Sheger Times Media

Sheger Times Media

Sheger Times Media has been in the Media & Entertainment business for the last 6+ years. In realization of the need for online presence we have managed to come up with this KZread channel to make it an ideal Sheger Times Multimedia online platform where our timeless and much-loved contents will be featured.

Sheger Times Media operates with the ultimate goal of only “being partial to the truth”. We would like to affirm our commitment of undertaking our journalistic responsibility with passion and the professional integrity at best.

We would like to extend our appreciation for SUBSCRIBING our channel and being a family.

If you are not yet a follower, don’t forget to SUBSCRIBE and click on the notification bell to receive our latest uploads

Stay Tuned !!!


Facebook:- facebook.com/shegerTimesMedia

Instagram:- instagram.com/shegertimesmedia

Twitter:- twitter.com/shegermedias

Telegram:- t.me/shegertimesoficial

Thank you for watching...

Пікірлер

  • @earthdoesnotrotate-blackma1687
    @earthdoesnotrotate-blackma16872 сағат бұрын

    yebasew Zeregna Hahaha...Siamerachehu yekeral lehacham lefedada hula

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t3 сағат бұрын

    Commissioner Daniel Bekele thank you for your service in Ethiopia wish you the best

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo5 сағат бұрын

    ድል ለኢትዮጵያ ለመከላከያ ሠራዊት!!!

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q5 сағат бұрын

    አረተዉ መከላከያ አትበል 👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @derejegebre4037
    @derejegebre40375 сағат бұрын

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ወገኖቼ!!! 🇺🇸🍏Dereje Gebre | derejegebre.com🇪🇹🔥 I CLAIM ..228759177135310...My Beloved US Visa Appointment...2519945401549220957207...#single_photo_challenge...4_5814560870314806722.pdf Ethiopia : General Tefera Mamo reportedly “joined Fano Forces” borkena.com/2024/07/01/ethiopia-general-tefera-mamo-reportedly-joined-fano-forces/

  • @user-by7in5ku2g
    @user-by7in5ku2g5 сағат бұрын

    ጨቅላው አብይ ለአማራ ህዝብ የሚመጥን መሪ ነው የምንለው በምክንያት ነው የአማራ ህዝብ ምናለ አብይ ሙሴ ነዉ ሺይ ዓመት ይንገስ ብለዋል ዋጠው ነፍጠኛ

  • @dinqtube3727
    @dinqtube37278 сағат бұрын

    ዩንቨርሲቲ ሳይሆን ዩኒቨርሲቲ ብለህ ብታነበው ግሩም ነበር!!!

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p9 сағат бұрын

    አብይ አህመድ የኬኒያውን መሪ ዳግም ቢፈጠርም መሆን አይችልም አብይ የ666 ተከታይ ስለሆነ የሚልቀው የሰው ህወት ለሱምኑም አደለም እደሰው ማሰብ ስትችል ግን እደ ኬኒያው መሪ ትሆነናለህ ሞት ለአብይ ድል ለፋኖ ይሁን

  • @abdurazak6629
    @abdurazak662910 сағат бұрын

    የዶክተር ዳንኤል መሰናበት ድንገተኛ አይደለም ከጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ የፖርላማ ንግግር ጋር አይገናኝም የስልጣን ጊዜያቸውን ሲያበቃ ነው የተሰናበቱት

  • @sengalbereket1063
    @sengalbereket106310 сағат бұрын

    Never ye USA emntoche Eritrea aygebam ketegegn yedftetal Yemen protestants.

  • @greatethiopia9070
    @greatethiopia907010 сағат бұрын

    በመጀመሪያ ሰለ ጀነራል ተፈራ ከማውራታችሁ በፊት ሰለ ጀነራል አሳምነው ጽጌ ለማሰታወስ ሞክሩ ጀነራል አሳምነው ቢኖር ኖሮ ዛሬ እንደዚህ አንስቃይም ነበር ጀነራል አሳምነው በነቃበት ጊዜና ለህዝባችን ግልጽ እያደረገ እያለ ጀነራል ተፈራ ግን ምን ሲለው ነበር ለምንድን ነው ይህ ነገር ሊወራ የማይፈለገው እውነቱ መነገር አለበት ባይ ነኝ ምን አልባት ሌላ ጀነራል ከነበረ የሚያሰረዳኝ ካለ ለመሰማት ፈቃደኛና ይቅርታም እጠይቃለሁ

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun255611 сағат бұрын

    ድ/ር ዳንኤል የተደበቁ ያልተነገሩ አደገኛ ጅምላ ጭፍጨፋ የአማራ ዘር ማጥፋት በዝርዝር የጋልጣሉ ብለን እንጠብቃለን።

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t11 сағат бұрын

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!

  • @abaykebede1857
    @abaykebede185711 сағат бұрын

    አቢይ ፊት እውነት መናገር ወንጀል ነው።

  • @user-zq1om9ps9y
    @user-zq1om9ps9y15 сағат бұрын

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @SdHd-xr6lm
    @SdHd-xr6lm20 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ድለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797Күн бұрын

    እኔ የምለው የራሳችንን ወደብ ለኤርትራ ሰጥተን ለምን ከሶማልያ ጋር እንካሰላምታ አስፈለገ? ከኤርትራ ጋር መደራደሩ አይሻልም በጋራ ለመጠቀም?

  • @user-qe8gd8yt6u
    @user-qe8gd8yt6uКүн бұрын

    አለህ,,አንታን,,,ባሞት,የሠህ,,የአለሚ,,ገዥ,የሆነው,,አራማን,,ሀየልነት,,የሚገበው,,ለሱ,ነው,,የደካማው,,እሚበ,,ወገ,,አለዉ,,ወለህ,,እደኘ,ኡሡ,አይቾክልሚ

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238Күн бұрын

    አንተ የስልጣን ጥመኛ ገና ፍኖ ይደፍሀል።

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238Күн бұрын

    ትፈናቀላለህ ወታደር ከሆንክ ገብተህ ሞክር ገና ፍኖ ይገርፈሀል, እንፈነቅልሀለን.

  • @user-zw7rh4dv4b
    @user-zw7rh4dv4bКүн бұрын

    😂😂😂😂😂yhi dereki mahaym hoooo

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8ntКүн бұрын

    አሁን አማራውን እየበጠበጠ እና እርሰ በእርሰ እንደ ጠላትን ከዛም አልፍ እንዲገዳደሉ እየስሩ ያሉት ከአብይ አህመድ በላይ የአንድ አማራ ንቅናቄ ብሎ እራሱን የሚጠራው ኤሊያሰ ደምሴ ( አኪላ) የሚባለው እና ግብራበሮቹ ከዛም በመቀጠል ዘመድኩን በቀለ አዳዲሰ አጀንዳ እየፈጠሩ በሀገር ቤት ያሉትን እህት ወንድሞቻችንን እያሰጨረሱ ነው ። ከዚህ ከፋ ተግባራቸው ልንቃወማቸው ይገባል። አማራውን ከእልቂት እንታደግ ከፋፋዮችን በመቃወም እና ባለ መተባበር ።

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260Күн бұрын

    በዘመን ክፋይ የማይገኝ ለትውልድ ሎተሪ የሆነ መሪ ነው ያለን! ባለበት የሚራመድ ሳይሆን ዛሬን እየኖረ ነገን የሚገነባ ለትውልድ አሳቢ በሳል የሆነ መሪ ስላለን የነገው ትውልድ የበለጸገች ኢትዮጵያን መውረስ ይገባዋል! ዛሬ ላይ ሆነን ለነገ ስንሰራ የነገው ትውልድ ምስጋናን ይቸረናል! በጥላቻና በጎጠኝነት ተጠላልፈን የባከነው ዘመን በነገው ትውልድ ላይ አይደገምም! እያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ነገን የሚገነባ ኢትዮጵያን የሚያራምድ ሊሆን ይገባል! ዛሬ ተግተን የምንሰራው ለነገው ትውልድ ከጥላቻ የጸዳች እና የበለጸገች ሀገር ለመገንባት ነው። ለነገው ትውልድ ድህነትን ላለማውረስ በወሬው ወጀብ ሳንናወጥ ስራችንን መስራታችንን ቀጥለናል! በቅርብ ጊዜም ይህ ውጥናችን በተግባር እንደሚገለጥ ጅምራችን ማሳያ ነው! ለሀገራችን ከምንም በላይ የሚጠቅማት የብልጽግና መንገዷ ነውና ባሰብነው ልክ ከመሪያችን ጋራ ወደፊት መጓዛችንን እንቀጥላለን።

  • @user-fn9ti1ow6g
    @user-fn9ti1ow6gКүн бұрын

    ወሸታም

  • @abdi6588
    @abdi6588Күн бұрын

    "አንተ ስትገል ጄኖሳይድ ካልሆነ እኔ ስገል ጄኖሳይድ ሊሆን አይችልም።" ጠቅላያችን። ይህንን ንግግር ኔትናያሁ እንዳይሰማ።

  • @enanuenanu288
    @enanuenanu288Күн бұрын

    Tikikli

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238Күн бұрын

    አፍጫህን አውልቀን እንወርድሀለን

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425Күн бұрын

    Self-centered, sociopathic, and paranoid con man. He has the country in turmoil and is concerned about his power.

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851Күн бұрын

    Victory for Fanno

  • @MequanintYimer-gz5nj
    @MequanintYimer-gz5njКүн бұрын

    አረ ተረጋጋ እንደዚህ አይነበብም ። እንቁላል ጥደህ የመጣህ ነው የሚመስል

  • @abushbelay-ln2oo
    @abushbelay-ln2ooКүн бұрын

    ስልጣን በጣም ይወዳል ያሳሰበው መፈንቅለ መንግስት ነው! በደም የሰከረ ነው የሚያነሳክ የሰመይ አምላክ እግዚአብሔር ነው

  • @SamiTata-xw8yj
    @SamiTata-xw8yjКүн бұрын

    ማንም አይፈራህም፣አትጠራጣር በደንብ ይሳካል፣

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500Күн бұрын

    ላፈሰስከው የህፃናትና የእናቶች ደም ህግ ፊት ቀርበህ ቆጥረህ ታስረክባለህ :: የጠጣኽው የሚሊዮኖች ደም በከንቱ አይቀርም ዋጋ ትከፍላለህ!!

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6iiКүн бұрын

    ቲሽ ታያለህ እረባክህ ዶንቄም ወታደር ለምን ባህርዳርአትሄድም ድል ለፋኖ

  • @ayubnegash9748
    @ayubnegash9748Күн бұрын

    Yamotk kazh balye yet hedlkek

  • @ayubnegash9748
    @ayubnegash9748Күн бұрын

    Anta denkoro

  • @AdugnaAbebe-r2l
    @AdugnaAbebe-r2lКүн бұрын

    ሌብነትና ብልሹ አሰራርን ለመቅረፍ የተወሰደው እርምጃ የሚደነቅና ይበል የሚያሰኝ ነው

  • @user-hy2hg2rf3b
    @user-hy2hg2rf3bКүн бұрын

    Baragut

  • @user-by7in5ku2g
    @user-by7in5ku2gКүн бұрын

    ጨቅላው አብይ ለአማራ ህዝብ የሚመጥን መሪ ነው የምንለው በምክንያት ነው የአማራ ህብ ምናለ አብይ ሙሴ ነው ሺይ ሺ ዓመት ይንገስ ብለዋል አማራ መረጦ አልቃሽ ዋጠው ነፍጠኛ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838Күн бұрын

    ሓሓሓሓሓሓ ሥናይ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612Күн бұрын

    ወንድሜ ይኸ እኮ እውነቱን ለማውራት ትክክለኛ መድረክ አይደለም ፡ በከንቱ መስዋዕት እንድትሆኑ፡ ምኞታችን፡አይደለም፡፡

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556Күн бұрын

    የመከላከያ በአማራ ህዝብ ዘር ማጥፋት፣ባህል፣ማጥፋት ፣ቋንቋ ማጥፋት፣ሐኪሞችን ማጥፋት፣መ/ራን፣ገበሬውች፣የሸን ሰራተኞች በመላው አማራ ህዝብ ቀጥተኛ ዘር ማጥፋት ፈፅመዋል።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250Күн бұрын

    አዎ የሁላችን ጥያቄ ነውአብይአመድ ወዴ መንግስት ከመጣ ቦኃላ መፌናቄል መጌዴል የኑሮ ውድነት የቴማሬና እውንት የምናጌሩት የምታፌኑቤት ጊዜ እትዮጵያ ሕዝብ ለእግዝአቤሔር አምልኮ እንዳታቄርብ አብይ ኤራሱን ሴው እንድያመልክ እሱን የማያመልኩት የምታፌኑቤት የምታሴሩቤት የንፁሓንና የዴሃ ቤት የምያፌርስ መንግሰት ሆኗዋል ይኼን ሁሉ እግዝአቤሔር መናቅ የቴነሳ ነው ትብቴኛ ዓይን ዴምን ለማፌስ የምት ሮጥእግር አግዝአቤሔር አጥብቆ ይፄይፋታል ስለዝህ ነው አብይ በሙሉ ኃይል ብጤቄምም አማራን ለማሼፍ ያልቻለው በትብት የቴነሳው በትብቱ ይዋሬዳልና

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amaharaКүн бұрын

    አማራ ሁሉም ሙህር ነው አማራ ሁሉም ጀግና ነው አንዱን ቢያስረው አንዱ ይተካል 😄🥰

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896Күн бұрын

    የሰዉ. ማለቅ. Alasasebekim. የሙስና. ያስቸንቂያልንድር. ቲሽ.

  • @Berheize
    @BerheizeКүн бұрын

    Can we hear it from the person instead of you interpreting it.

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlakeКүн бұрын

    ወንድሜ ይህ ነውር ከሡ ዬተሠወረ አይደለም ሆን ተብሎ በመከላከያ ሽፋን ዬክፉ ቀን ደራሽ ዬአማራ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ በአማራ ጥላቻ ዬጠነዛ አውሬ ወደክልሉ ገብቶ ንፁሀንን እንዲጨፈጭፍ በፈቃድ እንደፈለገ ቂሙን እንዲወጣ ዬገዱ አንዳርጋቸውን ምክር አቅልለው 50 እጣቱን አውጥቶ ንፁሀንን ዬሚያሥጨፈጭፍ ተወካይም መከላከያም መሪም ዬለንም ይህ ማአት በቤታቸው ይግባ ልጅም ዘርም አይውጣላቸው

  • @amirakram3072
    @amirakram3072Күн бұрын

    የአማራ ሸኔ እራሱ ጦርነት ከፍቶ ሴት ተደፈሩ ይልሀል የጦርነት ጣጣዉ እኮ ሴት መድፈር ሠላማዊ ሠዋች ሞት ሌሌላም ሌሌላም አለ😊

  • @gonffaYado
    @gonffaYadoКүн бұрын

    መከላከያ ሰራዊት የትገባ የአቢይ ወታደር አገሪቱን የወረረው?

  • @amirakram3072
    @amirakram3072Күн бұрын

    መከላከያ ሠራዊት ሲሞት ዝም ብሎ ማየት አለበት ወይ??? መከላከያ ሲሞት ጀኖሳድ አይደለም ፋኖ ሲሞሞት ጀኖሳይድ አታፍሩም ወይ ። አብን እራሱ ገድሎ እራሱ ይጮሀል

  • @user-el4fq1by2i
    @user-el4fq1by2iКүн бұрын

    መከላከያ ጀኖሳይድ አይ ፖለቲካ 😁😁😁😁 ከፋኖ ጋ መግጠም ሲያቅተው ንፁሀንን መግደል አለበት

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1gКүн бұрын

    ስትናገር ለምን ትጣደፋለሁ ?ዜና ረጋ ተብሎ የሚነበበው።

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102Күн бұрын

    ከበሻሻው እንደ ሩቶ Dignity መጠበቅ እግዛቢሄርን እንደ ማየት ነው ሰውየው ትርጉሙም የሚገባው አይመስለኝም ከመንደር ዱርይ የምጠብቀው አይደለም😢😢😢😢