3. በረከት ተስፋዬ Abet Mihretih አቤት ምህረትህ

Музыка

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:19 (1 Peter 1:19)
ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be​...
play.google.com/music/listen?​...
Subscribe to kzread.info/dron/D7n.html​...
/ ​
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA​...
Instagram
/ singerberek. .

Пікірлер: 266

  • @BekibirBelayineh
    @BekibirBelayineh10 ай бұрын

    በጉልበቴ ሳይሆን በምህረትህ እኖራለሁ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @elenidejene4441
    @elenidejene4441 Жыл бұрын

    Ortodox neng gen betam wedjewalhu mezmurun salsemaw alwelem

  • @tewodrosassefa-gd8dp

    @tewodrosassefa-gd8dp

    Жыл бұрын

    Geta yewdshal sis

  • @dawitleul8385
    @dawitleul8385 Жыл бұрын

    ምን አይነት ሰው ነህ ግን..አይወሰድብህ ይጨምርብህ

  • @strong1220
    @strong1220 Жыл бұрын

    በጣም እንደተፀለየበት ያስታውቃል ብዙ ለፍተክበታል ያገዘክ የናዝሬቱ እየሱስ ይባርክህ የምድራችን በረከት

  • @LeenOoo928
    @LeenOoo928Ай бұрын

    ጌታ ይባርክ ሰለ አንተ በኪ የምገርም ነው ጌታ ሆይ ምን ልበል ያለማቌርጥ ብሰማ የማይስለች ዝማሬ የእግዚአብሔር ምህረት እንዴት ታላቅ ነው አቤት እብዛልን ፕልስ እናውራልህ ምህርትህን ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @bahruabogalebahrua9385
    @bahruabogalebahrua9385 Жыл бұрын

    ቤኪዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም በእውነት የሚያስተውል ልብ ብሎ የሚያደምጥ ካለ ይህ መዝሙር ምድሪቱን ይፈውሳል ሁሉም ንስሀ ይገባል ጥላቻ ይዉገዳል መከፋፈል ያበቃል ምድር ሆይ እባክሽን ወደ አምላክሽ ተመለሽ የእርሱ ምህረት ነው ያኖረሽ ቤኪዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋ ይብ

  • @chalanegewo8717

    @chalanegewo8717

    Жыл бұрын

    Amen❤!

  • @nafbeki5556

    @nafbeki5556

    Жыл бұрын

    😅😅

  • @nafbeki5556

    @nafbeki5556

    Жыл бұрын

    😅😅😅

  • @dinaoldereje

    @dinaoldereje

    Жыл бұрын

    Know the sv8g

  • @yonatanabirhane758

    @yonatanabirhane758

    Жыл бұрын

    Wendme yihe kehonema Genetin bemidr eyalk nw yihe lihon gid nw!

  • @user-rs8yq7nd2h
    @user-rs8yq7nd2h4 ай бұрын

    አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው አቤት ምህርትህ 😍❤❤❤❤❤🤦‍♂️🤦‍♂️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Jesus.is.love.543
    @Jesus.is.love.543 Жыл бұрын

    Beki ምን ብዬ ልንግርህ በጣም ነው የምወድህ ኢየሱስን ከማግኘቴ በፊት ያንተን ዝማሬዎች እሰማ ነበር እና ባንተ ዝማሬዎች በጣም ተጠቅሜለሁ በጣም እወድሃለሁ እግዚሃብሄር ይባርክህ ያብዛዝ

  • @user-kr4et5kb1e
    @user-kr4et5kb1e9 ай бұрын

    እንዴት ያንተ ምህረት ❤❤😢😢

  • @selamawitkibru8683
    @selamawitkibru8683 Жыл бұрын

    የመኖሬ ሚስጢር ምህረትህ ብቻ ነው ተመስገን ኢየሱስ

  • @deborahtadesse9228
    @deborahtadesse9228 Жыл бұрын

    Ufff🥺the secret of my life is his mercy

  • @muludema7061
    @muludema70616 ай бұрын

    አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው አሜን❤

  • @DANIELBERISHAHUNDE

    @DANIELBERISHAHUNDE

    Ай бұрын

    waww

  • @yafietibrahim2224
    @yafietibrahim22242 ай бұрын

    " ኣምላኬ ምህረትህ ያክላል ኣንተን "! ዋዉዉ ፈውስ የሆነ መዝሙር

  • @Partiy1632
    @Partiy1632Ай бұрын

    Beki tebarake geta abezeto yebareke betamnw yetenechgn mezemure❤

  • @yonasbekele2782
    @yonasbekele27829 ай бұрын

    አምላኬ መህረትህ ያክላል አንተኑ 😮😮😮😢😢😢

  • @yabetsefekadu768
    @yabetsefekadu768 Жыл бұрын

    አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ በእኛ ላይ ያጠነከርከው😭🙏

  • @fikremandefro4899
    @fikremandefro4899 Жыл бұрын

    አረ ምን ልበል የእግዚአብሔርን ምህረት አሰብኩትና አይኖቼ በእንባ ተሞሉ። ቤኪ ዘመንህ ይባረክ።

  • @abigailyared7608
    @abigailyared7608 Жыл бұрын

    The best singer ever Kante sayhon ke menfes kidus endehone yastawkal mezmuru

  • @RocaDxb
    @RocaDxbАй бұрын

    Abet meheret edat talk nw Enam ayichalew😢😢😢

  • @bayubelguda3137
    @bayubelguda3137 Жыл бұрын

    የመኖራችን ሚስጥር ኢየሱስ ❤❤

  • @jerrywolde7864
    @jerrywolde7864 Жыл бұрын

    አባቴ ምህረትህ ያክላል አንተኑ 🔥🔥🔥

  • @hermaleasamenew5317
    @hermaleasamenew5317 Жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም እዴት ታላቅ ነው ምህረት ❤

  • @user-gt4zx4xj9k
    @user-gt4zx4xj9k Жыл бұрын

    Abet miretike ednt talake nw ❤❤ abate eysus

  • @HanaHailu016
    @HanaHailu016 Жыл бұрын

    አምላኬ በሽታ የሚፈውስ ወደ፡መንግስቱ የሚያፈልስ ፣ህይወት የሚያድስ ፣የጠላትን ስራ የሚያፈርስ ሀይል ያለው ሌሎች ዝማሬዎች ይጨምርልህ ዘንድ ፀሎቴ ነው! ድምፅህ በፀጋው መድሀኒት ይሁን በእየሱስ ስም ስትዘምር ተአምር ይሁን

  • @christiantesfaye2467
    @christiantesfaye2467 Жыл бұрын

    አንድ እድል ብቻ ባይለምንህ ይኖር ነበረ በቸርነትህ I'm saying😮😮😮 አቤትትት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነውው አባቴ እግዚአብሔር elelelelelelel God bless you more and moreeee ewnetm bereket😘

  • @wubristtesfaye-bq3cz
    @wubristtesfaye-bq3cz6 ай бұрын

    what a great song, bekiye God bless you forever abundantly

  • @megersanegera1145
    @megersanegera11455 ай бұрын

    I always listen this song and restore my spirit.how much the mercy of God is! its Uncountable.

  • @bonykeba8115
    @bonykeba81156 ай бұрын

    How great is your mercy !Amen ❤❤❤ bless you Becky

  • @frehiwotgetnet5125
    @frehiwotgetnet51256 ай бұрын

    ለካ በምህረት ነው ዛረም ምኖረው🙏🙏

  • @user-uh2tt6up2h
    @user-uh2tt6up2h Жыл бұрын

    ህይወትህ መዝሙር ነው:: በርታ እንደልምድህ አብዝተህ ቃሉን ዘምር:: ፈውስ ሰላምና አስተምህሮት ለሚሰማህ ታበረክታለህ::

  • @aberashdessalegn1470
    @aberashdessalegn1470 Жыл бұрын

    አረ እውነትን ነው መስፈሪያ የለውም የእግዚአብሔር ምህረቱ ትልቅ ነው ባይምረን አንድያ ልጁን ለእኛ አሳልፎ ባይሰጥ በላያችን ላይ የነበረው ሸክም ባይወርድ ነበር

  • @yegrace831
    @yegrace8316 ай бұрын

    Who came here to listen this song again after Dr. Mamusha's Testimony....am all over inlove with this song again.

  • @tamiratmanamo2400

    @tamiratmanamo2400

    6 ай бұрын

    🙌🙌 here I am

  • @olyadtemesgen8165

    @olyadtemesgen8165

    6 ай бұрын

    Here I am. 😊

  • @samsonfikrie5676

    @samsonfikrie5676

    6 ай бұрын

    here i am ❤❤

  • @stech48

    @stech48

    6 ай бұрын

    same here

  • @Mezmur_6914
    @Mezmur_6914 Жыл бұрын

    mezmur lenafeku jorowoch endet yeteleye desta new tebarkehal

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Жыл бұрын

    አሜንንንንን የእርሱ ምህረት ታላቅ ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z4 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምን እላለሁ ምህረትህእንዴት ታላቅ ነዉ

  • @yaredmuluwork1604
    @yaredmuluwork1604 Жыл бұрын

    በረከት እንደ ስምህ በረከት የሆንክ አሁንም ብሩክ ሁን ግጥሙ በደንብ ይሰማል በቃ እንዲህ ነው እኛ መልእክቱን እንጂ። የሙዚቃ ረብሻ ነው የመረረን ፕሮዲሰሮች የሚፈልጉት ሙዚቃቸው እንዲደመጥ ዝማሬው ሳይሆን የአንተ ዝማሬዎች ሁሉም በልኩ ይሰማል እነ ግርግር ከዚህ ቢማሩ ፤ ዝማሬዎችህን የምታቀናብረው አንተ ትመስለኛለህ ለዚህ ነው ጫናና እንዲ ካልሆነ የሚልህ ፕሮ ......የለም ተገላግለሀል ተባረክ

  • @Weynshet990
    @Weynshet990 Жыл бұрын

    ቤኪዬ ፀጋ ይብዛልህ የተወደድክ ወንድም

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 Жыл бұрын

    ለዘመኑ ምርጥ መልእክት ነው ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን

  • @mesaytarike9192
    @mesaytarike9192 Жыл бұрын

    ቤካዬ ዘመን ይባረክ ምንም ቃላት የለኝም ኢየሱስ ምህረቱ ታላቅ ነዉ❤❤❤❤

  • @abebebikila3773
    @abebebikila3773 Жыл бұрын

    አባቴ ምህረትህ ያክላል አንተኑ!😭🥰

  • @lidyamohammed8651
    @lidyamohammed8651 Жыл бұрын

    I am in love with this mezmur. Bless up

  • @febenfikadu1358
    @febenfikadu1358 Жыл бұрын

    ቤኪ ይህን መዝሙር 2010 ሀረር ሰማይ ደጅ ቤት ክርስትያን preform sitaderegi lebe betam neber haset yaderegew ❤

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Жыл бұрын

    በሁሉም መዝሙሮች ተባርኪያለሁ ተጽናንቻለሁ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን። ወንድሜ ጸጋና ሰላም ጥበብ እውቀት ይብዛልህ አሜን💓🙏

  • @BilenTewodros
    @BilenTewodros4 ай бұрын

    እዉይ ኢየሱስ 😢እንደዉ ምን ልበልህ የኔ ጌታ ቢኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክ በዝማሬዎች በብዙ ተባርኬያለሁ ተባረክ

  • @anketsgizachewu7157
    @anketsgizachewu7157 Жыл бұрын

    አባቴ ምረትህ ያክላል አንተኑ ❤

  • @samitube7948
    @samitube7948 Жыл бұрын

    ቤኪ ስወድህ መዝሙሮች ኢየሱስን የሚያሳዪ ናቸው😍😍

  • @TigistWakjira-gq2or
    @TigistWakjira-gq2or Жыл бұрын

    በጌታ በእየሱስ ስም ምንአይነት ዝማሬ ነው ቤክዬ አምላኬና አባቴ ቅዱስ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ

  • @SolW.
    @SolW.6 ай бұрын

    በምህረቱ ባለፀጋ የሆነ እግዚአብሔር እዳችንን ከፍሎ ለዘለአለም ከእርሱ ጋር ኑሩ አለን❤

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 Жыл бұрын

    I really love all your songs. You are anointed singer Bereket Tesfaye. May God bless you more and more

  • @SimretBogale-nu8pe
    @SimretBogale-nu8pe Жыл бұрын

    በትክክል እግዚአብሔር ምህረቱ እንዴት ታላቅ ነዉ ክብር ይሁን ለስሙ

  • @Asefa_Dereje
    @Asefa_Dereje Жыл бұрын

    አቤት ምህረተህ እንዴት ታላቅ ነው wow የእግዚአብሔር ምህረት ከህይወት ይበልጣል

  • @yodahetezera5354
    @yodahetezera5354 Жыл бұрын

    God bless you Beki

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 Жыл бұрын

    The mercy of God is our rescue! Praise his holy Name!!!!!! It ascends up to heaven

  • @birhanuasres8211

    @birhanuasres8211

    Жыл бұрын

    እንዴት እንዴ ታላቅ ነው ቢኪ ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @wengelbelete4261
    @wengelbelete4261 Жыл бұрын

    ለነፍስ የተጠጋ መዝሙር😭😭😭😭

  • @sahihchristian5799
    @sahihchristian5799 Жыл бұрын

    ቤኪ እግዚአብሄር ያንተ የሆነን ነገር ሁሉ ይባርክ። ልጆችህ ቤተሰብህ ይባርክ። ይህ ጸጋ ከህይወትህ አይወሰድ፤ በዚህ መዝሙር እኔን እንዳሳረፍክ እግዚአብሄር ዘመንህን ሁሉ በእቅፉ ያሳርፍህ። ተባርክ፤ ተባርከህ ቅር..........

  • @titobogas3388
    @titobogas3388 Жыл бұрын

    Track 3= Jesus❤❤❤ Abet mezmur❤❤❤ love u bekiye blessed more and most❤❤❤

  • @tamiratmanamo2400
    @tamiratmanamo24006 ай бұрын

    እያደር የበለጠ ምመስጥ መዝሙር😢 የእግዝአብሔር ምህረት ወደ ንስሃ ይመራል ተብሎ የተጻፈው እውነት ነው ❤

  • @yohanisgemedajooo3716
    @yohanisgemedajooo37169 ай бұрын

    😢😢😢😢 geta cher new ! bereket geta barkohal

  • @riseandshine1221
    @riseandshine1221 Жыл бұрын

    ዘመንክ ይለምልም ኣንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ እየ ዘመርክ ዘመንክ ይለቅ

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta69196 ай бұрын

    አቤት ምህረት እንዴት ታላቅ ነው/፪ መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው 😊

  • @EfiMintesnot
    @EfiMintesnot11 ай бұрын

    ጌታ ይባርክህ ጌታ ይወድሀል እውነትም አንተ ለበረከት ነህ

  • @RocaDxb
    @RocaDxbАй бұрын

    Beki MN Ayinet menekat betineka nw edi yaleh hiwet yalebeten mezmur yemetizemirewu hulem getan tasenafikegnalek😢😢😢😢

  • @babimesfin4147
    @babimesfin4147 Жыл бұрын

    እንዴት አይነት ግሩም ገለፃ ነው!? " ጌታዬ ምህረትህ ያክላል አንተኑ"

  • @bt2617

    @bt2617

    Жыл бұрын

    Betam migerim agelalex

  • @debebenegash9898

    @debebenegash9898

    10 ай бұрын

    AWESOME

  • @denekedesta6868
    @denekedesta6868 Жыл бұрын

    Beki lemlmlign awon ye Egziabiher mihret nw yakomen

  • @tube3447
    @tube3447 Жыл бұрын

    God bless you brother! #beki you are our blessing! We love you !

  • @gosplesingerisraeltsedeke
    @gosplesingerisraeltsedeke Жыл бұрын

    አቤት የ እግዚአብሄር ምህረት ስንቴ አንሳን

  • @millionbehonge6719
    @millionbehonge6719 Жыл бұрын

    አሜን ምህረቱ ታላቅ ነው😢😢😢😢

  • @birukgirma5652
    @birukgirma565211 ай бұрын

    god bless you Bereket

  • @beki6160
    @beki6160 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዝአብርአሚለክዘመንዘለለሚክንሁሉፈፂሞይበርክተበረክ እልፍመለትይሁንልክበረከትዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤

  • @SimretBogale-nu8pe
    @SimretBogale-nu8pe Жыл бұрын

    አሜን በትክክል የእግዚአብሔር ምህረት መለኪያ መስፈሪያ የለዉም አሜን አሜን ክብር ሁሉ በሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን በእየሱስ ስም አሜን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ruth3361
    @ruth3361 Жыл бұрын

    አሜን በተለይ እኔ ላይይይ😭😭😭🙌🙌🙌

  • @kalkidanretu2641
    @kalkidanretu2641 Жыл бұрын

    አንተን አለመባረክ ይከብዳል ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤

  • @dawitm.bekele3607
    @dawitm.bekele3607 Жыл бұрын

    እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው ❤ 👌 .

  • @gantexumisixumiso73
    @gantexumisixumiso73 Жыл бұрын

    አሜን አሜን እንዴት ነው አሜንንን ታባረክ ዝንኪ ይበርክ አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🙏🙏❤️

  • @wubeshetmillion4499
    @wubeshetmillion4499 Жыл бұрын

    አቤትትት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው አባቴ እግዚአብሔር

  • @CheruChere-mt8si
    @CheruChere-mt8si10 ай бұрын

    Beka እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @MaronMesfinu-me3tl
    @MaronMesfinu-me3tl4 ай бұрын

    Ewnte nwe eyesuse gita nwe yeni geta

  • @Somewhereaf
    @Somewhereaf Жыл бұрын

    ምህረቱን ያልከለከለ አምላክ ይባረክ

  • @dejenetadesse3142
    @dejenetadesse3142 Жыл бұрын

    Beki min elehalehu...Tebarek!

  • @keyamesha7411
    @keyamesha7411 Жыл бұрын

    ስንት ግዜ ደጋግሜ ሰማዉ ስገረም😢😢 ቤክዬ ክቤሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ttas5482
    @ttas548210 ай бұрын

    ደንቅ መ ዙ ሙር ነው ጌታ የግርክ ህ

  • @birhanashim352
    @birhanashim352 Жыл бұрын

    ጌታዬ ምህረትህ ያክላል አንተኑ! ተባረክ በረከታችን!

  • @Kibreab
    @Kibreab Жыл бұрын

    How great is to be Christian. Beki tebarek

  • @ephremeshetu7833
    @ephremeshetu78335 ай бұрын

    Telak amlak ena meserafya yelalw amalk endal bemezmurhe seletenagek bekeya geta lijochehen ena mela betesabhe zerhe yebarek b

  • @beneyimeewunatu3803
    @beneyimeewunatu3803 Жыл бұрын

    Bekaye biye yemicomitawuni axichealawu zamanihi yilamilimi inwodihaleni dagmomi bizu inxabikihaleni🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AaAa-vx2yt
    @AaAa-vx2yt Жыл бұрын

    አሜንንንንን😭😭😭የኔ ዎንድሜ በጣም ነው እምወድሕ ጸጋ ይቢዘልሕ በጣም ባሪታ ጌታ እዬራዳሕ ነው ይራዳህማል ጣንኪር የእውነት ጌታ ከአንተ ጋራ ነው ❤❤❤

  • @HanaSisay-go6tx
    @HanaSisay-go6tx10 ай бұрын

    ዋው ምርጥ መዝሙር ❤❤❤❤

  • @SingerBeletechDesalegn
    @SingerBeletechDesalegn3 ай бұрын

    Thanku very mach

  • @Tulama
    @Tulama Жыл бұрын

    Ameen.be Mihretu zaren ayiten nge degmo zelalemachin Eyesus wust eyayen betesfa ininoralen.

  • @seifuhailemichael8741
    @seifuhailemichael8741 Жыл бұрын

    egzeabher zemeniki yibarekewu yante albumoch hulu kiristis lay yatekoru ena eyesusin makelaw yaderegu nachewu ende ante yalu zemariwoch berkatoch yasifeligunal ena geta yasinesalin may god bless you and your family with heavenly blesssings

  • @ermu90
    @ermu90 Жыл бұрын

    ቤክ ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ሁለም በአድስ ዜማ በፍቱ መቆም ይሁንልክ❤❤❤❤

  • @endegenaruta-ys6gu
    @endegenaruta-ys6gu6 ай бұрын

    Yemhretun bezat lemawek egnanetachenen memelket bek nw,erashen erseshen eyew...besum Ayleka,kaymrochen belay nw semu ybarek

  • @zewdituredi5055
    @zewdituredi5055 Жыл бұрын

    ጌታ የባረክክ

  • @user-pu2sl7vp9z
    @user-pu2sl7vp9z6 ай бұрын

    አሜን አሜን😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @rehobotbade5399
    @rehobotbade5399 Жыл бұрын

    Errr weyna 😢😢😢😢😢 mene aynet mezemur nw bakiyeee God bless u❤❤

  • @GROWTH772
    @GROWTH772 Жыл бұрын

    Gog bless you 🙏🙏

  • @dawitassefa3136
    @dawitassefa3136 Жыл бұрын

    በኪ ዘመንህ ይባረክ " የረጋ ወተት..." አይነት ስራ ነው ይዘህልን የመጣሀው 💙💙💙

  • @sisuabate4756
    @sisuabate4756 Жыл бұрын

    I canot stop lestning iits power full ttay blessd beke

  • @tselothanatube-lifestudy9250
    @tselothanatube-lifestudy9250 Жыл бұрын

    በረከታችን በጣም ደስ ብሎኛል አንድ መዝሙር ነበር የጠበኩት ለካ 3ኛው ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሁንም ለምልም ተከናወን ደግሞ እናመሰግናለን ይህን ድንቅ መዝሙር ስላመጣህልን

Келесі