1 Alehu በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye አለሁ

Музыка

Bereket Tesfaye
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be​...
play.google.com/music/listen?​...
Subscribe to kzread.info/dron/D7n.html​...
/ ​
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA​...
Instagram
/ singerberek. .

Пікірлер: 773

  • @mekrezym
    @mekrezym Жыл бұрын

    The comparison “እነ ሚካኤል እነ ገብርኤል እነ ሱራፌል እነ ኪሩቤል በክንፎቻቸው ተከልለውት ፊቱ ሚቆሙለት አምላክ የሚሉት” vs “በገራፊዎች ፊት ቆመልኝ እሱ ግን ስለኔ ፍቅር ግድ ቢለው ሊያወጣኝ ከኃጢያት ከኲነኔ” is brilliant, so simple and yet profound and conveys the depth of love Jesus displays on the cross. Glory and honour to His name! Blessings

  • @ruthlejalem9842

    @ruthlejalem9842

    Жыл бұрын

    አይደንቅም የጌታ ፍቅር

  • @bami322

    @bami322

    Жыл бұрын

    Exactly.

  • @sentaywgetahun1723

    @sentaywgetahun1723

    10 ай бұрын

    @@ruthlejalem9842 9

  • @user-qs5im7gq8h

    @user-qs5im7gq8h

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelAbraham-mv8vp

    @AmanuelAbraham-mv8vp

    5 ай бұрын

    ✝️🌍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @therekingz6261
    @therekingz6261 Жыл бұрын

    I'm Orthodox but I'm dying with this song 🙏 "አለሁ ሞቴ ተሽሯል " "ህመሜን ወስዷል"😭

  • @abyssiniachurchofafricaaca5421

    @abyssiniachurchofafricaaca5421

    Жыл бұрын

    Being Orthodox ,Protestant and Catholic is simple political denomination...God is one ....nothing brother can restrict us from worshiping Almighty God Elohem...Yahweh

  • @JituLegesse

    @JituLegesse

    9 ай бұрын

    6Vcx,❤ c😮😢😮

  • @gyonait

    @gyonait

    8 ай бұрын

    same bruhh same😢

  • @mesita5581

    @mesita5581

    8 ай бұрын

    me too🙏

  • @yohan7782

    @yohan7782

    8 ай бұрын

    I'm atheist but i like it too

  • @ruthgnetu4433
    @ruthgnetu44332 ай бұрын

    ምህረቱን ያገነነ ህመሜን የወሰደ አርነት ያወጣኝ የሰላሜ የጤናዬ የእረፍቴ የደስታዬ ምንጭ የምጠብቀው የሚመጣው ተስፋዬ የምወደው የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ለዘለአለም ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር እንደ ኢየሱስ የለም!

  • @merehawittweled7036
    @merehawittweled7036 Жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክሳዊት ነኝ ግን ከሰማው ጀምሮ ነብሴ ተደሰተች ተባረክ. አለው እኔ ምን ሆናለሁ❤❤❤❤

  • @ashenafikibe4847

    @ashenafikibe4847

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @betesaidaalemusong6431

    @betesaidaalemusong6431

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @israelalge

    @israelalge

    4 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ በጣም በጣም በጣም.............. ይወድሻል መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ አንብቢ እውነትን ታውቂያለሽ እውነትም ነጻ ያወጣሻል ተባረኪልኝ እህት

  • @ameleworkbedada118

    @ameleworkbedada118

    3 ай бұрын

    9th grade is 😢ò❤❤❤❤❤þtkqr❤​@@ashenafikibe4847

  • @user-to3lb1pw6u

    @user-to3lb1pw6u

    2 ай бұрын

    aw des yelal gn haymanotesh kegziabher new eshi

  • @Jesus.is.love.543
    @Jesus.is.love.543 Жыл бұрын

    Beki ምን ብዬ ልንግርህ በጣም ነው የምወድህ ኢየሱስን ከማግኘቴ በፊት ያንተን ዝማሬዎች እሰማ ነበር እና ባንተ ዝማሬዎች በጣም ተጠቅሜለሁ በጣም እወድሃለሁ እግዚሃብሄር ይባርክህ ያብዛዝ

  • @funnytiktok4492
    @funnytiktok4492 Жыл бұрын

    ግጥም/Lyrics (አለሁ) አለሁ በምህረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ በምህረቱ አለሁ እየማረኝ አለሁ አለሁ ምህረት አጊኝቻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ እነ ሚካኤል እነ ገብርኤል እነ ሱራፌል እነ ኪሩቤል በክፎቻቸው ተከልለውት ፊቱ ሚቆሙለት አምላክ የሚሉት በገራፊዎች ፊት ቆመልኝ እሱ ግን ስለኔ ፍቅር ግድ ቢለው ሊያወጣኝ ከሀጢያት ከኩነኔ ዙፋን የነበረው ከሰማይ ዳዊትን የረዳ ተንከራተተልኝ እየሱስ ከናዝሬት ይሁዳ ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የኔን ልብስ ለበሰ ቆሻሻ ህይወቴን በደሙ ቀደሰ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ ይሁን በምትል ቃል ፍጥረትን የሰራ ጥበብ የሻተውን ጥበብን ያስወራ አባቶች ሲጠሩት በእሳት የመለሰ እረኛው ዳዊትን ተናግሮ ያነገሰ እንደሚታረድ በግ ዝም አለ ስለኔ እየሱስ ፍቅርን የኖረ በተግባር የፍቅር ንጉስ ምድርን ያቆመ በቃሉ ያለ አንዳች ምሶሶ እሱ ግን ዝም አለ ሞተልኝ የኔን ውርደት ለብሶ ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የኔን ልብስ ለበሰ ቆሻሻ ህይወቴን በደሙ ቀደሰ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ አለሁ በምህረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ በምህረቱ አለሁ እየማረኝ አለሁ አለሁ ፍቅሩን ቀምሻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው x2 አብ ከላይ ሆኖ ለኔ ራራልኝ አዘነ ሊያድነኝ ሽቶ አንድ ልጁ ላይ ጨከነ ፍቅር ልሂድ አለ ታዘዘ ለአባቱ ክብሩን ትቶ ወርዶ አዳነኝ በሞቱ ፍቅር እንደ እየሱስ የለም x8

  • @Lerebo

    @Lerebo

    Жыл бұрын

    Hello

  • @tamiratersawo1974

    @tamiratersawo1974

    Жыл бұрын

  • @selam8867

    @selam8867

    11 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰❤️❤️

  • @ruthhaile4571

    @ruthhaile4571

    8 ай бұрын

    💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏

  • @samueltegesseofficial8682

    @samueltegesseofficial8682

    8 ай бұрын

    Wow Thank You GBU

  • @nebiatgetahun7233
    @nebiatgetahun7233 Жыл бұрын

    ፍቅር እንደ እየሱስ የለም !!! እውነት ነው ወንድሜ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ቤትህ ትዳር ልዶችህ ይባረኩ ።

  • @tinamulat1745

    @tinamulat1745

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @yabu575
    @yabu575 Жыл бұрын

    ብቻውን መዝሙር ብቻውን ፀሎት ብቻውን ቃል የሆነ መዝሙር❤❤❤ god bless beki❤

  • @DerejeTGuda
    @DerejeTGuda Жыл бұрын

    አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አለሁ በምህረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለሁ አለሁ እየማረኝ አለሁ እኔ ምን ሆናለሁ❤❤❤❤❤❤ ቤኪ አንተን ለአካሉ /ለቤ/ክ/ ይሰጠን ጌታ ይባረክ:: ብሰማው ብሰማው የማይሰለች ድንቅ መልዕክት! በብዙ ተባረክ!!!!

  • @user-ro8oy5fz7s

    @user-ro8oy5fz7s

    Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @TigestAbera-ul2xv

    @TigestAbera-ul2xv

    11 ай бұрын

    ​@@user-ro8oy5fz7s❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astu1825

    @astu1825

    9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😮😢😢🎉🎉😂😂😮😮😅😅😊😊❤❤

  • @erktube6843
    @erktube6843 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው!! ሞቴ ተሽሯል 🙏

  • @abenezrtegay-kz5ou
    @abenezrtegay-kz5ou Жыл бұрын

    በረከት እኔ 13 አመቴ ነው አንተን እየሰማው ነው ያደግኩት በአንተ ዘማሪ መሆን ፈለግኩ እና በጣም ነው የምወድክ በጣም በጌታ ጥበቃ ዘላለም ኑር

  • @memhirumathewos9986
    @memhirumathewos99862 ай бұрын

    አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ

  • @Heldanareta
    @Heldanareta Жыл бұрын

    አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ hallelujah🙏🙏💓

  • @CLEthiopia
    @CLEthiopia Жыл бұрын

    I waited 7 years for a new Bereket Tesfaye album. And the wait is over ❤🥺

  • @yohan7782

    @yohan7782

    Жыл бұрын

    Teddy afro meselesh endy?

  • @kaldeme1349

    @kaldeme1349

    Жыл бұрын

    @@yohan7782 comment maderegek erasu yigeremal le set yemizefenen ena le egziabher yemizemeren sew tawedadderaleh ende yihe eko zelalem lemayarejew le maymotew le mehari amelak new ya eko le set lemetarej lemetemot lemetekeda new plz atamezazen mayhone neger fetari erasu mn yilehal

  • @zoki4464

    @zoki4464

    Жыл бұрын

    @@yohan7782 bereket tesfaye tedyn meselsh end

  • @mihreth3223

    @mihreth3223

    Жыл бұрын

    @@yohan7782 አንተ ምናልባት ቴዲን ስለምትሰማ ይሆናል መዝሙር እና ዘፈን ለይ

  • @notcool4522

    @notcool4522

    Жыл бұрын

    Wow, has it really been 7 years already?

  • @esraelbizuneh9756
    @esraelbizuneh9756 Жыл бұрын

    በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ፤ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።(እሳያስ 53፡4-5)

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael58511 ай бұрын

    The Devil had prepared me a very bad accident that may damage me seriously. The Lord gave me this song for 2 weeks, I think, persistently I didn't even know the words in the song. I found it in your video, song it ,shared it. 2-3 days later, the Lord protected me miraculous from a dangerous fall prepared by the Devil! Praise God! Bless you dear son of God!

  • @BetiMamo-cz3gx

    @BetiMamo-cz3gx

    8 ай бұрын

    Glory to God❤

  • @milkiaselias6345

    @milkiaselias6345

    5 ай бұрын

    😮

  • @wegayehugetu5365

    @wegayehugetu5365

    2 ай бұрын

    Praise the Lord!!! Indeed God protects his people from seen and unforeseen dangers planned by the Devil and takes glory out of it!

  • @singermekbibanteneh869
    @singermekbibanteneh869 Жыл бұрын

    አለው ህመሜን ወስዷል አለው እኔ ምን እሆናለው 🙏😭😭❤️❤️❤️❤️❤️ ቤኪዬ ከነፍሴ ተባርኬበታለው፡ አንተ ሁሌም በረከታችን ነህ ፡ በብዙ ተባረክልኝ !!!

  • @naol22
    @naol22 Жыл бұрын

    አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን ሆናለሁ 🥺 🖤🔥🤌🏾🙏🏾

  • @serkaddis9meshesha715
    @serkaddis9meshesha71511 ай бұрын

    ሁሌም አንተን ሳይ ትንሹ በረከት ባይብል ኮሌጅ እየመጣ መሳሪያእየተጫወተ ከኔ ጋር ያመለክባቸውን ያ ሁሌም በአእምሮዬ አለ : ጌታን ምን ያህል እንደምትወድ ዛሬህን ያሳይ ነበር ብርክ በል!!❤❤❤

  • @helenawonde9771
    @helenawonde9771 Жыл бұрын

    Day and night I'm listening this song last night I couldn't sleep because of listening thank you lord Jesus

  • @borudesalegn4614
    @borudesalegn4614 Жыл бұрын

    ስለ ፍቅር ከሰማያት የወረደልን የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክብር ይሁለት። ፍቅር እንደ እየሱስ የለም ቤኪዬ ተባረክ

  • @chalbu8285
    @chalbu8285 Жыл бұрын

    ፍቅሩ ፈሰሰ ከ ምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የ እኔን ልብስ ለበስ ቆሻሻ ሕይወቴ በደሙ ቀደሰ ❣️❣️❣️❣️❣️ Blessed

  • @HilinaEndale-lo6mp
    @HilinaEndale-lo6mpАй бұрын

    እኔጃ ስለ ቤኪ እግ/ር ይመስገን እንኳን ክርስቲያን ኦንን።አሜን???

  • @biniyamfekede3704
    @biniyamfekede3704 Жыл бұрын

    እንዴት ይከብዳል ልብ ላይ 😟😟 ከመሸከም እና ከመረዳት በላይ ሆነብኝ ፤ አእምሮዬ አሰላስሎ ሊደርስበት አልቻለም 😌 እንዴት አውጥተን እንናገረው ጭንቅ ሆነብኝ እኮ ማንስ ይረዳናል ይህንን ከአልማዝ የጠነከረ ከወርቅ የነጠረ ለአለም የሚያበራ እውነት !? ቋንቋ ሊገልፀው ቀርቶ እኛም በአእምሯችን አሰላስለን አልጨረስነውም ፣ አልነካነውም !!! ውይ ጌታ ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ 😌

  • @azebhaho6109
    @azebhaho6109 Жыл бұрын

    አለው ሞቴ ተሽሯል አለው ምህረቱ ገኗል እኔ ምን እሆናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክልን ቤኪ

  • @tsigedemena7333
    @tsigedemena7333 Жыл бұрын

    "ፍቅሩ ፈሰሰ ከ ምህረት ደጅ አለሁ" አረ አለሁ እልልልልልል!!!!!!!❤️🤲🙌🙏

  • @the3broskies123
    @the3broskies123 Жыл бұрын

    I love this worship music, such a beautiful & anointed language! Love from America 🇺🇸

  • @alemunida3855
    @alemunida3855 Жыл бұрын

    አረ በእየሱስም ምን አይነት ዝማሬ ነው ተባረክ ቤኪዬ🙏🙌🙌

  • @zinashdawit1750
    @zinashdawit1750 Жыл бұрын

    አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህርቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል እልህ እኔ ምን እሆናለሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @davidtume
    @davidtume Жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ቤኪዬ ኢየሱስን በአደባባይ ከፍ እንደምታደርግ እሱም በአደባባይ ከፍ ያድርግልህ በጣም ነው ምወድህ ❤❤❤

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 Жыл бұрын

    አለሁ ምህረቱ ገኖአል አለሁ ሞቴ ተሽሯል !!! እየሱስ ስምህ ይባረክ እልልል እልልል እልልል

  • @adigamo
    @adigamo Жыл бұрын

    በረከት ይህን ዝመሬ ሰሞኑን በዴንበር ኮሎራዶ በመድረክ ላይ ሲዘምር የብዙዎች ጭንቀት ተራግፏል:: በርካቶች ተባርከውበታል!! በረከት እንደ ስሙም በረከት የሆነ ልጅ ነው:: በበለጠ ተባረክ💚💛❤️

  • @yohan7782

    @yohan7782

    8 ай бұрын

    ዶናልድ ሲመረጥ እንደገና የዘምርልን

  • @meridfikadu1964
    @meridfikadu196411 ай бұрын

    This song is a remarkable contribution that has been gifted to us from the Kingdom of God. It carries a message of hope, faith, and love that transcends beyond the mere lyrics and melodies. It serves as a reminder of the immense power and beauty of the divine and its ability to inspire and uplift our spirits. We are blessed to have received this gift and should cherish it as a valuable treasure. May it continue to touch and transform lives, spreading its message of peace and joy to all who hear it.

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Жыл бұрын

    አለሁ ሞቴ ተሽሮ አለሁ አለሁ ከማያልቅ ምህረቱ የተነሳ ሀሌሉያ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 የኔ ፍቅር ኢየሱስ ተባረክልኝ

  • @MitikuBogale-iz4bt
    @MitikuBogale-iz4bt3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እወድሐለሁ

  • @RahelMohammed-dv5qp
    @RahelMohammed-dv5qp Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ የነብሴንም የስጋዬንም ሞት ስለሻርክልኝ ከማመስገን ሌላ ምን እልሀለው❤

  • @edom1169
    @edom1169 Жыл бұрын

    Alew mhretu beztolgn Alew mote teshro Alew hmemen wesdual bekiye drom wedhalew ahunm edante aynetun yabzalgn kefitu bnrk erasu yhemezmur ymelsenal❤❤❤❤

  • @kahnetu
    @kahnetu Жыл бұрын

    ተባረክልኝ እንደስምህ እኮ ነህ። በረከታችን ነህ እወድሀለዉ🙏🙏

  • @zelalemtsegayeoffical
    @zelalemtsegayeoffical Жыл бұрын

    Beki .......በልብ ደስታ ተሞላው❤❤በዚ ዘመን እንዳተ አይነት real ዘማሪ ስለ ሰጠን ጌታ ይክበር ......ተናግሬ ማላልፈው በልቤ ማደምጠው ዜማዎች ናቸው .....ብዛልን 😮በቃ ብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @yordanosasefaw2521
    @yordanosasefaw2521 Жыл бұрын

    ኣለሁ በምህረትህ ኣለሁ ኣሜን ስሙ ይባረክ ስለዚህ ድንቅ መዝሙር ጌታ ይባርክህ ይብዛልህ

  • @tsegaabwondimu6735
    @tsegaabwondimu6735 Жыл бұрын

    አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ ❤❤❤Beki#1 ur our blessing 🙏

  • @bogalechbona1201
    @bogalechbona1201 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ ❤ ተባረክ በክዬ🙏

  • @TakeleFekadu
    @TakeleFekadu4 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላልልልልል ተባረክ።❤❤❤❤❤❤

  • @ruthtesfaye7264
    @ruthtesfaye7264 Жыл бұрын

    Bekiyeee endew geta besemayawi bereket abzito brkkkkkkkkk yadrgih Kal yelegnim lezih mezmure betam enwodhalen Dessiewoch ❤❤❤❤❤❤

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 Жыл бұрын

    አሜን 🙏 በኢየሱስ አለሁ ሞቴ ተሽሮ ሕይወት ተሰጥቶኝ፡፡

  • @teshomemerga706
    @teshomemerga70621 күн бұрын

    It's really a best music the Singer is God's gift 🎁❤❤🎉 ♥️👍

  • @user-zj9dp9tg5v
    @user-zj9dp9tg5v Жыл бұрын

    አላው ሞቴ ተሺሎኛል 😭😭😭ኡፍፍፍ ጌታ ይባረክ ትብረክ

  • @christianvoice5
    @christianvoice5 Жыл бұрын

    አብ ከላይ ሆኖ ለእኔ ራራልኝ አዘነ ሊያድነኝ ሽቶ አንድ ልጁ ላይ ጨከነ ፍቅር ሊሂድ አለ ታዘዘ ለአባቱ ክብሩን ትቶ ወርዶ አዳነኝ በሞቱ ፍቅር እንደ ኢየሱስ የለም ❤

  • @AbenezerAbiti
    @AbenezerAbiti Жыл бұрын

    He changed my dirt with his blood Thank you Jesus

  • @kingdomofgod1995
    @kingdomofgod19959 ай бұрын

    .አለሁ እንዲህ በምህረቱ :: አሜን!!!!! ጌታ ይባርክህ ቤኪዬ

  • @bethlehemandarge5928
    @bethlehemandarge5928 Жыл бұрын

    This song is like a breath of fresh air 🤍

  • @tokkee-koo
    @tokkee-koo11 күн бұрын

    Wow! Amen! Much grace Bekiye!

  • @meron8696
    @meron8696 Жыл бұрын

    አለሁ ህመሜን ወሰዷል እኔ ምን እሆናለሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @selomonmebrate

    @selomonmebrate

    Жыл бұрын

    Betam temechitognal ❤❤❤

  • @misekirteshome
    @misekirteshome Жыл бұрын

    አለው አለው አለን አለን ተባረክ በረከት

  • @J4F758
    @J4F758 Жыл бұрын

    ቀላል አለው ክብር ለማረን ጌታ ብቻ ይሁን

  • @biniamhailu2234
    @biniamhailu2234 Жыл бұрын

    Like your name >Keep up my brother Bereket!!!

  • @eliyasassefa1262
    @eliyasassefa1262 Жыл бұрын

    ሰምቼው ማቆም አልቻልኩም, thankyou beki

  • @SamuelAnkankomiti
    @SamuelAnkankomiti26 күн бұрын

    It is a hymn that is listened to day and night without any fatigue your hymns reflect the glory of the Lord, it has symbolism in the musical composition,the use of voice in the lyrics uuff I love you so much sami Tesfaye ❤

  • @user-ir9fr8ch7l
    @user-ir9fr8ch7l Жыл бұрын

    ወንድም በረከት ዘመን ይባረክ ።

  • @helenmoges1806
    @helenmoges18065 ай бұрын

    Fetari Keri zemenihn yibark tsegawn yabzalh ❤❤❤❤

  • @muskae5070
    @muskae5070 Жыл бұрын

    ዋው የሚለው ቃል መች ይገልፀዋል ! የመዝሙር ጥማቴን እየረካሁ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው። ቤኪዬ ስላንተ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 Жыл бұрын

    Jesus is love .thanks for the amazing song

  • @YirieAddis
    @YirieAddis Жыл бұрын

    አለሁ ሞቴ ተሽሯል❤ አለሁ ምሕረቱ ገኗል አለሁ❤ አለሁ ህመሜን ወስዷል❤ አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ🥲😭😢😰❤❤❤❣

  • @habtamumengiste2802
    @habtamumengiste28028 ай бұрын

    Lyrics is entirely aligned with Word of God; melody is heavenly; it is undeniable that my Lord Jesus Christ has taken all my sufferings and sins. Just as your name implies, you are a blessing to all Ethiopian Chrsitians. May God bless you and your family abundantly!!

  • @yohanesberhaneyared7961
    @yohanesberhaneyared7961 Жыл бұрын

    Jesus is the only way to the heaven. Bless you bereket tesfay from eritrean brother ❤

  • @HAILUDEMISSE
    @HAILUDEMISSE9 ай бұрын

    በይቅርታው አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ በምህረቱ አለሁ እየማረኝ አለሁ አለሁ ምህረት አጊኝቻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ እነ ሚካኤል እነ ገብርኤል እነ ሱራፌል እነ ኪሩቤል በክፎቻቸው ተከልለውት ፊቱ ሚቆሙለት አምላክ የሚሉት በገራፊዎች ፊት ቆመልኝ እሱ ግን ስለኔ ፍቅር ግድ ቢለው ሊያወጣኝ ከሀጢያት ከኩነኔ ዙፋን የነበረው ከሰማይ ዳዊትን የረዳ ተንከራተተልኝ እየሱስ ከናዝሬት ይሁዳ ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የኔን ልብስ ለበሰ ቆሻሻ ህይወቴን በደሙ ቀደሰ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ ይሁን በምትል ቃል ፍጥረትን የሰራ ጥበብ የሻተውን ጥበብን ያስወራ አባቶች ሲጠሩት በእሳት የመለሰ እረኛው ዳዊትን ተናግሮ ያነገሰ እንደሚታረድ በግ ዝም አለ ስለኔ እየሱስ ፍቅርን የኖረ በተግባር የፍቅር ንጉስ ምድርን ያቆመ በቃሉ ያለ አንዳች ምሶሶ እሱ ግን ዝም አለ ሞተልኝ የኔን ውርደት ለብሶ ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የኔን ልብስ ለበሰ ቆሻሻ ህይወቴን በደሙ ቀደሰ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው አለሁ አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለሁ አለሁ በምህረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምህረት አግኝቻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ በምህረቱ አለሁ እየማረኝ አለሁ አለሁ ፍቅሩን ቀምሻለው እኔ ምን እሆናለው አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገኗል አለሁ አለሁ ህመሜን ወስዷል አለሁ እኔ ምን እሆናለው x2 አብ ከላይ ሆኖ ለኔ ራራልኝ አዘነ ሊያድነኝ ሽቶ አንድ ልጁ ላይ ጨከነ ፍቅር ልሂድ አለ ታዘዘ ለአባቱ ክብሩን ትቶ ወርዶ አዳነኝ በሞቱ ፍቅር እንደ እየሱስ የለም x8

  • @inspirechristians5789
    @inspirechristians5789 Жыл бұрын

    አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ ምህረቱ ገንኗል አለሁ ሐሌሉያ🙏

  • @tesstefera6334
    @tesstefera633410 ай бұрын

    Day 55 of success and respect at Heifer and 3 -5 years to go with JESUS GRACE !

  • @abubekeramin
    @abubekeramin Жыл бұрын

    Ba joroya sayehone baleba❤ kaleba❤ naw yasmahut. God bless you brother. Alahu Mota tashero alahu.Amen

  • @abrahamkassa3837
    @abrahamkassa3837 Жыл бұрын

    ቤኪዬ ዉንድሜ የጌታዬን ፍቅር ቀሰቀስክብኝ ኢየሱስ ያሳየኝን ፍቅር በቁስ ጥያቄ ሞልቼ ያሳዬኝን የተወልኜን ሁሉ ረስቼ በሌላ ድካም ስዋትር ይህ ዝማሬ ቀሰቀሰብኝ ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @ZebidarsInterfaithPolitico
    @ZebidarsInterfaithPolitico Жыл бұрын

    ❤ Brilliant reflection of a sinner's life (my life) praising the Lord for all the marvellous and wonderous things He has done. I will give thanks to the LORD with all my heart for blessing Bereket with this song...❤

  • @mintetube391
    @mintetube391 Жыл бұрын

    ቤኪዬ ተባረክልን

  • @rahelalemu2471
    @rahelalemu2471 Жыл бұрын

    The thing is he’s not only anointed singer but an outstanding musician.

  • @user-hf8rb1bs3m
    @user-hf8rb1bs3m Жыл бұрын

    Bekiye betam new mnewedhe tebareklen❤❤❤

  • @shimelsabebeshime9878
    @shimelsabebeshime9878 Жыл бұрын

    አሜን አለሁ ገናም እኖራለሁ ኢየሱስም ለኔ አለ እኔም ለሱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samueltesfaye1512
    @samueltesfaye1512 Жыл бұрын

    The anointed of God has been working by the holy spirit on brother bereket . More grace multiply for you !!

  • @ttas5482
    @ttas548210 ай бұрын

    ደንቅ መዘሙር ነው ጌታ የባርክህ

  • @zenuwoldemichael1631
    @zenuwoldemichael1631 Жыл бұрын

    አለሁ ☦️በመስቀሉ ላይ ደዌዬን ተቀበለ ህመሜን ተሸከመ 🙇‍♂️የኔ ጌታ እየሱስ

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial6097 Жыл бұрын

    የተወደደውን ትሁቱን አባቴን ኢየሱስን እንዳዬ ዛሬም ምክንያት ሆነኸኛል በሩዬ ብሩክ ነህ🥰💝

  • @ezihoze1023
    @ezihoze1023 Жыл бұрын

    I got this big goosebumps When he call the name Jesus❤❤❤❤❤

  • @user-ri6me2kl8x
    @user-ri6me2kl8x6 ай бұрын

    እየሱስ ጌታ ነው ሞቴን ሽሮታል አሜንንንንን❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ቤኪ❤

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Жыл бұрын

    ፀጋ ያብዛልህ ወንድምነት❤🙌🙏

  • @AmanuelAbraham-mv8vp
    @AmanuelAbraham-mv8vp5 ай бұрын

    😢Alewu Kesu yetenesa 🙏🙏🙏🙏

  • @hailabtekle9743
    @hailabtekle9743 Жыл бұрын

    Bereketye egziabhier knte ga alew

  • @user-rn2kc1vg4e
    @user-rn2kc1vg4e10 ай бұрын

    🙂🙂 I am 11 yers old I want to be like you I love geses 🙄🙄🙄

  • @Mercymedia1585
    @Mercymedia15857 ай бұрын

    ቤኪዬ ምን እንላለን ጌታ ስሙ ይክበርልን የምገርም መዝሙር ነው። ጌታ ስለሁሉም ስሙ ለዘላለም ይክበር።

  • @heavenlywisdom1866
    @heavenlywisdom1866 Жыл бұрын

    Jesus is Lord Now and Forever ♾️💯💯💯💯 . Wonderful wonderful ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏 . God bless you Bekki

  • @megdiesmiliey7267
    @megdiesmiliey7267 Жыл бұрын

    ፍቅሩ ፈሰሰ ከምህረት ደጅ እግዚአብሔር ከሰማይ ሰጠኝ አንድ ልጅ ኑሮዬን ኑር አለኝ የእኔን ልብስ ለበሰ ቆሻሻ ህይወቴን በደሙ ቀደሰ 😍😍😍

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Жыл бұрын

    ሀለሉያ አሜን ክብር ለኢየሱሰ ይሁን አለው ሞተን ተሽራል ሀሹ ሀሹ ☝🙌🙌

  • @titobogas3388
    @titobogas3388 Жыл бұрын

    Track 1 = Jesus❤❤ We love you bekiye continue singing for God for ever in never❤❤❤❤

  • @zinetadem
    @zinetadem Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አለሁ በምረቱ አለሁ በይቅርታው አለሁ አለሁ ምርት አግኝቻለሂ እኔ ምን ሆናለሁ እሰይይይይይ ዘመንህ ይባረክ ቤኪሻየ

  • @ruhamabekele6025
    @ruhamabekele6025 Жыл бұрын

    Bekiye am so happy to hear you sing❤️egzeabher yibarkih 🙏

  • @Talk-about-Life
    @Talk-about-Life9 ай бұрын

    This is not only a song but it is a therapy for the soul, too. I can't stop listening.

  • @segnimotumaofficial6304
    @segnimotumaofficial6304 Жыл бұрын

    The crucified jesus is glorified through this songs. Thanks Bekiye

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ጸጋ ይብዛልህ ቤኪ ቡሩክ ነህ አለሁ ሞቴ ተሽሯል በእርሱ በኢየሱስ ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @betselotkebede3956
    @betselotkebede3956 Жыл бұрын

    ዘማሪ ነህ ቤኪያችን ❤ ስላለኸን እድለኞች ነን ❤

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan32142 ай бұрын

    Amen You are Blessed You look so Awesome Singer Bereket Tesfaye I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song አሉሁ Alehu Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @user-ez2fu7ew6e
    @user-ez2fu7ew6e Жыл бұрын

    ❤❤ ዘመንክህ ይለማልሚ የተባርክ ወንድማችን 😢😢

  • @haseetmillion907
    @haseetmillion907 Жыл бұрын

    ዘምር በቃ አለው በምህረቱ ❤

  • @HanaGetachew-tj5lw
    @HanaGetachew-tj5lw11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ

Келесі