

    እደት አመሻችሁ መምህርየ እና ተማሪወችየ እንኳን ለሀዋሪያት ጾም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን፫ የበረከት ጾም ያድርግልን❤🎉

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus631414 күн бұрын

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤

  • @Meserettadese-dd3gj
    @Meserettadese-dd3gj15 күн бұрын

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የመጀመሪያ ገኒ ያቀረበቻት ሴት እኔጋም አለ ሴትዮዬ ከእግሯ እስከራሷ ያማታል ሁሌም ጀርባየን እሽኝ እግሬን እሽኝ እያለች አሻት ነበር እኔን ግን አያመኝም የማሽበት እጀን ነበር የሚያመኝ ቤቱን በጨው ይታጠባል ኩሽና ውስጥ የባህር ጨው አለ ለምን ስላት ምቀኛ ሰይጣን ያለበት ሰው ሌባ ከመጣ ይመለሳሉ አለችኝ ግቢ በጨው እናጥባለን ሴትየዋ ግን አርፋለች አሁን ከልጇቹጋ ነው የምሰራው አንዷ ልጅ የናቷ በሽታ ሁሉም ያማታል እናቷን ሁሌም በህልሟ ታያታለች ልጅቱም እግሬን ጀርባየን እሽኝ ትላለች ራሴን ማሳጅ አድርጊኝ ትላለች ልጆቹ ሲነጫነጩባቸው ጨው በርበሬ ከህንድ የመጣ የሆነ ጥቁር ፍሬ አለ በረዶ የመሰለ ሽታው የሚያሥጠላ አለ ራሳቸው ላይ ያዞሩትና እኔ ተቀብዬ አጨሰዋለሁ እንቁላል ልክ አንተ እንዳልከው እናታቸውም አሁል ልጆቹም ራሣቸው ላይ ያዙሩትና እኔ ተቀብዬ እጥለዋለሁ አያመኝም 😢😢 ልጆቹ ሁሉም ያገቡት በመተት ነው ሁሉም ሁለቱ አላገቡም እስካሁን የሰይጣን ስራ አንጠቀምም ብለው አሉ 😢

  • @sofiazeru3944
    @sofiazeru394415 күн бұрын

    ወለተመድህ እባካቹ በጸሎት አስቡኝ

  • @mignotnigus6314

    @mignotnigus6314

    14 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሸ እህቴ❤❤❤

  • @sofiazeru3944

    @sofiazeru3944

    14 күн бұрын

    @@mignotnigus6314 Amen yene ehet amesgnalhu

  • @user-lx1nj5pc7d

    @user-lx1nj5pc7d

    2 күн бұрын

    ቅድስት ድንግል ማርያም ታስብሽ

  • @fevenmathewos914
    @fevenmathewos91415 күн бұрын

    መምህረዬ መድሃኒያለም ልቦናቸዉን መልሶ እንናንተን እንዲያግዙዋችሁ ነው ጽሎታችን እና አንፈረድ ወደው አይደለም የጠጡት አብሾ ብወ እኮ የሚያስቀበጥራቸው መምህርዬ አንተ እና ቀሲስ ሄኖክ ......ሁላችሁም ፍሬያማ ናችሁ እና ተዋቸው በጸሎትክ ብቻ አስባቸው አየዞክ እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን......

  • @yemaryam-lz5tz

    @yemaryam-lz5tz

    14 күн бұрын

    አንቺ ነሽ ያጠጣሻቸው ሰይጣንን ሳይሆን እግዚአብሔር ፍሪ ወሬ ሳይሆን ተግባር ልመዱ። ቤተክርስቲያን እና አገልጋዮች በመሳደብ መዳን የለም ።

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o15 күн бұрын

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የተደበቀውን የየቤታችንን ጉድ በደንበ አብራርተህ እየነገርከን ነው እማምላክ ትጠብቅህ መምህር ለመምህሮቻችን ልቦና ይስጥልን የደብተራ መንፈስ ከቤተክርስቲያን ይቀልልን እኳን አብሮ አደረሰን የሰላም የፍቅር ፆም ይሁንልን ፅጌ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስብች

  • @emano5974
    @emano597412 күн бұрын

    መምህርየ እኔ ሁላችሁንም እመዝናለሁ እነሱም ትክክል ናቸው ብዙ አጭበርባሪ ስላለ ክህደት ስለመዛ ሁሉን አትመኑ ነው ትምህርታቸው ስለዚህ እግዚአብሔር የሁላችሁንም ስለሚያይ የሚጠቅመንን እንድንማር ያደርገናል እናንተ ደግሞ የመናፍስትን ስራ ጠቅቃችሁ ስላወቃችሁ ትውልዱን እያዳናችሁ ነው ስለዚ ለምዕመኑ ሁላችሁም ታስፈልጉናላችሁ የሚሳደቡግን የሰይጣን ማደሪያወች ናቸው. መልካም ስራ ምንግዜም ወደፊት ነው መምህሬ. ለማስረዳት በውስጥ ሞክሩ ሀሉን እሚድያላይ አታውጡ ምዕመኑ እንዳይጠፍብን እባካችሁ ስብከትም ያስፈልጋል የዳቢሎስንም ውጊያ እንደት እንደምናስወጣ ታስፈልጉልናል እባካችሁ በውስጥ አውሩና አቅርቡ😢😢😢አደራ ፍቅር ከሌለ ከቱ ድካም ነውና

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k9 күн бұрын

    የሰሜን ጎንደር ልጆች ኑ እሰኪ እንመካከር በማርያም በየቦታዉ ያለዉን ጠቆይ እና ደብተራን እናጋልጥ 😢😢😢😢 ሳሰብዉ ህዝብ ተሸዉዶል

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q15 күн бұрын

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለፆም ሐዋርያት መምህርየ እንኳን በስላም መጣክልን ❤❤❤❤

  • @ZerfnshHylgebrl

    @ZerfnshHylgebrl

    15 күн бұрын

    አሜን እንኳን አደረሰን የሰላም የፍቅር ያርግልን የብዙ ችግር ነው መምህር በደንብ ዘረዘርከው እኔም አልመጣም ብዬ ሄጄ መጣሁህ መምህር ፀጋው ያብዛልህ በፀሎታችሁህ አስብን ወለተ ስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት በጣም ቆየን ሌሎችም ልብ ይስጣቸው የስንቱን ሂወት ቀየራቹ የአባታችን የመምህ ግርማ ወንድሙ ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ ያብዛችሁ

  • @mignotnigus6314

    @mignotnigus6314

    14 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9x15 күн бұрын

    በእዉነት ነቅተሽበት ነበረ እህቴ ዞሮ እዝህ ደግሞ ደብተራዉ ጠበቀሽ እንጅ ጀግና ነሽ እህቴ አታቅም ብዬ አደለም መቼም ታነብያለሽ ንሰሃ ግብ እና ፀበል ተጠመቅ ማንንም ማናገር ሳይጠበቅብሽ የመምህር ተስፉዬን ገጠመኝ ትምህርት አዳምጭ የራስሽን ችግር ታገኛለሽ የአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን በማለዳ መያዝ መፅሀፍ ግዥና ዝም ብለሽ አንብብ የሁሉም ነገር መፍትሄ ነዉ ጎበዝ ነሽ ትነቅያለሽ

  • @boru9025

    @boru9025

    14 күн бұрын

    Yememher German metsaf Endet magnget yemichalew

  • @mysolo2613
    @mysolo261315 күн бұрын

    መምህር እነዚህ አውቆ እጥፊዎች ናቸው፤እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ፡፡

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e15 күн бұрын

    እኔ ምግዜም የምለው እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን

  • @hhhvj
    @hhhvj14 күн бұрын

    መምህርዬ የመምህር ተማሪወች እኔ ጥርሴን በጣም ያመኛል በመምህር ትምህት ግን ስረዳ እህቴም ታላላቆቸ ያማቸዋል ሲቀጥል እግሯን በላኝ እያለች እኔንም በጣም ያመኛል አሁን እኔ በጣም የተቸገርኩት ምላሴ ዝም ብሎ ይደማል ጉሮሮዬ አላቅም ብቻ ያመኛል እግሬም ማበጥና ማቃጠል ነው አሁን ይሄነው ያመመኝ ብዬ ለሰው ላስረዳው የማልችለው በሽታ ነው ያመመኝ ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ በፆለት😢

  • @savannasav2609
    @savannasav260915 күн бұрын

    መምህር እኔም ትናንት የአቡነ አብርሃም ንግግር በጣም አሳዝኖኛል ሰይጣን ምስህ ምንድነው ተብሎ ከተጠየቀ በውሃላ አተላ ጠጥቶ አመድ ልሶ በመስቀል ተገዝቶ ከወጣ አይመለስም ያሉት ነገር ገርሞኛል ። እንዴት ነው ይሄንን ሁሉ ዘመን ባህላዊ ክርስቲያን የሆኑ ጳጳሳ የሆኑት? በጣም አዝኛለሁ ምክንያቱም እነዚህን የመሰሉ አባቶች ከምዕመናን ያነሰ እውቀት ይዘው በስልጣን ላይ የተቀመጡት እግዚአብሔር መቼም ይርዳቸው እንጂ በቃ አሳዛኝ ነው።

  • @abunagizaw8753

    @abunagizaw8753

    15 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @yemaryam-lz5tz

    @yemaryam-lz5tz

    14 күн бұрын

    እናንተ እራሳችሁን እንዴት ነው የሰቀላችሁት አረ አባቶችን በክህነታቸው እንኳን ባታከብሩ በእድሜ አክብሯቸው። እንደናንተ ከ KZread ሳይሆን በመከራ ተምረው ነው ጳጳስ የሆኑት አፋፋችሁን ስትከፍቱ ብትውሉ ካህን አትሆኑም ምክንያቱም አልተመረጣችሁም። ምርጫ ደግሞ ከላይ ነው ። አቅም ማወቅ ጥሩ ነው።

  • @savannasav2609

    @savannasav2609

    14 күн бұрын

    ​@@yemaryam-lz5tz ክህነት አገልግሎት ነው የፅድቅ ምልክት አይደለም ። ሌላው እኛ ችግር የለውም አላዋቂ ብንባል ለመማር ሁሌም ዝቅ ማለት አይከብደንም ያውም መንፈሳዊ ዕውቀት ሆኖም ግን አንድ ጳጳስ ካህን እያልን አይደለም ጳጳስ! ሌላው ቢቀር መፅሐፍ ቅዱስ ጠንቅቀው ማወቅ ነበረባቸው ሰይጣንን በአተላና በአመድ ይወጣል ሲሉ በእውነት የመንደር አሮጊቶች ማንበብ የማይችሉት በልማድ የቡዳን መንፈስ አስለቀቅን ከሚሉት ጋር ወርዶ መገኘት ያሳዝናል ሳይሆን ያንገበግባል። አንተ ምናልባት የሳቸው ሹመት ነው የታየህ የሳቸውን አንደበት ተከትለው የሚጠፉት ህዝቦች አያሳዝኑህም ግድም አይሰጥህም ምክንያቱም አንተም ከእውቀት ነፃ አሽቃባጭ ነገር ነህ ደፋር!! ክህነትን የማከብረው ከዕውቀት ጋር ሲሆን ነው አለበለዚያ ልክ ስራ ያቆመ ዶር ለበሽተኛ ምን ፋይዳ ይሰጣል ለራሱ ስም እንጂ ስለዚህ ካህንናትም ወይም አገልጋዮች አገልግሎታቸውን በአግባቡ ካልተጠቀሙ ምን ይጠቅማል? ለማንኛውም አይምሮህን አሰራው ተጠቀምበት ።

  • @yemaryam-lz5tz

    @yemaryam-lz5tz

    14 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mysolo2613
    @mysolo261315 күн бұрын

    ታዋቂ ለመሆን ከመልፋት ለማወቅ መልፋት ይመረጣል ፤መልካም ፆም ይሁንልን

  • @user-mv6ow7uy2w
    @user-mv6ow7uy2w12 күн бұрын

    አፀደ ማርያም ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህር

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n15 күн бұрын

    አሜን መምህር ቃለህይዎትያሰማልን

  • @user-mo7se9ry4g
    @user-mo7se9ry4g11 күн бұрын

    Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey embrhn kefeu negr tebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trgeduaeshagrei8081
    @trgeduaeshagrei808111 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie15 күн бұрын

    አሜን መምህር❤❤❤።

  • @warqiitasama1921
    @warqiitasama192115 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽

  • @seblebirhane3681
    @seblebirhane368115 күн бұрын

    እኔ ናዝሬት ነው ያደኩት አያቴ ነበረች ያሳደገችኝ: አያቴ አውሊያ ታመልክ ነበረ እና እኔ ካናደድኳት በአጭር ያስቀርሽ እያለች ትረግመኝ ነበረ እኔም እሷን ለማብሸቅ አሚን እላት ነበረ: ግን አሁን ነው የገባኝ ያው ብዙ ነገሮቼ ተበላሽተዋል በአጭሩ ቀረ ማለት አይደል?? ቡና አፍይ ስባል እሺ አልልም ነበረ ትናደዳለች ትረግመኛለች በቃ ምን አለፋችሁ? በነገራችን ላይ አዎ ገደል ግቡ ት/በት ነበረ ናዝሬት: እኔ ግን ያው ቁጥር 2 እና ገላውዲዮስ ነው የተማርኩት

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete928314 күн бұрын

    አሜን

  • @yemidemisi8458
    @yemidemisi845815 күн бұрын

    እኔ የጎፋ ሰፈር ልጅ ነኝ እዉነት ነዉ ጎፋ የሚባል ትምህርት ቤት የመንግስት ሆኖ የማይረባ ትምህርት ቤት ስለሆነ ነዉ ገደል ግቡ የተባለዉ

  • @saraithiob4249
    @saraithiob424915 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-cf7sw9kd1j
    @user-cf7sw9kd1j14 күн бұрын

    መምህር ያንተን ትምህርት በማዳመጥ ስንት የተጋረደብኝን ነገር እንዳዉቅ አድርጎኛል የሰማሁትን እንዲሰሙ ለጓደኞቼ ሼር አደርጋለሁ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elias2024
    @elias202414 күн бұрын

    Egziabher Amilak yitebkh sintun asaweken Enamesegnalen Memhir

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9x15 күн бұрын

    እንኳን አብሮአደረሰን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-ur3wd3cr4d
    @user-ur3wd3cr4d14 күн бұрын

    እውነት ነው መምህር

  • @user-yx3mv2ce5o
    @user-yx3mv2ce5o15 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር እንዴት ነህ ምእመናን እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለፆመ ሀዋርያት ተስፋ ስላሴ ወንድማችን በአንተ ትምህርት የዲያቢሎስን ስራ ለይተን እንድናውቅ እንደሚረዳ. ሁሉ የመምህር ምትኩ አበራም ትምህርት ልማድን ከክርስትና ለይተን እድናውቅ እየረዳ ያለ ድንቅ ትምህርት ነው ። እኔ በሁለታችሁም መምህራን ትምህርት እየተለወጥኩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።እናም መምህር ተስፋዬ አጥማቂያን በተባለ ቁጥር እኛን ነው እያልክ መልስ ለመስጠት አትቸኩል ። ኢትዮጵያ ብዙ ውል አልባ ሆዳም አጥማቂያን አላት .........

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n14 күн бұрын

    ቃለሂወት ያሰማል መምህር በድሜ ፀጋ ያኑርን አሜን

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie15 күн бұрын

    አወ መምህር ፀጋዬ ይባላል ልክ ነው። ሰሞኑን እኔም ኮሜንት ሰጥቼው የአገር ቴክስት ነው የላከልኝ። ያው እኔም መክሬዋለሁ በቻልኩት አቅም።

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx15 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ተምረናል ከእህቶቼ ተመስገን እኔንም በፀሎታችሁ አስቦኝ አደከምኩ ደካማ ነኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቦኝ እህቶቼ እናመሰግናለን

  • @mignotnigus6314

    @mignotnigus6314

    14 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሸ እህቴ❤❤❤

  • @almazalmaz2838
    @almazalmaz283814 күн бұрын

    መምህር ተስፋዬ እና ተማርዎች እንኳን ለፆመ ሐዋርያት አደረሳችሁ

  • @HaymanotGumataw
    @HaymanotGumataw15 күн бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን እኛም የሰማነውን ለሕይወት ያድርግልን ሰምተን ሕይወት ተቀይሮ ለሌሎችም የምንተርፍ ያድርገን

  • @nanafloveubro9498
    @nanafloveubro949818 сағат бұрын

    🤔 እረ መምህረ አባቴ የሪህ ታማሚ ነው በጣም ነው የሚሰቃየው አንዳንዴ በራሱ እራሱ አይንቀሳቀስም እስርስር አርጎ ነው የሚያስቀምጠው .. መምህርየ መጀመሪያ ላይ ስለሪህ ትንሽ አንስተህ ነበር .ከመናፍስት ጋር እንዴት እደሚገናኝ ብትነግረኝ ምስጋናየ የላቀ ነው🙏🥰

  • @user-jl3ec7pc3j
    @user-jl3ec7pc3j15 күн бұрын

    ደሰ የሚል ቆይታ ነበር በርታ መምህርችን

  • @ameleworkfelekeasfawe74
    @ameleworkfelekeasfawe7415 күн бұрын

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-iw4dv1ke3x
    @user-iw4dv1ke3x15 күн бұрын

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ባለቤቴ መናፍቅ ሆኖብኛል ግራ ገብቶኛል ምን ማረግ እንዳለብኝ እባካቹ ፀልዮልኝ እንዴመለስ ወደ ተዋህዶ

  • @user-yc4vw9se2w

    @user-yc4vw9se2w

    14 күн бұрын

    በክርሰትና ሱሙ ሱባኤ ግቢ አይዞሸ ልቡን ትመልሰለት እመብርሃን

  • @mignotnigus6314

    @mignotnigus6314

    14 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያስብልን❤❤❤

  • @user-co4hp9xd3q
    @user-co4hp9xd3q14 күн бұрын

    Amen Amen Amen kale hoyit yasmalen mamirachin egzaber masgen mamirachin egzaber yexabiqelin rajim edeme yesxilin imabet hulem atileyi ❤❤❤❤❤

  • @fasiqa470
    @fasiqa47015 күн бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬችን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዞቶ ያድልህ እኛም የተማርነውን ለፍሬ በረከት ያድርግልን አሜን

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano444312 күн бұрын

    እረ መምህር በክርስትና ውስጥ ብዙ ግዜ አስተምርሃል እንቀራረብ ብለሃል ግን አላየንም እግዚአብሄር ልቦናቸው ይክፈትልን እንጂ እንደውሻ መጮህ ብቻ ነን ቀርበን መንከስ የለም እኮ መምህር

  • @ELSABETHTHAILU
    @ELSABETHTHAILU14 күн бұрын

    Amen Amen

  • @mulufker1052
    @mulufker105215 күн бұрын

    እየሰማ የማይሰማ ናቸው

  • @user-ix2cr3tr5w
    @user-ix2cr3tr5w15 күн бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰንን በሰላም አሰጀመራ በሰላም የሠሰፈፀምንን

  • @EmaAmlak-WeladiteAmlak
    @EmaAmlak-WeladiteAmlak14 күн бұрын

    Kale Hiwot yasemalin! Paget’s disease- yeatint mesasat

  • @markedegaga4933
    @markedegaga493313 күн бұрын

    Amen

  • @maryamenat8287
    @maryamenat828715 күн бұрын

    Amen enkwan abro adrsn wedmachn memhr Tsefay edma ketnagar yestln❤❤❤

  • @tsyonhabtu4180
    @tsyonhabtu418015 күн бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8g10 күн бұрын

    ፀጋዬ የሚባለውማ ይገርምሀል እንደኔ ቤትዘግቶ ልጆች የሚያሳድግ ድፍን አይምሮ ያለው ነው ለራሱ ቢሰግድ ቢፀልይ ምናልባት ከራሱም እስራት ይወጣነበር።እና መምህር የሌላውን ሰው ድህነት ባይዘጋ ጥሩነበር

  • @AzebMogos
    @AzebMogos14 күн бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @Tamsgen-qu4eo
    @Tamsgen-qu4eoКүн бұрын

    እኔም የገጠመኝ ዘመዶቻቸውን ይሁን ባዳ ብና የጠፋበት ሲኒ ላይ የተረፈውን ይጠራቀምና ሁሉም ሲሄድ ሴትየዋ ገላዋን ትጣጠብበታለች....ደማ በየኮርነሩ ጨው ይደረጋል ለምንድን ይጠቅማል ብዬ ስጠይቅ ለሠላቢ ለሠው አይን ነው አሉኝ

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s14 күн бұрын

    መምህሬ ቃለህይወትያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew646915 күн бұрын

    ፀጋዬን srbscrib አድርጌው ነበር ዛሬ ግን አጥማቂ እያለ ውሸት ሲያወራ አቋሙን ሳየው unsebscrib አደረኩት

  • @savannasav2609

    @savannasav2609

    15 күн бұрын

    ሁላችሁም Unsubscribe አድርጓቸው ምክንያቱም ምንም የራሳቸውን ሂወት ያለውጡ የሰው ጊዜ ነው የሚያባክኑት ።እነሱን መስማት ብሎም እነሱ ለተናገሩት መልስ በመስጠት አላስፈላጊ ንዴትና ብስጭት ውስጥ መግባት ነው ስለዚህ በተለይ በዚህ ፆም እንደዚህ አይነት አላስፈላጊ ዪቲዪብ ቀስ ብሎ ወደ ሃጥያት ይወስዳሉ ።

  • @tigisit2534
    @tigisit253415 күн бұрын

    መምህር እኔም በመጀመሪያ ስደቴ አርድሻለው ማለት የመጣው ማሳጅ አርጊ አላረግም ነበር ግን እንቢ ስል ጸባያቸው አወሬ ሆነ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ነው የሞቴን ደብዳቤ የቀደደው

  • @tetet5536

    @tetet5536

    15 күн бұрын

    አረ እህቴ የኔ ሰዎቹም እንደዛ ያረጋሉ

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    15 күн бұрын

    @@tetet5536 እህቴ አልቻልኩም እንጅ አሞኛል በይ የሚሰሙሽ ከሆነ ምን አልባት እንቢ ስትይ ጸባያቸው ከተቀየረ በጸሎት ትጊ ወይም ነይ ማሳጅ አርጊኝ ስልሽ እጅሽን ቅባ ቅዱስ ተቀቢ ፊትሽን ተቀቢ በዉስጥሽ ሰላም ለኪ አባታችን ሆይ በይ እኔ ብዙ ሆኛለው ግን እነሱ ካረጉብኝ እግዚአብሔር ያረገልኝ ብዙ ነው 🥹

  • @Yeshi987

    @Yeshi987

    14 күн бұрын

    እኔም ከ3አመት በፊት አሰሪየን ሆዷን እግሯን እናቷን ወገቧን አሻቸው ነበር እምቢ ስላቸው ያኮርፋሉ እኔ ደግሞ ሲያኮርፉኝ አልችልም እፈራለሁ እና ሳሻቸው ያመኝ ነበር ግን አሁንም ትከሻዬ ላይ እንደተጫነኝ ነው በእምነቴም ደካማ ነኝ በስመ ኦርቶዶክስ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህቶቼ😢😢😢

  • @misrak6950
    @misrak695014 күн бұрын

    በስማም የግርማል❤❤❤😢😢😢

  • @asterendale5361
    @asterendale536115 күн бұрын

    ሰላም ለአንተ ወንድማችን መምህራችን/

  • @tizitazena3800
    @tizitazena380015 күн бұрын

    ይሄ ሰዉዬ እና ያብ ስራ ሚባሉ ዩቱበሮች ደም ፍላት ለማስያዝ ይሞክራሉ እኛ ቢዚ ነን ሚጠቅመንን እንጂ ለማይጠቅመንን ቦታ የለንም አዚማቸዉን ነዉ ሚረጩት

  • @user-ql2sk1pc6y
    @user-ql2sk1pc6y15 күн бұрын

    አቦ ፈጣሪ እስከዘር መንዘርህ ይባርክህ የኛ እንቁ በገኒ ህደሄ ሰላየህ ደስ በሎኛን ምኞቴ ነበር የኛ እንቁ አተ ያለህበት ሁሉ ብሩህ ነው❤❤❤❤❤❤የማ ፍቅር ልጅ ❤❤❤

  • @mmmmkkkk7645
    @mmmmkkkk764515 күн бұрын

    Ewunat nawu mamehir enem agetimongal kehize bohala alchilim alkowati yigarmal

  • @yaredtilahun2397
    @yaredtilahun239715 күн бұрын

    መምህር በእዝች ልጂ ፕሮግራም ላይ ማስተማርያ ነገር እንደምትሰራ እጠብቅ ነበር መምህር ተስፈዬ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ አሜን

  • @Hassf12e
    @Hassf12e14 күн бұрын

    መምህር በኡኔት በቤቱ ይኑርለን

  • @user-cb2ww7ce9u
    @user-cb2ww7ce9u15 күн бұрын

    ኑሩልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @biskutgr
    @biskutgr15 күн бұрын

    እንኳን መልሰጣሀቹው በጣም ተናድጄ ነበር ልቦና ይስጣቸው ችግር አለባቸው

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano444312 күн бұрын

    ቢመሽም ቢነጋ እግዚኣብሄር አልፋና ኦሜጋ

  • @JrurRuur-sl4kk
    @JrurRuur-sl4kk14 күн бұрын

    Amen🙏🙏🙏🙏

  • @user-vi5gl6gq8i
    @user-vi5gl6gq8i15 күн бұрын

    እንኳን በደህና መጣህ መህራችን

  • @redietmengesha7987
    @redietmengesha798714 күн бұрын

    ሰላም መምህር መጀመሪያ ገደል ግቡ ሳይሆን ትክክለኛው ስሙ ገነት ግቡ ነበረ እኔም የተማርኩበት ነው ሰው ነው የቀየረው

  • @webit312
    @webit31214 күн бұрын

    የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጣላ ከለላ ይሁንህ ❤❤❤

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano444312 күн бұрын

    ወይ መምህር ይገርማል

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob15 күн бұрын

    መምህር በጣም እወድሃለሁ ግን😢😢😢😢 መንፈስ ያንተን ትምህርት ስሰማ ያሶጣኛል

  • @user-cd2sr1fq9f
    @user-cd2sr1fq9f15 күн бұрын

    ወይኔ መምህርዬ እኔም አላወኩም ማሳጅ አረጋታለው እና አሁን እሄን ስሰማ ነው የነቃውት ግራዬን ማጅራቴን ልቤን ጡጤን ሳል ያመኛል እና በጣም ፈራለው ጡቴ ወይ ልቤ ብዬ ስነግራት የትከሻሽ ስሜት ነው አትፍሪ እኔም ስለሚያመኝ አቀዋለው ከባድ ነገሮች ስለምታነሺ ነው ትለኛለች ማስታገሻም ወስጃለው ብቻ ገረመኝ እድሜ ይስጥልን መምህሬ

  • @yoditbelachewbekele3557
    @yoditbelachewbekele355714 күн бұрын

    አየ መምህር እናታችን እየ ታሸች ነበር ምትተኛው እሄው እኔም እግሬ ያመኛል ደግነቱ ልጄ እሺኝ ብያት እሺ ብላኝ አታቅም እኔም አላሰድዳትም ነበር አሁን ግን ፈጣሪ ይሰጥህ ተምሬበት አሎ ለሰውም አላሸም እኔም አልታሸም ካሁን ቧኋላ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u15 күн бұрын

    በትክክል እኔም ማሳጅ አድርጊኝ ብለው ካደርኩ እኔ እታመማለሁ😢❤

  • @yordnosderesu4612
    @yordnosderesu46127 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @betelihem6451
    @betelihem645115 күн бұрын

    Mamher endaneden bezu tekawemo fetari lebona yestane ante hulunem astemerane eyame endane

  • @EliasBelay-rs8wb
    @EliasBelay-rs8wb2 күн бұрын

    ለምድነው ልዩነት የሚፈጠረው

  • @samreyene6682
    @samreyene668215 күн бұрын

    መልሰህ ታየዋለህ ግን የምትሰራውን?ትንሹንም ትልቁንም ሴቱንም ወንዱንም እኩል የምታስተናግድበት ስሜት ይገርመኛል አሁንም የትዕግስት ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ።ለወንዶች ያደላል የሚል ስሜት ነበረብኝ ግን ስልኩን ስትቀበል ስሜትህ እኩል ነው።ወንዶች በደወሉ ስትል ትንሽ የበታችነት ስሜት ይሰማኝ ነበር ግን ሳዳምጥህና አስተውዬ ሳይህ እኩል ነው የምትቀበለን እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha113215 күн бұрын

    Ere memhere hulume sewe teyezuale memhere tesfaye egzabhere regeme edemi yestachu besheta hulu ke diyablose newe

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay943815 күн бұрын

    ሰላም መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ ወለተ ፃድቃን ወለተ ማርያም ወለተ መስቀል መለተ ዩሐንስ ወለተ ፃድቃን ወለተ ገብርኤል ወለደ ጨርቆስ ወለደ ሰንበት ሃይለ ኢየሱስ ብላችሁ ቤተሰቦቸ ብፆሎት አስብልኝ ። 🤲🤲🤲

Келесі