ጀማነሽ ቤቷን አስጎበኘችን.... | Artist Jemanesh Solomon

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 821

  • @werkenateethiopia245
    @werkenateethiopia2458 ай бұрын

    እውነት የዚህችን ሴትዮ ሁኔታ ሳይ ወደፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ፀልዩ የሚለው ቃል ወደ አይምሮዬ መጣ

  • @user-zk2eo8ww6z
    @user-zk2eo8ww6z8 ай бұрын

    ጌታ ምህረት ያድርግልሽ ላንቺም ለሚከተሉሽ ለሳቱት ።

  • @alainfef176

    @alainfef176

    7 ай бұрын

    😢😢😢ትክክል አደለችም. አደል. እኔ. ይቅርታ. አይመለከተኝም. ግን. ንግግሯ. ግራ. ገባኝ. 😢😢😢

  • @kidilove1715
    @kidilove17158 ай бұрын

    መዳን በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው::

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox278 ай бұрын

    ወዳጆች ሆይ፥መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ነገር ግን፥መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ ብዙዎች ሐሰተኛዎች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።

  • @GemzaOfficial777
    @GemzaOfficial7778 ай бұрын

    በጣም ታሳዝናላችሁ ታስቃላችሁ፡ ኦርቶዶክስ የሚለዉን ትርጉም የማታቁ ሰወች፡ እስኪ ልብ ካለሽ ክ 1 ሃይማኖት አባት ጋር ፊትለፊት አገናኝተሽ ይከራከሩ፡ በባዶ ሜዳ ፎከረች ሄደች ፡ ባጭሩ ጀማነሽ ለጊዜው ተሃድሶ ነች ቆየት ብላ ኢሉሚናንቲ፡ መጀመሪ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በደንብ ማወቅ፡ ከዛ ደግሞ ኤልያስ እንዴትና መቼ እንደሚመጣ እወቁ ፡ እየሱስ ክርስቶስ የሚመጣዉ ለፍርድ ነው ሲመጣም ተደብቆ አይደለም በግልጽ በግርማ ሞገስ ነው ከመምጣቱም በፊት በመጽሃፍ የተጻፉ ብዙ የሚከናወኑ ክስተቶች አሉ፡፡

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    8 ай бұрын

    አባቶችህ ፆም እውጀዋዋል ታዲያ እፍ ግን እልፆመመሳ

  • @yonatank2354
    @yonatank23548 ай бұрын

    ወይኔ እንደው ምን ጉድ ነው እየመጣብን ያለው በማርያም😭😢እራሳቸው ግራ ተጋብተው ሰው ግራ የሚያጋቡ መንፍስቶች 😢

  • @mekdestaye1674
    @mekdestaye16748 ай бұрын

    በእውነት ምንም አልገባኝም ግን ሴትየዋ ህልም ውስጥ ናት ሁለተኛዋ እህተ ማርያም

  • @seblewengalereta3978

    @seblewengalereta3978

    8 ай бұрын

    ​@@ephremgyesus2718ጀማነሽ እኮ ኤሊያስን መቷል ብላ የምታምን ሰዉ ናት ምኑነዉ እዉነት ነዉ ብለህ በየኮሜንቱ የምትከራከረዉ ወይስ የሷ ተከታይ ነህ😏

  • @aezbmerid3612

    @aezbmerid3612

    8 ай бұрын

    ጀማነሽም እህት ማርያምም በኦርቶዶክስ ስም የራሳቸውን እምነት ፈጥረው የሚጓዙ ናቸው ነገር ግን የኢትዮጵያን የድሮ ባህሎችን ለመመለስ መጣራቸው አንድ አይነት ነው ለምሳሌ በኤሌትሪክ ምጣድ የተጋገረ ድፎ ዳቦና በኩበት የተጋገረ ድፎ ዴቦ ጣእሙ የምድርና የስማይ ያክል ልዩነት እለው በእውነትም የሚጣፍጠው በኩበት የትጋገረው ነው ያንን ለመመለስ መጣራቸው ግን የሚደነቅ ነው የራሳችንን ባህልና አናኗር ትተን የነጮችን ባህል በመከተላችን በአገራችን መከራው በዝቷልና

  • @tutubevan932

    @tutubevan932

    8 ай бұрын

    People eyesus bicha newe yemyadnew

  • @user-xn3oz6ym6s

    @user-xn3oz6ym6s

    8 ай бұрын

    Ebakchu kmesadbachu befit ewntena tarik anebebu

  • @user-xn3oz6ym6s

    @user-xn3oz6ym6s

    8 ай бұрын

    Balem lay men eyteknawene endhone yohanse rayo 20 aebebu gizew alekwal always metwal bmikyas 4 lay endtsafew

  • @Kebebush-yl5gr
    @Kebebush-yl5gr8 ай бұрын

    ወጋው ጥልፍ ከምንም አያድንሽም የክርስቶስ(የእየሱስ) ስም ነው የሚየዱነው

  • @marthaassefa9532
    @marthaassefa95328 ай бұрын

    እግዚአብሔር የልቦና አይኖችሽን ይክፈት ጀሚዬ የእውነት መንገድሽ ልክ አይደለም ::ይኼ ክፉ አስመሳይ መልካም ትሁት አርጎ እየሸወደሽ ነው መዳን በክርስቶስ ነው እውነትም መንገድም እኔ ነኝ ነው ያለው እየሱስ እሱ ብቻ ነው አዳኝ አልመጣም ገና ሊመጣ ነው ::ከዚ በፊት የነበረውን ሁለቱንም ሙሉ ኢንተርቪሽን ስምቻለው አዘንኩ በጣም ግን እፀልይልሻለው

  • @addiskassa5165

    @addiskassa5165

    8 ай бұрын

    He came and left eko tadya, I think she keep saying, Abatouch instead of the base of the true word of God! Which most of our society grown-up with.

  • @woinshetmekasha1435
    @woinshetmekasha14358 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማራችሁ

  • @user-dh9wg7kj4g

    @user-dh9wg7kj4g

    8 ай бұрын

    😂😂😂 wey zendero! Konjo bet Alat!

  • @rozalove7257
    @rozalove72578 ай бұрын

    ማነው እንደኔ ያልገባው ጋዜጠኛይቱ የምር የምትለው ገብቶሽ ነው አወ እህ ምናምን የምትይው ወላሂ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @imanseid

    @imanseid

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂እኛ ምን አገባን በዚህ ተወለዴ በዚህ ቀን ሞተ በዚቀን ተነሣ ተሠቀለ ተወለዴ ሥቱን ተዘረዝሮ አያልቅም የማይሞተው የማይገላጂው ፍፁም እሡን የሚመሥል የለም ብቸኛው የአለማቱ ጌታ መሬትና ሠማይን የዘረጋ ጌታاللهء ብቻናብቻነው አላህምዱሊላህ ሙሥሌም ላደረገን ላረገኝ❤

  • @etsegenetberhanu4295

    @etsegenetberhanu4295

    8 ай бұрын

    ወረኛ

  • @tube-hl6er

    @tube-hl6er

    8 ай бұрын

    ​@@imanseidየርጎ ዝንብ የማይመለከታችሁ ቦታ እየገባችሁ የምቀባጥሩት ነገርስ በየሄዳችሁበት መኮመት መሳደብ

  • @adanechfikadu3012

    @adanechfikadu3012

    8 ай бұрын

    ምንም አታቅም ጋዜጠኛ አለ ብለሽነዎ የዮትዮብ ጋዜጠኛ😂😂😂

  • @loveethiopia3224

    @loveethiopia3224

    8 ай бұрын

    በ አማሪኛ መስሎኝ የሚነጋገሩት ምኑ ነው ያልገባሽ 😃? ምን ልፃፍ ከሆነ1 ወይ የ መስማት ችግረ ይሆናል ወይደሞ ደክሞሽ ይሆናል

  • @Atifra1532
    @Atifra15327 ай бұрын

    ጀማነሽ ደስ ብሎኛል ንፁህ ነሽ ፀድተሽ መንገድሽን የሞትጠብቂ የእግዛብሄር ሰው

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta23168 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይድረስልሽ ታመሻል እህቴ ኪዳነምሕረት ትቅረብሽ ጋዜጠኛዋ ግን ትእግስትሽ እጅግ ድንቅ ነው ስትወጭ ተጠመቂ ወይም እንደእምነትሽ ጸሎት አድርጉ እዚህ ቤት ያለው መንፈስ ከባድ ነውና ተጠንቀቂ

  • @lozaloli5245

    @lozaloli5245

    8 ай бұрын

    በምን አወክ ዝም ብሎ ሰውን መጥላት

  • @user-cb9jk8yt3u
    @user-cb9jk8yt3u8 ай бұрын

    እንደዚች ሴትዮ ከማበድ እግዚያብሔር ይሰውረን አይ ጀማነሽ መጨረሻሽ ይኼ ስለሆነ አዝኛለሁ

  • @rahelamare9877

    @rahelamare9877

    8 ай бұрын

    ምን ማለት ነው ወደእግዚአብሔር መፀለይ ማበድ ነው እንዴ ይቅር ይበላችው

  • @seblewengalereta3978

    @seblewengalereta3978

    8 ай бұрын

    ​@@rahelamare9877አንቺም የሷ ተከታይ ነሽ ሰምተሻታል ግን ሌላ ቪዲዮ ላይ😏

  • @Nevaeh-57
    @Nevaeh-578 ай бұрын

    እኔኮ መሪዉ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ብዙ ሕዝብም ከአማንኤል ሮጠዉ ያመለጡ አሉ ነፍስ ይማር

  • @ejigayehu-cq5bi

    @ejigayehu-cq5bi

    8 ай бұрын

    😁😁😁😂

  • @bestechdeals4539

    @bestechdeals4539

    7 ай бұрын

    😂😂

  • @amlesetabrha5733

    @amlesetabrha5733

    7 ай бұрын

    ኣማኑኤል ያሉት ጤነኞች ስለሆኑ ኣትቀላቅሉብን ኣሉኮ

  • @elizabethabebe8710
    @elizabethabebe87108 ай бұрын

    እውነተኛ ጋዜጠኛ ማለት አንቺ ነሽ። አንድን ሰው ለጥያቄ አቅርቦ ሀሳቡንና የያዘውን እውነት እንዲገልጽ ለሚረዳው ማቅረብ ነው። ማመን አለማመን የተመልካቹ ምርጫ ይሁን። ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @haymiyitagesu1770
    @haymiyitagesu17708 ай бұрын

    ጀሙ ጠቋር ነው የሚደበርብሽ ንቂ ጸበል ተጠመቂ. ንስሃ ግቢ. ነጻ ትወጫለሽ. የኤልያስ አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ነጻ ያውጣሽ❤

  • @saratube8487

    @saratube8487

    8 ай бұрын

    እኮ በትክክል

  • @lamrotweldemichael7777

    @lamrotweldemichael7777

    8 ай бұрын

    I agreee❤

  • @rah568

    @rah568

    8 ай бұрын

    ለምን እንደኔ አልሰከረችም ነው😂

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    8 ай бұрын

    እናንተን እኮ ስለስይጣን ክብር እያውሩ የእግዚአብሔርን ክብር ያስረሱችው አባቶቻችው ናቸው ጅማነሽ ጠቋር አጠገቧ እይድርስም እግዚአብሔር ያክበራት ልዩ ሴት ስለሆነች እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Badema1991

    @Badema1991

    8 ай бұрын

    ጠቋር ይሁን ወሰን ጋላ በምን አወቅሽ አንቺ አጥማቂ ነሽ? ሰውን ከመውቀስሽ በፊት እራስሽን ፈትሺ ማነኝ በይ? እሷ ሰላማዊ ሂወት እየኖረች ናት

  • @kimo428
    @kimo4288 ай бұрын

    የእናቴ ጀማነሽ እይታዋን በጣም ወድጄዋለው በእውቀት ነው ምትናገው ገለጻዋ ስቦኛል ሰው የፈለገው አመለካከት ሊኖረው ይችላል እሷ ደሞ እየኖረችው ነው ልናከብርላት ይገባል ጀማነሽ በጣም ነው ምወድሽ አክባሪሽ ነኝ እናቴ ነው ምትመስይኝ ጉባዔ ካላቹ ብትጋብዙኝ

  • @betibeti1455

    @betibeti1455

    7 ай бұрын

    እኔም የእነ ጀማነሽን ጉባኤ ቢጋብዙኝ ደስ ይለኛል 🥰

  • @azebendewagaw2163

    @azebendewagaw2163

    6 ай бұрын

    ክርስቶስ በሰፈር ሁኔታ ሳይሆን አለም ሁሉ ፊትለፊት እያየው እንደሚመጣ እንደተፃፈ እንዳትረሺ ብቻ።

  • @ethiopiadesta3060
    @ethiopiadesta30608 ай бұрын

    ወይ ፈተናችን እህተ ማሪያምን ሳንላቀቅ ተጨማሪ 😂

  • @bestechdeals4539

    @bestechdeals4539

    7 ай бұрын

    😂🤣

  • @aberashayele66
    @aberashayele668 ай бұрын

    ቤቱ እራሱ የስፈራል

  • @user-pf1kp7jt2k

    @user-pf1kp7jt2k

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂 eneas meskelum lik almeslsh alegn ferahut😂😂

  • @getpation20
    @getpation206 ай бұрын

    I really love all the enterview with w/ro Jemanesh, she is so knowledgeable and she is living her own faith and believes which is truthful. I really admire her.

  • @nejatgenet861
    @nejatgenet8618 ай бұрын

    God bless you this is this sweet interview I never had I’m speechless in this time seeing her serving God she teach me a lot that’s a true Ethiopians. that’s exactly it look like when you are really Etiopia God bless you that was a good.

  • @hey1232

    @hey1232

    8 ай бұрын

    RIP English 😢 They say that…a little knowledge is a dangerous thing🙆🏾‍♂️

  • @Ethiopia1612

    @Ethiopia1612

    7 ай бұрын

    May be you never understood the word of God in the first place. Otherwise you wouldn't be pleased with her confusion . May God save us all from such false teachings.

  • @zemetayeyegletwe2475

    @zemetayeyegletwe2475

    7 ай бұрын

    Really!😂

  • @zemetayeyegletwe2475

    @zemetayeyegletwe2475

    7 ай бұрын

    ​@@hey1232thank you so much!

  • @Ethiopia1612

    @Ethiopia1612

    7 ай бұрын

    @@zemetayeyegletwe2475 I sometimes wonder how the human mind operates.

  • @akiberhe2555
    @akiberhe25557 ай бұрын

    I fall in love with her voice by listening her voice in radio when she plays drama. And when I was in high-school I played for my school show by acting like her voice. Very please to see my sister Gemaesh Solomon ❤

  • @Ethiopia1612

    @Ethiopia1612

    7 ай бұрын

    You totally ignored her confusion new and false teachings about Christ . That is the crucial point right now not her past story.

  • @bizuneshalemayehuwagengehu7315

    @bizuneshalemayehuwagengehu7315

    7 ай бұрын

    She was the best actor ,l also remember her drama .

  • @akiberhe2555

    @akiberhe2555

    5 ай бұрын

    @@Ethiopia1612 By her decision she is the one that will be asked when she goes to our father. Also, there is a Bible and in the Bible when they judge her I forget her name , but God said some one hear clean grab rock and hit her every body run. I will pray for her that is all. But I always love and respect her. God loves me with all good and bad.

  • @akjulan7084
    @akjulan70847 ай бұрын

    እቤቱ ሲከብድ በአላህ ስንት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ጓደኞቼ ቤት ገብቻ በጣም ደስ ይላል እንደፈለኩኝ ዘና ብዬ ነው የምውለው የዚች ግን ይከብዳል 😢😢

  • @samrawithailemariam8787

    @samrawithailemariam8787

    7 ай бұрын

    sijemir ortodox aydelechim ehete

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    7 ай бұрын

    የፍቅር ሲዝምና የእህተ ማርያም ጉዋደኛ ናት

  • @userd42
    @userd4226 күн бұрын

    ባንዲራውን,ወደድኩት,ይሄ,ነው,ባንዲራው,ባለአንበሳው,ተባረኪልን,እህታችን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84698 ай бұрын

    ፓስተር ጀማነሽ, ወደ ልብዎ ይመለሱ 🙏🏿😭🙏🏿 የተሳሳተ መንገድ ነው ያሉት!! እናም ንስሐ ቢገቡ ይሻላል

  • @abayabay690
    @abayabay6908 ай бұрын

    ኤልያስን ሳይሆን መሱሁን ኢየሱስን ነው የምንጠብቀው:: ከጠቀስሽው ጥቅስ ስለገንዘብ የጠቀስሽው ስህተት ነው::የክፋት ሁሉ ስር ገንዘብ አይደለም!! ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነው::

  • @kalkidangobezie4078

    @kalkidangobezie4078

    8 ай бұрын

    ቤቷ ያምራል

  • @userd42
    @userd4226 күн бұрын

    ግቢዋ,እንዴት,ያምራል,ችቦው,አትክልቱ,ቡሄ,ደርሷል,አለች,ወይ,ኢትዮጵያዬ እንደናፈቅሽ,እድሜ,ልክ,ከልብ,የማትወጣ,ኢትዮጵያ,ብቻ,ናት,ፈጣሪ,ኢትዮጵያዬን,ጠብቃት,ደጋጎቹን,አምጣልን,እንይ,አገራችንን,ቤቷም,በጣም,ያምራል መልካም,ዘመን,ለኢትዮጵያ

  • @hamarohawit2167
    @hamarohawit21678 ай бұрын

    እምነት የ ግል ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ።ደግሞ ለ ኢትዬጵያ ያለሽ አመለካከት እና ኢትዬጵያዊነትሽ ደስ ሲል እራስዋ ኢትዬጵያ በ አካል🙏🙏🙏

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    8 ай бұрын

    እንደ እናንተ አይነት አስተውሎ የሚያዳምጥ ስመለከት በእውነት ይድንቀኛል እውነት ነው ጅሙዬ ትሁት ልዩ ኢትዮጵያን ወዳድ ነች

  • @kalkidangobezie4078

    @kalkidangobezie4078

    8 ай бұрын

    ምልክቱን እያስተዋወቀች ይመስለኛል

  • @jerryaboye7200

    @jerryaboye7200

    8 ай бұрын

    ​@@kalkidangobezie4078(ቶ)የለበሰችው ጥበብ እጁ ምልክቱ ያሳዝናል ጀማዬነሽ መጨረሻሽ ተመለሽ ከገባሽበት አለም ውጪ አርቲስት ጀሙ

  • @mihretmengestu2798

    @mihretmengestu2798

    8 ай бұрын

    ባንዲራስም መነገድ አይቻልም ምድረሰይጣን ሁሉም የተዋህዶ ጠላትነው ኢትዮጵያ የአለምብርሀን ብለውባዲራይዘው በማህበር በጽዋስም በእመቤቴ በቅዱሳንስም ተሰረጭተው ካህን አትያዙ እኛን ተከተሉ ቴድሮስ ይመጣል አስራታቹን እኛጋርእያሉ ከሚዘርፉትጋርአንድላይናት ዝምብላቹ አታሞግሱ

  • @mihretmengestu2798

    @mihretmengestu2798

    8 ай бұрын

    @@mazidebesay9066 ምድረየሰዶም ተከታይ የባንዲራነጋዴ ሀሳይመሲናትእሺ አታሽቃብጪ አብይም በኢትዮጵያ ስምነግዶነው ዛሬእደዚያደረገው

  • @yayushgole2244
    @yayushgole22448 ай бұрын

    እስኪ ልብ ተብላችሁ ተመለከቱ መስቀል ተዘቅዝቆል ፀሎት ቤት ብላ ያስየቺው ውስጥ ያለው ስዕል የማርያም ያለችው ስትገልጠው ስልን እዩት ሁለት ጣት የረዛዘመ ወጥቷል እግዚአብሔር ሆይ ለዝች ሴት ምህረት አድርገህ መልሳት 😭

  • @desertflower3242

    @desertflower3242

    8 ай бұрын

    እውነት ነው አይኔ ያረፈው እዛ ላይ ነው

  • @ketzergaw2593

    @ketzergaw2593

    8 ай бұрын

    crazy Lady

  • @madotbelete4745

    @madotbelete4745

    7 ай бұрын

    @@ketzergaw2593 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @thedumbversionofeinstine6245
    @thedumbversionofeinstine62457 ай бұрын

    ጠያቂዋም አብራሽ ያለችውም አንድ ላይ ብርሃን፣እውነት ፣መንገድ እና ሕይወት ወደ ሆነው ጌታ ኑኑኑኑኑኑኑ ዘመኑ አልቋል ንስሀ ግቡ ተመለሱ ጌታ ይረዳችኋል

  • @genetwolde9411
    @genetwolde94118 ай бұрын

    ፍቅርሲዝም ጓደኛ አገኘ

  • @User-lu8gn

    @User-lu8gn

    8 ай бұрын

    😂😂😂🙈

  • @selammulatu3807

    @selammulatu3807

    8 ай бұрын

    ተንኮለኛ😂😂😂😂😂

  • @seblewengalereta3978

    @seblewengalereta3978

    8 ай бұрын

    😂😂😂ምን እሱ ብቻ ዕህተ ማሪያምስ😂

  • @sofiahailu6859

    @sofiahailu6859

    8 ай бұрын

    🤣🤣🤣

  • @genetwolde9411

    @genetwolde9411

    8 ай бұрын

    @@seblewengalereta3978 ትክክል ረስቻት ነው

  • @user-si3um2jy9u
    @user-si3um2jy9u8 ай бұрын

    ያልገባኝ ነገር ጊቢውስጥ ያለው ኮተት ምድን😊

  • @bestechdeals4539

    @bestechdeals4539

    7 ай бұрын

    Wukabe? Alekelesh mata tkazalesh ahun 😂🤣

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace24248 ай бұрын

    "ሀይማኖት የግል፣ አገር የጋራ ነው" እኔ ምንም ትመን ምን አገባኝ? ጀማነሽን ድሮም አድናቂዋ ነበርኩ አሁንም እወዳታለሁ❤

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    8 ай бұрын

    ❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን እሷም ግልዜጠኛ ሲጥይቃት መለስች በግድ ኑ ጠይቀኝ አላለችም ሁሉም በማስተዋል ቢያዳምጥ መልካም ነው

  • @solomonweldehana4368

    @solomonweldehana4368

    8 ай бұрын

    በግድ ጥላት ያለህ ሰው አለ እንዴ

  • @eseteabe
    @eseteabe8 ай бұрын

    ወይ ጉድ አቤቱ ቸሩ መድኃኒዓለም ይህን ያየሁ የሰማሁትን እኔን ሀጢያተኛ ልጅህን ማረኝ! እንደው ይሔ ከየት የተገኘ ታሪክ ነው የምታወራው?

  • @mercy9108
    @mercy91088 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ሁሉን ትቶ ለእግዚአብሔር አምልኮ መለየት ከዚህ በላይ አገልግሎት ምናለ ? ብቻ አገልግሎትሽን ወዶ ይቀበልልሽ ትንሿን ሀሳብሽን ትልቅ ያድርግልሽ !! እህታችን ጀማነሽ

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    8 ай бұрын

    የያዘችው እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከእሷ ጋር ነው

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse75467 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia16128 ай бұрын

    ይህችን የዞረባትን ሴት ምሕረት ያድርግላት፡ መድረክ እየሰጣችሁ አጋለጣችሗት፡ እንጂ አልጠቀማችሗትም፡ ጌታ ይፈውሰን፡፡

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    8 ай бұрын

    እሷ እግዚአብሔር የማራት ነች እንቺን መስሎችሽን ይማር

  • @sawsanabdulkadir1641

    @sawsanabdulkadir1641

    8 ай бұрын

    Why? She is NOT bothering anybody

  • @seifutilahun1204

    @seifutilahun1204

    8 ай бұрын

    የገባት የነካት ነገርአለ 😮

  • @Ethiopia1612

    @Ethiopia1612

    8 ай бұрын

    @@sawsanabdulkadir1641 Speak for yourself . Her distorted view about Lord Jesus Christ is more than disturbing for us, christians.

  • @Ethiopia1612

    @Ethiopia1612

    8 ай бұрын

    @@mazidebesay9066 ፡ እኔና መሰሎቼ ክርስቲያኖች የክርስቶስ እየሱስን መስዋዕትነት በማመን ምሕረት አግኝተናል ፡ በክህደት በጥርጣሬ ለምትዋዥቁት ለእናንተ መመለስ ማረፍ እንዲሆንላችሁ ፀሎቴ ነው፡

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr8 ай бұрын

    ለካ ብዙ የማናቀው እምነት አለ እኛም የቤሄርቤረሰብ ባንዲራችን እንወደዋለን።

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo27698 ай бұрын

    ፀሎት ቤት ነው ወይስ ጣኦት ቤት እግዚአብሔር በእውነትና በመንፈስ ነው የሚመለከው ተብሎ ተፅፏል

  • @genetbiru760
    @genetbiru7607 ай бұрын

    የዮሐንስ ወንጌል 3:16-20= መንገዱ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። በእርሱ የሚያምን የሚከተለውም የዘላለም ህይወትን ያገኛል። እህቴ እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ አንቺን እና ተከታዮችሽን ነፃ ያውጣችሁ ፣ እስራትሽንም እርሱ ይፍታልሽ ፡ ፈፅሞ ከእግዚአብሔር ቃል ውጪ ነሽ ። እግዚአብሔርአምላክ ይርዳሽ ።🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🫢

  • @user-nb6xp2wm2j
    @user-nb6xp2wm2j8 ай бұрын

    ኧረ ጀማዬ ፦ በአዲስ ኪዳን ዘመን እኛ አሕዛብ የነበርን የዳነው በእግዚአብሔር ጸጋ ነው ፣ ዮሐ 3:16 በቂያችን ነው ፣ ጌታ ኢየሱስ ስራችንን ሠርቶ ስለጨረሰልን በሃይማኖት ስም የወንጌልን የማዳኑን መልእክት ምሥጢር እባክሽ complicate አታድርጊው ፣ ኤፌሶን 2 ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም ።

  • @haymiyitagesu1770

    @haymiyitagesu1770

    8 ай бұрын

    ኢየሱስ በልቶ ነበርኮ በምድር ለምን መብላት አታቆምም

  • @elizabethgizachew1811

    @elizabethgizachew1811

    8 ай бұрын

    ለሽ ማለት ነው የምትለይው ዘመናዊት?

  • @merontesfaye215

    @merontesfaye215

    8 ай бұрын

    በፀጋዉ ድኛለሁ ብሎ ከመመፃደቅና ከፀጋ ተካፋይ ለመሆን የስጋ ፆርን በፆም በፀሎት በምፅዋት ለመግራት የሚደረግ ጥረት በእግዚያብሔር ቸርነት ከፀጋ ተካፋይ ለመሆን ያተጋ እንጂ ምን ክፋት ኖሮት ይህም እሱ ሲፈቅድ እምነት በስራ ይገለጣል

  • @lozaloli5245

    @lozaloli5245

    8 ай бұрын

    ፅጋና እምነት ዝም ብሎ የሚመጣ መሰለህ ዝናብ ዝናብ ስትል አንድ ጥብታ ውሃ ይመጣልዳቦ ዳቦ ብትል አንዲት ቁራሽ ዳቦ ታገኛለህ ?ማቴዎስ ወንጌል ም25ቁ31-46ያለው ዝም ብሎ የተፃፈ መሰለህ ለእያንዳንዱ እንደ ስራው እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከኔ ጋር ነው የተባለውን ምን ልታደርገው ነው?ፀጋ ፣እምነት ማለት ምን ለማለት እንደተፈለገ በደንብ ተማሩ

  • @user-yz5zm6mm4k

    @user-yz5zm6mm4k

    7 ай бұрын

    ስለ ጀማነሽ ልዩ እምነት አይመለከተኝም:: አንተ ግን ኢየሱስ ሠርቶ ስለጨረሰልን ከኛ የሚጠበቀው ሥራ ሳይሆን እምነት ብቻ ነው ላልከው በርግጥ ያላመነ አይሠራም ነገር በተግባር የማይገለፅ እምነት ከንቱ ነው:: በፍርድ ቀን "...ታምሜ አልጠየቃችሁኝም /ተርቤ አላበላችሁኝም/ ታርዤ አላለበሳችኝም/ ታስሬ አልጎበኛችህኝም... እያለ በቀኝና ግራ ይለየናል:: ይህ እኮ በጎ ሥራ ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ በግልፅ ያመለክታልና እንዳትዘናጋ አሳስብሃለሁ:: በተጨማሪም:- "ህግን የሚፈፅሙ እንጅ የሚሰሙ አይድኑም::" ሮሜ: 2:13 ይላል::

  • @girmagossay7127
    @girmagossay71278 ай бұрын

    ይገርማል ጀማነሽ አሳቧን የመግለፅ ችሎታዎ ድንቅ ነው እርጋታዋ ትህትናዋ ሰላሟ ይደንቃል

  • @jerryaboye7200

    @jerryaboye7200

    8 ай бұрын

    ምን ሚሉት የሌለ ኮመንት አጋንት መቼም ሰላም ሆኖ አያውቅም ትህትና የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው ትህትና አልሽ ይገርማል ድንቅ ችሎታ ላልሽው ላልሽውወደ ሲኦል ሚነዳ ችሎት ባለኮመንት አይእንዴት ያለ ጆሮ ነው ያደመጣት የ(ቶ)ተከታይ አድናቂ😢😢😢

  • @zemetayeyegletwe2475

    @zemetayeyegletwe2475

    7 ай бұрын

    Salamwa newe yalachute!😂

  • @Abachada1

    @Abachada1

    3 ай бұрын

    ምኑን ነው ችሎታው የምትለው? የማይወርደውን ኡልያስን አውርዳ እየተደናበረች እንደሆነ የተረዳችሁ አይመስለኝም::

  • @romanadenew7202
    @romanadenew72028 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ይመጸሐፍ ቅዱስ እውቀት የላትም የእግዚያቤሔር ቃል ጠቅሳ አይቅም ዝም ብላ ነው የምትስማው

  • @racheltakala7118
    @racheltakala71185 ай бұрын

    ጀማነሽ የአይሁድ እምነት ጋር ትክክል ነው የምታምነው

  • @user-sr5lu2kw1s
    @user-sr5lu2kw1s3 ай бұрын

    እኔ ላይክ አላደረኩም ላይክ ያደረጋችሁ ያለመናችሁበትን አንሱ እባካችውን 🙏 ኦርቶዶክስያን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @santaqudah3412
    @santaqudah34128 ай бұрын

    እኔ በጣም yetemechegni ነገር ከጀማነሽ የጥንት ኢትዮጵያን ያየንባት ሴት ናት በዉነት የኛ የሆነዉን ሁሉ ከኛ ብን በሎ ጠፍቱዋል ምክንያቱም እኛ ኢትዮጵያኖች የሰልጣኔ ምንጭ ነበርን ሁሉም የቻይና ቴክኖሎጂ ከኛ ከጥንት አትዮጵያኖች የተኮረጀነው ለምሳሌ ጋንንእና እንስራን በፐላስቲክ እንስራ ቀይረዉ የራሳችንን እንዲነተው አረጉን መደብን ኮረጀው ኤል ሼፕ ሶፋ ሰሩ ዳቦ ሰንደፋ አይተው ፎረን ሰሩ እነጀራ ስንጋግር አይተው በመብራት የሚሰራ ምጣድ ሰሩ ባጠቃላይ ከኛ ከባህላዊ ዕቃ የተኮተጀ ዘመናዊ ቁሳቁ ነው የሰርት ሃሳቡ ሁሉ የኛ የኢትዮጵያኖች ነው አሁን በዚዘመን ያለነው ትዉልዶች ግን በዘር. ና በሃይማኖት ተከፋፍለን እነባላለን እነሱ ግን ስራላይ ናቸው እኛ አዲስ ነገር እንኩዋን ልንፈጥር ይክርና የደሮዉንም አሻሺለን መስራት አክቶናል በጣም ይገርማል እነሱ በጣም ጥለዉን ሄደዋል እኛ ግን ወደ 18ኛው ክፍለዘመን ተመለሰናል ወረያቺን ሁሉ አንዱን ዘር ካንዱዘር ማስበለጥ እና ጦረነት ቀስቃሽ ወሬ ነው በቃ መልካም ነገር ማሰብ ተስኖናል ፈጣሪ ለቦና ይስጠን ወደድሮው ፈቀራቺን ይመልሰን

  • @user-yz5zm6mm4k

    @user-yz5zm6mm4k

    7 ай бұрын

    ታድያ ይህ ከጀማነሽ እምነት ጋር ምን አገናኜው? "አራምባና ቆቦ" ይሏል ይህ ነው::

  • @MummyEthiopia
    @MummyEthiopia8 ай бұрын

    እኔን ብቻ ነው ያልገባኝ ሰዎች

  • @keyakeya2199
    @keyakeya21998 ай бұрын

    ለምንድነው የለበሰችው ልብስ ጭንቅ የሚለው ለምንድነው ጥለቱ እንደዚ አይነት ከለር የተመረጠው ግራ ነው የሚገባው

  • @hanademeke
    @hanademeke8 ай бұрын

    ሰው ግን ምን ነክቶታል🙄ለመሳደብ ምንድን ያሯሩጣል።ሰምቶ መመርመር አይሻልም ከሳተችም ስተሻል ተመለሽ ማለት ነው ሰው የፈለገውን ይመን ምን ያሳድባል። አሁን እሷ ነች ተሳዳቢዎቹ ናችሁ ሀጢያተኛ!?ተሳስታለች ያለ መርምሮ ወደ እውነት ይምራት አቅም ከሌለ የመርመር ፍላጎት የሌለው ደሞ ዝም ይበል ፈልጋችሁ ካያችሁ ምን ያሳድባል!?ወይ አለማዬት አለመስማት ነው! እኛንም እሷንም ወደ እውነት ይምራን የመንግስቱ ወራሽ ያርገን!

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወይም ያክብርሽ የሚያስተውል ያስተውላል

  • @AtsedeTekele-yi2bd

    @AtsedeTekele-yi2bd

    8 ай бұрын

    እውነት ነዉ

  • @linasamuel9359

    @linasamuel9359

    8 ай бұрын

    ተባረኪ እህቴ እውነት ብለሻል ስድብ ከአጋንንት ነው እናም መመርመርና እውነቱን መያዝ መልካም ነው

  • @TechaneDaniel

    @TechaneDaniel

    8 ай бұрын

    @hanademeke፦ የሚያስተውል፣ የእግዚአብሔርም መንፈስ ያራቀው እንዲህ እንደ አንተ ወይም አንች ይናገራል። - የእግዚአብሔር መንፈስ የራቀው እና የማያስተውል፣ እራሱንም የማያውቅ፣ በደመ ነፍስ የሚመላለስ ደግሞ ይሳደባል፣ ይበሳጫል።

  • @azmerawtesfaye8282

    @azmerawtesfaye8282

    8 ай бұрын

    እሰይ ተባል እንደ እለ! ፀሀየ ዮሀስ።

  • @elizabethayalew4445
    @elizabethayalew44457 ай бұрын

    I really like Ehetachen Gemaneshie we love you so much ❤

  • @woine123
    @woine1238 ай бұрын

    ሰአሊው ስለሌለ አንቺ በፈለግሽው ተርጉሚው! እግዚአብሔር ይወቅ! ያንቺ ነገር ! የመሰናክል ደንጊያ ነው::

  • @martatamrat8119
    @martatamrat81198 ай бұрын

    ቤተሰቦቿን ጨርሳ ነው መሰለኝ ያበደችው ሴቷ ፍቅርሲዝም ቆመሽ ከምትቀሪ ለምን ያንን እብድ ጨበሬ ፍቅርሲዝምን አታገቢውም ኤልያስ ወረደ ትላለች መአት ይውረድብሽና ያመለክሽው የተገዛሽለት የተንበረከክሽለት ሉሲፈር ነው የሚያኖርሽ ላም

  • @sanajordan5396

    @sanajordan5396

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ውይ በሳቅ ሞትኩ

  • @papibelete-pw4vq

    @papibelete-pw4vq

    8 ай бұрын

    Ewnet ante kristyan nk bemnem mamen mebetua nw .

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    8 ай бұрын

    አባቶቻቸው ፆም እውጀው የለ ታዲያ ምንድ እፍችው እልፆመመ ይገርማል ለስድን እንጂ ማስተዋል የጎደላችው

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam38468 ай бұрын

    Amen. Amen. God bless you 🙏 I am so happy to see ❤

  • @user-hj1mh8xw1r
    @user-hj1mh8xw1r8 ай бұрын

    ተባረኪ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout8 ай бұрын

    እግዚሆ እደስራ አይገል አሉ እቺ ሴትዮማ ለቃለች የጥልቁ መፈስ በሐይለኛው እየጋለባት ነው እሚ ገርመው ደሙ ጋዚጠኛዋ ንፋስ እደበዛበት ዛፍ ጨቅላቷ ተወዝውዞ ሊወድቅ ነው

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos64658 ай бұрын

    አሁንም ድራማ ከመስራት የአላቆመች ይመስለኛል፣የተወሰነ የቦታና የባሕሪ ለውጥ ይታያል።

  • @friyeamen9579

    @friyeamen9579

    8 ай бұрын

    🤣🤣🤣

  • @user-wh5ie4jz3z
    @user-wh5ie4jz3z8 ай бұрын

    እህተ ማርያም እህት

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley68158 ай бұрын

    በራሷ አለም በፍልስፍና ካምላኳ ቃል ዉጭ የምትኖር ሴት ነች

  • @lozaloli5245

    @lozaloli5245

    8 ай бұрын

    በምን አወክ መጀመርያ በስሜት መልስ ከመስጠት በድንብ ተማሩ

  • @Viva77265
    @Viva772658 ай бұрын

    May God open up your spiritual eyes

  • @user-ng4rb3yo5x
    @user-ng4rb3yo5x8 ай бұрын

    ተባረክ አምላ እግዛብሔር ይባርክሽ መልዕቱ ተመችቶኛል።❤❤❤

  • @mababa6556
    @mababa65568 ай бұрын

    god bless you

  • @kidilove1715
    @kidilove17158 ай бұрын

    😂😂 ይቺ ሴትዮና ዘቤ በጣም ያዝናኑኛል:: ተረተረት እንዴት ፈጥረው ሰውን አሳምነው ማውራታቸው : እራሱ ትወና ይዋጣላቸውዋል😂😂

  • @Meklitmeklu494

    @Meklitmeklu494

    8 ай бұрын

    ለራስሽ እዘኚ

  • @aviya5907

    @aviya5907

    Ай бұрын

    ዘቤ ተነካ 😂​@@Meklitmeklu494

  • @ham.h98
    @ham.h987 ай бұрын

    Egziabher yibarkilin yitebikilin.

  • @bisrat1269
    @bisrat12698 ай бұрын

    I like you jemanesh❤ Keep being yourself and live the way you believe

  • @HiwotJima-Ya.MarMinas
    @HiwotJima-Ya.MarMinas8 ай бұрын

    ይም ድራማ ነው ትወናነው በለኝ ጌታ ሆይ

  • @user-ep2kx8lm7q
    @user-ep2kx8lm7q8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @SalamSalam-mt3ds

    @SalamSalam-mt3ds

    8 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @wosenhabtamu5404
    @wosenhabtamu54048 ай бұрын

    አትሳሳቺ ሁሉም ሀገር በእግዚአብሔርም አይን እኩል ናቸው ቅዱስ ሀገር እርኩስ ሀገር ሚባል ነገር የለም

  • @aberashayele66
    @aberashayele668 ай бұрын

    ጋዘጠኛዋ ደስ ይላል ትላለች ምኑ???

  • @helenassefa2486
    @helenassefa24868 ай бұрын

    ጌታ ይድረስላችሁ በእየሱስ ስም ምን አይነት ጨለማ ውስጥ ናችሁ 😢

  • @emugirmaemu5108
    @emugirmaemu51088 ай бұрын

    አሜን

  • @zionof37
    @zionof378 ай бұрын

    በብዙ የተማርኩባት💙💚💛❤️ እግዚአብሔር ይስጥልን ተማሩባት እወቁባት መስማትን ሳይሆን ማዳመጥን አዳምጧት

  • @Ethiopia1612

    @Ethiopia1612

    8 ай бұрын

    ምኑን እናዳምጥ፡ በሐዋርያት ከተሰበከው የተለየ እየሱስ ለመተዋወቅ ነው? ስንቱን ቻልከው አምላኬ ምሕረት ስጠን፡፡

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    7 ай бұрын

    የስህተት ትምህርት እያስተማረሽ ምኑን ነው ምታስተምረን

  • @ephesongizachew3315
    @ephesongizachew33158 ай бұрын

    እኔም አልገባኝም ሴትየዋ አብዳለች ፀበል ተጠመቂ በሏት እባካችሁ

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j8 ай бұрын

    አይ ገና ብዙ አናይ ብላችሁ ነው በዚህ አካሄዳችን 🤔🤔 የጌታችን ልደት መስከርም ነው ብላነ ቁጭ ጀማነሽየ እባክሽ አታደባላልቁብን ኑሮ የሚያደበላልቀን ይበቃል 🙄🙄

  • @TechaneDaniel

    @TechaneDaniel

    8 ай бұрын

    @user-si9bz8wm5j ፦ እርሷ እውነትን ተናግራለች። እናንተ ደግሞ አለመቀበል መብታችሁ ነው።

  • @tekuret

    @tekuret

    8 ай бұрын

    Kkk enem alegebaghem men gud new Ethiopia yemayemexa gud yelem cherash bandirana hayemanot Ade aleqa quch😂😂

  • @Ffrita2068

    @Ffrita2068

    8 ай бұрын

    Kķkkkkkkkkkk🎉🎉🎉

  • @TechaneDaniel

    @TechaneDaniel

    8 ай бұрын

    @@Ffrita2068 ፦ ሰው የሆነ ሰው፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ያደረበት ሰው፡ ፈጽሞ አይስቅም፣ አይሳለቅም፤ ነገሩን በጥሞና አድምጦ፡ የተነገሮውን አስተውሎ እና መርምሮ፡ በእግዚአብሔር ቃል ሚዛንነት ይሔ ይሔ ልክ አደለም፡ በዚህ ጉዳይ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላልና። ይሔ ደግሞ ትክክል ነው እያለ ሀሳብን በሀሳብ እየሞገተ እውነትንና ሀሰትን ለይቶ ያሳያል። የሚስቅና የሚሳለቅ ሰው ፈጽሞ ውስጡ ከእግዚአብሔር መንፈስ የተለየ፡ እንኳን ለሰው ለራሱም የሚጠቅም ያልሆነ፣ ማንነት የጎደለው መስተካከል የሚገባው ሰው ነው።

  • @yewoinshetmekonnen5013

    @yewoinshetmekonnen5013

    8 ай бұрын

    ቆይ እስቲ ያልገባው ቢጠይቅ ነቀፋ አይሆንምና ባህልን የተተውን እንመልስ ነው? ወይስ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ዶክትሬን ልክ አይደለም ማለት ነው? አረ አባቶች አንድ በሉን።

  • @habtomabrham1525
    @habtomabrham15258 ай бұрын

    Medhane Alem yimarsh . Gize alesh temeleshi yene enat.

  • @takyos8190
    @takyos81907 ай бұрын

    ጎበዝ ጋዜጠኛ በርቺ።

  • @buremame1265
    @buremame12658 ай бұрын

    እባክሽ እኽቴ መዳን በሌላ በማንም የለም ይላል ስለዚኽ መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ማመንብቻ ነው አትድከሚ መጽሀፍ ቅዱስ የዮሀንስ ወንጌል መጽሀፍን አንብቢ

  • @melatalazar5045
    @melatalazar50458 ай бұрын

    ጀማነሽዬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ። እምነትሽ አውነታ አለው! ጨዎ ሰው ነሽ ኑሪልን።

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    8 ай бұрын

    እንድ እርስ በማስተዋል ያዳመጠ እውነታውን ይመለከታል እግዚአብሔር ይመስግነ ጀማነሽ ከ2አመት በፌት መለከቱ ተነፍቶል የፍርድ ስአት ነው ስትል ብዙ ስው ንቀት ነበረበት ትላንት ዶክተር ሮዳስ ወጥቶ እየሱስ መምጫው ነው ዘመነ ዮሃንስ ብዙ ሚስጥራት እለው ሲል ገርሞኝ እዳመጥኩት እግዚአብሔር በሚስኪኖቹ በመልካሞቹ በነጀማነሽ ተናግሯል።

  • @semharyitbarek85

    @semharyitbarek85

    8 ай бұрын

    Never berasih masitewal atidegef tebilo tetsifual fitsum k egziyaber kal tekarani new lemitisitu sewoch egziyaber amlak bedemu yishefnachu zemenu yasachoch silewone asach simeta litamen bemichil melku new mimetaw

  • @betibeti1455

    @betibeti1455

    7 ай бұрын

    ​@@mazidebesay9066እህት እስኪ በእናትሽ ጉባኤያቹን አካፍሉኝ

  • @addistedla
    @addistedla8 ай бұрын

    GULT CULT ባእድ አምልኮ አግዚአብሄር እዉነቱን ያብራልሽ እዉነት በሚመስል ፍፁም ዉሸትአደገኝነት

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen8 ай бұрын

    Betam enwedeshalen ❤❤❤❤

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata17098 ай бұрын

    የምትችይውን ድራማ ብትሰሪ ይሻል ነበር የተምታታ ታሪክ እያቀረብሽ ትውልድ ባታጠፊ ጥሩ ነበር,

  • @kalkidangobezie4078

    @kalkidangobezie4078

    8 ай бұрын

    ተይ አታስቂኝ በእህተ ማርያም ሰቄ ጤና አጥቻለሁ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia19918 ай бұрын

    ጀማነሽ ሰለሞን😮 ጋዜጠኛዋ በጣም ምርጥ ናት

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu26898 ай бұрын

    ወይ ጀማነሽ ሰለሞን ምነዉ እንዲህ ቃዠሽ በስተመጨረሻ ያሳዝናል

  • @TigistLegesse-bo4hd
    @TigistLegesse-bo4hd8 ай бұрын

    ወይ ጉድ ጉድ ሣይሰማ መስከረም አይጠባም

  • @exodus134
    @exodus1348 ай бұрын

    በጣም በሚያስደነግጥ ሁኔታ እራሴን በእያንዳንዷ ህይወትሽ አየሁት:: ቤተክርስትያንም የማልሄደው ለፈረንጅ ስዕል እና ስርዓት ተገዢ ላለመሆን ነበር:: ግን ውጤ ከዘጠኝ ዓመት ወዲህ ብዙ ነገሮች እየገቡኝ መጥተዋል:: ክብሩን መድሃኔዓለም ይውሰድ- መገለጥን በጠየኩት ልክ ሰጥቶኛል:: ጠፍቼም አልቀረሁም:: ብዙም አነባለሁ:: እውነታው ግን እንቺ ከምትይው በሸርፍታ እንኳ አይለያይም:: ብዙ ነገር ማለት እችል ነበር ግን ሁሉም በጊዜው ብዬ ይዠዋለሁ:::: ኧር ጀሚቲ የዚህ ጉባኤ አካል መሆንስ እንዴት ነው የሚቻለው? አንድ እጅ ብቻውን ማጨብጨብ ስለማይችል በህብረት ወድጄም ተገድጄም አምኛለሁ:: እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ- ከመላው ቤተሰብ ጋር!🙏🏽🥰

  • @tutubevan932

    @tutubevan932

    8 ай бұрын

    Era sister don't go to her bible anbibe ewntawen lemawek beselot honesh ewnet eyesus menged eyesus hiwat eyesus lela medaga yelem

  • @lamrotweldemichael7777

    @lamrotweldemichael7777

    8 ай бұрын

    ዮሀ 3:16 አንብቢ መዳን በሌላ በማንም የለም ፡ አንብበሽ ድነሽ ቅሪ 🎉

  • @addiskassa5165

    @addiskassa5165

    8 ай бұрын

    @@tutubevan932 tekekel! 👍👊🙏..ene eko lemendenew yega sew rejected knowledge, if you do not read or cultivate that wisdom how you will know the truth.

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin84588 ай бұрын

    ማን ነው ያበደው ጋዜጠኛዋ ወይስ ተጠያቂዋ?? እንደኔ ሁለቱም ናቸው 😂 የእስራኤል ባንድራ ትርጉሙ ምን ነበር ያለችው😂

  • @genetteferi9552
    @genetteferi95528 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda94648 ай бұрын

    ጋዜጠኛዋ የእሷ ሀሳብ ተከታይ ትመስላለች አወ እሽ ካልሆነ የተለየ ቻሌንጂ የሚያደርግ ጥያቄ አልጠየቀቻትም ። ሌላው ሰአሊዉ የለም ግን በራኢ እሷን ስሎኛል እያለች ታስጎበኛታለች ይሔ የሁሉም ነብያት ነን የሚሉ በሀሪ ነው ። እስከአሁን የተለያየ አጀብ አላየንም ከዚ በኋላ ገና ብዙ ነገር ታሳየናለች ። የሀይማኖት አባቶች ትንሽ ሀሳብ ሊሰጡበት ይገባል በተለይ የሀይማኖት በአላት አቆጣጠር ላይ እርግጡን ለምእመኑ ሊነግሩት ይገባል ያልጠነከሩትን ሊያሳስት ይችላል ። ገና መስከረም አንድ ስታመጣዉ ከባድ ነው ። ጠጠር እያነሳች ነው ከስሩ ለመናድ እስቲ ሊቃውንት ብቅ በሉ ።

  • @haymiyitagesu1770
    @haymiyitagesu17708 ай бұрын

    ጊቢሽ ያምራል በጣም በጣም ጀሙየ ሌላውን እንኳን ተይው ዘናበይ በግቢሽ ዘናበይ ❤

  • @user-kd5cz5bs3x

    @user-kd5cz5bs3x

    8 ай бұрын

    U

  • @arsamarsam2222

    @arsamarsam2222

    8 ай бұрын

    እኮ🤣🤣🤣🤣

  • @saraabate1804
    @saraabate18048 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ለይተህ ምታ😂😂ወይ ጀማነሽ ተታኟ🤔

  • @thedumbversionofeinstine6245
    @thedumbversionofeinstine62457 ай бұрын

    አቤት የቅዠት ዓለም ሰዎች ብዛት ኸረ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሔር ያስባችሁ

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc8 ай бұрын

    ይቺ ሴትዮ ግን ጤነኛ ናት

  • @friyeamen9579

    @friyeamen9579

    8 ай бұрын

    አይመስለኝም🤷🏽‍♀️

  • @haymiyitagesu1770

    @haymiyitagesu1770

    8 ай бұрын

    ​@@ephremgyesus2718ተከታይ ጭፍራ መሆንህ ነው ማለቴ ዘበኛ የጀሙ

  • @astercailler8709
    @astercailler87098 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @lozaloli5245
    @lozaloli52458 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ቀን ይመልስልን

  • @selammulatu3807
    @selammulatu38078 ай бұрын

    እምነቷ ምን እንደሆነ የገባቹ አስረዱኝ😂😂😂😂

  • @user-wh5ie4jz3z

    @user-wh5ie4jz3z

    8 ай бұрын

    ፊቅርዝም 😂😂

  • @newlife2805

    @newlife2805

    8 ай бұрын

    😂😂😂 ምንም አልገባኝም ብቻ ተገርሜ ማየቱን ወደዱኩ የተወሳሰበ ......አንድ ጠቅላይ ግዛቷ እያለች😅😅😅

  • @senayit2mengesha963
    @senayit2mengesha9638 ай бұрын

    እረ አርቲስት ጀማነሽ በጣም እጅግ በጣም ተሳሳትሽ እስራኤል የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ህዝብና ሀገር የሆነች ሀገር ደፍረሽ ኢትዮጵያ ናት የቃል ኪዳን ቅዱስ ምድር ያልሽውና ከኢትዮጵያ ቀጥላ ሁለተኛ ናት ከኢትዮጵያ ነጥቃ ነው ያልሽው ከእግዚአብሔር ቃል እውነት ጋር አትጋጪ ምህረት ያርግልሽ ምንም ኢትዮጵያን ብትወጂያት ያልተገባላትን ያልተፃፈላትንና ያልተባለላትን አትብይ አትናገሪ የተናገርሽው ሁሉ እርምት ያስፈልገዋል ንስሃ ጊቢ ቶ የምትሉት ደግሞ የግብፅ የሴቷ ጣሆት አርማ ነው አጋንንት አምላኪሆች የጥልቁ አባል የሆኑዘፋኞችም የሚያደርጉት አርማቸው ሆናል እረ በጌታ ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ጊቢ ተመለሺ ጌታ ይርዳሽ ይታደግሽ

  • @alexcroch4534
    @alexcroch45348 ай бұрын

    አንቺ ዘመናዊ ጠቃይ ነገር ነሽ ለአንቺ ፈጣሪ ሳይሆን የተገለፀው ሰይጣን ነው ግራ የገባሽ አፈር ልሰው ለሚኖሩ አባቶች አልተገለጠም

  • @dabalebonsa1138
    @dabalebonsa11387 ай бұрын

    May the save of Jesus be upon you. Jemanesh, I pray for you.

  • @sileshmisikir555
    @sileshmisikir5553 ай бұрын

    የገረመኝ የጠያቂዋ ሰው ሁኒታ እንጅ ጀማነሽ እማ ታማለች፡፡፡የመለካቸሁ ብዛት ይገርማል፡፡አንድ ነገር ግ ን ግልጥ ይሁንላችሁ ውይፍንክች ያባብላ ልጅ፡፡ይህ ሊሆን ግድ ቢሆንም ኦርቶዶክስ ጠባቂዋ አያንቀላፋም፡፡

Келесі