ሰበር መረጃ :- | “በበቂ ተገዳድለናል.! አማራጩ ድርድር ብቻ ነው.!” | “ጦርነቱን ማስቀጠል አንችልም.!” |

የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ
KZread ➲ / shegertimesmedia
Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA
Facebook ➲ / shegertimesmedia
#ethiopianhistory
#bestethiopianorthodoxmezmur
#ethiopianculture
#mezmurprotestant
#oldethiopianmusic
#ethiopiannewsong
#ethiopianmezmurnew
#ethiopianstory
#factsaboutethiopia
#ethiopiaplacestovisit
#ethiopianorthodoxmezmurplaylist
#ethiopianjokes

Пікірлер: 9

  • @kolfeefetnoderash5319
    @kolfeefetnoderash531913 күн бұрын

    ሸገር ምን ነካህ ምነው አንዲት ነገር ስለ ባንዳው ተሻገር አላወራህም ታዘብንህ እንደው ቢቀር ቢቀር ስለ ወልቃይት የተናገረውን አንተም ተከፋይ ነህ መሰለኝ በርታ አንድ ቀን ትጋለጣለህ ሸገር!!!!🥱🥱🥱

  • @Pro-active404
    @Pro-active40413 күн бұрын

    ፋኖ ሳይደመስስ የምን ? ሰላም ነው አቶ ኣረቄው የሚያወሩት !?

  • @gonffaYado
    @gonffaYado13 күн бұрын

    በቀን ስንት ወታደር እየገደሉና እየማረኩ ምንድርድር ይታሰባል ከጨረሱ በኋላ ድርድሩም ያበቃል ሰውኮ እያበረታታ ነው ሚካኤል ገብርኤል ማርያም ይከተልዋችሁ እያሉኮ ነው ቀላል አደረጋችሁ ።😊

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse754613 күн бұрын

    አማራ ክልልን ሰላም የነሳው እራሱ ብልፅግና በልግና ነው አደለም ትጥቅ ቀበቶ ተብሎ በክልሉ በቀዩ ሔዶ አማራውን እያወደመ ያለው ሴት የሚደፍረው ንፁሀንን የሚገለው ማነው ስለዚህ አማራ ባንዳ አምራች ባንዳ አመራር ሕዝቡን ሳይሆን ሆዳቸውን ወክለው ለጥቅም የሕዝቡን ህልውና አሳልፈው የሰጡ ባንዳን በመፈብረክ ወንድምን ከወንድም እያገዳደላቹ ያላቹ አመራሮች አፈር ብሉ አማራን ስታሰወርሩ ማንን ተማከራቹ አዋያቹ አማራው እንደጦስ ዶሮ ለሰይጣን ደሙ ሲገበር በየቦታው ሐብት ንብረቱ ሲወድም ከሕገወጥ ድህነት ወደ ሕጋዊ ደሐነት ሲለወጥ ለለት ጉርሱ ከነልጆቹ ቤት አልባ ስራ አልባ ሆኖ ለለልመና የተጋለጠው ቤቱ ይቁጠረው አማራው ከቀን ሰራተኛው አንስቶ እሰከ ባለሀብት መብቱ ተገፎ በየመንገዱ እየታገተ በነብሰ በሚሊየንስ ብር እየተጠየቀ ስንቱን ለማትረፍ ሲባል ነጠላውን ዘርግቶ ለምኖ ሰጠ ግን ያልሰጠም የሰጠም በአማራነቱ ታረደ አዲስ አበባን ከአማራ ለማፃዳት የልተደረገ ሽፍጥ ተንኮል የለም ስላማዊ ሰልፍ ቢወጣ የቁራ ጩኸት ተባለ ዙሪያዋን አዲስ አበባ ዘር ተኮር በአማራው እስረኛ ተከባለች አሁን ላይ ይበቃል መስማት መርገብ ማስተዋል ያለበት ብልፅግና ነው ግፉ ሞልቶ ተርፋልና የአማራው ትግል ተገባና እውነተኛ ነው በመሆኑም እውነት ያሸንፋል

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama990113 күн бұрын

    የአማራ።ባነዳዎች ፋኖ አዲስ አበባ ሲገባ የእጃቸዉን የገኛሉ

  • @MequanintYimer-gz5nj
    @MequanintYimer-gz5nj13 күн бұрын

    ይህን ወደል መሀይም ማን ይሰማል። ሂድና በል ተብሎ ነዉ። እስከዛሬ የት ነበር። አሁን መሸነፉን ሲያውቅ ድርድር። አደርባይ።እንደአንተ አይነቱን ከዚህ በኋላ በስልጣን ልናይ አይታሰብም። አሁን ተራው የአማራ ነው ፋኖ ስልጣን መያዝ አለበት አንተና መሰሎችህ ለፍርድ ትቀርባላችሁ። እንዳንተ ያለን ባንዳ ማን ይሰማል ማንስ ይለቃችኋል

  • @TewoldeTsegaye-m3m
    @TewoldeTsegaye-m3m13 күн бұрын

    ኣንተ ከስክስ አፍ በትግራይ የለኮስከው እሳት ላንተም ለበለበህ

Келесі