40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 1 900

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal2 ай бұрын

    ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰንበትን በፀሎት አስባት ልቦናየ ይበራልኝ ዘንድ ልቤ ደንድኗል

  • @ashumekuwaninit2005
    @ashumekuwaninit20053 жыл бұрын

    ሀይለ ገብረኤል ብላችሁ ጸልዩልኝ አደራ አደራ😥😢

  • @semenawit8438

    @semenawit8438

    3 жыл бұрын

    Leul Egziabher yasebeh👏👏👏

  • @user-of8gj2di6n

    @user-of8gj2di6n

    3 жыл бұрын

    ንስሀ ግባና ''እመብርሀንን'' ለምናት አይዞህ ወድሜ😊

  • @user-yh4he6tl9z

    @user-yh4he6tl9z

    3 жыл бұрын

    embran ysebhe

  • @user-sc4yn2fb2x

    @user-sc4yn2fb2x

    3 жыл бұрын

    አይዞህ ወድሜ እመብርሃን ታስብህ

  • @queenc4541

    @queenc4541

    3 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ

  • @mulugetaashebir9320
    @mulugetaashebir93202 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ በዚህ ሳምንት ነው የርሰዎን ቪድዮ ማዳመጥ የጀመርኩት፡፡ ፈጣሪ የርሰዎንም ህይወት ይባርክ ፍጻሜዎትን ያሳምርልሁ፡፡ እኔ በሃጢያት አለም ውስጥ ነው ያለሁት:: ንስሃ ገብቸ ፈጣሪን ሳላስቀይም እኖር ዘንድ የዘወትር ፍላጎቴ ነው ነገር ግን ወደ ተግባር ልቀይረው አልቻልኩም እናም ፈጣሪ ይቅር ይለኝ ዘንድ እንድሁም በቤቱ እኖር ዘንድ ገብረ ማርያም ብላችሁ ጸሎት አድርጉልኝ፡፡

  • @hulumlebgonew2902

    @hulumlebgonew2902

    Жыл бұрын

    የቅዱሳን ፀሎት ያስብህ ወንድም ዋናው ማሰብህነው እግዚአብሔር ይረዳሀል!

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ነው አቤቱ ንፁህ ልብን ስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hy2wc3vu7p
    @user-hy2wc3vu7p3 жыл бұрын

    በእውነት የወንድማችን መንፈሳዊ በረከት በእኔም በቤተሰቦቼ እዲሁም በወንድማችን በመሜህራችን በተስፋ ሥላሴ ተማሪዎችና ቤተሰቡቹ ላይ ይደርብን ። አስተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም መምህር በርታልን ወንድማችንም በፀሎትህ አስበን ⛪🙏⛪🙇⛪🙇⛪

  • @devan8265

    @devan8265

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-kt9lo7fe3f

    @user-kt9lo7fe3f

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @makdsm8979

    @makdsm8979

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @nh6cl3tq927

    @nh6cl3tq927

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @ghkvkhvhdu5774

    @ghkvkhvhdu5774

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-iu2jy2hv2m
    @user-iu2jy2hv2m3 жыл бұрын

    _ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ እንዴት ናቸው የክርስቶስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች!?መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ የምትወደው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ የኔ አባት_

  • @alielhelbawi5501

    @alielhelbawi5501

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @sara-nd8mw

    @sara-nd8mw

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @woinisolomon2203

    @woinisolomon2203

    3 жыл бұрын

    @@alielhelbawi5501;nlbnlbl

  • @Bezaalemu-zo5pc

    @Bezaalemu-zo5pc

    3 ай бұрын

    Weynie men aynit ns 2:04:43 csina nw........❤❤❤❤ Euf. Tadilo....geta hoy ❤❤❤ libacinn mlislen

  • @birigm2376
    @birigm2376 Жыл бұрын

    የጭንቀቴን ሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል እና በፀሎት አስበኝ ወለተእየሱስ

  • @merymain5649
    @merymain56492 жыл бұрын

    እፁብ ድንቅነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የወንድማችን በረከቱ ይደርብን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @user-tw1ut6dt2c
    @user-tw1ut6dt2c3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የልቤን መሻት እንዲ ፈፅምልኝ እንዲሁም ከስደት በሰላም እንዲመልሰኝ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል ብለህ

  • @shimalshimal-wi6yr

    @shimalshimal-wi6yr

    3 жыл бұрын

    አው

  • @netsanetwoldeamanuel8669

    @netsanetwoldeamanuel8669

    2 жыл бұрын

    መምህር እኔ እንዴት ላግኝሁ

  • @Ghhhg-ex8ff

    @Ghhhg-ex8ff

    Жыл бұрын

    ​@@netsanetwoldeamanuel8669❤

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n3 жыл бұрын

    ተስፋ ስላሴ 😭😭😭🙏 እንደዚአይነት ሠዎች በአለማት አሉ አንተንም እድሜ ይሰጥሀል እነሱም ከተለያየ አገር መተው ያዎሩሀል ተባረክ 😊🙏🙏🙏

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana9023 жыл бұрын

    የሚደንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ቸር ነገሮችን ያሰማህ በፀሎትህ አሰበን🙏

  • @yoditmengsha1403
    @yoditmengsha14032 жыл бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን። እጅግ በጣም ልብ ይነካል አለምን እደ መናቅ መታደል የለም ።እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ያድነን

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e3 жыл бұрын

    መምህር ስውን ማመን ያለማመን የራሱ ድርሻ ነው መስማቱን ብቻ ድንቅ ነው በጸሎትህ አትርሳኝ ውለተ ኪዳን ብለህ

  • @wosenageru9723
    @wosenageru97233 жыл бұрын

    አንተ እነሱን ስለምታቃቸዉ ደስ እንደሚልህ ሁሉ እኔም አንተን በማወቄ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን በተዛዋሪ የምታቃቸዉን ስለምናቅ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @lusisisi7912
    @lusisisi79122 жыл бұрын

    ወልደ አማንሄል በረከት ይደርብን የልባችን ቆሻ ያፃል አተ አቅራቢ መእምራችን በርታ በፀሎት አሥቡን

  • @user-ot1hx4ou4p
    @user-ot1hx4ou4p3 жыл бұрын

    እኔ ሀጥያተኛዋ ወለተ ማርያም ነኝ በእግዚአብሔር በጸሎታችው አስቡኝ መምህሮቼ እኔ ሀጥያተኛ ከቱ የማረባ ትል ነኝ በጸሎታችው አስቡኝ መምህሬ አደራ አደራ አስበኝ ወለተ ማርያም እያልክ በተረፈ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በውነት ይሄ ትምህርት እየጣፈጠኝ እየጓጓው አድምጬ ጨረስኩ እፍ ይህን በማድመጤ በመማሬ እድለኛ ነኝ ተመርጫለው ተመስገን አምላኬ

  • @feven21tube21
    @feven21tube213 жыл бұрын

    መምህራችን እኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ💒💒💒💚💛❤

  • @efrataefrata5353

    @efrataefrata5353

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጨምሮ ጨማምሮ

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita63603 жыл бұрын

    ወንድማችን የበለጠ ጸጋውን ያብዛልክ የጭንቀቴን ሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል እና በፀሎት ትርስተ ማርያም እህተ ጊዎርጊስ ስርኩተ ማርያም ሀይለ እየሱስ ሀይለ ስላሴ እህተ ገብረኤል አክሊለ ገብረኤል👈👈👈🙏

  • @yayabest5512

    @yayabest5512

    2 жыл бұрын

    Egezabeher hoey mareh 🙏🙏🙏🙏

  • @fhfhh7925
    @fhfhh79252 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ብቻ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሄር በአንተ ላይ አድሮ እርሱን እዳውቀው ስላደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ።አንተን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @amaamm4692
    @amaamm469211 ай бұрын

    አሜን ወድማቸን መምህር ተሰፋየ እድሜና ጤና ይጥልን❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚያብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤

  • @Embete-
    @Embete-3 жыл бұрын

    እንክዋን ለአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ አመታዊ ክብር በሰላም አደረሳችሁ። ከመምህራችን አፍ ተለይተው ከማያውቁት ቅዱሳን አንዱ ዩሆኑ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ከብረው ይውላሉ።

  • @Nahi_Entertainment

    @Nahi_Entertainment

    3 жыл бұрын

    Amenn Endamer wede

  • @user-vo9mk9vx4j

    @user-vo9mk9vx4j

    3 жыл бұрын

    ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @user-vk6tk2hl3h
    @user-vk6tk2hl3h3 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ ዘጠነኛ ሆንኩ ኮሚት ነበር እማነበው እያዳመኩ ዛሬስ 8ሠው ብቻ ናቸው ገባ ገባ በሉ እንማማር በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም አሁንም ወለተ ማርያም ብላችሁ ቤ ተሰብን ብላችሁ እናቴን አይኗን ልቧን አሟት ነይ እያለችኝ ነው አርብ አገር ነው በሰላም ቤተሰቤን ለንሰሀ እንኳ እንዳበቃ በፆሎት አስቡኝ ምንም እንዳይሆኑብኝ የእኛ ቤት ጎድ አያልቅም አራት ወር ነው የቀርኝ አግዚአብሔር ከፈቀደ ቅዱስ ሚካኤል እንድርዳኝ ለምኑልኝ ጊዜ እንዳይጨምሩብኝ

  • @user-mo2so5xu2j

    @user-mo2so5xu2j

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ እህታችን ወለተ ማሪያም ቅዱስ ገብርኤል ያአሰብሽ ለእማማም እግዚአብሔር ምህረትን ይላክላቸው እህቴ አይዞሽ

  • @user-vk6tk2hl3h

    @user-vk6tk2hl3h

    3 жыл бұрын

    @@user-mo2so5xu2j አሜን፫ እህት

  • @user-ef2ko2xd9r

    @user-ef2ko2xd9r

    3 жыл бұрын

    ወለተ ማርያም እህቴዋ አይዞሽ ልኦል እግዚአብሔር ያስብሽ እማ ፍቅር ካንች ትሁን በሰላም ከቤተሰብሽ ታገናኝሽ እናትሽንም እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @zewdawerku912

    @zewdawerku912

    3 жыл бұрын

    እም አምላክ ትርዳሽ

  • @yemsrachsisay8956

    @yemsrachsisay8956

    3 жыл бұрын

    weladite amlak yelibshin beg hasab tifetsimlish

  • @mimidamtew7352
    @mimidamtew73523 жыл бұрын

    እሚገርም ነው አምላኬ ሆይ ተአምርክን እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለሁ ንፁህ ልብ እዲኖረኝ እርዳኝ መድሀኒያለም አባቴ ወድማችን በረከትህ በኔም በቤተሰቦቸም ላይ ይደርብን እናቴን በፀሎትህ አስብልኝ እኔ ወለተ እየሱስ በፀሎትህ አስበኝ

  • @user-lm2fn7xd4c
    @user-lm2fn7xd4c3 жыл бұрын

    በእውነት ድንቅ ነው 🙏🏽 አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን 🙏🏽

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s3 жыл бұрын

    ምን ዓይነት መቀደስ ነው ቅዱስ ልጅ እግዝአብሔር በቅድስናው ያኑረው በውነት የህን ታአምር ሳዓቱ እጥፍ በሆነ ብየ ተመኘሁበት የህን ቅዱስ የሆነ ታርክ እንድሰማ የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏 ደስ እያለኝ ነው ያለቀው 💓 ወንድማችን የሰውን ልብ እድታደምጥ የሀን የመሰለ ፀጋ እግዚአብሔር ስጥቶሃልን ስደቶኞች ነን በፀሎት አስበን 😥🙏

  • @solyanaasfaw4423
    @solyanaasfaw44233 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። እባክህን ወንድሜ እናቴን እና ወንድሜቼን በፀሎትህ አስብልኝ። ፩ አፀደሥላሴ ፪ ; ገብረሥላሴ ፫; ገብረሥላሴ ፬; ሠይፈሥላሴ ፭; ወልደሥላሴ ፮; ወለተፃዲቅ ፯; ግብረ እግዚአብሔር ፰; ወለተ ብርሃን

  • @user-sl5pf5jd2q
    @user-sl5pf5jd2q2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር አሜን

  • @willowgetachew5002
    @willowgetachew50022 жыл бұрын

    ጌታዬ አምላኬ መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ላንተ ይገባሀል የወንድማችን መንፈሳዊ በረከት በኛም ላይ ይደርብን እባክህን ፍቅርተ ማርያምና ኪዳነ ማርያም ብለህ አስበን

  • @bdbd114
    @bdbd1143 жыл бұрын

    መምህሬ በጣም ደስ የሚል ነው የአባቶች ፆሎት ሰምቶ እኛንም ሀገራችነንም ሰላም ይስጠን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q3 жыл бұрын

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥

  • @shimalshimal-wi6yr

    @shimalshimal-wi6yr

    3 жыл бұрын

    አሜንአሜን።

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    3 жыл бұрын

    አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

  • @yrgg1047

    @yrgg1047

    3 жыл бұрын

    Amen Amen 🤲

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    3 жыл бұрын

    መምህርእንኳንበደህናመጣህአገራችንሰላምያድርግልንፈጣሪኢትዮጵያለዘላለምትኑር

  • @abealmelaku5808
    @abealmelaku58083 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህወት ያሠማልን የወነድማችን ደረለከት ይድረሠን አፀደ ማርያም በፀሎት አስበኝ

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi35783 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ፀጋውን ድርብ እጥፍ ያርግልህ፡ እኛንም በፀሎትህ አስበን ለሁችን።

  • @matiwosbirhanu9485

    @matiwosbirhanu9485

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በፀሎትህ አስብኝ በእግዚአብሔር ስም

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x3 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አሥበኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i3 жыл бұрын

    ኤፍታህ በለን አምላኬ የወንድማችን ፀጋው ይደሪብን በፆሎታቹ አስብኝ 💔

  • @Embete-
    @Embete-3 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ይህ ልጅ ታድልዋል ግሩም ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ክብር ለአምላኬ ንጉስ ለሆነው ይሁንልኝ።

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw28763 жыл бұрын

    ዛሬ ገና መስማቴ ነው በዚህ ዘመን ያውም በመካከላችን እንዲህ አይነት ሰው መኖሩ እግዚአብሔር መሀሪ መሆኑን ይገልጽልናል ተመስገን ነው ምንግዜም ሀገራችን በመልካም ሰዎች ተጠብቃ አለች እግዚአብሔር በነሱ እየተመሰለ ይጎበኛል ተመስገን ነው እባካችሁ በጸሎት እርዱን በተለይ ከሀገር ውጭ ለምንገኘው ሁሉ በጸሎታችሁ አትርሱም መምህር እናመሰግናለን ስለምታስተምር ከዛሬ ጀምሮ እከታተላለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን::

  • @user-us3pf2bs2v
    @user-us3pf2bs2v3 жыл бұрын

    አፍ እለ ታሪክ ባያልቅ ተመኝህ በጣም ልቤ ቤ እንደተሰቀለ ታውቃለህ እግዛብሔር ሲወደኝ ዛሬ ቅዳሜ ቁዱስ ቁርባን ወስጄ ነው ያዳመጥኩት እና ታሪኩ ስትተርክ ለማልቀስ ፈልጌ ግን ስጋና ደሙ የተቀበለ ሰው እምባ ማፍሰስ ሰለማየፈቅድ ልበ ተንጠልጥሎ ነው ያለቀው እባክህ መምህር ወለተ ሒወት አስካለ ማርያም ዘምህረት ብለህ በፀሎት አስበኝ በረክቱ ይደርብን ድንቅ ተአምር ነው ፀጋውን ያብዛልን መምህር አመሰግናለህ

  • @user-yr9fw2vi8l

    @user-yr9fw2vi8l

    3 жыл бұрын

    ታድለሽ እህቴ እኛም ለዛክብር እንድንበቃ ፀሎት አድርጊልን እኔ ንስሃ ገብቼ ለመቁሮብ ጓጒቻለው ለግዜው ግን ስደት ያዘኝ

  • @user-vo6uh3vf5i

    @user-vo6uh3vf5i

    3 жыл бұрын

    ፅጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ

  • @user-us3pf2bs2v

    @user-us3pf2bs2v

    3 жыл бұрын

    እግዛብሔር ያስባቹህ አንድ ቀን ይሳካል

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን ! የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር እና እንለወጥ ??..

  • @Nahi_Entertainment

    @Nahi_Entertainment

    3 жыл бұрын

    Eshe Wede Subscribe Aregege Enem Arageshalhu

  • @semenawit8438

    @semenawit8438

    Жыл бұрын

    @@Nahi_Entertainment Eshi. Betsb Enhun

  • @XXXXXX-zc4gh
    @XXXXXX-zc4gh2 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ።በፆሎቱ ያስበን በጣም ደስ እና የሚያስገርም ነው።አሁንም አቅርብልን ሌላ ጊዜ።ላተም ቃል ሕይወት አሰማህ።ተስፋ አደርጋለሁ ሀገሬ ስመጣ ለማግኝት እሱንም እኝን ባሕታዊ እግዚያብሔር ከፋቀደ ያብቃኝ።አሜን!

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa32733 жыл бұрын

    በረከትህ ይደርብን በፀሎት አስበን ወድሜ ፍቅርተ ማርያም ወልደ ተክለ ሀይማኖት ተክል ማርያም ሒሩተ ስላሴ ፈቃደ ስላሴ ቦክረ አማኑኤል በፀሎትህ አስበን መምህር ተስፋዬ አገልግሎትህን ይባርክልህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን

  • @mana6355
    @mana63553 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በእውነት እድለኛ ነኝ ይኽ ታሪክ እንድሰማ እግዚአብሔር ስለፈቀደልኝ የእግዚአብሔር ስም የትመሰገነ ይሁን በረከታችሁ ይድረሰኝ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም መንበረ ማርያም እና ወልደ ኪዳን ወልደ እግዚአብሔር ወልደ ጣዲቅ አፀደ ማርያም ጥበበ ድንግል

  • @kassahunhailu3283
    @kassahunhailu32833 жыл бұрын

    ወልደአማኑኤል እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ።ወለተ ማርያምና ኃይለ ገብርኤልን በፀሎትሕ አስበን።

  • @Fasicaadmasu-wl4ms
    @Fasicaadmasu-wl4ms7 ай бұрын

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አስበኝ ብዙ የሚያስጨንቀኝ አለኝና ወለተ ብርሀን ነኝ

  • @temesgenalemu3111
    @temesgenalemu3111 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ለኛም አሰተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @degifsiffir8893
    @degifsiffir88933 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን አሜን ወንድማችን በአንተ ላይ ያደረው የእግዚአብሔር መንፈስ በህዝበ ክርሰቲያኑ ሁሉ ይደር አሜን ወንድማችን ይህን ኮመንት ካነበብከው አስካለ ማርያም እህተ ማርያም ወለተ መድህን ወልደ ሚካኤል ሳህለ ገብርኤል ወለተ ስላሴ ክንፈ ገብርኤል ብለህ በጸሎት አስበን

  • @nuhamealemu2267
    @nuhamealemu22673 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያቀረብክልን ታሪክ እጅግ ይደንቃል በዚህ ዘመን ፀጋ የበዛላቸውን ሰዋች ስንሰማ እባክህን ወንድማችን በፀሎት አስበን ቀፀላ ማርያም እህት ማርያም

  • @mahletgebru6900
    @mahletgebru69002 ай бұрын

    ትሲተ ገብርኤል ነኝ ። ወልደ አማኑኤል በረከትህ ይደርብኝ።

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o3 жыл бұрын

    ልብ በፅድቅ ሞላ በረከትህ ይደርብን ወንድሜ የኛ ልብ ደግ ደግ እንድያስብ በፀሎት አስበን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n3 жыл бұрын

    እህቶቼ በየአረባት አገር ያላቹ ሁሉ የኔ ፍቅሮች የናንተን ህይወት ለ6 አመት አሳልፌው ነበር እመኑኝ ተስፋ እንዳትቆርጡ ''እመቤቴ'' የተሠደደችው ለኛ ትምህርት ሆኖን እንድንጠነክር ነው እኛ ብቻ ውስጣችንን እናዳምጥ ያ ማለት ክፋ የሚያሳስበን ጠላት ካለ ያንን ለማስተካከል ንስለ እንግባእንትጋ ያቅማችንን ያህል እንፀልይ እንስገድ በምንችለው አቅም መልካአዎችን youtube ላይ ከፍተን እናዳምጥ አይዟችሁ እመኑኝ 😭😭😭ቀና የዋህ ደግ እንሁን ከዛ አምላክ ምን ማድረግ እንዳለባቹ ይነግራቹሀል🙌😘🙏

  • @mimi-no1se

    @mimi-no1se

    2 жыл бұрын

    ቃልይወት ያሰማልን

  • @user-of8gj2di6n

    @user-of8gj2di6n

    2 жыл бұрын

    @@mimi-no1se አሜን እማ አምላክ ይረዳናል 😍🙏

  • @youtube8159

    @youtube8159

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tergumtube4744

    @tergumtube4744

    2 жыл бұрын

    betselot asbegn Kobe mariam

  • @user-vp9pm2fj8l

    @user-vp9pm2fj8l

    10 ай бұрын

    Amenn amenn amenn

  • @chalasego6826
    @chalasego68263 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። እባክህን ወንድሜ በፀሎትህ አስብልኝ። ፩ ወለተኢየሱስ ፪ ; ገብረእግዚአብሄር ፫; ገብረ ኢየሱስ ፬; ገብረሥላሴ

  • @sefineshbekele6647
    @sefineshbekele66472 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን ያሆን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋ በረከተን ያድልልን ወንድምችን በሪከትህን ያድርሰን ምንኝ መታድል ነው በፀሎተ አሰብኝ ከኔ የበረታችው ወለተ እየሱስ ነኝ

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ላንተ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። ለወንድማችን ለወልደ አማኑኤል ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልን።

  • @awetasheasgedom4788
    @awetasheasgedom47882 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣሁን እኔ ኣርብ ኣገር ነኝ ያለሁት እና ለበተሰቦቼ ና ለራሴም ፀሎት ኣርጉልኝ ኣገሬ ገብቼ በተሰቦቼ እንድለወጡ ኣባታችን ፀጋዉን ያብዛልን ኣሜን፫🙏🙏🙏

  • @addishablie8453
    @addishablie8453 Жыл бұрын

    የኔ ውድና ምርጥ መምህር እግዚአብሄር አምላክ እድሜህን ሙሉ ይባርክህ

  • @yeneneshayele9598
    @yeneneshayele95983 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን እንደ ወንድማችን ንፁሀንን ያብዛልን ።ለንሰሀና ለንሰሀ ሞት ያብቃን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን ።

  • @saraali8994

    @saraali8994

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68893 жыл бұрын

    አቤቱ ልቤን ክፈተው ሰላምህ ይብዛ መምህር እንደምን አለህ ጌታ ሆይ ለህይወት አድርግልኝ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን እግዚአብሄር ያስብህ አሜን አሜን አሜን

  • @abebagebrmrdahin6128
    @abebagebrmrdahin61283 жыл бұрын

    ቃል ሕያውት ያስማል።ወድንሙን በፀሎት አስብኝ ቤተ ሰብች ፀዳለ ማርያም ሃይለ ማርያም ፍረ ማርያም ህንፃ ሥላስ ሃፍተ ሥላስ ፀጋ ሥላስ ገብሪመድህን ገብረዚብህር ወሉተ ጨረቆስ ወሉተ ፀረቀን ወሉተ መደህን

  • @tayetube862
    @tayetube8623 жыл бұрын

    አሜን.....ሃይለ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ

  • @user-ro9ph9xx9d
    @user-ro9ph9xx9d3 жыл бұрын

    መምህራችን ምን የታደልን ነን ግን በዚህ ብክንክን ባለ ዘመን እንዲህ አይነት ነገር መስማታችን ፈጣሪያችን ይመስገን መምህራችን ወንድማችን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ እየሱስ ወልደ ተክለሀይማኖት አስካለ ማርያምን

  • @berhanuworkye6476
    @berhanuworkye64762 жыл бұрын

    አንተ የተባረክ መምህር በእውነት ነው የምልህ ክብርን የድንግል ልጅ ያልብስህ እስከመጨረሻው ያፅናህ በቤቱ እግዚአብሔር ፣ አንድ ነገር ግን ላስቸግርህ ነፍሴን አትርፍልኝ በእናትህ ከጭንቀት አውጣኝ መናኙ ወደአሉበት ገዳም መሔድ እፈልጋለሁኝ ቦታውን ጠቁመኝ እስኪ ወይም አንተ ፀልይልኝ ወልደ ሩፋዔል እያልክ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ

  • @sarhall2538
    @sarhall25382 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከነቤተሰቦቾ ብላችሁ እህት ወድሞቸ

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u3 жыл бұрын

    በረከቱ ይደርብኝ ወንድማችን እባክህን ለሃገራችን ፀሎይ ወለተኪዳን በፀሎትህ አስብኝ መታደል ነው የኛ ጌታ ስራው ድንቅ ነው

  • @user-is3qh8ed3y
    @user-is3qh8ed3y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአባታችን ለአቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ አደረሰን አደረሳቹ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደረብን አሜን፫

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef87712 жыл бұрын

    የወንድሜን በረከቱ ፀጋው ከእኔና ከአለም ህዝብ ጋር ይሁን እንዲሁም ከቤተሰቦቼ ጋር ይሁን የመምህር ተስፋዬም ፀጋህ ብዙ ይሁን ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን!!!

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g2 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን ወንድማችን በፀሎት አስበኝ😭😭

  • @ffty7136
    @ffty71363 жыл бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እንዴት ነህልን ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅልንባለህበት ቦታ

  • @Nahi_Entertainment

    @Nahi_Entertainment

    3 жыл бұрын

    Amennn Endamer marr

  • @mesertnegese5180

    @mesertnegese5180

    3 жыл бұрын

    Hi there is no àaàwas s at the end of a

  • @user-yg2ln4rw2d

    @user-yg2ln4rw2d

    3 жыл бұрын

    ድቅ ነው የፈጣሪ ስራ መምህር እኔማ ግርርርም እያለኝ ነው የፀባኦት ቸርነቱ የኔ ጌታ እውነት እኮነው ማንም በንፅህና ማመልከው የለም ቢኖሩም በጣት ሚቆጠሩ ናቸው በደብ ነው ምናምን መምህር የማያምን እዳምን አለማመኔን እርዳው እያለ ይፀልይ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ፀባኦት

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo12733 жыл бұрын

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ruthmime73
    @ruthmime733 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። በአባቶቻችን ምትክ ልጆች ተወለዱ ። መምህር ተስፋዬ አበራ ጸጋውን ያብዛልዎ።

  • @aserasder7272
    @aserasder72722 жыл бұрын

    ቃለህይ ወት ያሰማልን ምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ym9xi2ds9u
    @user-ym9xi2ds9u3 жыл бұрын

    እምገርም ነው መምህር የወንድማችን በርከት ይደርብን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @takkoushcell6392
    @takkoushcell63923 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በፀሎታቹ አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹ እህት ወንድሞቼ።

  • @mesidaniel53
    @mesidaniel533 жыл бұрын

    ተባረክ ጽጌማሪያምን ተክለፃዲቅን እና ቤተሰቦቻቸውን በፀሎት አስበን

  • @berhanuworkye6476
    @berhanuworkye64762 жыл бұрын

    ወንድሜ ፃድቅ ወልደ አማኑዔል ሆይ የተሠጠህን የክርስቶስ ፀጋ ተጠቅመህ እኔን ደካማውን ወልደደ ሩፋኤልን እና ቤተሠቦቸን ሐይለ እየሱስን፣ ወለተ እግዚእን፣ አመተ ስላሴን ፣ ሀብተ ወልድን፣ ገብረ ሐናን ፣ ሐይለ ማርያምን እና ኦርቶዶክሳውያንን አሳስብልን በረከትህ ይደርብን

  • @medihintadese7390
    @medihintadese73903 жыл бұрын

    _ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ እግዚአብሔር ኣምላኽ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ መመህረና❤💛❤🤲_

  • @gfccucu4334
    @gfccucu43343 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡን ግሩም ነው ወንድማችን ፉቅርህ በረከትህ ይደርብንንን አሜን

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን10 ай бұрын

    እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን ተስፋማርያም) ብላቹ።

  • @user-wi4kt1ep7b
    @user-wi4kt1ep7b Жыл бұрын

    በጣም ግሩም ትምህርት ነው መምህር ጥበብን ለጥበበኞች የሰጠ አምላክ እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @user-cm5jk4qq6q
    @user-cm5jk4qq6q3 жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለውም ታምር ነው ። እሴተ ማርያም ፣ አመተ ማርያም አፀደ ማርያም ፣ ወለተ ማርያም ፣ ገብረ እግዚአብሔር ፣ ወልደ ጊወርጊስ ፣ ኪዳነ ማርያም ፣ ወለተ ፅዮን ፣ ወለተ ሩፋኤል ፣ ገብረ ፃድቅ በፀሎት አስቡን ቤተሰባችንን ተበታትኖ በጭቀት ነን እባካችሁ ፀልዬልኝ

  • @beyushbekele3321
    @beyushbekele33213 жыл бұрын

    እውነት መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ህይወት የመባረክ ህይወት በመስማቴ አምላኬን አመሰግነዋለሁ ወንድማችን በጸሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ማርያም ብለህ ልቤ ውስጥ ያለውን ታውቀዋለህ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks3 жыл бұрын

    በእውነት ወንድማችን የአንተን በረከት የአንተን ጸጋ የአንተን ጽረቅ ቅድስና በእኔ በወለተ ኢየሱስ በቤተሠቦቼ ላይ ይደረብኝ የእግሪህን እጣቢ ለኔ ይስጠኝ የእውነት በጸሎትህ አስበኝ ውድ ወንድማችን ወለተ ኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ወለደ ሚካኤል ወለተ ትንሳኤ ወልደ ሰንበት ገብር ሰንበት ወልደ ጊዮረጊስ ወለተ ሩፋኤል ወለተ ጻድቅ ወለተ አረጋዊ ብለህ አደራ በሰማይ በምድረ በጸሎት አስቡኝ

  • @bekihawi6030
    @bekihawi60303 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የወድማችን በረከት ይደርብን መምህራችን ፈጣር ረጅም እድሜ ይስጦት እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቆት♥

  • @user-uo8il1nw4n
    @user-uo8il1nw4n3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር አሜን ውንደማችን እግዚአብሔር መጨትሻህን ያአስማርልህ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ቤተስቡችን ለንስሀ ያአብቃልኝ ዘንድ እኔ ሀጥተኛ ነኝ ይቅር ይበለን ይቅር ይበልን እግዚአብሔር ለንስሀ ሙተ ያአብቃን ሀገራችንን እግዚአብሔር ስላም ያድርግልን አሜን

  • @habtamuebabey5403

    @habtamuebabey5403

    Жыл бұрын

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ሐብተማርያም ብለህ በጸሎትህ አስበኝ

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta75482 жыл бұрын

    አትንገር ብዬ ብነግረው አትንገር ብሎ ነገረው ወንድማችን መምህራችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ እሚገርም ገጠመኝ ነው 💚💛❤

  • @user-oq3bx1ru7n
    @user-oq3bx1ru7n2 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት የሚገርም ትምርህት ነው የወንድማችን ፀጋ በረከት ይደርብን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲🙏🙏

  • @sammob1991

    @sammob1991

    Жыл бұрын

    AmeenAmnAmeen❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @gugffj3345
    @gugffj33453 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት በዚህ ዘመን የስንክሳር ገድል የሚመስል ገጠመኝ መስማቴ ምን ያክል እድለኛ ነኝ ወንድማችን በጸሎትህ አስበኝ እኔ ሀጢያተኛዋን ወለተ ጻድቅ መቼ ይሆን እንደ ሰው የምለወጠው መቼ ነው ሰው የምሆነው እኔ እኮ ከሀጢያቴ ብዛት እንሰሳ ሆኛለሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ንጹህ ልብ ስጠኝ ያንተን ፍቅር አሳድርብኝ መንፈስ ቅዱስን አቅርብልኝ እንደገና ፍጠረኝ

  • @enatlulu4258
    @enatlulu42583 жыл бұрын

    ያስተማረን እግዚአብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @buzuneshashagire3791
    @buzuneshashagire37912 жыл бұрын

    መህምራችን እረሜ ከጤናጋ ይሰጥህ ቃል ሂውት ያሰማልን

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu47242 жыл бұрын

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ለወንድማችንም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀው እግዚአብሔር አምላክ ለቅድስና ሲመርጥ እንዲህ ነው ወንድማችን አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ።

  • @user-ci6ip4pu3v
    @user-ci6ip4pu3v3 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እኛም በፀሎት እንድንበረታ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay83973 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የወንድማችን በረከት ይደርብን እግዚአብሔር ደግ እና ንጹህ ስው አያሳጣን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45213 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ይስማልን መምህ ራ ችን በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም. ክነ ቤተስብች

  • @user-kb4eb9ku2s
    @user-kb4eb9ku2s3 жыл бұрын

    በእዉነት ወልደ አማኑኤል ወንድማችን በረከትህ ከቤተሰቦቼ ከኔ ከደካማዋ ከሀጢያተኛዋ ከመምህር ተስፋየ ከተከታዮቹ ሁሉ ጋር በረከትህ ይድረሰን ወንድማችን ምንኛ መመረጥ ነዉ እድሜህን ያርዝመዉ ይህን እያዳመጥኩ ስለ 2025ቱ መመረጥህን(መናኙ የነገሩህን) ሳስብ ደነቀኝ የገዳሙም ባህታዊ መናኝ በረከት ይደርብን አሜን፫

  • @a.f6818
    @a.f68183 жыл бұрын

    መምህር እደምናሉ የእግዚአብሔር ሠላም በእርሰውም በሁላችን በህዝበ ክርስቴያኑ ላይ ይሁን አሜን ወንድሞቸ እህቶቸ በፆሎታችሁ አስቡኝ አመተ ማርያም እያላችሁ

  • @user-dr4wo3xi9z
    @user-dr4wo3xi9z3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ለወንድማች ለመምህራችን በርከትህ ይደሰስን ወለተ እጌሱስ ወለተ ማርያም አፀደ ማርያም ወልድ መሰቀል ሀይለ ሚካኤል ክፍ ገብረኤል ወለተ ብስቆም ብፀልታችህ አስብን🤲🤲🤲

  • @mulerabadi3969
    @mulerabadi3969 Жыл бұрын

    መምህራችን እንዳንተ አይነቶች ይብዙ አዕምሮህን ልቦናህን ጨምሮ ጨማምሮ ይክፈትልህ።

  • @zteshome75
    @zteshome75 Жыл бұрын

    እኔ የሰማሁት በአመቲ እግዚአብሔር የኔን ወለተ ሰንበትን ከጨለማ ህይወት እድወጣ ፀልይልኝ አብዝተህ ፀልይልኝ ህይወቴ በጨለማ ነው

  • @user-fz9jg3pn2u
    @user-fz9jg3pn2u3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ድንቅ የፅድቅ ህይወት እንድንሰማ ስለተፈቀደልን!!

  • @belayneshdarge9718
    @belayneshdarge97183 жыл бұрын

    ወንደሜ በረከትህን ይደርብን ወለተሰንበት,ገ/ማርያም, ገ/መዲህን, ወ/ሀዋርያት, ወ/ሀዋርያት, ሰበነማርያም, ወለተህወት,ወለተእየሱስ,ወለተህወት,ወለተብርሃን,ወለተዩሀንስ,ወለተፅጌ, ሀይለሚካኤል,ወለተኪዳን,ወለተብርሀን ሁላችንም በፀለትህ አስበን።

Келесі