140ኛ ገጠመኝ ፦getemeng ለሆዱና ለስሜቱ ማብረጃ ሲል ጥቅስ የሚጠቅስ ሰው መጨረሻ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 752

  • @martamar1706
    @martamar17063 жыл бұрын

    አንተን እሚጠሉህ ደብተራ እና ጠንቋዮች ናቸው በርታልን

  • @busalemdemek7502

    @busalemdemek7502

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @zenashzenash6916

    @zenashzenash6916

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-addisalem1213

    @user-addisalem1213

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-pv3ds5mh3v
    @user-pv3ds5mh3v3 жыл бұрын

    መምህር መጡልን እግዚአብሄር በእርሰወ በኩል ፈለገኝ ሰሞኑን በስግደት በጸሎት ስመለስ ዛሬ በጣም ደስ እሚል ዜና አሰማኝ ለብዙ አመታት በእስር ሲሰቃይ የነበረው ወድሜ ተፈታልኝ እማ ደሞ ንስሀ መግባት እደምትፈልግ ነገረችኝ 😁

  • @user-tu9se1tg4k

    @user-tu9se1tg4k

    3 жыл бұрын

    ታድለሽ እኳን ደስ አለሽ ዉድ

  • @tewahedokedst530

    @tewahedokedst530

    3 жыл бұрын

    tamesgn ellllllllllllll

  • @devan8265

    @devan8265

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bezaabebe6689

    @bezaabebe6689

    3 жыл бұрын

    የኔ እህት እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ እህተ ሚካኤል አስካለ ማርያም ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ በጣም ፈተና ውስጥ ነኝ

  • @svxjej9660

    @svxjej9660

    3 жыл бұрын

    እንኳን ደስአለሽ እህቴ

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ሥላሴ እንኳን ለ140 ገጠመኝ ለመስማት አደረሰን አደረሳችሁ ይሄንንም እድሉ ያልደረሳቸው ሰዎች አሉና ተመስገን ኤፍታህ በለን ሥላሴ።

  • @user-eu2cw4sn5j

    @user-eu2cw4sn5j

    3 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አንዷም እኔነኝ እድሉን አጥቸው ሳይሆን በራሴ ስንፍናነው ለመስማት ፈልጌ ስከፍተውትንሽ ሰምቼ ስልችት ይለኛል በዛውም እንቅልፍ እንቅልፍ ሲለኝ ትቸው ውጥት አሁንግን ለማዳመጥ ወስኛለሁ እግዚአብሔር የጥላቴን ክንዱን ይስበርልኝ አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ትንሳኤነኝ

  • @user-yt7gx6ns8h

    @user-yt7gx6ns8h

    3 жыл бұрын

    @@user-eu2cw4sn5j ሥላሴ ያስበን ወለተሥላሴ ሁላችንንም ፈጣሪ ይመስገን በስደት ሀገር ሆነን ቃሉን ያልነፈገን ያስተማረን የመከረን ያፅናናን ተመስገን

  • @user-hq4ol5xz5o

    @user-hq4ol5xz5o

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @hanagirma6492

    @hanagirma6492

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህቶቼ እግዚያብሔር ሁላችንንም በምረቱ በይቅርታው ይጎብኘን ንፁሕ ሆነን አይደለም በፊቱ የቆምነው ቸርነቱ በዝቶልን ነው ብትወዱኝ ሕጌን ጠብቁ ነው ያለን ሰውን መለወጥ ካለብን የእግዚያብሔርን ሕጉን አፍርሰን ሳይሆን ሕጉን ጠብቀን መሆን አለብን የሀይማኖት ቅናት ማለት እኮ ቃሉን ሽፎ ህጉን አፍርሶ ሳይሆን መጀመሪያን በመፀሐፍ ቅዱስ የተፃፈልንን ሕግና ስርሀት ማክበር ግድ ይላል እኔ እህታችን ይህን አደረገች ይህን ገጠመኝ የሚሰሙ ወንዶችም ወንድሞቼ ሴቶችም እህቶቼ እኔም እንዲህ አድርጌ ብውጣት ወይም ብለውጠው ብላቹ እንዳትሞክሩ ይህ ከመፀሐፍ ቅዱስ ቃል ጋር ይፃረናል ይሔ አስተማሪነቱ እንዳለ ሆኖ ነገር ግን እሷ የሔደችበት መንገድ በፍፁም መሆን የሌለበት ነው ልቦና ይስጠን እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ምልጃዋ አይለየን ካጠፋውም ይቅርታ እጠይቃለው

  • @lealemful
    @lealemful3 жыл бұрын

    ያጽናችሁ ያበርታችሁ 24ሰአት የማዳምጠው የመምህር ግርማን እና ያንተን ገጠመኝ ነው ስተኛ ራሱ ኤርፎን ሰክቼ ነው እንቅልፍ የሚወስደኝ ፡፡

  • @user-ts3zd6dp1y

    @user-ts3zd6dp1y

    3 жыл бұрын

    ኧር ኤርፎን ሰክተህ አትተኛ ወምድሜ ጥሩ አደለም።ምቀኛ አያንቀላፋም።እርጅም ከሆነ ቶ ይግላል

  • @21MarYam

    @21MarYam

    3 жыл бұрын

    ኧረ ተው ጆሮህን ተጠንቀቅ

  • @user-ts3zd6dp1y

    @user-ts3zd6dp1y

    3 жыл бұрын

    @@21MarYam .

  • @azebbekele4300

    @azebbekele4300

    3 жыл бұрын

    መምህር ለእኔ የተፈጠርክ እስከሚመስለኝ ድረስ ስተኛም ስነሳም አዳምጣለሁ

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    3 жыл бұрын

    ልክ እደኔ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse4523 жыл бұрын

    ሰአትን በእለታት እለታትን በሳምታት እቃቆየን እየጠበቀክ ትምእርቶችን ገጠሞችን የምታስተምረን መምህራችን ጠባቂው መላእክት አይለይክ ይጠብቅክ አሚን

  • @user-vo6uh3vf5i

    @user-vo6uh3vf5i

    3 жыл бұрын

    ወይኔ ይች ጀግና እምታነቢዉ ከሆነ የኔን ኮሜት ምን ልበል በቃ ጀግናዬ ብዬሻለሁ ሰዉ ዝቡሎ ላረባ ነገር እራሱን አሳልፎ ይሰጣል አች ደሞ ለሃይማኖትሽ እራስሽን አሳልፈሽ ሰጠሽ ክርስቶስ ይሸልምሽ መግስተ ሰማያትን

  • @tseganeshturuneh1768

    @tseganeshturuneh1768

    3 жыл бұрын

    Good

  • @user-kx5px8mx6i
    @user-kx5px8mx6i3 жыл бұрын

    እኔ ላንተ ቃል የለኝም የራሳችንን ህይወት ነው እምትነግረን እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን

  • @liyagessesse7435

    @liyagessesse7435

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    ልዩ ገጠመኝ 24 ደብተራው የስንቱን ሂወት አመሰቃቀለው እግዚኦ 😭😭😭የልጂቷ መሞት የህንፃው ባለቤት ውጭ አገር ሂዶ ጎዳናና ተዳዳሪ መሆኑ የጓደኛው እስርቤት መማቀቅ እግዚኦ እኔስ በጣም አለቀስኩ😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ እኛ ከማናቀው አንተ ከምታቀው ፈፅሞ ጠብቀን😭😭😭

  • @zebenayabebe8569

    @zebenayabebe8569

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭ህይወት ብረቱ ሰልፈ ነች ማማዬ

  • @user-kt9lo7fe3f

    @user-kt9lo7fe3f

    3 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bizunesh1228

    @bizunesh1228

    3 жыл бұрын

    enem be hilim matoling iyetesekyaeut new yederkuti😢😢😢

  • @eth3816

    @eth3816

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @kiyaloc6137

    @kiyaloc6137

    3 жыл бұрын

    አረ በስማም በጣም ሚገርም ታሪክ ነው ዳውን ሎድ አድርጌ ቁጭ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር💚💛❤ስለሰው አትጨነቅ ትምህርቶችህ ሁሉ የሰው ልጆችን ለማዳን ስለሆነ እኛም ከእግዚአብሔር እና ካነት ጋር መናፍስትን እያዋርድን ወደ ፊት ነው

  • @worektadess1253

    @worektadess1253

    3 жыл бұрын

    አለን

  • @user-hw1wp8oe5n

    @user-hw1wp8oe5n

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው መምህራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-sh6sx7hq6b

    @user-sh6sx7hq6b

    3 жыл бұрын

    አለን

  • @liyagessesse7435

    @liyagessesse7435

    3 жыл бұрын

    Alrn alen EGZIABHER yimesgen mettenal

  • @user-fi3gv6kq2y

    @user-fi3gv6kq2y

    3 жыл бұрын

    አለን እህታችን

  • @user-qu6dn5wr7h
    @user-qu6dn5wr7h3 жыл бұрын

    አንተን የሚጠሉ ጠንቋይ እና ደብተራ ናቸው መምህራችን በርታልን የኛ

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p3 жыл бұрын

    አደኛነኝ እንደምነህ ንቁ መምህራችንበገጠመኞች ብዙ እየተማርነዉ ለጉዋደኞቼም ሼር እያደረኩነዉ።በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @muraworkmelka4982

    @muraworkmelka4982

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @minjartube4522

    @minjartube4522

    3 жыл бұрын

    እህት መምህራችን የንስሀ አባታቸውን ስልክ የተናገሩበት ገጠመኝ ስንት ነው ሁሉንም ደጋግሜ አዳመጥኩ ግን አላገኘውትም ተባበሩኝ እባካችሁ

  • @user-dq5gs5ks2p

    @user-dq5gs5ks2p

    3 жыл бұрын

    እሺ ይህዉልሽ ቁጥራቸዉ

  • @user-dq5gs5ks2p

    @user-dq5gs5ks2p

    3 жыл бұрын

    0920740826

  • @minjartube4522

    @minjartube4522

    3 жыл бұрын

    @@user-dq5gs5ks2p እግዚአብሔር ይስጥሽ እህት

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን ፫

  • @muraworkmelka4982

    @muraworkmelka4982

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @ganet1239

    @ganet1239

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @firstdude6347

    @firstdude6347

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @dggf3570

    @dggf3570

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @anaa-cc9cw

    @anaa-cc9cw

    Жыл бұрын

    ​@@dggf3570 ج ٠٠0٠

  • @user-mh6ud3hf2j
    @user-mh6ud3hf2j3 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ በአንተ ትምህርት ሕይወቴ ተለውጦልኛ እግዝአብሄር የተመሰገነ ይሁን ቸሩ መድሀኒአለም ስምህ ከአለም አለም የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም እናቴ አመሰግንሻለሁ

  • @martamar1706
    @martamar17063 жыл бұрын

    በርታ መምህር ትምህርትህ ብዙ ሰው ይለውጣል እኔን እንኳን ለውጦኛል ምንም ለሃይማኖቴ ግድ ያልነበረኝን ልጅ እድሜ ይስጥህ

  • @user-eh3ou8hi3s

    @user-eh3ou8hi3s

    3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጢልን በእውነት በጣም እናምስግናለን

  • @yetebarektidartadergilachu1214

    @yetebarektidartadergilachu1214

    3 жыл бұрын

    Barchi DENGEL tirdash

  • @arsemawityemaryamlij806
    @arsemawityemaryamlij8063 жыл бұрын

    አንቁአችን ፀጋውንና ሞገሱን ያብዛልክ በርታልን የነፍሴ መጋቢ

  • @mana6355
    @mana63553 жыл бұрын

    የምትደነቂ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታችን በፀሎት አስቢኝ አስካለ ማርያም

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse4523 жыл бұрын

    በጣም ወድ ናት ጎበዝናት በቃ እደዚች ልጅ እኛም እህት ወድሞቻችንን እዲሁም ጓደኞቻችንን መቀየር አለብን

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin90653 жыл бұрын

    መምህር። ያንተን። ትምህርት። እንኳንስ። ሰው አይደለም። አጋንንት። እንኳን ያዳምጠዋል አንተ። ዝም በል። አሰተምረን። እኛደግሞ እንለወጣለን

  • @user-cg9yi6hk2i
    @user-cg9yi6hk2i3 жыл бұрын

    ኤፍታህ (ተከፈት)ብዬ ልጄምር መምህር ተሥፋዬ አበራ እንኳን ሠላም መጣህ ለገጠመኙ እመለሣለሁ በሌላኮሜንት ጠጋ በሉ ልቀመጥ ወንበሩ ለሎሎቺ እንድበቃ ጠጋ በሉና ጸጥ ብላቹህ አዳምጡ ንቁ እኔ ነቅቼ ነበር ግን ፈተናው በዛ ከሠው ቤት ከባድነው አጂሬው ተረክ ቢል አረበቹ አበዴቺ ብለውነው የሚያባሩኝ ትላንት ሥሠግድ እያሽካካነበር ግን ወዳውኑ ሥግዴቱን ተወት አደረኩት ሠውነቴን ፎክቶ ገዴለኝ ሠዎቹንም ፈራሁ በጾለታቹህ አሥቡኝ? በሠውነቴ እከክ ልኮብኝ ደምበደም እንኳ ሁኖ አልተወውም ማከኩን ወለተሀናነኝ ተሥፋ ሥለሤ በጾለት እንድያሥቡኝ ለአባቶቺ ንገርለኝ ተጨንቄ አለሁ

  • @user-if8nz7tn2y

    @user-if8nz7tn2y

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ 🥰 እየፀለይሽ መያዙን ስታውቂ ለማሰር ሞክሪ። ምንም ድምፅ ሳታሰማ በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ታሰር ! በይ ከስራ ጋር ከባድ ነው አውቀዋለሁ። እኔ አብራኝ ያለችው ኢንዶኔዥያ ላይ ሆኖ መከራዬን እያሳየኝ ነው። በተቻለኝ መጠን ክፉ ሳልናገር እግዚአብሔር ይገስፅህ እላለሁ። አይዞሽ ስገጂ አድክሚው እንዳታቋርጪ።!💚❤💛⛪️⛪️⛪️🥰

  • @ethrak9364

    @ethrak9364

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ ውሃ አዘጋጂ ና ፀሎት አርገሽ ስትጨርሺ በስላሴ ስም ባረከሽ ተቀባቢው ፀበል ደሞ ካለሽ በውሃ ቀላቅለሽ ተጠቀሚው በስላሴ ስም ባርከሽ ተጠቀሚ

  • @boolokjalovane5018

    @boolokjalovane5018

    3 жыл бұрын

    Egzabher yasbsh

  • @user-yg1pq6lk4g
    @user-yg1pq6lk4g3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ! ኤፍታህ በለን መዳኋኒአለም ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን!!! እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ይፈውሰን እንጂ በብዙ ነገሮች ተይዘናል😭😭😭የዛሬው ትምህርት የመንፈሱ አበላል ያስፈራል....

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ።ይመሰገን ልዩ መምህራችን 💓 💓💓 የእማ ፍቅር የንሰሐ መዝሙር 💓💓 እጅግ በጣም ደስ የሚል አጥንትን 🌾🌾🌾 የሚያለመልም ዝማሬ ነው እማ ፍቅር🌿🕊🌿 ከነቤተሰብ ትጠብቅልን 🙏

  • @aieftahaieftah6246
    @aieftahaieftah62463 жыл бұрын

    ዕድሜህን ይርዘም የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህሬ

  • @user-nf6jp8gb7f
    @user-nf6jp8gb7f3 жыл бұрын

    በሰማም መምህራችን ወላድተ አምላክ እሰዋ ትጠብቅህ ለወንድማችን የቀየረ ለኛም ታሪካችንን ይቀይርልን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin90653 жыл бұрын

    መምህር። እንኳን። በሰላም። መጣህልን። በፀሎትህ። አሰበን። ያንተ። ትምህርት። እንኳን። የሰውን። ልብ አይደለም። ድንጋይ። ይሰብራል ለሚመቀኙህ። ነገርነ። ቃል። እየተረተሩ። ለሚዋጉህ። እግዚአብሔር። ልቦናቸውን። ያብራላቸቸው።

  • @user-jp2rj1kf5h
    @user-jp2rj1kf5h3 жыл бұрын

    መምህር ተሰፉይ እግዛብሌር አበዝቶ ይሰጥህ እድሜና ጤና ትምህርትህ በጣም በጣም ጠቃሚ ነዉ ያተ ልይት ያለ ሰበከትና ትምህርት ሰዉነት አናፂ ነዉ ተባረክ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse4523 жыл бұрын

    ወድማችን በጣፈጠ አደበት ቅን በሆነ ልቦና ስላስተማርከን ቃለእይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ጤና ይስጥክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ስላሴዬ አሚን

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    የማቶኦሳላ እድሜዬ ይሰጥክ መምህር ያገልግሎት የቤቱው ፀናት ይኑርሼ እህቴዬ ይገርማል እውቀትሼን እግዜያብሄር ያሰፋልሼ እህቴ ታድልሼ እንዳቼ ያብርታን

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልን እህታችን በጣም ብርቱና ለእኛ ጥንካሪያችን ነሽ ከልብ እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke973 жыл бұрын

    መምህር ተስፋ ስላሴ በመጀመሪያ አንተን ያወቅሁበት ቀን የተባረከች ናት ቀደም ብየ ምነ ባወቅህ ኖሮ ሲቀጠል ለሰው አትጨነቅ ሰው ስመለከተው ማየት ማንበብ የማይወዱ ዝም ብሎ ከላይ በማየት አሱ አኮ እንዲህ ነው በማለት ሌሎች ሰወችን ጨምረው እንዲከተሎቸው በማድረግ ክርክር የሚገቡ ሰውች ገጠመወኛል እኔንም አኧረ ቢቀረብሽ ይሻላል ያሉኝ አሉ ሰላሜ ግን ያነተ ትምህረት ነው ያንተን ትምህርት ጠለቅ ብሎ ለሰማው እያንዳንዱን ላዳመጠ ለስጋውም ለነፍሱም መድሃኒት ያገኛል ሱስም ይሆንበታል እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ሰ/ቤት ተምሬ እንኳን ስለ አምልኮት ስግደት አላውቅም የነበር በትንሹ ይህን ልጥቀስ ብየ እንጂ ስንት ነጠላ ለብሰን ያወቅን መስሎን በልማድ የምንመላለስ አለን እባክህ መምህር ዝም ብለህ ትምህርትን ቀጥል ህይታችን ትለምልም ጠላት ይወደም ክርስቶስ ይንገስ ፍቅርተ ማርያም በጾሎተህ አሰበኝ

  • @user-sy6es4oj4f
    @user-sy6es4oj4f3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o3 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራ ይደንቀኛል በተላያዩ ገጠመኞች ህይወታችንን እደሚቀይረው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር በፀጋው ያቆይልን

  • @loruyoutube6312
    @loruyoutube63123 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልን

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv3 жыл бұрын

    መምር በጣም ደሥየሜል ትምህርት ነዉ የተማርነዉ ቃለሂወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያዉርሥልን አሜን አሜን አሜን

  • @meronhylish242

    @meronhylish242

    3 жыл бұрын

    ኣሜን አሜን ኣሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67483 жыл бұрын

    በእዉነት መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን። በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ

  • @user-dt2to5vo8o
    @user-dt2to5vo8o3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ይሄ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል እኔ አሳ ደም የለዉም ተብየ እበላ ነበር ከዚ በፊት ቅርብ ስአት ነዉ ያወኩት በጣም ይገርማል ይዚህን ያክል ወደዉስጥ ገብቸ አይቸዉ አላቅም ይሄን እድሰማ የፈቀደልኝ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qf9fi9bz1p
    @user-qf9fi9bz1p3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡልን

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s3 жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ እስኪ ገጠመኙን ሰምቼ እመለሳለሁ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu71372 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የህታችን በረከት በኛ ላይ ይደርብን🙏 🙏🙏

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t3 жыл бұрын

    መምህራችን የኡነት እግዛቤር አብዝቶ ጠጋውን ይስጥህ

  • @user-qc4lf2oc5f
    @user-qc4lf2oc5f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሠላም መጣህልን እቁ መምህራችን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw3 жыл бұрын

    ኤፍታህ በለኝ ጌታየ ሰላም አዉለኝ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @uaekfn890
    @uaekfn8903 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በጣም የሚገርም ታምር ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

  • @user-xb4rk1nv5k
    @user-xb4rk1nv5k3 жыл бұрын

    ውድ መምህራችን ሁሉ የምትለቀው ገጠመኝ በጣም አስተማሃሪ ነው እና በጣም ተምሬ አለው ንእግዚአብሔር ይመሰግን ውድ መምህር ተስፋዬ ሰለስጠሃን ክብርና መስጋና ላአምላካቺን ይሁን አሜን

  • @liyagessesse7435

    @liyagessesse7435

    3 жыл бұрын

    LeAMLAKACHIN bmalet yitarem

  • @user-kx2iv6kd9l

    @user-kx2iv6kd9l

    2 жыл бұрын

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye19043 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡን ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወለተ ኪዳን ወልደ ሰማአት

  • @user-bv8uh8el8y
    @user-bv8uh8el8y3 жыл бұрын

    የእውነት መምህር ተስፍዬ በአንተ ላይ አድሮ እኔን ያስተማረኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው በጣም በፆም ላይ እራሳችንን እያታለልን ከእኛ አልፎ ሰውን የምናሳስትበትን ትምህርት ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን የተግባር ሰው ያድርገን ሁላችንንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን!!

  • @bdbd114
    @bdbd1143 жыл бұрын

    እፍታህ አንት ድንቅ ሰው ነህ እንደኔ ማነው እያደመጠ የሚጓጓው።

  • @liyagessesse7435

    @liyagessesse7435

    3 жыл бұрын

    Ene

  • @21MarYam

    @21MarYam

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በገጠመኞቱ ብዙዎች እየተለወጥን ነው በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🤲💚💛❤

  • @user-mh6ud3hf2j
    @user-mh6ud3hf2j3 жыл бұрын

    ል መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን ቸሩ መድሀኒአለም ስምህ ከአለም አለም የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም እናቴ አመሰግንሻለሁ

  • @user-ew3ou7zp9j
    @user-ew3ou7zp9j3 жыл бұрын

    ግን አንድ ደስ የሚል ስሜት ትናንት ሲሰማኝ በጣም ተደስቻለሁኝ ደስ ያሰኘኝ ያልኩት ማታ በጣም ስራ በዛብኝ እና በጣም ደከመኝ እንደገና ደግሞ እቤቱውስጥ የመጡት እንግዳ ወደቤታችው በሰአቱ ሰላልተመለሱ ፀሎት ለማድረግ አልተመቸኝም እና አሁን ብተኛ አይጠሩኝም ስለዚህ ፀሎት ካደረግሁ ዝም ብለው መጣራት ነው በቃ ልተኛ ብይ ወሰንኩኝ እናም ተኛሁኝ ግን በሚገርም ሁኔታ እንደዛ ደክሞኝ እንቀልፍ ሊወስደኝ አልቻለም ከ1ሰአት በላይ ተንቁራጠጠኩኝ ሊወስደኝ አልቻለም እናም በቃ ተነስቼ መስገድ አለብኝ ብይ አሰብኩኝ እና ተነስቼ ሰገድኩኝ እንዴት እንደተኛሁ እራሱ አላውቅም ጠዋት ስነሳ በቃ ደስ አለኝ እኛ የተቸገርንው ልምድ ስለሌለን ስአቱን ጠብቆ መፀለይ ነው ልምድ የለንም

  • @eth3816

    @eth3816

    3 жыл бұрын

    እኔ ፀሎት ካራረጉ እቃዣለው ጦት እቅልፊ ጥሎኝ አጥፊቸ ስተኛ

  • @ayni2800

    @ayni2800

    3 жыл бұрын

    እኔም እንዳንች ነኝ ካልጸለይኩ ካልስገድኩ ስላሜን ነው የማጣው

  • @aynalemkebede8644
    @aynalemkebede86443 жыл бұрын

    መምህር ዛሬም ብዙ ተማርኩ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን! ሀይለ እስጢፋኞስ፣ ተክለ እስጢፋኖስ፣ እህተ ማርያም፣ ወለተ ኪዳን፣ ወለተ ስላሴ፣ ሰብለ፣ እህተ ማርያም፣ እህተ ማርያም፣ አስካለ ማርያም፣ አክሊለ ሰማዕታት፣ ጽጌ ማርያም ተስፋ ማርያም፣ ሜሮን፣ ስመኝ፣ ሳሙኤል፣ ካሰች፣ ጢቆ፣ ሽመልስ እና ተክለ አማኑኤል

  • @user-if8nz7tn2y
    @user-if8nz7tn2y3 жыл бұрын

    መምህሬ ሠላምህ ይብዛልኝ። በጣም የገረመኝና እራሴን ወደ ኋላ ያየሁበት ታሪክ ነው። ምን ያህል ተሸውደን እንደነበር ሲገባኝ ተገረምኩ። ይህንን ትምህርት የምንከታተለው ሁሉ ብዙ እንማራለን። ይህን እንድናስተውል ልባችንን የከፈተ አምላክ ይክበር። ⛪️ 💚❤💛⛪️

  • @devan8265
    @devan82653 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህሬችን እንኳን በሠላም መጣህልን ኑኑኑኑኑኑ ዉድ ቤተሰቦቸ እንማር ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አድምጨ እመለሳለሁ እሽሽሽሽ

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis40663 жыл бұрын

    መምህር እንኳ ደህና መጡ እድሜ እና ጤና ከቤተሰብ ጋ ይስጥህ ብዙ ሰው ተለዉጡል12

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e3 жыл бұрын

    በጣም የምትገርም ልጅ ናት ይሄን ያክል መስዋት እግዚአብሔር ይስጣት መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡን ወገኖቸ ወለተ ማርያም ባለቤቴ ደግሞ ወደ ህይወት እንዲመለስልኝ በፀሎታችሁ አስቡት ወልደ ጊወርጊስ ብላችሁ

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d3 жыл бұрын

    በጣም እጅግ ጎበዝነሽ በእውነት ጀግናነሽ አደነቁሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ በረከትሽ ይደርበን በጠሎትሽ አስቢኝ ሁለተማርያም አስቡኝ

  • @user-hy5yw4cf5k
    @user-hy5yw4cf5k3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠገን መምህር ከልባችን ገብቶ የምንለውጥበት ያደርገን አምላከህ እስራኤል

  • @user-cw4yu5gj4k
    @user-cw4yu5gj4k3 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን በጣም ነው የሚሳዝነው አምላኬ ሆይ የኔን የሀጢተኛዋን ልጅህን ልቦናዬን አብራልኝ አሜን።

  • @Mai-cd4tv
    @Mai-cd4tv3 жыл бұрын

    የምህርተማርዎች እደምናቹ የፈጣሪሰላም ከናንተጋርይሁን እባካቹ ቤተሰቦቼ አንድነገር ላስቸግራቹ ወድማችን ባይሉ መንግስቴን በፀሎት እናስበው በጣምአሳዘነኝ😭😭😭እነኳንረጅምጊዜሆነኝካየውት ሁልጊዜበስቃይነውያለው ሁልጊዜ ቬስቡክላይ እርዱኝሲልአያለው እስኪ ወድማችን በፀሎት እንርዳው ግዴታ በፀሎትማሰብ ያለብን በአካል የምናውቀውሰው ብቻነው ብዬ አላስብም ይሄንንየምታነቡ ሁሉ ፈጣሪእዲምረው በፀሎት አስቡት በፈጣሪስም ይዢያቹአለው

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu94383 жыл бұрын

    አይተናቸዋል እንከን ፈላጊዎች አንድ ፍሬ አላፈሩም እንከን ፍለጋ ግን የሚበረቱ ብዙ አሉ ። እኔ ለነሱ በእውነት ሸም ነው ማፈሪያ ናቸው ። ምእመኑ በጣም ከአገልጋይ ርቆ መሄዱን እንኳን አለመገንዘባቸው ይገርማል ።

  • @user-dh5po1mf1z

    @user-dh5po1mf1z

    3 жыл бұрын

    ትክክል ነው ለነቃፊዎች ልቦና ይስጣቸው አንድም ፍሬ የላቸው እንቅፋት ይሆናሉ

  • @user-qr7pg8tp4g

    @user-qr7pg8tp4g

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @birlenbirlen8257

    @birlenbirlen8257

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፍዬ በጣምደስይላለጥርነው ብርታለን እማፍቅረካንትጋር ትውነ እንወደሀልን

  • @netsanetsoimon8355

    @netsanetsoimon8355

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-uk6sy3zh8g
    @user-uk6sy3zh8g3 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህሬ እማምላክ ከነቤተሰብህ በሞገስ ታኑርልን 🙏🙏🙏

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ መምህር ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f3 жыл бұрын

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s3 жыл бұрын

    እግዚ አቢሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በርታልን ካንተ ብዙ ተምረናል ከእዚህም በላይ እንድታገለግል የሉኡል እግዚ አቢሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን፫

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ayni2800
    @ayni28003 жыл бұрын

    እንኳን ስላም መጣክልን ውድ መመህራችን ካንተ ስንቱን ተማርን የተግባር ስው ያድርገን እግዚአብሔር እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ ወለተ ስንበት ብላችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ

  • @mimilema5725
    @mimilema57253 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ፡የሚል፡ፍፄሜው፡

  • @emmatesfaye2560
    @emmatesfaye25603 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋሁን የብዛልክ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68893 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት የእግዚአብሔር መነፍስ ከእርሷ ጋር ነው መምህር በርታልን ሁሌም እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን ምን አይደለም እንድናውቅ ሰለሆ የአባቶቻችን አምላክ የጠላትን ሤራ ይንቀልልን እህታችን ሰእመነቷ ነው መስዋት የሆነችው ዘመናን ይባክ የዘለዓለም እረሰትንያወርስልን

  • @kadiykeedan321
    @kadiykeedan3212 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን መምህራች

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd22703 жыл бұрын

    እናመስግናለንመምህርአሜንአሜንአሜንቃልሂወትያስማልን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky83883 жыл бұрын

    በእውነት የኝ እንቁ መምህር በእውነት ቃለህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ለኝም አስተዎይልቦና ይድለን እንደ እህታችን ራሳችን ቀይርን ሰውን እንድንቀይር እግዚብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ልን አሜን በእውነት መምህር ተስፍ የ ስላሴ በርታልን ቡዙ ትምህርት እየተማርነው በርታልን የኝብርታልን ወንድማችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እስከ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @destadesta8130
    @destadesta81302 жыл бұрын

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በጣም ያስተምራል

  • @user-tm2lp3mj1t
    @user-tm2lp3mj1t3 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ይገርማል ልጅቷ እምትደነቅ ነች ላንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e3 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእግዚአብሔር የታመነ አያፍርም

  • @selamasmar3225
    @selamasmar32253 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @user-ri2cr2lc9h
    @user-ri2cr2lc9h3 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p3 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የተዋህዶ ልጆች በፆለት አስቡልኝ ገብረ መስል ና ወለተ አማኑኤል ብላችሁ🙏🙏

  • @user-lx1iz8by1h

    @user-lx1iz8by1h

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምራችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመን ይባረክ እግዚያብሔር

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o3 жыл бұрын

    እሰይ እልልልልልልልል መምህራችን መጡልን የተዋህዶ እንቁ ልዩ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እልልልልልልልል።እልልልልልልል።እሜንን እሜንንን እሜንን እሜንን እሜንን ።

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህሬ እንዴት ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ኧረ መምህር እኔ ጸሎት ጸልዬ ተኝቼ በህልሜ እጄ ወይም እግሬ ተሰብሮ ነው የማየው ግን ስነሳ ደህና ነኝ በእውነት አዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምሬበታለሁ እህታችን ጀግና ናት ሳላደቃት አላልፍም በረከቷ ይደርብኝ መምህርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እዳተ አይነት መምህር እግዚአብሔር ያብዛልን በርታ

  • @user-iv1ur1qp4l
    @user-iv1ur1qp4l3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ውይ እኔስ ህይወት ሊስተካከል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን በፆለት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @user-eu2cw4sn5j
    @user-eu2cw4sn5j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤፍታህ ብዬልጄምር ጌታሆይ የምሰማውን ወደህይወት ቀይርልኝ በቀኝ ሰማቶ በግራ ማፍሰስ ሆኖብኛል ግንለምን ???ሰነፍለምንሆንኩ ንስሃለመግባት ወስኜ ሳበቃ እተዋለሁ ቆይነገ ቆይዛሬ ምክንያቴ ደግሞ በቂአይደለም በርግጥ በሃአዛብ ቤትነኝ ቢሆንም ተይዣለው ከኔየበረታችሁ ይን የደለበውን ልቤን 😥😥😥ለንስሃእንድከፍትልኝ በፀሎት አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ወለተ ትንሳኤ😢😢😢ወዬው ለእኔ ጌታሆይ እራራልኝ እንዴቸርነትህ እንዴ በዴአይሁን እመብርሃን ከብዙመከራ አውጥተሽኛል አሁንም አትለይኝ😥😥😥

  • @21MarYam

    @21MarYam

    3 жыл бұрын

    እኔም እንዳንቺ ነኝ እግዚአብሔር ይማረን

  • @user-fi3gv6kq2y

    @user-fi3gv6kq2y

    3 жыл бұрын

    አህቴ አትዘግይ እኔም እንደ አንቺ ነኝ እህዛብ ቤተ ነኝ የምሰራው ንሰሐ ግቢ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @rahelmamo5096
    @rahelmamo50963 жыл бұрын

    ሰላም መምህር በርታ አዳምጠን የተለወጥነው የምናቀው ጥቅሙን አኔ ከገጠመኙ ባሻገር ውስጡያለው ትምህርት ማብራሪያ የሚገርምነው መምህር ሁሌም ደስብሎኝ ነው በፍቅር የማዳምጠው ከፈተና እግዚአብሔር ይሰውርህ እንቁ መምህራችን

  • @user-jw8on7lq1k
    @user-jw8on7lq1k3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በእውነት ነፍሳችንን አዳንካት እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታል

  • @liyagessesse7435

    @liyagessesse7435

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui22043 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አይዞህ በርታ የመናፍስት አሰራር ማወቅ የማይፈልጉ እነዚህ አነቶቹ እራሳቸው በመናፍስት ተይዘው ነው ዝምበላችሁ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅህ በእውነት እህታችን ካንች ብዙ ተምረናል ታሪካችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ ብላችሁ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail1052 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27383 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን

  • @ffjgggg8727
    @ffjgggg87273 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጣህ መምህራችን

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera73483 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-vk6tk2hl3h
    @user-vk6tk2hl3h3 жыл бұрын

    እንኳን ሠላም መጣህ መምህር በእውነት በርታ ፀጋውን አብዝታ እማ ፍቅርጠትስጥልን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆሎት እንተሣሠቦ

  • @eth3816
    @eth38163 жыл бұрын

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-nr7ct5sv3c
    @user-nr7ct5sv3c3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu14023 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ የኔ እህት ፍቅር እኮ በጣም ጉልበተኛ ነው የማያሸንፈው ሰው. የለም እግዚአብሔር እኛንም ከራሳችን አልፈን ለቤተሰቦቻችን የምንተርፍ ያድርገን አሜን መምህራችን. አንተንም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @ruthina1927
    @ruthina19273 жыл бұрын

    ከመጠን በላይ መብላት በራሱ ችግር አለው ይሄ ትልቅ አስተማሪ ነው መ ምህራችን ፀጋውነ ያብዛልህ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p3 жыл бұрын

    ሁለተ ሚካኤል ነኝ ፀልዩልኝ በፀሎት እድበረታ ልጀ ወልደ ሰማያት ነው ሰውዲ ወልጀ ወደ አገር ላኩት እግዚአብሔር በሰላም እንዲያሳድግልኝ ፀልዩለት አመሠግናለሁ

  • @user-dh5po1mf1z

    @user-dh5po1mf1z

    3 жыл бұрын

    ወለተሚካኤል ብለሽ ፃፉው ውዴ

  • @liyagessesse7435

    @liyagessesse7435

    3 жыл бұрын

    WELETE MICHAEL bmalet yitarem

  • @hanagerma9528

    @hanagerma9528

    3 жыл бұрын

    እመብዙሀን እመብርሀን ታሣድግልሽ ዉዴ አንቺም ሰራ ሰራ አድርገሽ ገቢና የናት ፍቅር ያስፈልጋል እቱ ለኔም ፀልይልኝ ሀና ማሪያም ብላቹ ልጅ በጣም ነዉ የምወደዉ❤❤❤❤😭ግን ስደት ነኝ😭😭😭

  • @user-vf6pp6wq5p

    @user-vf6pp6wq5p

    3 жыл бұрын

    @@hanagerma9528 አሜን አሜን አሜን የኔ እህት አችንም እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ውዴ

  • @user-vf6pp6wq5p

    @user-vf6pp6wq5p

    3 жыл бұрын

    @@user-dh5po1mf1z እሸ አመሰግናለሁ እህቴ በወነት አላውቅም ነበር

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h3 жыл бұрын

    ሰላም መምህር ተስፋዬ ሰላም ለሁላቹ የመምህ ተስፋዬ ቤተሰቦች ላይክ ሼር አድርጉ እኛ ተምረን እንደ ዳንን ሁሉ ሌሎችም ደርሷቸው ተምረው ይዳኑ በእውነት እኔ እንዴት እንደ በየረኝ የመመህር ትምርት ቃላት የለኝም ለመግለፅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል መምህሬ በቤቱ ያኑርክ እማ ፍቅር ትተብቅህ🙏🙏🙏

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit56523 жыл бұрын

    አቤት እግዚአብሔር ሲያነሳ እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ቃል ይኖራል።

  • @betibetii8708
    @betibetii87083 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በሂወታችን የሚገጥም ነው እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ የኔ ወንድም

  • @user-hw8tt4os9d
    @user-hw8tt4os9d3 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን

Келесі