13 ዓመት የለፋሁበት ትዳሬ! በባሌ ስልክ ላይ ያየሁትን ማመን አቃተኝ! በሷ በመቀየሬ ምንም ቅር አይለኝም! Eyoha Media |Ethiopia |

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 400

  • @hayuhayu3607
    @hayuhayu3607 Жыл бұрын

    የሴት ጓደኛ ምቀኛ ናቸዉ እስኪ ማነዉ እንደኔ የሰዉ ባል መቀማት የሚፀየፍ በlike

  • @user-ez3qb6de1y

    @user-ez3qb6de1y

    Жыл бұрын

    ብሞት ይሻለኛል በሞት አለም ብትደበላለቅ ይሻለኛል

  • @melakuayanaw2306

    @melakuayanaw2306

    Жыл бұрын

    ብዙ መልካም እሴቶች አሉ

  • @tizitqyasav164

    @tizitqyasav164

    Жыл бұрын

    በጣም ነው የምፀየፈው

  • @zinat8042

    @zinat8042

    Жыл бұрын

    እኔ ግን ጓድኛየ በውስደውም ምንም አይመስለኝ መክኒቱም ጥፍቱ የሱ ነው ከኔ ምን አጣና ነው 😂😂😂

  • @abeykinyozi6653

    @abeykinyozi6653

    Жыл бұрын

    ​@@melakuayanaw2306 lemelkamochu negeriyachewe

  • @mamibabi6805
    @mamibabi6805 Жыл бұрын

    አንቺ አይደለም ለወንድ ለሴትም ትህትናሽ ይማርካል አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እና ከሱ የተሻለ ፈጣሪ ይሰጥሻል እኮ ደሞ ስታምሪ ክፉ አይንካሽ እማ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ💙🙏

  • @rabiamohammed2561

    @rabiamohammed2561

    Жыл бұрын

    ወላሂ የምትገርም የሂወት ታሪክ ነዉ ያላት ተመስጨ ፊልም እስከሚመስለኝ ድረስ ነዉ ያየሁት ጀግና የሴት እመቤት ነሽ ይህንን ቀሪ እድሜሽን አላህ ያማረ የተባረከ ያድርግልሽ እህቴ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በርች

  • @Holylove260

    @Holylove260

    Жыл бұрын

    She is a hero

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@rabiamohammed2561 እህት ደምሪኝ

  • @samriyemaraki5104

    @samriyemaraki5104

    Жыл бұрын

    Jegna set yhen video behiwete mulu lataw alfelgm betam gulbet seteshegnal

  • @mulutemu

    @mulutemu

    Жыл бұрын

    ጀግና ነስ

  • @lisaethiopia3077
    @lisaethiopia3077 Жыл бұрын

    ወይኔ በእመቤቴ እርጋታሽ የኔ ደርባባ የእውነት ቀረበት እንጂ አልቀረብሽም ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ!!!!!

  • @dafflee653
    @dafflee653 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይወድሻል ልዩ ነሽ በእውነት እኔ ለወንድሜ ተመኘሁሽ ያላገባ ወንድም አለኝ አሜሪካን ሀገር ❤❤❤❤ መድሀኒአለም ልጆችሽን ያሳድግልሽ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰

  • @bettaethiopia4576

    @bettaethiopia4576

    Жыл бұрын

    Wendmsh ko fkrega new

  • @Rahmaeed6018
    @Rahmaeed6018 Жыл бұрын

    ሙሉ የሴትነት ክብር ያለሽ ንግስት ነሽ አንቺ ሴቶችዬ የሰው ባል አትቀሙ እስኪ ፈጣሪያችሁን ፍሩ

  • @16Titi

    @16Titi

    Жыл бұрын

    ይሄ ነገር ወዶችን ለመባለግ እየተመቻቸዉ ነዉ ዋናዉ ወንዱ ነዉ ልጆቹን በትኖ የሄደዉ ሴቶቹነ ብቻ አትዉቀሱ

  • @miniaa7869

    @miniaa7869

    Жыл бұрын

    Balyew ende eka yemikema kehoneko esu new kalun yebela. Single set single hono sikerbat mn tadrgew. Wondochn mewkes enmar.

  • @16Titi

    @16Titi

    Жыл бұрын

    @@miniaa7869 በትክክል የኛ ሰዉ ሴቶችን ለመተቸት ይሮጣል ወዶቹም ይሄን ስለሚያቁ ለመባለግ ተመቻቸዉ

  • @nanyetata8071

    @nanyetata8071

    Жыл бұрын

    አንድ አይነት ልማደኛች ሖነው እኮነው!! ደምብዛታም አካል እንጅ ሠው የሚሥብል ሕሊና የለላቸው።እርመቢሧች!! የእግዝያብሔር ቃል አይሣሣትም ፡ እንደ ብሉኪዳን ቢሖን ያወገሩ ነበር/ምን ያሕል አስከፍ ድርጊት እንደሖነ ያሣያል!!! እንሥሣ እንኳ ሚሥቱን እንዳይነኩበት ይጣላል! ከስጋ ለበሥ እንሥሧች ይውረን!

  • @user-vj8bx5zr3e
    @user-vj8bx5zr3e Жыл бұрын

    ልብ አንጠልጣይ ፊልም የመሰለ ሂወት እግዚአብሔር ደስ የምትሰኝበት እረፍት የምታደርጊበት ቀን ይመጣል ቀሪ ዘመንሽን በደስታ እንደምታሳልፊ አልጠራጠርም ጀግና ነሽ

  • @user-we1gu4zg2i

    @user-we1gu4zg2i

    Жыл бұрын

    ጀግና ነሽ 😘😘

  • @eshetuayele539

    @eshetuayele539

    Жыл бұрын

    ጀግና ነሽ

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Жыл бұрын

    ሂዊዬ ጎበዝና ጠንካራ ሴት ናት እርጋታሽ ብቻ ይበቃል ያለፈው እልፍ……እልፍ ይበልና መልካሙን ሂወት ያድልሽ ከዚህ በዋላ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Жыл бұрын

    እንዲህ አይነት መልካም ሴት አለ እግዜር ይባርክሽ እናት አንቺ ነፃ ነሽ !!

  • @helayetata5637
    @helayetata5637 Жыл бұрын

    ምን አይነት ቅን ልቦና ያላት ሰዉ ናት ትግስቷ ስርአቷ የኔ ናት በልጆችሽ የምትካሺ የምትኮሪ እናት ያርግሽ❤❤!!

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    Egiziabher Melkamun Yasyischal Ayzosch

  • @sabatedla1733

    @sabatedla1733

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @abeykinyozi6653

    @abeykinyozi6653

    Жыл бұрын

    Ameeeeeeeeen ❤💕🥰🙏🙏🙏

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 Жыл бұрын

    የኔ ወርቅ ሴት💝😘 ከሴትም ሴት ነሽ እረጋ ያለሰው እዴት መታደልነው በእርጋታ ውስጥ ማስተዋል ጥንካሬ አሉ 🥺እመብርሀን ታበርታሽ የኔ ምርጥ ሴት💘💐

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 Жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ነሽ ፈጣሪ ደግሞ በዘመንሽ ሙሉ ይባረክሽ

  • @askalaraya7139
    @askalaraya7139 Жыл бұрын

    ጀግና ነሽ እኛ ሴቶችኮ ያለወንድ ስንኖር በጣም ያምርብናል ገደል ይግቡ የማይረቡ

  • @mulugetacheru1591
    @mulugetacheru1591 Жыл бұрын

    መልካም ሴት ስለሆንሽ ፈጣሪ መልካም ነገር ይስጥሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ።

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Жыл бұрын

    አንቺ የአለም ጀግና ሴት ነሽ ይብላለኝ ለበደለሽ የበደለችሽ ሴት አንቺ ትልቅ ቦታ ደርሰሽል በዚ ተፅናኚ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን🥰🥰🥰የሰው ትዳር የምትቀሙት ሴቶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @16Titi

    @16Titi

    Жыл бұрын

    በጣም የሚገርመዉ ሁሌ ሴቶችን ብቻ የምትወቅሱ ሰዎች አስተዉሉ ወዶቹ ለመባለግ እየተመቻቸዉ ነዉ ዋናዉ ጥፋተኛዉ ልጆቹን የበተነዉ ሚስቱን ቤቱን የበደለዉ ወዱን ሳትወቅሱ ሴቱአን ብቻ የሰዉ ባል ቀማሽ ትላላቹ ጎትታ አትወስደዉ የእራሱ ልጆች ሜዳ ላይ የጣለዉን ወንዱ ባለጌ ነህ በሉት መጀመርያ

  • @wakuabu928

    @wakuabu928

    Жыл бұрын

    @@16Titi ተሳስተሻል እህት ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ፊት ካልሰጠችው አይሄድም እሚገርምሽ ነገር የእውነት ነው የምልሽ ባለትዳርና የልጆች አባት መሆኑን ካወቀች የማትሰጠው ቦታ የለም የፈለገውን ሁሉ ታደርጋለች አፀያፊ ነገር ሁሉ ለምሳሌ የአረብ ወንዶች ስእል የመሰለች ሚስቱን ትቶ ከሌላ የሚማግጠው ለምን መሰለሽ የሀበሻ ሴቶች የሚያደርጉለትን ነገር አፀያፊ ነው ግን ሚስቱን አይተውም እንጂ ይማግጣል የሀበሻ ወንድ ግን ሴትዋ የስዋ ለማድረግ በጣም ስለምጥር ነው የአረብ ወንድ ግን በገንዘቡ የፈለገውን ያደርጋል የሀበሻ ወንድ ደሞ ገንዘብ ስለሌለው ሚስት ኦና ልጆቹን ታስተወዋለች ስለዚ ተወቃሽዋ ወንዱ ሳይሆን ጋጠወጥ ሴቶቻችን ናቸው

  • @16Titi

    @16Titi

    Жыл бұрын

    @@wakuabu928 @@wakuabu928 ልክ ነሽ ባለጌ ሴቶች አሉ እዲሁም ባለጌ ወዶች አሉ ግን ወንዱ ሲባልግ ሴቱአናት ፊት የሰጠችዉ ያሳሳተችዉ ምናምን እየተባለ በምክንያት ይሸፈንለታል የቤት ሰራተኛዉ ጋር የሚማግጠዉ የአስር አመት ልጅ የሚደፍረዉስ ሴቱአ ፊት ሰታዉ ነዉ? ሆን ብለዉ ባለትዳር ወዶችን የሚያጠምዱ ባለጌ ሴቶች አሉ ግን የሚሄደዉ ልጆቹን ሚስቱን የሚበትነዉ ወንዱ ነዉ ባለጌ ፊት በሰጠችዉ በሳቀችለት ሴት የሚታለል ወንድ ከሆነ ምኑን ባለትዳር ሆነ ህብረተሰቡም ምን ያርግ ፊት ሰታዉ ነዉ ብሎ ጥፋቱን እደሚሸፍንለት ስለሚያቅ በቀላሉ ይታለላል እኔ አያርገዉና ባለቤቴ ከሌላ ሴት ጋር ቢወሰልት ባለጌዉ እሱ ነዉ ስንት ነገር የሆኩለት ህይወቴን የሰጠሁት ልጆች የሰጠሁትን እኔን በሌላ ሴት ከቀየረኝ ባለጌዉ ባሌ እጂ ሴቱአን በምንም አልወቅስም አዎ ፊት ሰታዉ ሊሆን ይችላል እሱስ እኔ እያለዉ ለሌላ ሴት እዴት ልቡ ይከፈታል ይሄ ትልቅ ብልግና ነዉ ሁሌ ተጠያቂ ማድረግ ያለብን ትዳር እያለዉ የሚወሰልተዉን ነዉ

  • @16Titi

    @16Titi

    Жыл бұрын

    @@wakuabu928 ሌላዉ በጣም የገረመኝ ሚስቱን ልጁን ታስተወዋለች እያልሽ ሴቱአን የወቀሽበት ነገር ይገርማል ልጆቹ የማን ናቸዉ የራሱን ልጆች ሜዳ ላይ በትኖ የሄደዉ ወዱ እኮ ነዉ በሱ ልጆች መበተን እሱአ ዋና ተጠያቂ ማድረግ ለወዶቹ የመባለግ እድል መክፈት ነዉ ዋናዉ በዳዩ ልጆቹን ካጂዉን ትተን ሴቱአ ፊት ሰታዉ ነዉ ሴቱአ ምናምን እያልን በደሉን ብልግናዉን አንሸፍን ላፈረሰዉ ለራሱ ቤት ተጠያቂዉ ራሱ ነዉ መሆን ያለበት

  • @imdove7849YouTube

    @imdove7849YouTube

    Жыл бұрын

    ተክለ ሀይማኖት በምልጃዉ ያስበን የሴት ባል የምትቀሙ ሴኦል ነዉ ምትገቡ አንድ ለአንድ ተጋቡ ተብላችሁ ሶስት ታገባላችሁ ያዉም የሴት ባል ትቀማላችሁ ይሄማ ንስሀ ብትገቡ የሜምራችሁ አይመስለኝም ሰይጣን ስለሆነ አምላካችሁ

  • @eyueleyu8961
    @eyueleyu8961 Жыл бұрын

    ይመስለኛል እህቴ የቀን ክፉ ከማይመጥኑሽ ሰዎች ደጅ ጥሎሽ እንጂ አንቺስ እንቁ ነሽ ! የምታምኝው አምላክ የልብሽን ይክስሻል 🙏🙏🙏

  • @gizachewayalew9274

    @gizachewayalew9274

    Жыл бұрын

    በጣም በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ይብላኝ ለሱ ይህንን የመሰለ ህይወት ትቶ ለሄደው መልካሙን ነገር ይግጠምሽ የኔ እህት

  • @tamemanbe1271
    @tamemanbe1271 Жыл бұрын

    እውነትም ኳሊቲሽ ይለያል ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽ የአንቺን መልካምነት ወረሰው ፀጋው በዝቶላችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የካሳ ዘመን ይሁንላችሁ 👏👏🙏🙏🙏👍👍💯💯💐

  • @feven.leul6287

    @feven.leul6287

    5 ай бұрын

    Des yemil miriqat!! Amen yarigilachew!!

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Жыл бұрын

    አለመታደል ነው አንችን የመሰለች ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት መልካም ሴት ማጣት

  • @tigisttewelde5841
    @tigisttewelde5841 Жыл бұрын

    የምትገርም ሰዉ ነች የአነጋገር እርጋታዋ ማራኪ ነዉ አቤት ሌላ ሴት ብትሆን እያለቀሰች መናገር እንኳን አትችልም ሴቶች ተማሩ ሲሄዱ እንዲህ ተረጋግቶ መሸኘት ነዉ። amazing women 💕💕

  • @hannatefera6995
    @hannatefera6995 Жыл бұрын

    ዋው እህቴ ካንቺ ብዙ ተማርኩኝ !! በተለይ ልጆችን ለብቻዬ ጠንክሮ ማሳደግ እንዳለብኝ ❤ ስታምሪ ደግሞ ❤

  • @hiwotchala3264

    @hiwotchala3264

    Жыл бұрын

    ይሄ ሱሴ ነው

  • @hiwotchala3264

    @hiwotchala3264

    Жыл бұрын

    እውነት በጣም ትለያለሽ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын

    እፍፍ እንቅልፊን ትቼ ስሰማሽ ቆየሁ አብሽሪ መልካምነትሽ ዋጋ ያስከፍለዋል ምርጥ ትምህርት ነዉ ለኛኛ😢😢

  • @nanimanloveislove7833
    @nanimanloveislove7833 Жыл бұрын

    ጠንካራ ሴት ደስ ይለኝል ለኔ አንች አንደኝ ነሽ ንፁ ልብ እንዳለሽ አንደበትሽ ሳይጠይቁት እንደ ፀሀይ የፈኩት አይኖችሽ ይናገራሉ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንሽ እህቴ ❤

  • @destinyfoods1329
    @destinyfoods1329 Жыл бұрын

    I never seen a brave woman who has positive thoughts..may God bless you and your kids.

  • @muller2486
    @muller2486 Жыл бұрын

    ምን አይነት እግዚአብሄር የባረካት ሴት ናት እጅግ በጣም ትህትና የተሞላባት እግዚአብሔር ልጆችሽን አብዝቶ ይባርክልሽ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ፅናት ነው እኔ ወንዱ ቀጭ ብዬ አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩሽ አንዳንድ ልብስ ክስ ወንዶች ተብሎ ሲሰደብ እቃጠላለሁ ምክንያቱም እኔ ለስራሴ እንጂ ስለ ሌላው ሲወራና እና ሲደረግ የሚታየው በጣም ያስፍራልም ያሳዝናልም🙁

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x Жыл бұрын

    እንደቺ ጀግና ሤት ነኝ በርግጥም ወንድና አህያ እርግጫው ወደኋላ ነው እናማ አሁንም ጠንክሪ😍😍😍

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Жыл бұрын

    አንቼ የመፀሀፋ ቅድስዋን ያለችው ምሳሌ 31:1....ነሽ ልዬነቱ እስዋ ባልዋ ያመሰግናታልበቃ በአጠቃላይ ጀግና ነሽ!!!!

  • @promobile5016

    @promobile5016

    Жыл бұрын

    ልዮ ሠው ነሽ ፈጣሪ ላንቺ ያለውን ይሠጥሻል

  • @promobile5016

    @promobile5016

    Жыл бұрын

    ወንዶቾ ውሾች ናቹው በሂደበት አይቅናው ይሄ ደደቦ መቼ ክብር ይወድላቸዋል አይመቸው

  • @promobile5016

    @promobile5016

    Жыл бұрын

    አሥተዋይ ሤት ነሽ

  • @user-wo9xy9vp3z
    @user-wo9xy9vp3z Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ሰው ነሽ .... ፈጣሪ ይሄን አይቶ ነው የወሰደው አይመጥንሽም ነበረ እንኳንም ቀረብሽ

  • @beshirabrar176
    @beshirabrar176 Жыл бұрын

    እንደ አንቺ ዓይነት ሴት ያብዛልን መቸም በአንቺ ብዙ ሴቶች እንደ ሚማሩ ተስፋ አለኝ በኡነት በራስሽ መክራት ያለብሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ ለልጆችሽ ስል እድሜና ጤና ይስጠሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 Жыл бұрын

    በተለይ አረብ አገራት ያሉ ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን የሰው ትዳር እየበተኑ በገንዘብ ኃይል የልጆች አባት የሆነውን ባለትዳር እየነጠቁና ቤተሰብ እየበተኑ ነውና ነግ ለኔ የሚል ሕሊና ማስተዋል ፈጣሪ ይስጣችሁ ሁሉም አይደሉም ስንት መልካም ኢትዮጵያን አሉ ግን የዛኑ ያክል ስንት አጥፊዎች አሉ በተለይ ኢሞ በሚባል መገናኛ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @user-vt3qv5bd7h

    @user-vt3qv5bd7h

    Жыл бұрын

    ሁሉም ሴት አንድ አይደለም አዳዶቻችንም ትዳራችንን በስነስረአት መምራት አንችልም ያኔ ባለመግባባት ትዳር ይፈርሳል

  • @16Titi

    @16Titi

    Жыл бұрын

    ሴቶቹን ብቻ ለምን ትወቅሳላቹ ዋናዉ ወንዱ ነዉ ጎትታ አትወስደዉ ልጆቹን ሚስቱን የበተነ ዋናዉ ተጠያቂ ወንዱ ሆኖ ሴቶቹን አትዉቀሱ ለመባለግ እየተመቻቸዉ ነዉ

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    😁😁😁😁ሁሉም አደሉም😂😂

  • @user-vt3qv5bd7h

    @user-vt3qv5bd7h

    Жыл бұрын

    @@16Titi ወንዶቹ በግ ናቸዉ እዲ ሆ በአገኙበት የሚሄዱት በርግጥ ወንድ ልጅ ጨቅጫቃ ነገረኛ አይወዱም ታግሰዉ ወደ ሌላ መሄዳቸዉ አይቀርም 😳

  • @saadaab9355

    @saadaab9355

    Жыл бұрын

    Ere Barab Hager Balu Setoch Betnesh Tefatoch Atferguachew Yetim Yalu Yatfalu Bzu Sehete Yiseralu

  • @emerald21576
    @emerald21576 Жыл бұрын

    "ጅግና "...ጥሩ ልብ ነው ያለሽ እህታለም!!! እግዚአብሔር ሁሉንም ያያል...መልካሙ ሁሉ እንዲገጥምሽ አብዝተሽ ጸልይ!!! እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ቢኖር ግን ነገ ልጆችሽን "እንደ እናትም እንደአባትም ሆነሽ ያሳደግሽ ጀግና፤ ልጆችሽን ለደረጃ የምታበቂ ጎበዝ እናት " ትሆኛለሽ!!! ይሄንን ልጆችሽ ለደረጃ በቅተው በአደባባይ ይመሰክሩልሻል!!!! እመብረሐን በመንገድሽ ትከተልሽ🙏

  • @helinayebeyen5815

    @helinayebeyen5815

    Жыл бұрын

    ምስኪን

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    Egiziabher Hulun Yastkaklilschal Ayzoch Ehte

  • @frehiwot88
    @frehiwot88 Жыл бұрын

    አይምሰልሽ ይሄ ያደረግሽለት ሁሉ አንቺ ምርጥና የተባረክሽ ሴት በመሆንሽ ይሄ ሁላ መገፋትሽ በኋላ ላይ ምንም የደላ ህይወት ቢመራ ከእንቅልፉ ያባንነዋል እኔ በበኩሌ ባል መለማመጥ አልፈልግም ምክንያቱም ብዙዎቹ ክብር ስለማይወድላቸው

  • @yohannamesfin8095
    @yohannamesfin8095 Жыл бұрын

    እህቴ ጥንካሬሽን ሳላሳውቅሽ አላልፍም ህይወት ህይወት ይቀጥላል ልጆችሽ በሰላም በጤና አሳድግ እናትነት ትልቅ ፀጋ ነው

  • @alphacomputertraining9696

    @alphacomputertraining9696

    Жыл бұрын

    ጌታ ይባርከሸ ያኒቺ የተለየ መረዳት ነው

  • @user-vd4bn9gl9y

    @user-vd4bn9gl9y

    6 ай бұрын

    እሽ አትሳደብ ያለወንድ መኖር አይቻልም።

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын

    አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙ ሴቶች አርአያ ነሽ 😘🙏🙏

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 Жыл бұрын

    ይገርማል ሴቶች እኮ ስራዬ ብለው ነው ከባለትዳር ጋር የሚጣበቁት ሆ ፈጣሪን ፍሩ

  • @afif3932

    @afif3932

    Жыл бұрын

    ልብ ሥለሌላቸው ነውእኮ

  • @betylemalema869

    @betylemalema869

    Жыл бұрын

    ግን ለነሱም አይጠቅማቸውም

  • @keditube7321

    @keditube7321

    Жыл бұрын

    ነገ እከ ሷንም ጥሎአት በሄደ

  • @16Titi

    @16Titi

    Жыл бұрын

    ለምድነዉ ሴቶቹን ብቻ የምትወቅሱስት ጎትታ እኮ አትወስደዉም ልጆቹን ሚስቱን ቤቱን ትቶ በትኖ የወጣ እሱ ዋናዉጥፋተኛዉን ከመናገር ይልቅ ሴቶቹን መናገር ይቀለናል ይሄ ነገር ደሞ ለወዶቹ ለመባለግ እየተመቻቸዉ ነዉ

  • @queenqueen73

    @queenqueen73

    Жыл бұрын

    @@16Titi what wendochima enkhwan tegotito tinish fit kalesh lemebaleg kirib nachew si egna setoch baltidaroch belela meliku sikerbin fetarin endihum mistun enastawus nege fetari yikefilenal. Enji berasu new yemetaw bilesh ketekebelish your sun is recorded girl and u will be paid for it.

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Жыл бұрын

    የውስጥ ኳሊቲ ድንቅ አባባል ነው ። እጅግ ብዙ አስተዋይ ነሽ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ።😘👸💐

  • @hawamohammed5358
    @hawamohammed5358 Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ እኔም እዳች ደርሶብኛል አላህ ደህናውን ይገጥምሻል ልጆችሽን ደህና ያርግልሽ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын

    ሒወት ጥላሁን ዋው ብያለሁ እንደዚ የሚያወራ ሴት ናፍቆኝ ነበር!! ሰው በሰውነቱ ሊከበር ይገባል ሰው በተግባሩ ነው የሚመዘነው!! ❤❤❤

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 Жыл бұрын

    ዋው አሜዚንግ ታሪክ ነው አይዞን የኔእህት መልካሙን ሁሉ ላንቺ ይሰጥሽ አይዞን

  • @sabrinazekariyas3211
    @sabrinazekariyas3211 Жыл бұрын

    ልቡዋ ንፁ ነው ታድላ❤

  • @user-ps8jn7pc4w

    @user-ps8jn7pc4w

    Жыл бұрын

    በጣም ታድላ

  • @user-px2kp1bf6o

    @user-px2kp1bf6o

    Жыл бұрын

    በጣም እራሴን ታብበኩት በእሷ ቦታ ብሆን እንደት ያደርገኝ ነበር

  • @samerajamal7990
    @samerajamal7990 Жыл бұрын

    አቤት እርጋታዋ🥰🥰 ደስ ስትል የፊልም ትወና የምትሰራ ነዉኮ የምትመስለው ❤

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын

    እግዚአብሄር በልጀችሽ ይካስሽ መልካም እናት ነሽ ሁሉም የእጁን ያገኛል

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын

    እንዳንቺ አይነቱን ሴት ያብዛልን ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ካንቺ ብዙ ተምረናል

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Жыл бұрын

    በስማም ደጋግሚነው የስማሁት ልብ ይነካል

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Жыл бұрын

    ተከባከብሽዉ እናት ሆንሽለት ምንይሁን የኔዉድ ፈጣሪ ለልጆቺሽ ያኑርሽ ጓደኛ እእ አላህ ይስትር ቤትሽን ከፍተሽ አሳየሻት ትዳር አስጠላኝ ኡፍፍፍ በጣም ጎበዝነሽ አይወንድ ምናለ

  • @angelamazoni5724
    @angelamazoni5724 Жыл бұрын

    የሚገርም ስብእና ነው ያለሽ እህቴ ይቅርታሽ መታለልሽ ሁሉ እግዛብሄር የሚወደውን ነው ያደረግሽው አይዞሽ ይብላኝ ለሱ በሽታ ብቻ ነው የቀረብሽ እሱ በሽተኛ ነው

  • @rihantube
    @rihantube Жыл бұрын

    አይ ወዶች አላህ የሥራችሁን ይሥጣችሁ አቦ የናት አይዞሺ እሡ ቢጥልሺ ፈጣሬሺ አይጥልሺም እሡን እጂሺ ይጥለዋል አንድ ቀን ቁጭ ብሎ ማልቀሡ አይቀረም ❤️❤️

  • @samsong6746

    @samsong6746

    Жыл бұрын

    😂 ey setoch enji..ye seww bal 😂

  • @edenkebede2335
    @edenkebede2335 Жыл бұрын

    በእየሱስም 😊😊 ሰዉ ነሽ እዉነት የእግዚአብሔር ኩራት!! አይወሰድብሽ የኔ እህት

  • @nestanetfantahun8577
    @nestanetfantahun8577 Жыл бұрын

    በጣም የምትደንቂ ሴት ነሽ በእውነት ትልቅ ነገር በውስጤ እንዳስብ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርከው

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын

    ልገልፅሽ ቃላት አጠረኝ ቃላት አጠረኝ ሲል ሰው እገረም ነበር እውነትም ለካ ቃላት ያጥራል የምትገርሚ እንስት ነሽ ...ደሞ የዋህ 😍 የሚገርመው አንቺ ህመምሽን ስትተርኪ እኔ የውስጤ ህመም እየታከመ ነው የማዳምጥሽ ታድለሽ ስንቱ ባንቺ ህመም ታከመ ያንዱ ህመም ለአንዱ ድህነት ነው ለካ የሰው ባል የምትቀሙ ሴቶች እግዚአብሔር ይይላቹ እኔም ስለደረሰብኝ ህመሙን አውቀዋለሁ ይሄው ዛሬ በስደት ልጆቼን አሳድጋለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @rasayifat5726

    @rasayifat5726

    Жыл бұрын

    ሴቶቹ ብቻ እንደጥፋተኛ ለምን ይቆጠራሉ?

  • @user-sr3cj6ys1h

    @user-sr3cj6ys1h

    Жыл бұрын

    @@rasayifat5726 ሴቷ ባለትዳር እያወቀች ወንዱ ቢላትስ ለምን ትሄዳለች የዝች ደሞ አብረው የኖሩ ጓደኛ ነች ሁሉን ታውቅ ነበር ሳታውቂ ዋሽቶሽ ይሆናልኮ እውነታው ሲነገርሽና ስታውቂ መተው አለብሽ እንዲህ የሚያደርጉ ሴቶች የራሳቸው የሆነ ሰው ፈልገው የማያገኙ በራሳቸው የማይተማመኑ ናቸው የኔ ነው ሲባሉ እኔን መርጧል ይላሉ በዚ ህመም የስንቱ ባለትዳር ቤትና ልጆች ተበተኑ እግዚአብሔር ይፍረድ አሁንም

  • @rasayifat5726

    @rasayifat5726

    Жыл бұрын

    ምንም ብትዪኝ፣ ወንዱም በእኩል ደረጃ ነው ባይባልም ጥፋተኛ ነው

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Жыл бұрын

    ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ሴት እንዴት ደስ እንደምትል ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @selammesganaw3899

    @selammesganaw3899

    Жыл бұрын

    ፈረሀ እግዚአብሔር ያላት ሴት ሱሪ ታርጋለች?አርቴፍሻል ነገር ታንጠለጥላለች ማለት ነው?

  • @dawit8576
    @dawit8576 Жыл бұрын

    ምን አይነት ትልቅ ሴት ነሽ? ታሪክሽን ስሰማ ልቤ በሃዘን ነው የተሞላው ;አሰተሳሰብሽ የልብሽ ቅንነት አመለካከትሽ ይገርማል;በምን ቃል ልግለፅሽ የኔ አመቤት እግዚሐብሔር ዘመንሽን በሙሉ ይጠብክሽ

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 Жыл бұрын

    እችን የመሰለች ሴት። ቀረችበት ክብር ያልወደደለት ዉንድ ነዉ። አንቺ እመቤት ነሽ! የኔ ማር

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 Жыл бұрын

    አንድ ቀን እግርሽ ላይ ተደፍቶ ይቅርታ ይጠይቃል ግን will be late. ህይወት ይቀጥላል enjoy your life.

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Жыл бұрын

    ውድልጅ የምተረገጠውን ነው የሚወደው🥺🥺

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Жыл бұрын

    በጣም ደስ ትያለሽ ❤️ አይዞሽ አላህ ይፈርዳል ሁሉም የስራውን ያገኛል አይቀርም

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Жыл бұрын

    I agree, you gave him everything but he threw it away, he was nothing but a coward, please don't be a regret, once a cheater always a cheater. you are one of the most humble, polite, and courageous beautiful women. stay blessed.

  • @bsttr8846

    @bsttr8846

    Жыл бұрын

    We said thank you

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    በሚወዱት ሰዉ መከዳት እንደት ከባድ ነዉ!!!

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Жыл бұрын

    አቤት ወዶች አሁን ይች የተረጋጋች ሰው ምኑ ይማገጥባታል ጉድ ልብ ይስጣችሁ

  • @duliti7133

    @duliti7133

    Жыл бұрын

    በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ

  • @mesiabebe8518
    @mesiabebe8518 Жыл бұрын

    ዋውው አንቺ ሴት ቃላት አጣውልሽ ማርያምን ካንቺ ብዙ ተምሬአለው ሙሉ ሰውነሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ

  • @fatumafatuma4447
    @fatumafatuma4447 Жыл бұрын

    ሴት ግን በዚህ ደረጃ ሞኛ ሞኝ ስትሆን ደስ አይለኝም

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Жыл бұрын

    አይዞሽ ከልጆችሽ ጋር እግዚአብሄር ከተበደሉት ጋር ነው

  • @nomore3027
    @nomore3027 Жыл бұрын

    ይገርማል እርጋታዋ ደስ ስትል❤❤❤

  • @merafterouni9904

    @merafterouni9904

    Жыл бұрын

    Betam

  • @DarawKira-cq8nz
    @DarawKira-cq8nz Жыл бұрын

    ❤❤❤❤አንቺ የጀግና ሴት ምሳሌ ነሽ እመብርሀን የሚያሳርፍ ህይወት ትስጥሽ❤❤❤

  • @ruqyajamal
    @ruqyajamal Жыл бұрын

    የኔ ደርባባ//አይዛሽ እማ አላህ በዳይን አይወድም ሁሉም በግ ዘው ይፈታል በስደት አለም ለምትኖሩእህቶቸ አላህ የእረፍት እጀራ በአገራቺንይስጠን ያረብ!

  • @betitube12
    @betitube12 Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ግን በአሁኑ ሳአት ባለትዳር ላይ ፌጥ እምትሉ ሴቶች ግን ታሳዝናላችሁ ነገ በኒ በሉ በጣም አሳፋሪ ዘመን ላይ ነው ያለነው ሀጢያትና ዝሙት ቱ

  • @16Titi

    @16Titi

    Жыл бұрын

    ለምድነዉ ሴቶቹን ብቻ የምትወቅሱስት ጎትታ እኮ አትወስደዉም ልጆቹን ሚስቱን ቤቱን ትቶ በትኖ የወጣ እሱ ዋናዉጥፋተኛዉን ከመናገር ይልቅ ሴቶቹን መናገር ይቀለናል ይሄ ነገር ደሞ ለወዶቹ ለመባለግ እየተመቻቸዉ ነዉ

  • @bedryaahmed6896

    @bedryaahmed6896

    Жыл бұрын

    ​@@16Titi ጉደኛዬ ብላ አምና ቀርባት ባሏን የምትቀማውስ እሷ ሴት ባለጌ አይደለች መቼስ ወንድ ሴቷ እሺ ባትለው በግድ አይጎትታት እንቢ ማለት አትችልም እንዴ ?

  • @16Titi

    @16Titi

    Жыл бұрын

    @@bedryaahmed6896 ያመነቻት ጎደኛዬ ያለቻት ሴት ባለጌ ናት አዎ ባለጌ ናት ያመነችው ስንቱን የሆነችለት የልጆቹ አባት ያለችውስ እሱ ነው ዋናው ባለጌ ግን ሁሉም ሰው እሱን እደማይወቅሰው ስለሚያቅ ነው የባለገው እሱአ እቢ ብትለውም ይቀጥላል ሌላዋ ጋር ምክንያቱም እሱ ባለጌ እደማይባል ያቀዋል

  • @biyamillion2919

    @biyamillion2919

    Жыл бұрын

    Wand eko wusha naw Gn setoch bately hareb hager yalachu hulachum yesawun bal majenajen tiwedalachu ene ke andim sint setochin ayalhu eyaweku yesawun bal sijenjinu nage gn anchinm agibto lelawan mawuratu ayikerim

  • @Gunatube
    @Gunatube Жыл бұрын

    የኔ እናት የደረሰበት ያውቀዋል አይዞሽ ላች ያለው አለ ❤ይች ካድያን እሱዋንም ትቱዋት ይሄዳል

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Жыл бұрын

    የኔ ጀግና ሴት ነሺ ይብላኝ ለሱ እግዚሐብሔር ቀሪ ዘመንሺን በሙሉ ባርኮ በደሰታ እንደሚያኖርሸ አልጠራጠርም ቆጆዬዬዬዬዬ እሱም የእጁን ማግኝቱ ወደደም ጠላም ከፋም ለማም አይቀሬ ነው ሰው የዘራውን ያንኑ ነው ሚያጭደው!!

  • @elithabetzewde7463
    @elithabetzewde7463 Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ እንዳንች አይነት ሴት በጭንቅላቱ ቢሔድም አያገኝም እንደዚሁ በፊት አብራችሁ በነበራችሁ ስታደርጊለት የነበረውን እያሰበ እስከ ህይወቱ ፍጻሜ እየተንገበገበ ነው የሚኖረው እመኝኝ ዋዉ በጣም የምታምሪ ንግግርሽ አንች እየለመለምሽ ነው የምትሔጅው ❤❤

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 Жыл бұрын

    የዋህነት በጣም ያሰጠቃል ያሰንቃልም

  • @Godgrace-lr1qr

    @Godgrace-lr1qr

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @semret859

    @semret859

    Жыл бұрын

    በጣም እንጂ

  • @samharamen2584

    @samharamen2584

    Жыл бұрын

    Tkkl😔

  • @adentsega3594

    @adentsega3594

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @enenegn5719

    @enenegn5719

    Жыл бұрын

    የዋህ መሆን ግን ሞኝ አለመሆን

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Жыл бұрын

    የሴቶች ሁሎ አንደኞ ነሸ ጌታ ዘመንሸ ይለምልም ቆንጆ ልብ ያለሸ

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Жыл бұрын

    አላህ በረካ ያረገሽ በጣም ጥሩ ትምህረት ነው ይስጠሽኝ ወላሂ ምን አይነት ጥሩ ሴት ነሽ በአላህ የኔ አራያዬ ነሽ

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 Жыл бұрын

    አይዞሽ ፈጣሪ ላቺ የማይሆነውን አስወግዱ የሚጠቅምሽን ነው ሚሰጥሽ አይዞሽ ሥነሥረዓትሽ እርጋታሽ በጣም ደስ የምትዬ ሞሉ ሴት ነሽ

  • @abebezewdu7359
    @abebezewdu7359 Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ! የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ በእርግጠኝነት በህይወት እያለ ዋጋውን ያገኛል። አይቀናውም! የሰው ልጅ ግፍ ሰርቶ በምድር እያለ ነው የስራውን የሚያገኝ። እንዳታለቅሽ እህቴ!

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Жыл бұрын

    አቤት ስርአት እርጋታሽ😮ዋው ❤❤❤በጣም ጀግና ና ጠካራሴትነሽ❤🥀🥀🥀🥀♥️♥️♥️🌹😘😘😘

  • @tobistagizawweldeyes6530
    @tobistagizawweldeyes6530 Жыл бұрын

    ድንቅ ሴት❤❤❤ የህይወት አስተማሪ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ከነልጆችሽ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @bikiissak3411
    @bikiissak3411 Жыл бұрын

    You are a very kind person ❤️ and be keeping your nice decent. May God bless you and the kids, my dear.

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 Жыл бұрын

    ሃኒ ረክተሃሎይ ምል ኢትዮጵያዊ ነኝ😄😄አይ እማማ ኢትዮጵያ💉ወጋውት የተወጋ ይሁን ክብር ለዳም ቅመሞች

  • @JAsperEudaimonia

    @JAsperEudaimonia

    Жыл бұрын

    አልረካም!

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Жыл бұрын

    እውነት ነው ሰው ተግባሩ ነው እሚያስጠላው ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠው ለሁሉም ማስተዋል ይስጥ ። ይቺን ኮሜንት ካነበብሻት አንድ ነገር ልንገርሽ ለዚህ ለህይወትሽ መመሰቃቀል ያንቺ ጥፋት ኖሮ የልጆችሽም አባት ሳይሆን የዲያቢሎስ ጣልቃ መግባት ነው ። ባለቤትሽ ከሚገናኛቸው ሰዎች እሚመጣ ቡዳ አይነጥላ ከነሱም ውስጥ ያለ የዝሙት መንፈስ ባልሽ ላይ ያርፋል ባልሽን አንቺ በማትፈልጊው መንገድ ብልግናውን አጉልቶ ያሳይሻል እንደገና ምናልባት አንቺም ላይ የሆነ ስኬትሽን እማይፈልግ ትዳር እንድትይዢ እማይፈልግ ካንቺ ወደባሎችሽ እሚሄድ የሆነ ደስታሽን እማይፈልግ መንፈስ አለ ለዚህ ንግግሬ ይቅርታ እናቴ ዲያቢሎስ በሰለጠነበት ዘመን ስለሆንን ደስታሽን እማይፈልግ የሆነ ነገር አለ እስኪ አንድ መፅሐፍ ልጋብዝሽ አነባለው (ማንበብ እወዳለው ስላልሽ ) ሐይማኖት አይገድበውም በማንኛውም ሐይማኖት ውስጥ ብትሆኚ ማንበብ እምትፈልጊውን መውሰድ እማትፈልጊውን መተው ነውና 👉 ልጋብዝሽ አይነ ጥላ እሚለውን መፅሐፍ አንብቢውና እስኪ ንቂ ። @አይነጥላ

  • @bezayetade9218

    @bezayetade9218

    Жыл бұрын

    Esu ayn lay erasu yabuda manfas yinoral endee esu siyachawu nw endi mihonut

  • @yodetfafi4630

    @yodetfafi4630

    Жыл бұрын

    ዳቢሉሰ ሰልጣንም ሀይልም የለዉም ሰለዝህ ጠንካራ ፀሉተኝ መሆን ያኔ ሰልጣን የማን እደሆነ ይታያል

  • @mekltalelegnmeki-lo4qr

    @mekltalelegnmeki-lo4qr

    Жыл бұрын

    ገጠመኝ ታድምጥ ትክክል ነሽ እህቴ ይሄ ክፉ አይን ጥላ ቡዳብነው ፀልይ ስገጅ ሱባኤ ያጅ ብዙ ሴቶች እንዳንቺ ያሉ ሴቶች ባላቸውን ወደራስሽ ይመለሳል ፀልይለት ስሙ እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጂ ሁሉ ይገለጥልሻል

  • @abebaabraham8227

    @abebaabraham8227

    Жыл бұрын

    ይህ ምክር ድንቅ ነው! የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ብትከታተል መልካም ነው እላለሁ

  • @saragirma3927

    @saragirma3927

    Жыл бұрын

    እኔ ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ ቃሉ ብቻውን ታሪክን ይገለባብጣል ፀልይ ጌታን የሙጥኝ በይው እላለሁ ላንቺ ካላለው ጦስሽን ጥንቡሳስሽን ይዞ እልም ይበል ከሞት ሲያስመልጥሽ ነው እእግዚአብሔር የአባላዘር በሽታ ነው የቀረብሽ እዲህ አይነት ባሎች ስማቸው መቅሰፍት ይባላል::

  • @shewi3943
    @shewi3943 Жыл бұрын

    ኧረ ምን አይነት ሴት ነሽ በስመአብ ጥንካሬሽን መግለጽ አቃተኝ ፈጣሪ በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልሽ 🙏🙏

  • @selamgirma1804
    @selamgirma1804 Жыл бұрын

    እርጋታሽ አነጋገርሽ ብስልተሸ ይገርማ ቀና ሴት ነሽ እውነትም እግዚያብሄር ጸጋውን አብዝቶልሻል ተባረኪ!!

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    ዝም ብዬ ስሰማሽ እኔን ነገር ነሽ ሰው ሲቀርበኝ በፍፁም ሌላ ነገር አላስብም የምወደው የምቀርበው የምሬን ነው ብዙዎቹ ይጎዱኛል ያሳዝኑኛል እግዚአብሔር ግን አሳልፎ አይሰጠኝም እኛ ግን በተለይ ሴቶች ልባም አስተዋይ መሆን አለብን

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Жыл бұрын

    Everyone will reap what they sow. She will live the rest of her life unhappy and wandered. My lady stay strong and be happy. Someday, you will get what you deserve. Never give up hope.

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun40896 ай бұрын

    አረ የኢትዮጵያ ሴቶች ብዙ ብዙ ሰማሁ በጣም የተለያችሁ ናችሁ ትእግስታችሁ የውስጥ ጥንካሪያችሁ ዋው ሁላችንም እንደ እናንተ ጠንካራ ብንሆን ጥሩ ነው ጎበዝ ነሽ

  • @user-yw8jh1ez1f
    @user-yw8jh1ez1f Жыл бұрын

    በጣም የዋህ ሰው ነሽ እህቴ አይዞሽ አንቺይ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ፈጣሪ ደሞ መልስ ለእሱ ነግ ይሰጠዋል ያንንም በአይንሽ ታያለሽ እድሜ ጤናን ከነልጆችሽ ይስጥሽ

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Жыл бұрын

    This amazing women love her dispelling ❤❤

  • @salamanisalamani3080
    @salamanisalamani3080 Жыл бұрын

    ፈጣሪ እንዳንቺ አይነት ልብ ይሰጠኝ ተመኘሁ

  • @tesfazegeye
    @tesfazegeye Жыл бұрын

    ታድላ የእዮብን ትዕግስት ነው ያደላት እግዚአብሔር ሆይ እንደሷ ያለ ልብ ያድለን

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Жыл бұрын

    የምትገርሚ እህት ነሽ ዋው አንደኛ ነሽ የምረት ልብ ነው ያለሽ ተባረኪ ለእሱና አብረውት ላሉ ሴቶች ማስተዋል ይስጣችሁ አረ ሼም ነው ።

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እንኳን ቀረብሽ አንቺ የተሻለ ታገቢያለሽ እራስሽ ጠብቂ የኔ እህት

  • @bety6386
    @bety6386 Жыл бұрын

    ሴት ልጅ በዚህ ደረጃ የዋህ ሞኝ ስትሆን አሎድም ደስ አለኝም ያንቺ በዛ

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia Жыл бұрын

    ክፍል 1 ከጓደኞቼ ጋር ይወሰልት ነበር! ባለ ትዳር ወንድን መቀማት ፋሽን ሆኗል! የአርቲስቷ ‘አስቸጋሪ’ የትዳር ህይወት! kzread.info/dash/bejne/c6uE0NGhady9ktI.html ክፍል 2 13 ዓመት የለፋሁበት ትዳሬ! በባሌ ስልክ ላይ ያየሁትን ማመን አቃተኝ! በሷ በመቀየሬ ምንም ቅር አይለኝም! kzread.info/dash/bejne/da15ptuDnayzmKQ.html ክፍል 3 ማወቅ ያለባት ‘ባሏ’ የልጆቼ አባት ነው! ሁሉም አልፎ አዲስ ፍቅር ውስጥ ገብቻለሁ! kzread.info/dash/bejne/l5hr2pZqqdXLhdo.html ክፍል 4 kzread.info/dash/bejne/dImZyLR_d9qygcY.html

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 Жыл бұрын

    በርቺ ቆንጅዬ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠሽኝ አይዞን ህይወት ይቀጥላል፡፡

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Жыл бұрын

    ምን አይነት የተባረክሽ ሴት ነሽ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Жыл бұрын

    አይ የኔ ውድ እህት አይዞሽ ታሪክሽን ስሰማ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው አይ ወንዶች የሚንከባከባቸውንና የሚያከብራቸውን እኮ አይወዱም ክብረ ቢሶች ናቸው ቱቱቱቱ

  • @jerrykassatube2916

    @jerrykassatube2916

    Жыл бұрын

    Tekekel betely yehabesha wendoch

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын

    ሀቢበቲ አይዞሽ አላህ የተሻለው ይስጥሽ ምንም የሚወጣልሽ ነገር የንግግርሽ ስራአት የአለም ሴቶች ቆንጆ ነሽ

  • @rahelemmanuel3358
    @rahelemmanuel3358 Жыл бұрын

    በጣም የምትገርሚ ድንቅ ሴት ነሽ እኔ ግን ካንቺ ህይወት አንድ የተረዳሁት ነገር ቢኖር በዚ ደረጃ የሆንሽለት ባል ገፍቶ ጥሎ የሚሄድ ከሆነ በተቃራኒው ሚስትየው ብትዝረከረክም ባታከብረውም ምንም ትሪት ባታደርገውም ለውጥ የለውም ማለት ነው ሊሄድ ካሰበ እንዲረግጥሽ መሬት ላይ ብትነጠፊለትም መሄዱ አይቀርም አይ ወንድ

  • @user-xr7mq6vp8z
    @user-xr7mq6vp8z Жыл бұрын

    አሁን ይችን የመሰለች አስተዋይ መልካም ሴት ከስብነዋ ቁጅነዋ በበላዋ ላይ ሴት መያዝ ያሳዝናል አይዞን

  • @tigistketema5128
    @tigistketema5128 Жыл бұрын

    እኔ አልችልም ማሪያምን ይሄን ሁሉ በደልን አድርጎብኝ እግዚአብሔር እንደ አንች መቻልን እና መስተዋልን ያድለን

  • @rasayifat5726

    @rasayifat5726

    Жыл бұрын

    አይጣል በይ...ከመጣ ሰበባ ሰበብ ፈልገሽ ትቸይዋለሽ።

  • @yoditmulatuketema4940
    @yoditmulatuketema4940 Жыл бұрын

    ሁሌም እኔ ለራሴ የምለዉ ቃል ፀጋዉ እና ሞገሱ ከሰማይ ነዉ ።እዉነት ነዉ

  • @nesibualagaw8282
    @nesibualagaw8282 Жыл бұрын

    እውነት አንች ፈጣሪ የባረከሽ ሰው ነሽ ደሞ አልመሸም ገና ልጅ ነሽ ክብርሽ፣ሞገስሽ ገና እንዳለ ነው አይዞሽ።

Келесі