11. Bereket Tesfaye የቅርቤ yekerbe በረከት ተስፋዬ የቅርቤ
Музыка
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be...
play.google.com/music/listen?...
Subscribe to kzread.info/dron/D7n.html...
/
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA...
Instagram
/ singerberek .
Пікірлер: 750
እእእእእረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ ሆይ መስማት መቀየርም አልቻልኩም ቤካዬ ምን ጉድ ነው 😮😮😮😇😇😇😱😱😱🎻🪕🪗🙏🪘🎷🎹🎬🎺🎼💎💎💎
@saraworkneh1620
Жыл бұрын
ላንተም ይሰጥሀል ስትንበረከክ ማለት ነው
@weallralone6742
Жыл бұрын
ያንተ ኡኡታ ግን መቼ ነው የሚያበቃው😂😂😂ኧረ ተው ተው......
@GobegneshBalcha-ge7th
10 ай бұрын
ትገርማለህ😢
@GobegneshBalcha-ge7th
10 ай бұрын
@@weallralone6742😢😢
@bekalltefera7722
10 ай бұрын
Pllĺo
ከሲዖል መውጣቴ ይበቃኝ ነበረ በዚያ አለበቃም ፍቅሩ ጨመረ ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ ሳይዘው ሳይገደብው ትልቅነቱ አብሮኝ ነው ኢየሱስ ትሁቱ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ከእስትንፋሴ ይልቅ ይልቅ በቅርቤ ነህ ፈትህን ተርቤ መቼ መቼ አጣሁህ የሆድ የውስጤን ታውቀው የለም ወይ ሳልተነፍስ ውዴ ኢየሱስ ሰው የሚያወቀው ጉብዝናዬን መቼ አየ ገመናዬን ሸፍነኸው ጉድለቴን ሚታየውን ግን ሙላቴ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ዞር ብዬ ወደ ኋላ መንገዴን ሳይ የአንተ እንጂ የእኔ ኮቴ አይታይ ኣባጣ ጎርባጣውን እኔ መዉጣቴ ይዘኸኝ ልክ እንደ እናቴ ምንም ባሳዝንህ በድካሜ ታግሰህ አቆምከኝ መድህኔ ሰው የሚያወቀው ጉብዝናዬን መቼ አየ ገመናዬን ሸፍነኸው ጉድለቴን ሚታየውን ግን ሙላቴ በሰዋች መሐል ወይም ለብቻዬ ድምፅ ያሰማኛል አብሮኝ ነው ጌታዬ በዚህ ሂደ በዚያ ሂደ እያለኝ ጠላት የማሰውን አለፍኩኝ አምላኬ የመከረኝን ስምቼው አለፍኩኝ ስንቱን የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ሰው የሚያወቀው ጉብዝናዬን መቼ አየ ገመናዬን ሸፍነኸው ጉድለቴን ሚታየውን ግን ሙላቴ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
@kiyakiya4235
9 ай бұрын
❤❤❤
@user-jm5rj9ol3s
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ this is true beki ❤
@daniel.demissie.shewie
7 ай бұрын
❤❤
@Wudeeee
5 ай бұрын
ወይኔ ዘምሪ ተብዬ እዝ ገባሁ አለውቀውም ነበር ዋው በጣም ደስ አለኝ በፍደል ሰላጌኘው
@WorkishetuDegefa
5 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
ማነው እስካሁን እየሰማው ያለው ይሀንን መዝሙር እንደኔ😭
@simeraameya6081
Ай бұрын
Enenegn
@user-xd4bq7pi2v
26 күн бұрын
Ene negn
@lemalegese
20 күн бұрын
Enem❤
ዞር ብዬ ወደ ዋላ መንገዴን ሳይ ፣ ያንተ እንጂ የኔ ኮቴ አይታይ ፤ አባጣ ጎርባጣውን እኔ መውጣቴ ፣ ይዘኸኝ ልክ እንደ እናቴ። ዘመንህ ልጆችህ ሁሉ ይባረክ ። አሜን፨❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔምላችሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያደግሁት አክስቴቤት ነው እና አክስቴ ጴጤ ናት እና እኔ ጌታን በደብ አውቀዎለሁ ማለት የክርስቶስ ፍቅር የገባኝ ልጅነኝ እናቤተሰቦቼጋር ሄድኩኝ እነሱ ኦሮቶዶክስ ናቸው እኔን ሁኚ ኦርቶዶክስ ብሎ አባቴ ኦርቶዶክስ አረገኝ እኔግን በጌታነው የማምነው ስብከትም ሆነ መዝሙር የነሱን ጭራሽ አላቀውም የፕሮቴስታንት ነው የማዳምጠው መዝሙርም ስብከትም ግን ሰው የሚያቀው ኦርቶዶክስ እደሆኩነው ግን ኦርቶዶክስ ብሆንም እኔ በክርስቶስ ብቻ ነው የማምነው 😢😢😢ልክነኝ አይደል
@EskinderKebede-ku2wd
7 ай бұрын
በርሱ ማመንሸን ሁሉም ይወቅልሸ ጌታን አትደብቂ በሰዉ ፊት ሚመሰክርልኝ እኔም በላይ ባባቴ ፊት እመሰክርለታለው ብሏል ጌታ እየሱስ
@TEWODROSYOSEF
2 ай бұрын
Christnashn beadebabayi adrgi geta bemeskel layi rakutu yetesekelewu atdebkiwu
@AnaSamson-un2ru
14 күн бұрын
አይደለሽም
@sifanwodajo
3 күн бұрын
Yene feker betam tekekel nesh 😢😢😢
@senaitshumeegato1803
Күн бұрын
ሰው በልቡ አምኖ በአፋ መስክሮ ይድናል ! ንሰሃ መግባት ሃጥያተኛ መሆንን ማመንና ንስሃ መግባት በክርስቶስ እየሱስ ስራ ብቻ መዳን እንደሆነ እና ማመን ወደ አብ መቅረብ እንደሚቻል ይህም የንሰሃ እምነት ሃጥያተኝነትን እና አለማዊ ምኞትን ክዶ ወደ ተባረከው ተስፋችን ወደ ክርስቶስ መቅረብ የበለጠም ወደ ክርስቶስ አካል ወደሆነችው ቤተክርስትየያን ህብረት መሄድና መማር ጠጋ ስትል መፍራት ተወግዶ መመስከሩ ስለሌሎች ማሰብ ይሄን እውነት እንዲያዩና እንዲረዱ ትናፍቃለህ ❤ተባረክ ቤቱ ያኑርህ
በረከት ጌታ ይባርክ በአለማዊ ነገር ተውጬ ነበረ ባይገርምህ ዘፈን እዘፍን ነበር ጌታ ባንተ መስሎ ህይወቴን ቀየረው ክ ብ ር ለእግዚሀብሄር ይሁን😢
ከሲኦል መውጣቴ መውጣችን ያብቻ አልሆነም የጌታ ፍቅር በኛ መጨመሩ ከእናት ከአባት ከጋደኛ ይልቅ የቅርባችን የሆነ ኢየሱስ ነው አግዚአብሔር ይባርክህ መዝሙሮችህ ላይ ፈውስ አለ ተፈውሸበታለው❤❤❤
መዝሙሮችህ በጣም ጥልቅ ናቸው ሰማይን ያስናፍቃሉ ጌታ ይጨምርልህ ተባረክ!!!!
ደንዳናውን ልቤን አረሰረሰው😢😢😢😢😢 😢😢 እንግዲ ምን ይባላል ክብር ሁሉ ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤❤
ዘመድ ጓደኛ ቤተሰብ የማይረዳ ነገር ግን እግዚአብሔር ትልቅ ሆኖ ሳለ ሃጢያተኛውን ይቀርባል ያዳምጣል ጓደኝ ይሆናል ስሙ ይባረክ ቤኪ ዘመንክ ይለምልም ተባረክ
ኢየሱስ ከማንም ከምንም የቅርቤ ነህ!!!...ተባረክ በረከታችን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ወደ መንገዱ እንድመለስ የረዳኝ፤ የእውነትም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት፤የልቤን እሳት ያቀጣጠለ፤ አንደገና የሚያቆም፤ ፈዋሸ የሆነ፤ብቻ ምን ልበልህ wow❤❤❤❤
ኧረ ዘመንህ ይባረክ ምን አይነት መንፈስ ነው የውረደው ሀሌሉያ
@snr9054
Жыл бұрын
Feeling the same Felling special olso becouse of my country in much trouble but Jesus is lord🙏🏾✝️🥲
ዎው ጌታ ለኛ ያለው ፍቅር ጥልቅ ነው እኔ የሰው አገር ነው ያለውት ስፈልገው ሁሌ ማላጣው የቅርቤ ነሆነ እየሱሴ መዝሙሩን ስሰማ በጣም አለቅሳለው የቅርቤ እየሱሴ እወድሀለው ቤክ ብርክ በልልኝ❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭👏 ሰዉ የሚያውቀው ጉብዝናዬን መቼ አየ ገበናዬን ሸፍነኽዉ ጉድለቴን ሚታየው ግን ሙላቴ
ክብር የቅርባችን ለሆነው ለአባታችን ይሁን። ዘማሪው ደግሞ በህይወትህ ጥበቃው አይለይህ በመዝሙርህ ደግሞ መልሶ መላልሶ ልብን የሚመስጥ ቃሉን ዜማውንና ቅላጼውን እንደዚሁም በዚህ መዝሙር እንደሆነው መልእክቱን የማይከለክል ጥዑም የሙዚቃ ድምጽ ይስጥህ።
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በኪዬ ስለ እኔ ነው የዘመርከው። ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ። ዘርህ የጠላትን ደጅ ይውረስ። እስከ ፍፃሜው ጌታ ይሸከምህ። ዛሬ አገልግለህ ጌታ ስመጣ የተጣልክ አትሁን ። የክብር አክሊል ከጌታ እጅ ተቀበል ።
ቤኪዬ መዝሙሮች እላይኛውን ሰማይ እንዲናፈቀን ነው ምታረገው በመዝሙሩ እራሴን እንዳይ ስላረከኝ ተባረክ የቅርቤ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ሰው የሚያውቀው ጉብዝናዬን!!! መች አየ ገበናዬን ሸፍነኧው ጉድለቴን የሚታየው ግን ሙላቴ!!!
በምንም ታዓምር ማቆም አልቻልኩም መዝሙሩን ከማድመጥ ከተለቀቀበት ቀን አንስቶ!እንደት ማቆም እንዳለብኝም አላውቅም! ደግሞም ማቆምም አልፈልግም!እስከ ምጻአት ቀን የሚደመጥ መዝሙር ነው!የናዝሬቱ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ!ክብር ለኢየሱስ!
@ShalomAfework9
Жыл бұрын
Amen 🙏 enem endante negn geta ykber
@snr9054
Жыл бұрын
Me too 🙏🏾🙏🏾✝️🥲
@kidistgenta255
Жыл бұрын
betkikil kibr le eysus
ከእናቴናከአባቴ ከእስትንፋሴ በላይ የቅርቤኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን ልሁን ጌታ እየሱስ
መን ቅዱስ ክብሩን ይውሰድ ዛሬም ለወንድምና እህቶች እንዲህ የሚናገር መዝሙርን እየሰጠ ይባርከናል የአባቶቻችን መሪ አለልን ስሙ ይክበር ወንድሜ ፀገናሰላም ይሙላብህ🙏🙏🙏
ቤክዬ ዘመንህ ብሩክ ይሁን❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤የሚገልጠው ቃል የለኝም ክብር ለውደችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን!!
@birukgirma5652
7 ай бұрын
እውነት መዝሙሩን ሰምቼ ልጠግብ አልቻልኩም በረከት ተባረክ
ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው ያልሠለቸኝ መዝሙር ነው። ቤኪ ተባረክ
ለካ ይሄ መዝሙር ያንተ ነዉ ቤካዬ ተባረክ አንተ በረከታችን ነህ
ሰዉ ሚያዉቀዉ ጉብዝናዬን መቼ አየ ገመናዬ ሸፍነሄዉ ጉድለቴን ሚታየዉ ግን ሙላቴ
❤❤❤❤ተባረክ የኛ ሙላት እየሱስ ክብር ይሁንልህ❤
ዘምሬ፣ዘምሬ የማልጠግው መዝሙር ነው። እግ/ር በማያልቅ ፀጋውን ይባርከው (ቤክን)
ገና ሳልሰማው እባ ቀደመኝ😢
ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ ሁፍፍፍፍፍፍፍ❤
ቤካ ምን አይነት ጉድ ነው ያወረድክብን አቦ ዘመንህ ይባረክክክክክክ!!😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Aytegebimko bekaye mezmuru!!!
በረከትዬ ተባረከ🙌 አልቅሼ😭 ልሞት ነው የእገዚአብሔር መንፈስ በሀይል አለ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭🙌🙌🙌
ተባረክ ጌታ ብርክ ያርግህ ጌታ ከክፉ ይጠብቅህ በደሙ ይሸፍንህ 😊
እኔ ልዘምር ማስበውን ዘመርክልኝ ህውቴን ኢየሱስ ትሁቱ የቀርቤ ክስትንፋሴ ይልቅ የርቅርቤ❤
Bereket tesfaye mezmurochihe leyou nachew orthodox ngne gen yante mezmuroche ayameletugnem ewodhalew bro
ሰዉ የሚያዉቀዉ ጉብዝናየን መች አዬ ገበናዬን ሸፋነህዉ ጉድለቴን የሚታየው ግን ሙላቴ የኔ ታሪክ መሰለኝ
ቤካዬ ዘመን ይባረክ ትልቅ መልዕክት ያለሁ መዝሙሮች መንፈስ የሚያድሱ ወንጌልን የሚሰብኩ እጅግ የሚወደዱ መዝሙሮች ናቸዉ❤❤❤
@TigistTigist-uf7xe
7 ай бұрын
🎉
''የቅርቤ''መስማት ማቆም አልቻልኩም, የተባረክ ሰዉ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡኡኡ ምንም ቢሳዝንበድካሜ ታግሰህ አቆምከኝ ምድርን ❤😂🎉😢😮😅😊🎉😂😅😢😢😢😢😢😢
The depth of this song is incredible ❤ God bless you Berketachen
በረከት ተስፋዬ መዝሙሮችህ መንፈሴን ለፀሎት ያነቃቁኛል: በመዝሙሮችህ ወደ መንፈሳዊው ዓለም ይወስዱኛል:: ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ!!❤❤❤❤❤
@yoaddi1087
7 ай бұрын
Inem ismametalew❤❤❤❤❤
Can't stop listening 🎧🎧🎧😭😭
🙌🙌🙌🙌የኔ ፈቅረ እየሱሰዬ አሌሉያአ የኔ ጌታ እልልእልል ጌታ ይባረከህ ቤኪ
ጌታ እግዚአብሔር አንተን ስለ ስጠን አመሰግናለሁ ቤክዬዬዬ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ 😢😢😢😢😢😢😢 አሜንንንን አሜንንንንን😢😢😢😢😢
የቅርባችን ነህ አባ
እውነትነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የተጽናናው እሄ መዝሙር ሲሰማ ❤❤❤ኦፍፍፍፍ መግለጥ ኣልችልም ቤኪየ የኔ ዉድ ወድም ተባረክልኝ እወድሃለው❤❤❤❤❤
እኔ በየሰአቱ ነው ምሰማው ግን ልጠግበው አልቻልኩም እምባዬ ዝም ብሎ ይፈሳል ❤❤❤
Egzehaber yebarkih tabarakilign❤❤❤❤
ብዙ ሠው ያለወቀውን ነገሪን የደበቀለኝ ከነስህተቴ የወደደኝ አሱነው ተባረክ ።
ተባረክ ❤❤❤❤❤
የቅርቤ ነህ አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏ተባረክ 🥰🥰
ኢየሱስ የቅርቤ😭😭😭 የኔ የልቤ ወዳጅ❤️🩹❤️🔥 .. ወዳጅ ዘመድ በለለቤት ደረቅ ምድረበዳ አለሁ የምለኝ የቅርብ ወዳጄ ኢየሱስ 😭 ጠያቅዬ :የቅርብ ዘመዴ ኢየሱስ,ከወዳጅ ይልቅ የሚጠጋጋ ወዳጅ እንጃ ምን እንድልህ ቤክዬ ዘመንህ የዝማሬ ይሁንልህ በቃ ምን ብዬ ልባርክህ ለምልምልኝ🙌🙌
ዘመንህን ጌታ እየሱስ ይባርከው 🥰🥰🥰❤️❤️❤️
የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ አሜንንንንንን ኢየሱስ ክብሩን አንተ ውሰድ ቤካዬ ተባረክልኝ❤❤❤
በእምባ ተሞልቼ ነው የማደምጠው መዝሙሩን ቤካ ተባረክ በረከታችን ነህ❤❤❤
Ke tsiol mewuxate yebeqal neber ❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ቤኪ መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ እየሱስ ይባርክህ የኔ እየሱስ የውስጤ የልቤን የሚያውቅልኝ የቅርቤ ጌታ ክበርልኝ
ምን ብዬ ልባርክህ 🥰🥰🥰🥰በ እውነት አንተ በረከታችን ነህ ይሄ እኮ የኔ ህይወት ነው😭😭🙌🙌🙌
አሜን የቅርብ ወዳጅ ሚስጥረኛዬ❤❤❤🙏
አንተ የተባረክ የዘመኑ ልዩ ዘማሪ ተባርክልን ፍፃሜህ ይለምልም ❤❤
Wow beki kemetfat mezmur mawtat yshalal blew mezmur lemiyawetut endiaw mkerachew tebarek er
ቤካዬ ዘመንህ ይለምልም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በአንተ የሚሰራው እግዚአብሔር ይመስገን!❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ😢
God bless you I'm really appreciate the very nice worshiping❤❤❤❤❤
ዛሬም በድካማችን እየረዳን አለን ከእኛ ምንም ሳይፈልግ እኛን ፈልጎ የቀረበ ወዳጅ ኢየሱስ እንወድሃለን የቅርባችን የሆነ ወዳጅ ስለአለን ክብር ይሁንልህ
አሜንንንንን አሜንንንንን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባራክህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Geta be liyu liyu bereketoch yibarkih, hulum mezmurochih be ewnet liyu nachew. Ejig liyu. Ewnetegna, Getan yakebere. Tebarek. Yeredah Geta EGZIABHER yimesgen
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስዬ የቅርቤ ነህ አባ 🙏🙏🙏
አሜን እሰይ እእእእልልልልልልልልልል ኢየሱስ የቅርብ ነው ❤❤❤❤❤❤
ኣሜንን የቅርቤ!!! እየሱስ ድንቅ ኣምላክ
"Wow, this song has completely captivated me ever since it was released! I just can't resist listening to it on repeat. It's like a spell I can't break, but honestly, I don't even want to stop. It's such a powerful and unforgettable song that will continue to resonate with me. Let us all give praise to Jesus of Nazareth, may His name be blessed! All glory to Jesus!"
የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ እየሡሴ ❤❤❤ ዘመንህ ይባረክ
Yekirbe neh eysusu tebarki bebzu geta zemnki yibarki 😢😢😢❤❤🙏🙏😭😭
እውነት ነው ልኡል ሆይ አንተ የቅርቤ ነክ❤❤❤ልኡል ሆይ ከፍ በል❤❤🙏🙏
You are BLESSED Bekiye❤❤
በኪ ይመች አንተ የምትገርም ዘማሪ ነ ይመች ተባረክ
Tebarek berie yeqrbie yesus ❤❤❤❤
እየሱስ ጌታ ነው
በእየሱስ ስም ሁሁ ብዬነው የጮሁኩት ተባረክ ድንቅ መዝሙር ምን አይነት መንፈስ ነው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ
ዘመንህ ይባረክ ቤኪ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው
እግዚአብሔር ባርኮ በሰጠን ረከት እየተባረኩ ነው! በረከት ተስፋዬ❣❤❤
የኔ እየሱስ ገበናዬን ሸፍኝ😭😭😭
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ጌታ እየሱስ ይብርክህ 👌🏻👌🏻❤️❤️❤️❤️❤️
ቤኪ በመዝሙሮችህ ነፍሴ ሀሴት እያረገች ነው ተባረክ❤❤
ቤካዬ ዘመንህ ይባረክ የእውነት ሁልጊዜም ቢሆን የጌታ ፍቅር ያስገርመኛል ከሲኦል መውጣቴ ብቻ ይበቃን ነበር አቤት የጌታ ፍቅርርርርርር❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮ዘመንህ ይባረክ
በሰዎች መሐልም ወይም ለብቻዬ ድምፁን ያሰማኛል አብሮኝ ነዉ ጌታዬ በዚ ሂድ በዛ ሂድ እያለኝ ጠላት የማሰውን አለፋኩኝ❤❤❤❤❤❤❤
ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ ኢየሱስ የቅርቤ😢😢😢😢
ጌታ ይባርክህ አንተ ድንቅ ዘማሪ ምን አይነት ደሰ የሚል መዝሙር ነው ?? ረጋ ያለ የተረጋጋ መዝሙር ነው ቀጥልበት በርታ ሌላም መዝሙር እንጠብቃለን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤
አረ ምንድነው ቤኪ እኔ መስማት ማቆም አልቻልኩም ለሺ ትውልድ የሚሆን ዝማሬ።
bezi mezmur endit endatebareku betawkulgne jesus is lord
😢😢😢😢😢😢😢😢😢የቅርቤ ልበል የቅርቤ
አረ ጌታ በስራ ላይ ነው እኮ እኛ ነን ሁኔታችን የሚያስደንቀን ጌታ ሆይ አንተ ልዩ ነህ ተመስገን አረ ኡኡኡኡ ሃሌሉያያያያያያ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Really abstruct what a understanding wow one of my favourite 😘🥰😘🥰🥰🥰
ተስፋዬ .ጫላ ..እና..ከይድነቃቸው ..ተማር..አቦ..ሁሉ.ነገር..ከልኩ.አያልፍም...ሰው.በገንዘቡ.ብዛት..ብቻ..አይኖርም.....dawnlod..እናርግበት..ከwifi..ውጪ.እንስማው..cd..አልኝ
Bereket geta zemenkin hiwotikn yibark
What a song🤔🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️😭😭😭 ቆይ እንዴት ነው ግን የፃፍከ ው? ሙዚቃው? ዜማው? ሃሳቡ? መንፈሱስስ ሆሆሆሆሆ #ብቻውን 13 track new#❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I waited for so many years for this album 🙏🏽❤️❤️❤️❤️ God is so good 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Bekiye I got saved by your song 😭 song title-Medaga neh. The Holy Spirit works through your songs amazingly 🙏🏽🙏🏽 keep up the good work Bekiye 🙏🏽
ጌታ ይባርክህ ዎንድሜ❤❤