220ኛ C ❤ፈተና ገጠመኝ፦ የዘመኑ ሀጢአት እንዲህ ያስወስናል በተለይ ለገባቸው መንፈሳዊያን ጥሩ የማንቂያ ደውል ነው

Пікірлер: 935

  • @yosfalabdla4549
    @yosfalabdla45492 ай бұрын

    እባክህ ወንድሜ የኣባ ተስፋ ሚካኤል ታረክ አዲተርክልን ለመምህር ተስፋየ ፍቀድለት በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም 🙏🌺🌺

  • @kidistgetahun3371

    @kidistgetahun3371

    2 ай бұрын

    አዎ ፍቀድለት ለመምህር ተስፍይ እባክህ

  • @banamet5409

    @banamet5409

    2 ай бұрын

    በመብርሃን ፍቀድለት ወንድማችን❤❤❤❤

  • @afertaseteng4716
    @afertaseteng47162 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር የኔንም መጨረሻ እንደ እማሆይ አሳምርልኝ

  • @woldesenbet
    @woldesenbetАй бұрын

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ 🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀 ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን! በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!! kzread.info/dash/bejne/g5dr15Wzode8maw.html የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!! kzread.info/dash/bejne/pZ2CvNF_fLPRXdI.html

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7mАй бұрын

    መምህር ተስፋዬ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ አሜን

  • @asnakudamtew310

    @asnakudamtew310

    22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ

  • @user-yo6vh8xz7t
    @user-yo6vh8xz7t2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ህይዉት አንቀዠቅዠኝ አባቴ መደሀኒአለም ሆይ ለደዚህ አይነት ክብር አብቃኝ😢😢😢❤

  • @fyry8481
    @fyry84812 ай бұрын

    ይቺን ኮሜት የምታነቡ የክርስቶስ ቤተሰቦቺ በሰላም ለአገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @mantegeboshbaddo9214

    @mantegeboshbaddo9214

    Ай бұрын

    Amennnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saudisaudi5164

    @saudisaudi5164

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @gdydd1173

    @gdydd1173

    28 күн бұрын

    አምላኬ ሆይ ለመዳኔ ከሆነ እነደዚህ ልጅ ኣቅበዥብዠህ ወደ ቤትህ ውሰደኝ

  • @asnakudamtew310

    @asnakudamtew310

    22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህታችን

  • @user-is6jb6ro4m
    @user-is6jb6ro4m2 ай бұрын

    የአባታችን የአባ ተስፋ ሚካኤልን ታሪኩ እንዲቀርብ ፍቀድልን ❤

  • @Wish-iq4md
    @Wish-iq4md2 ай бұрын

    የኣባታችን ተስፋ ሚካኤልን ታሪክ እባክህን እንዲቀርብ ፍቀድ የብዙ ሰው ሕይወት ይለወጥበታል

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku25492 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለመዳኔ ከሆነ እንደዚህ ልጅ አንቀዥቅዠኝ አሜን የእናታችን የ እማሆይ አልማዝ በረከታቸው ይድረሰን ይደርብን አሜን

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z2 ай бұрын

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሃኔአለም ይጠብቅል ከነ ሙሉ ቤተሶበችህን እማሆይ በረከታችን ይደርብን በፀሎት አስቡን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.2 ай бұрын

    ከአለም የነጠከኝ አምላከ ተስፋሥላሴ ክብር ለአንተ ይሁን ፣ ልጅህን ተስፋ ሥላሴንም ስለሰጠኽን እናመሰግንሃለን ፣ በአባ ግርማ ወንድሙ መጥተህ ፣ ልባችንን የገራህ ፣ ልብ እንድንገዛ ደግሞ መምህር ተስፋዬን ያስነሳህ አምላክ ፣ ክብር ፣ አምልኮ ፣ ውዳሴ ለአንተ ይገባል።

  • @banamet5409

    @banamet5409

    2 ай бұрын

    እኔኮ የሲኦል ነበርሁ መምህር ተስፋዬ ነዉ ለዚህ ያበቃኝ እግዚአብሄር በሱ አድሮ እየመከረ እያስተማረ ምንም ተዋህዶ እምትባል እምነት እዳለኳ አላቅም😭ነበር መምህር ያተን እግዚአብሄር ይክፈልህ እኔማ ምን እላለሁ❤

  • @bungamelati2517

    @bungamelati2517

    23 күн бұрын

    Egzihabiher enganim bemiretu yasiben

  • @otakugamer748
    @otakugamer7482 ай бұрын

    መምህር አስለቀስከን እንዲህም መታደል አለ ❤❤❤

  • @yenealemgenene

    @yenealemgenene

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢በጣም

  • @khngkhan7289
    @khngkhan72892 ай бұрын

    ብጣዕሚ መሃሪ ገጠመኝ መጨረሻና የፀብቀልና ምሕረት እግዚአብሔር ግንን ይገርም የደንቅ እህህ😢መምህርየይ ቃለ ህይወት የስመዐና ጸጉኡ የብዝሕ ናይኣገልግሎት ዘመንካ ይባረክ ቅዱስ ሚካኤል ካብ ኩሉክፋእ ይሓሊካ አሜን፫

  • @saniatube2360

    @saniatube2360

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @Sameera-fk3ho

    @Sameera-fk3ho

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @enatasrate576

    @enatasrate576

    Ай бұрын

    ጌታ ሆይ ለመዳኔ ከሆነ እንደዚህ ልጅ አንቀልቅለህ ቤትህ አድርሰኝ።

  • @enatasrate576

    @enatasrate576

    Ай бұрын

    እኔ ግን የሚገርመኝ በጣም የማይጠበቁ የእግዚአብሔርን ስራ የማይበት ፕሮግራም... በጣም ይገርማል። እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @user-pn4bm2ft7y

    @user-pn4bm2ft7y

    21 күн бұрын

    Abetu Egziyaber hoy lemedane kehon endzih lej ankezikeze wod betih wusedeny

  • @fasiqa470
    @fasiqa4702 ай бұрын

    በእውነት በጣም ደሰሰሰ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ባተለይ አድሮ የመለስን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን እምሆይ በረከቶ ይደርብን አሜን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን

  • @user-vg8my3wd2k
    @user-vg8my3wd2k2 ай бұрын

    መምህር እንካን ሕግዛያብሐር ማርክ ሕግዚያብርሐር ረጀም አድሜ ከጤና ይሰጥ።

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለዉላቺንም እህት ማርያም ታአመሪ ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-cy2xs1pr5j
    @user-cy2xs1pr5j2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ህይወትን አንቀዠቅዥኝ አባቴ መደሀኒአለም ሆይ ለዚህ አይነት ክብር አብቃኝ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረገልኝ

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet39712 ай бұрын

    የአባታችን የአባ ተስፋ ሚካኤልን ታሪኩ እንዲቀርብ ፍቀድልን

  • @user-ho1fj9me4g

    @user-ho1fj9me4g

    Ай бұрын

    Ebakeh wendemachen fekedln?

  • @uaeuae576
    @uaeuae5762 ай бұрын

    መታደል ነው እማሆ በፀሎት አስቡኝ ወለተማርያም ከመላው ቤተሰቤ

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638Ай бұрын

    አቤት መታደል እኔስ መቼ ይሁን ከኃጢአት የምላቀቀው እማሆይዬ እኔንም በጸሎት ይስቡኝ ወለተ ሰንበት እያሉ

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene2 ай бұрын

    እህተ ማርያም ሰይፈ ገብረኤል በፀሎት አስቡን😢

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo66422 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልን❤❤❤

  • @MeronMieso-pe9pq
    @MeronMieso-pe9pqАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለመዳኔ ከሆነ እንደዚ ልጅ አንቀዝቅዘጘ አሜን የእናታችን የ እህተ ሚካኤል በረከት ይደርብን ።

  • @wogenelegese3104
    @wogenelegese31042 ай бұрын

    አንተ ልዩ ነህ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @amanuelyilma9762
    @amanuelyilma97622 ай бұрын

    መምህር ተስፋስላሴ እንዳንተ ያለ ፈጣሪ በሺ ዎች ያብዛልን, አግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🙏

  • @eyerus9893
    @eyerus98932 ай бұрын

    አቤት መታደል አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምረው😢አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ሀጢያቴ ስፍር ቁጥር የለውም ለንሰሀ ሀብቃኝ😢😢

  • @abebaembiale3452

    @abebaembiale3452

    2 ай бұрын

    ሁላችንንም😢ለንሰሀያብቃን😢😢😢😢

  • @hayuw7597
    @hayuw75972 ай бұрын

    ለመዳኔ ከሆን እንደዚህ ሊጅ አንቀዥቅዠን ጌታዬ❤

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c2 ай бұрын

    እማሆይ በፀሎት አስቡን አይለ ኢየሱስ ወለት ማረያም በፀሎት አስቡን

  • @tejnesh5645
    @tejnesh56452 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእዉነት እፁብ ድንቅነዉ የእግዚአብሔር ስራ ይመስገን ይክበር አሜን አሜን አሜን

  • @genetAbebe-mg1zn
    @genetAbebe-mg1zn2 ай бұрын

    Yehiwote መምህሬ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-iv4zc1jp2o
    @user-iv4zc1jp2oАй бұрын

    ጌታዬ ሆይ ይህንን ትምህርት እዳዳምጥ ልቦናዬን ይመልስልኝ ወለተ ሰማእት ብላችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢

  • @tesfa77
    @tesfa772 ай бұрын

    አባ ተስፋ ሚካኤልን ታሪክ እድንሰማ ፍቀድልን እባክህ ወንድሜ ብዙ እንማርበታለን

  • @khiwotahiwot4343
    @khiwotahiwot43432 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ያአንተ መንገድ ፅድቅ እንዲ አንቀዥቅዠኝ አሜን መምህርዬ አንተም ከነቤተሰብ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይክ ያበርታክ የአባ ተሰፋ ሚካኤልን ገጠመኝ የከለከልክ ሰው እባክህ ልብ ይፍቀድና ይቅረብልን እንማርበት እንዳን ወንድማችን እሺ በል

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v2 ай бұрын

    ፈጣሪ አምላካችን አቤቱ አንተ ልበችንን ክፋት መካም ፍሬ እንደፋራ እርደኝ አማኑኤል አባታችን ሆይ 🙏🙏🙏 መምህርዬ አንተ የዛራው ዛር መልካም ፍሬ የምያፋሩ ያርግልህ ውዱ ራቡን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimlesАй бұрын

    የአባታችንን የተስፋ ሚካኤል ታሪክ ቢቀርብ ብዙ ሠዎችን ለንስሃ የሚጋብዝ ነውና እንዲቀርብ ፍቀድ ወንድማችን እባክህ ፎቶ ስለማይቀርብ ፍቃድህን ስጥ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nardoshailu7821
    @nardoshailu7821Ай бұрын

    ለመዳኔ ከሆነ እንደዚህ ልጅ አንቀዥቅዠኝ ፤የእማሆይ በረከታቸው ይድረሰን፤ አሜን።

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay98052 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቸርነቱና ምህረቱ እፁብ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o2 ай бұрын

    መምህርራችን እጂግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @SabalSabal-od2bi
    @SabalSabal-od2biАй бұрын

    ወለተ ትንሳይ ወለተ አረጋዊ አስካለ ማርያም በፀሎታቹ አስቡን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tenayeasfaw4764
    @tenayeasfaw4764Ай бұрын

    እግዚአብሄር ሆይ የመዳኔ ቀን ዛሬ ከሆነ እንደዚህ ልጅ አነቀዥቅዠኝ።አሜን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij21272 ай бұрын

    መምህሬ🙏

  • @user-px9pr3zd6n
    @user-px9pr3zd6n2 ай бұрын

    እግዚአብሄር ሆይ ለመዳኔ ቀን ከሆነ እንደዚህ ልጅ አንቀዥቅዠኝ

  • @mntesnot8977
    @mntesnot8977Ай бұрын

    የአባታችን የአባ ተስፋ ሚካኤልን ገጠመኝ እንድንሰማ ፍቀድልን

  • @user-zm6vf8yw4d
    @user-zm6vf8yw4d2 ай бұрын

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36072 ай бұрын

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእናታችን እማሆይ በረኸታቸው ይደርብን ደስ የሚል ጥሪ ነው ጌታችን ሆይ ፍፃምያችንን አሳምርልን ተሥፋ ሥላሴ የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ

  • @user-cc4kc2uk4u
    @user-cc4kc2uk4u2 ай бұрын

    ረቡኒ እንዃን ሰላም መጣህልን መምህርዬ አንድ ወር ሁኖን በሸበካ ምክንያት ሪቄ መንፈሳዊ ዝለት ገጠመኝ በጣም ከባድ ነዉ አንተን ትምህርት ሳላዳምጥ ከርሜ እራሴን ስቼ ነበር ለካ የኔ ብርታት አንተ ነህ በእድሜ በፀጋ ያኑሪልን❤🙏

  • @fgbh865

    @fgbh865

    2 ай бұрын

    በጣም ትክክል አልሽ እኔም የመምህርን ትምህር ከተውኩ እልም ያልኩ አለማዊይ ነው የምሆነው ትምህርቱን ሳዳምጥ ግን ማሪያም ጠንካራ ነው የምሆነው በመንፍሳዊይ ነገር የመምህር ትምህርት መንፍስቅድስ እዳለበት በትክክል ገብቶኛን የሆነ እየሚያበረታኝ ሀይል አለ የሱን ትምህርት ሳዳምጥ

  • @sihenamariam9416
    @sihenamariam9416Ай бұрын

    አገዚሓቤሪ ሆይ የመዳኔ ቀን ከሆነ እንደዝ ልጅ አነቀዠቅዠኝ

  • @masiilove5716
    @masiilove57162 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰❤️

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy2 ай бұрын

    ጌታ ሆይ አተ በፈቀድከው መንገድ ምራኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya63002 ай бұрын

    መድሀኒት አለም የአለም ቤዛ አባቴ የሠማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት የወላይቷ ልጅ እኔንም እንደዚህ ሠዉዬ አንቀዢቅዠህ የመዳኔን ቀን አሣየኝ

  • @hilmichealyitayh2131
    @hilmichealyitayh2131Ай бұрын

    ሀያሉ መድሀኒአለም ለመዳኔ አፋጥነኝ 🤲🙏

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw9922 ай бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ🙏ዋጋ የተከፈለላችሁ ዉድ ምእመናን እንዴት አደራችሁ 🙏በፀሎት አስቡኝ #ወለተኪዳን ብላችሁ🤲🤲🤲🤲

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u2 ай бұрын

    መምህርየ እደትነህ እንኳን ደህና መጣህልን ኑ የመምህር ተማሪወች ላይክ ሸር አድርጉ ❤

  • @Eritrean91

    @Eritrean91

    2 ай бұрын

    ቃለ ሂወት የስምዓልና

  • @abebaembiale3452

    @abebaembiale3452

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xs7tt5dn5r

    @user-xs7tt5dn5r

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @tymordoha
    @tymordoha2 ай бұрын

    እግዝአብሔር በሁሉም ነገር የተመሰገኔ ይሁን መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun83332 ай бұрын

    የባተስፍም ሚካኤል ታሪካቸው ይቅረብ❤❤

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw2 ай бұрын

    Memeher Tesefaye saladeneke he alalefem egezabeher legna sele new anetene yefeterechew beze zemen yaledane mechem ayedenem ye egezabeher seme yetemesegene yehune yegnanem joro enedenesema enedenamen selekefetelen amen

  • @AtinachAtinach
    @AtinachAtinach2 ай бұрын

    እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ሞገስ ይሁንህ❤

  • @FTZ29
    @FTZ292 ай бұрын

    ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-ur5hg6hl7w
    @user-ur5hg6hl7w2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ❤☦️🙏

  • @helin6219
    @helin62192 ай бұрын

    እናታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫ መምህርዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫❤

  • @chaltuchaltubekel8779
    @chaltuchaltubekel87792 ай бұрын

    አምለኬ ሆይ ለመደን ከሆነ እንደዚህ ልጅ አንቀቀዚቅልን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤

  • @SOLIYANAABEBE-xt7yc
    @SOLIYANAABEBE-xt7ycАй бұрын

    የአባታችን ተስፋ ሚካኤልን ታሪኩ እዲቀርቡ ፍቀዱልኝ🙏🙏🙏

  • @ZainaaZainaa
    @ZainaaZainaa2 ай бұрын

    መምህር እድሜ ይስጥህ ለሁሉም አስተማሪነህ እነመሰግናለን

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43312 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን 💒🕊🕊💞

  • @helenkiros8436

    @helenkiros8436

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን+++

  • @user-rp6vg7eh2b
    @user-rp6vg7eh2bАй бұрын

    እህተማርያምነኝ በፀሎታቹአስቡኝ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68892 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገነ ፀጋ ሞገሱን ይሰጥልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አቤት የጣላት ሴራ ሰንቶቻችንን መቀመቅ አወረድ ግን ደግሞ እግዚአብሔር ከጥልቁ ያወጣናል እርሱ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 ай бұрын

    ሃሌ ሉያ። አቤቱ፥ በቅኖች ሸንጎ #በጉባኤም በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ መዝ 111፥1#ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደርሰን ረቡኒ ❤ 🤲💚💛❤

  • @Worke-sr5hz
    @Worke-sr5hz2 ай бұрын

    Kale Hiyota Yasmeln Mahamrchin Amen ❤❤❤

  • @werkenateethiopia245
    @werkenateethiopia2452 ай бұрын

    አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በአገልግሎት በጤና በእድሜ ይጠብቅል እግዚአብሔር

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s2 ай бұрын

    በእውነት የናታችን ወለተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን ስለምንኩስና ሳስብ ተነስተ ሽ ሂጂ ይለኛል ወለተ ሰማእት እያላችሁ አስቡኝ😢

  • @user-en7mb3gr7w
    @user-en7mb3gr7w2 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርና ❤

  • @user-dq4nq4yf6e
    @user-dq4nq4yf6e2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መመህርዬ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏 ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን

  • @user-fz9jg3pn2u
    @user-fz9jg3pn2u2 ай бұрын

    ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!! መንፈስን ደስ የሚያሰኝ የህይወት ገጠመኝ ነው :: አንተም መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ::

  • @SOLIYANAABEBE-xt7yc
    @SOLIYANAABEBE-xt7ycАй бұрын

    ለገዳም አባቶች ስሜን ስጥልኝ ሶሊያና እህቴ ወልድ በፀሎት እዲያስቡኝ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44422 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁንከን ባሰላም መጣልን መምህር

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam82482 ай бұрын

    Zegawean yabzewalet amen amen amen kelhewaty yasamalean ❤❤❤.

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496Ай бұрын

    እማፍቅር ያባታችንን የአባ ተስፋ ሚካኤልን ገጠመኝ እድንሰማ ፍቀድልን

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ የመዳኔ ቀን ከሆነ እደዚህ ልጂ አቀዢቅዠኝ😢አሜን የባሆይ ፀሎታቸው በረከታቸው አይለየን🎉

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu2 ай бұрын

    Amen amen amen❤❤❤🎉🎉

  • @TrhasMichael-ol6nq
    @TrhasMichael-ol6nq2 ай бұрын

    Memhr Enkan dehna metah

  • @asedMariyame
    @asedMariyame2 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሄር ሆይ ለመዳን ከሆነ እንደሱ አንቀዥቅዠኝ😢

  • @mimemime4785
    @mimemime47852 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጹጹጹጹብ ድንቅ ነው የአባታችን የአማኑኤል ሥራ ተመስገን እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ. ! ለመዳኔ ከሆነ እንደዚህ ልጅ አንቀዥቅዠኝ

  • @user-wr1pm1nh7h
    @user-wr1pm1nh7h2 ай бұрын

    Amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤

  • @myfano
    @myfano2 ай бұрын

    የኛ እንቁ የዘመናችን የእውነት ሰው. ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤መምህሬ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xcАй бұрын

    አቤት መምህር የአባታችን መምህር ግርማ ፀጋ አድሮብሀል ብዙነብሳት እየነጠክ ነዉ ከዉዳሴ ከንቱ እራቅ መምህሬ ሰይጣንን ያርቅልህ ፀጋህ ይብዛልኝ

  • @alemzenebe1065
    @alemzenebe10652 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለመዶኒ ምክንያት ከሆን አንቀዥቅዠኝ

  • @asedMariyame
    @asedMariyame2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤

  • @hermelakassahun8806
    @hermelakassahun88062 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን! ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን!

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs15002 ай бұрын

    ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች መምህር ቃለሕይውት ያሠማልን በእውነት በጣም ደስ እሚል ትምሕርት ነው እግዚአብሔር ሆይ እዘንልን እራራልን ከነሀጢአታችን አታጥፋን አቤቱ በቸርነትሕ በምሕረት ጎመብኘን ማስተዋሉን ስጠን 😢ሀገራችንን ሠላም አድርግልን

  • @Cuterpic124
    @Cuterpic1242 ай бұрын

    ፀዳለ ማርያምን በፀሎት ያሰቦት እማሆይ በረከታቸው ይደርብን

  • @gfugufyfuf8409
    @gfugufyfuf84092 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እንደዚ ነብሴ ለመዳን ከሆን ፍፃሜውን አሳምረልኝ❤❤❤

  • @SabalSabal-od2bi
    @SabalSabal-od2biАй бұрын

    ለመዳኔ ከሆነ እንደዚ ልጅ አንቀልቅለኝ መድሃንያለም አባቴ🙏🙏🙏

  • @getaneheniyew
    @getaneheniyew2 ай бұрын

    የመዳን ቀን ዛሬ ከዛሬም አሁን ነው ምናለበት ያልካቸውን አባት እግዚአብሔር በፈቀደልኝና ባገኜኋቸው።

  • @Hiwet3589
    @Hiwet35892 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለመዳኔ ከሆነ እደዚህ ልጅ አቀዥቅዠኝ ምነኛ መታደል ነው መምህር

  • @zemedmekonin3992
    @zemedmekonin39922 ай бұрын

    እግዚያቤር ሆይ ለመዳኔ ከሆነ እንደዚ ልጅ አንቀዥቅዠኝ

  • @hannayirga582
    @hannayirga5822 ай бұрын

    መምህር እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማህ እማሆ በፀሎቶ አስቡን።

  • @user-vd8sy7xe4o
    @user-vd8sy7xe4o2 ай бұрын

    ኪዳነ ማርያምን እና ቤተሰቦቹን በጸሎት አስቡን

  • @alemtekle506
    @alemtekle5062 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት አይነት መታደል በእግዚአብሔር ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን ፣ መምህር አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @welete_12
    @welete_122 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለመዳኔ ከሆነ እንደዚ ልጅ አንቀዥቅዠኝ በጣጣጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር

  • @KeradionSunam
    @KeradionSunamАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ለመዳኔ ከሆነ እንደዚህ ልጅ አንቀዥቅዠኝ🙏🙏🙏 አሜን

Келесі