BEREKET TESFAYE አማላጄ በረከት ተስፋዬ Amalaje New song

Музыка

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:19 (1 Peter 1:19)
ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be​...
play.google.com/music/listen?​...
Subscribe to kzread.info/dron/D7n.html​...
/ ​
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA​...
Instagram
/ singerberek. .

Пікірлер: 2 500

  • @semayvibe
    @semayvibe Жыл бұрын

    ግጥም | Lyrics የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የሰው ዘር ሁሉ የአዳም ስህተት ይዞት ወደቀ ወደ ጥፋት 2x ማንም እንዳይድን ይሄን ቢረዳ ሊከፍለው መጣ ለሃጥያት እዳ የሃጥያት ደሞዝ ነውና ሞት ሞቴን ሞተልኝ ሰጠኝ ህይወት ሃጥያት ተሻረ ከኔ ላይ በፈሰሰልኝ ጎልጎታ ላይ ቀራንዮ ላይ በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ የጠፋሁትን ስለወደደ ሃጥዕ ተብዬ ስም ለወጣልኝ በደሙ አንፅቶ ጻድቅ አስባለኝ ከደጉ አባቴ አሁን ታረቅኩ በቅዱስ ደሙ ስለታጠብኩ ሌላ አማላጅ ሳያስፈልገኝ በቀኙ ሆንኩኝ ደሙ አቀረበኝ የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ጸሎት ነው የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ጸሎት የሚያነፃኝ የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ምልጃ የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ የማን ምልጃ የሚያጥበኝ ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ በአብ ቀኝ ያለ አንዱ ብቸኛ ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ የሚቆምልኝ ልክ እንደ ራሴ መሰላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ ሰማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ፣ ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ ። የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው

  • @metielias4658

    @metielias4658

    Жыл бұрын

    Wow God bless you

  • @yekiantube6492

    @yekiantube6492

    Жыл бұрын

    Beruk hun

  • @nathanzerfu9508

    @nathanzerfu9508

    Жыл бұрын

    ተባረክ

  • @Dr.DawitGerbi

    @Dr.DawitGerbi

    Жыл бұрын

    Tebarek

  • @BeznawaAschalew

    @BeznawaAschalew

    Жыл бұрын

    ሰማይ ከእኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Жыл бұрын

    ኦረቶዶክስ ነኝ የክረስቶስ ስም ሲጠራ ሁሌም ደስ ይለኛል ይህ ዝማሬ ዉስጥን ያረሰረሳል ተባረክ

  • @user-th8gl7kw8q

    @user-th8gl7kw8q

    Жыл бұрын

    እንዴት ደስ አይል ኢየሱስ እኮ ህይወት ነው!

  • @BurtiFan

    @BurtiFan

    Жыл бұрын

    ደነዝ በተዋህዶ ሰም አትነግጅ ምኑ ነዉ ዉሰጥሸን ያረሰረሰሸ ፈራጁን ፍጡር አማላጅ ነዉ ብለዉ ሰለዘመሩ ነዉ አንች መናፍቅ ነሸ የትኛዉም የተዋህዶ ልጅ ይህን የክህደት ዘፈን አያደንቅም እሸ

  • @user-th8gl7kw8q

    @user-th8gl7kw8q

    Жыл бұрын

    @@BurtiFan ስድቡን ከሰኞ እስከ አርብ ነው እንደ የሚያስተምሩዋቹ? አማላጅ ያለው ጴንጤ ወይም ሌላው የእምነት ድርጅት ሳይሆን መፃፍ ቅዱስ ነው ይሄን መካድ ነው መናፍቅ የሚያስብለው በተረፋ ቅዱሱን መፃሐፍ አንብብ ከመሳደብ እሺ ተባረኪ

  • @selamawittube

    @selamawittube

    Жыл бұрын

    ​@@user-th8gl7kw8q ምንም ማድረግ አንችልም ስድብ ህይወታቸው ነው🥺 የጌታዬን አማላጅናት መካድ መጽሐፍቅዱስ ሀሰተኛ ነው ማለት ነው!! ይቅር ይባለችሁ ኦሮቶዶክሶች🙏

  • @burteermias5069

    @burteermias5069

    Жыл бұрын

    ​@@BurtiFan የኢየሱስን አማላጅነት መፅሐፍ ቅዱስ ነው የነገረን እኛ ከየትም አለማጠንም ይህንን መካድ ከባድ ነው😢 ኦርቶዶክሰዋን እግዚአብሔር ይድረስለችው 🙏

  • @Lebawi8812
    @Lebawi8812 Жыл бұрын

    "የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝ " የኢየሱስ ደም ከሐጢያት ሁሉ ያነፃል 🙏🙏🙏

  • @FariDag-sz5nm

    @FariDag-sz5nm

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @sultanalemu4439

    @sultanalemu4439

    6 ай бұрын

    Amen

  • @senaytewolde4449
    @senaytewolde4449 Жыл бұрын

    ዝም ብለህ ትሰማዋለህ : ያልቃል ትደግመዋለህ:: እንደገና ትከፍተዋለህ ትባረካለህ : ሲያልቅ ያሳሳሃል እመነኝ ደግመህ ትከፍተዋለህ:: ኢየሱስ ከፍ በል ( ኢየሱስ ጌታ ነበር :ነው: ለዘላለምም ጌታ ይሆናል)

  • @Bitaniaamare1991

    @Bitaniaamare1991

    Жыл бұрын

    Exactly

  • @mamishtaddes7849

    @mamishtaddes7849

    10 ай бұрын

    Wow😮😮😮😮😮❤❤❤

  • @yihunmedi1356

    @yihunmedi1356

    8 ай бұрын

    Fact

  • @user-qs5im7gq8h

    @user-qs5im7gq8h

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanyosef1868

    @birtukanyosef1868

    7 ай бұрын

    Betam

  • @Abditesfaye649
    @Abditesfaye649 Жыл бұрын

    I am muslim. I can’t stop listening this song

  • @abigiyaworku5923

    @abigiyaworku5923

    Жыл бұрын

    💖💖💖💖💖💖ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል የዩሐንስ ወንጌል 3÷16_18😇 እንዲሁም ሮሜ 5÷1_......አንብብ👇 1ኛ ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ........👉የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። ⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።

  • @nardosalemu369

    @nardosalemu369

    Жыл бұрын

    🎉🎉 eysuse gita nw

  • @Abditesfaye649

    @Abditesfaye649

    Жыл бұрын

    Amen Nardi

  • @tarekegnbamlakuofficial

    @tarekegnbamlakuofficial

    Жыл бұрын

    God blessing u tebarek

  • @adonaydawit9824

    @adonaydawit9824

    Жыл бұрын

    Abdi ወንድሜ ንፁህ መንፈስ ስላለህ እድለኛ ነህ ተባረክ ጌታ ዘር ቀለም ሳይለይ ለሁሉም ደሙን አፈሰሰ

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын

    የኢየሱስ ደም ዛሬ ትኩስ ነው ….. ቤኪዬ እንደስምህ ብሩክ ነህ እኮ ጌታ ይባርክህ...🙏🙏ማድመጥ ማቆም ከባድ ነው …!!!🎬🎹🎤🪗🪕🎺🎷🪘🎻🎸🥁💎💎💎💎💎🎬🎹💎💎💎

  • @tgtg1197

    @tgtg1197

    Жыл бұрын

    😊😊8g

  • @tgtg1197

    @tgtg1197

    Жыл бұрын

    Y

  • @tgtg1197

    @tgtg1197

    Жыл бұрын

    Ft8

  • @tgtg1197

    @tgtg1197

    Жыл бұрын

    Ty

  • @tgtg1197

    @tgtg1197

    Жыл бұрын

    Y

  • @user-rd7dx1hm3q
    @user-rd7dx1hm3q8 ай бұрын

    አንተ ለኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ከእግዚአብሔር የተሰጠከን በረከታችን ነህ። እኖድሃለን❤

  • @hafetamumelkamu2497
    @hafetamumelkamu249710 ай бұрын

    "የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝ " የኢየሱስ ደም ከሐጢያት ሁሉ ያነፃል

  • @Amen-df8yz
    @Amen-df8yz Жыл бұрын

    በቃ This Is What The Gospel Really is! እግዚአብሔርን ይሄ ከበቃው እኛም በዝማሬ እና በስብከታችን ይሄ እውነት ይበቃናል🙏😍

  • @danielkebede879

    @danielkebede879

    Жыл бұрын

    Stay blessed bro.. the truth of the gospel!

  • @heleny9594
    @heleny9594 Жыл бұрын

    “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34

  • @user-gi6kl3og6o

    @user-gi6kl3og6o

    8 ай бұрын

    አሜን❤

  • @selijesuslove7925

    @selijesuslove7925

    7 ай бұрын

    Amen🙏🙏

  • @yemisirachalemayehu6355
    @yemisirachalemayehu6355 Жыл бұрын

    የእየሱስ መሆን እንዴት መታደል ዉይ የኔ አባት ተባረክ ያንተ ስላረከኝ🙏, ስላሳረፍከኝ ብዙ የማይነጉ የሚመስሉ ሌሊቶቼን ስላነጋህልኝ 🙏🙏🙏 የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ሀሌሉያ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @eyasuabayneh2180
    @eyasuabayneh2180 Жыл бұрын

    I’m not Protestant. I can’t stop listening this song god bless you beki ❤❤❤

  • @kerhabplays

    @kerhabplays

    Жыл бұрын

    Religion doesn't matter! Jesus didn't create a religion. He creates a faith upon us. Jesus is the only way to God! Many religions named "Christians" doesn't even want to call this powerfull name - Jesus Christ

  • @b.d.c1292

    @b.d.c1292

    3 ай бұрын

    its not about religion my brother !

  • @yabetsefekadu768
    @yabetsefekadu768 Жыл бұрын

    ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበው የክርስቶስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው😭🙏❤🔥

  • @mekedesmezmur4057

    @mekedesmezmur4057

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @elijahroots1164

    @elijahroots1164

    Жыл бұрын

    አሜን ትልቅ መገለጥ ነው

  • @takelesugebo5672

    @takelesugebo5672

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @kedamabel3305

    @kedamabel3305

    Жыл бұрын

    Amen❤

  • @samsonagegnehw3619

    @samsonagegnehw3619

    Жыл бұрын

    Blessed

  • @SamEriboy
    @SamEriboy Жыл бұрын

    I am Tigrigna speaker but Bereket is my number one Gospel Singer.

  • @tigisttadesse7439
    @tigisttadesse74399 ай бұрын

    የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው❤❤❤❤❤❤እንዴት ልቤ እንደረሰረሰች❤❤❤

  • @Marikanera
    @Marikanera Жыл бұрын

    ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ፣ ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ ።

  • @bereketabate1709
    @bereketabate1709 Жыл бұрын

    አማላጃችን ኢየሱስ ለዘለዓለም እናመሰግንሃለን!!ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቤኪ!

  • @asamirw6138

    @asamirw6138

    Жыл бұрын

    Wone

  • @user-iw1ik2ps3f

    @user-iw1ik2ps3f

    7 ай бұрын

    AMEN🙏🙏🙏

  • @edenabebe-yv2sc

    @edenabebe-yv2sc

    2 ай бұрын

    Koy manw mibarkw yetebarke eko nw man

  • @beniTube27
    @beniTube27 Жыл бұрын

    የ እየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝኝ ❤❤❤

  • @Moses0wo0
    @Moses0wo03 ай бұрын

    Romans 8 አማ - ሮሜ 34: የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

  • @hiwetbruk7541
    @hiwetbruk7541 Жыл бұрын

    የደም ዝውውሬ የኔ ኢየሱስ እንኳን አገኘኸኝ ሃሌሉያ 🤗 💃💃💃

  • @yetikingskid8864

    @yetikingskid8864

    11 ай бұрын

    Amen Ewenet new Eyesus Yedemachin Zewewer new. Kee Eyesus Wechi Adagni Yelem Mider Yisema.

  • @ashenafimatthew7238
    @ashenafimatthew7238 Жыл бұрын

    “የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።” - ዕብራውያን 12፥24 ቤኪሻ ለምልምልን🙏🙏❤ I can't wait for your new album to be released🙌🙏

  • @mihretayano1820

    @mihretayano1820

    11 ай бұрын

    Ewenat nawe

  • @erbikaayele

    @erbikaayele

    10 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን ተባረኪ የአባቴ ልጆች 🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤

  • @user-il5dh2lw3d

    @user-il5dh2lw3d

    3 ай бұрын

    amen

  • @yoditbekele430
    @yoditbekele430 Жыл бұрын

    ከደጉ አባቴ አሁን ታረኩኝ የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ። Thank You Bakiye

  • @diboraandsquishes1649
    @diboraandsquishes1649 Жыл бұрын

    እሰይ እንዲህ የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ያደረገ መዝሙር ያንጻል ተባረክ!

  • @BirukTamiru-bh3ml
    @BirukTamiru-bh3ml Жыл бұрын

    በዴሙ የዋጄን የኢየሱስ ይመስገን።

  • @kidesttesfaye2363
    @kidesttesfaye2363 Жыл бұрын

    “እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥11

  • @bdjbdj
    @bdjbdj Жыл бұрын

    “ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7

  • @user-jr9pf5ms8u

    @user-jr9pf5ms8u

    Жыл бұрын

    Tebareki❤

  • @user-iw1ik2ps3f
    @user-iw1ik2ps3f6 ай бұрын

    የያይቆብ መሰላል የታረደው በግ ኢየሱስ አማላጄ ነው❤🙏❤

  • @Lamont1969
    @Lamont196911 ай бұрын

    ስለሀጥያቴ ማንም እንዳልተገረፈ እናእየሱስ ብቻአዳኝ እንደሆነ የሚያስተመር መዝሙር እናመሰግናለን

  • @goodluckvacancy3006
    @goodluckvacancy3006 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ይህን ዝማሬ ሲያዳምጥ እንዴት ይሆን ሚደሰተው ። ተባረክ የኛ ስጦታ 🙏⚓️⚓️

  • @asegidwolde3140

    @asegidwolde3140

    Жыл бұрын

    🥺🥺🥺????

  • @voiceoftruth4390

    @voiceoftruth4390

    Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስማ ገና መዝሙሩን እኔና አንተ ሳንሰማው በፊት ብቻ ሳይሆን ፡ ሳይቀናበር ፡ በ'በረከት' ልብ ውስጥ እያለ ሰምቶታል እኮ😂

  • @robiaman3499

    @robiaman3499

    Жыл бұрын

    ​@@voiceoftruth4390 😂😂😊👍

  • @selamawittube

    @selamawittube

    Жыл бұрын

    ​@@voiceoftruth4390 በትክክል💞

  • @goodluckvacancy3006

    @goodluckvacancy3006

    Жыл бұрын

    እኮ እሱን ነው ምልህ ወንድሜ … በቤኪ ልብ ውስጥ ገና ሲፈልቅ … አስበሀዋል መለኮት ሲያደምጥ ተመስጦ… እንዴት ደስ እንደሚለው ። 🙏⚓️

  • @user-wn3pr4go3g
    @user-wn3pr4go3gАй бұрын

    ተባረክልን ቤክ መዝሙሮችክ ይማራካል ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @roberawondu4544
    @roberawondu4544 Жыл бұрын

    የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው!!!!!አሜን❤❤❤❤

  • @user-nu2gh3ue7q
    @user-nu2gh3ue7q Жыл бұрын

    በመንፈስ ቅዱስ inspiration የተደረሰ መዝሙር 😭😭😭😭 🙌🙌🙌 ተባረክ የአባቴ ልጅ 🙏

  • @mikiaskenfe8519
    @mikiaskenfe8519 Жыл бұрын

    ይሄ ነው ወንጌል። የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው። ቤኪ እግዚአብሔር ይባርክህ።❤😭🔥👌ኢየሱስ😭❤

  • @amya.9535
    @amya.9535 Жыл бұрын

    ያስታረቀኝ አማላጅ የሆነኝ ደሙን ለሀጢአቴ ያፈሰሰልኝ እየሱስ የኔ ውድ ይክበርልኝ!!!! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ድንቅ መዝሙር!!!!!

  • @user-rj9um9fy9w
    @user-rj9um9fy9wАй бұрын

    አሜን ትኩስ ነው ተባረክ

  • @user-if7rn7yn9z
    @user-if7rn7yn9z2 ай бұрын

    ወንድሜ ብሩክ ነህ አሁንም ይሔ ፀጋ እየበዛ እየጨመረ ይሒድ❤❤❤❤

  • @fikremandefro4899
    @fikremandefro4899 Жыл бұрын

    ሰማይ ከእኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው። ዋው ቤኪ

  • @mihretkifle6679
    @mihretkifle6679 Жыл бұрын

    ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ በአብ ቀኝ ያለ አንዱ ብቸኛ ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ የሚቆምልኝ ልክ እንደራሴ መሠላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ ሠማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው :: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ew5ie6qg2t

    @user-ew5ie6qg2t

    Жыл бұрын

    ❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @teddycherenet5036
    @teddycherenet5036 Жыл бұрын

    ተባረክ ወንድማችን 101 ጊዜ ሰማሁት መንፈስ ያለበት ዝማሬ

  • @Hboys661
    @Hboys661 Жыл бұрын

    Listening this song everyday ! The Blood of Jesus is above all

  • @Simretdaniel499
    @Simretdaniel499 Жыл бұрын

    የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ የማን ፀሎት,ምልጃ ሊያነፃኝ ነው ❤❤❤❤❤ ተባረክ ቤኪ

  • @negadebellanegadebella7633
    @negadebellanegadebella7633 Жыл бұрын

    ሰማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም ሳይሆን በየሱስ ደም ነው አሜን አሜን ተባረክ ቤኬዬ

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3umАй бұрын

    You are one of the best top singers in Ethiopia, God bless you ,you are so amazing!

  • @alazar854
    @alazar8542 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው።✝️

  • @tamratdenbi61
    @tamratdenbi61 Жыл бұрын

    የወንጌል እውነት ሲነገር ፣ ሲዘመር ነፍስን ይጠራታል ሰማይ ይወስዳታል !!!

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Жыл бұрын

    በእኔ ፈንታ በአብ ፊት የሚታይልኝ መካከለኛዬ እየሱስ ክበርልኝ ።ዘመኔ ን ❤ሁሉ አመሰግንሃለሁ

  • @bereketgetachaw724

    @bereketgetachaw724

    Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ሞቴን ሞቶልኛል አማላጄ ነዉ beki ተባረክልኝ

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 Жыл бұрын

    ዛሬም ትኩስ ነው የኢየሱስ ደም:: ሥራው ድንቅ ነው:: ተነግሮ አያልቅም ስለሱ አስታራቂየ አመስግንሀለሁ ጌታየ ኢየሱስ ክብር ለሥም ይሁን:: አንተ የፍጥረት ሁሉ ደስታ ነህ::

  • @henokambaye2717

    @henokambaye2717

    Жыл бұрын

    definetly

  • @hery731

    @hery731

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @fikremandefro4899
    @fikremandefro4899 Жыл бұрын

    ይህ ዝማሬ ስሰማው ኢየሱስን ያሳየኛል ። በኪ ዘመንህ ይባረክ ...

  • @ethiovideo777
    @ethiovideo777 Жыл бұрын

    i am ORTO,but i realy enjoyed it!😍😍

  • @ruthmebratu1049

    @ruthmebratu1049

    10 ай бұрын

    ❤ የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሣው በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ።

  • @helenhussien1670
    @helenhussien1670 Жыл бұрын

    በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ የጠፋሁትን ስለወደደ ሃጥዕ ተብዬ ስም ለወጣልኝ በደሙ አንፅቶ ፃድቅ አስባለኝ አሜን አሜን ኢየሱስ !!!!!

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c Жыл бұрын

    "ስለበደሌ እርሱ ነው ዋሴ ፣ የሚቆምልኝ ልክ እንደራሴ።" ❤ ❤ ❤

  • @godisgood1848
    @godisgood1848 Жыл бұрын

    “እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።” - ቆላስይስ 1፥19-20

  • @genetworkneh8945
    @genetworkneh8945 Жыл бұрын

    በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው.... 1ዩሐ 5 - 10 እየሱስ ብቻ አማለጅ ነው ❤❤

  • @born2Bekind
    @born2Bekind Жыл бұрын

    ❤ እየሱስ አማላጄ ነው :: ❤

  • @meklitbeshahmakiofficial3780
    @meklitbeshahmakiofficial3780 Жыл бұрын

    ደሙ ለዘላለም ትኩስ ነው !!ሀሌሉያያያያያ!! ከሀጥያታችን በደሙ ላነፃን ለሱ ክብር ይሁን!!

  • @user-kv2lt1rl1f
    @user-kv2lt1rl1f11 ай бұрын

    ሁሌም እያለቀስኩ የምሰማው መዝሙር 🙏🙏🙏

  • @Singermelesematewos
    @Singermelesematewos Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይክበር፤ ከመዳናችን የሚበልጥብን የለም።ቤኪ ስጦታችን ነህ እወድሃለው

  • @jesusislord149
    @jesusislord149 Жыл бұрын

    በእየሱስም መስማት ማቆም አልቻልኩም 🙇‍♀️🙆‍♀️ ቤኪ በረከታችን ተባረክልን 🙌😇 የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉ ❤️❤️❤️

  • @dambelodembelo2425
    @dambelodembelo2425 Жыл бұрын

    በዘማኔ ትክክለኛ የጌታ ደቀ መዝሙር አንተን ብቻ አየሁ, የሰማዩ አባት ፀጋውን እንደ ይሳቅ ያብዛልክ.የአንተ መዝሙሮች ጌታን ለላመኑት ለምሳቃዩት ሰላምንና, መፍቴ እየሆነልን ነው, አንተን የሰጣ አምለክ ይመስገን!!❤🙏

  • @Ermias_Nigatu_7
    @Ermias_Nigatu_711 ай бұрын

    ያስታረቀን ከአባቱ😘

  • @destalema699
    @destalema699 Жыл бұрын

    የኢየሱስ ዳም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው🙏 I can't stop listing beki blessed

  • @netsiabaye1243

    @netsiabaye1243

    Жыл бұрын

    Bekeshaye tebarkilgne

  • @samitube7948

    @samitube7948

    Жыл бұрын

    የኢየሱስ ደም ሁሌም ትኩስ ነው❤❤❤

  • @tamratdenbi61
    @tamratdenbi61 Жыл бұрын

    ነፍሴ ጌታዋን አሰበች ልቤ ሲመታ በአምላኬ ስራ እንደተረታ ነገረኝ ደሙ ❤ ለካ ሰማይ ይጠብቀኛል ! ከዚህ ጎስቋላ ለሃጢኣት ከተሰጠ ሥጋ ያወጣኛል

  • @akmultimedia2509

    @akmultimedia2509

    Жыл бұрын

    Amen!

  • @selammengstu-xr7zv
    @selammengstu-xr7zv Жыл бұрын

    ተባረክ ❤❤❤❤በረከት❤❤

  • @mezgebuakalu6144
    @mezgebuakalu61445 ай бұрын

    ፣ቤኪ፣ምንም፣ማለት፣አልችልም።አንተ፣ጌታ፣ባርኮ፣ለእኛ፣የሰጠህ፣ልጅ፣ነህ።ዘመንህ፣ይለምልም።❤

  • @CHERNETURAGO
    @CHERNETURAGO Жыл бұрын

    “... የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7 Bekiye Tebarek🙌

  • @Absalat700
    @Absalat700 Жыл бұрын

    የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salemgetahun5751
    @salemgetahun575111 ай бұрын

    ድፍረታችን ጽድቅን የተቀበልበት ደም ኡፍ እረፍታችን ነው።

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria Жыл бұрын

    አሜን አሜን ቤኪዬ ዘመንህ ይባረክ ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ነው ብርክክክ በል ያባቴ ጀግና ❤️❤️👍👍👍

  • @mt-2387
    @mt-2387 Жыл бұрын

    የታረደልኝ የእግዚአብሔር በግ ነጻ አውጥቶኛል ፤ እሱን አምኜ እኔ ከዘላለም ሞት ዳንኩኝ ክብር ለስሙ ይሁን ሀሌሉያ❤❤❤ ቤክ በረካታችን ነህ ተባረክልኝ❤❤❤

  • @yohanneskebede676
    @yohanneskebede676 Жыл бұрын

    የጌታየ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጀ ነው🙏 አሜን!

  • @sophiegetachew5038
    @sophiegetachew5038 Жыл бұрын

    The whole message! This is Gospel! Amen

  • @bezabihondu5276
    @bezabihondu52762 ай бұрын

    ይህ መዝሙር ዝም ብሎ መዝሙር እዳይመስላቹ ትልቅ ትርጉም አለው!😢

  • @eyualemamo7301
    @eyualemamo7301 Жыл бұрын

    የተከፈለልን ውድ ነው ጌታ ሆይ አቅም ስጠኝና ፍቃድህን በዘመኔ ልፈፅም

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 Жыл бұрын

    አሜን የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም መንፈስ ያለበት የጌታን ፍቅር ምህረት እንዳስብ የሚያደርግ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ በረከታችን❤️❤️❤️❤️

  • @seeaddis3096
    @seeaddis309610 ай бұрын

    ሌላ ማንም ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር ማስታረቅ የቻለ/የሚችል የለም።

  • @kasechtefera5279
    @kasechtefera5279 Жыл бұрын

    የኢየሱሴ ደሙ ዛሬም ትኩስ ነዉ አማላጄ ነው🙌💖 ቤኪ ዘመንኽ ይለምልም💖🙏💖

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 Жыл бұрын

    የኢየሱስ ዳም ዛሬም ትኩስ ነው አማለጄ ነው 100% ❤

  • @wongelawitgebremariam9023
    @wongelawitgebremariam9023 Жыл бұрын

    ይሄንን እውነት ሳይመሽብኝ በመረዳቴና ከአሰቃቂው ፍጻሜ በመትረፌ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን !!! የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!

  • @selamaster8597
    @selamaster8597 Жыл бұрын

    እየሱሴ አማላጄ ነው 100%❤

  • @strong1220
    @strong1220 Жыл бұрын

    ስለተመረጠን ብቻ በቂ ነው የእውነት የምድር ኑሮ አየነው ጠብ አይል እየሱስዬ ስለመረጥከኝ አመሰግናለሁ 😭😭😭😭

  • @ruth9369
    @ruth9369 Жыл бұрын

    ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁል ጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ዕብራውያን 7:25 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቤኬ

  • @Hadiya_Media
    @Hadiya_Media Жыл бұрын

    Jesus is the same yesterday , Today and forever ❤❤❤❤

  • @YedlYedl
    @YedlYedl9 күн бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው ፍቅር

  • @meharudindamo6102
    @meharudindamo6102 Жыл бұрын

    እንዴት ድንቅ ነው! ብዙ መዝሙሮች ምድራዊ በረከት ላይ ብቻ ትኩረት አድርገው እየተሰሩ ባሉበት በዚህ ጊዜ እንዲህ ዓይነቱን ክርስቶስን የሚያሳይ መልዕክት መስማት እንዴት እንዴት መታደል ነው። በእድሜህ ሁሉ በታላቅ ክብር ክርስቶስ ብቻ ይሰበክ!! በሁሉ ከበርልን💚💛❤

  • @Meliekittube
    @Meliekittube Жыл бұрын

    ኢየሱስን ብቻ የሚያጎላ፣ በምድር ላይ ብዙ አማላጆች በሞሉበት ኢየሱስን የሚያስተዋውቅ ድንቅ መልእክት!! በኪዬ ዘመንህ ይባረክ!!

  • @birhanashim352
    @birhanashim352 Жыл бұрын

    ❤What a blessed song እንዲ ባለ መዝሙር እኛ እንድንባረክበት ጌታም እንዲከብርበት ግጥም በመፃፍ በመፀለይ ... ስላለህ መሰጠት እደነቃለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!

  • @DeboraAsagaretch
    @DeboraAsagaretch2 ай бұрын

    መምህራን በጣምነዉየምወደዉ ❤እግዚብሔር ያባርክ❤❤😊

  • @danalx1970
    @danalx19708 ай бұрын

    ሁሌም የእዬሱስ ደም ትኩስ ነዉ🎉ለዘላሌም 🎉🎉አሜን!!!

  • @KinGdom_mStudio
    @KinGdom_mStudio Жыл бұрын

    Bekiye you don't know how much I love you 😢 ከአንተ አፍ በሚስረቀረቅ ዜማ በተከሸነ ሙዚቃ እ/ርን አለማየት አይቻልም! I can't wait until your album release don't forget you’re always my #1 favourite gospel singer 🙌🙌

  • @WelTamrat-fr8ng
    @WelTamrat-fr8ng11 ай бұрын

    Amen Hallelujah Ever & Forever Fresh Glory To our Lord Christ Jesus Amen❤❤❤ Best mezmur God Bless U Too.

  • @mululangana1368
    @mululangana1368 Жыл бұрын

    ኢየሱስዬ የኔ ውድ አባት ቤዛዬ አማላጄ ያኔ በቀራንዮ ላይ የፈሰሰልኝ ከሀጥያቴ ያነፃኝ ደምህ ዛሬም ትኩስ ነው አሁንም ደክሜ ሐጥያት ብሰራ እንኳን ዋስትናዬ ደምህ ነው። በማያልቀው በዘላለማዊ ፍቅር የወደድከን ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ።

  • @edensolomon3422
    @edensolomon3422 Жыл бұрын

    ከ እየሱስ ውጪ ሌላ አማላጅ የለም አይኖርምም ለዘላለም!!!

  • @nureboassefa4234
    @nureboassefa4234 Жыл бұрын

    የሚገርም መራዳት ነው ወንድሜ ቤክ ስለበራልህ እውነትና ፀጋ የፀጋ ባለቤት ይመስገን እኔ ምንም ልል አልቻልኩም 4ደጋግሜ ነው የሰመሁት አንዴ ሰልወጣ የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው❤❤ ይሄ የምስራች ነው ለሁላችን የሆነ አንተ በራከት ነህ የምርም❤

  • @muludeboch701
    @muludeboch701 Жыл бұрын

    ደ ሙ የየሱስ፣ትኩስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እልልእልእል አስታራቂ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ amazing song may God bless you richly

  • @Ruhama2
    @Ruhama2 Жыл бұрын

    እየሱስ አንድና አንድ ብቸኛ አማላጅ🙏

  • @fraolworku6290
    @fraolworku6290 Жыл бұрын

    TEBARK BEKI ❤ አማላጃችን ቤዛችን ፋሲካችን እየሱስ ብቻውን ያድናል ተባረክ❤

  • @DanielEriso
    @DanielEriso Жыл бұрын

    Ye eyesus dem zarem tkus new❤

  • @user-xk9ft9lj3w
    @user-xk9ft9lj3w2 ай бұрын

    Tebaryikalewu fetaryi zemenhyin dirashyi yibarekyi semich semiche alitegebkwumi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjit2724
    @konjit272411 ай бұрын

    ሲስመ ስስመ አልጣግብም ይህን መዝሙር ጔታ ይባርክ ዘመንኝ

  • @miheratedamo7160
    @miheratedamo7160 Жыл бұрын

    አቤት ምን አይነት የተወቡ ድምጽና የምራሰርስ መንፈስ ነው ከጌታ ጋር ወደ ሰማይ ይዞ ይምገበ መንፈስ ነው😢😢 የኢየሱስ ደም ዘሬም ትኩስ ነው/2×/ አማላጅ ነው😢😢😢❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እውድሀለው የኔ እየሱስ አማላጄ❤❤ ቤክሸ ለምልምልኝ አንተ እኮ በርከተችን ነህ ይብዛልህ❤❤

Келесі