EMS "ሐሙሲት ከተማ ነጻ ወጥታለች"ፋኖ አሸናፊ የወንዶሰን የአማራ ፋኖ በጎንደር የህዝብ ግንኝዑነት ሃላፊ July 2024

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Пікірлер: 133

  • @Ghdfi
    @Ghdfi9 күн бұрын

    ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @Noni505-1o
    @Noni505-1o11 күн бұрын

    ድል ለተጨቆነውህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zl3ln8po7l
    @user-zl3ln8po7l12 күн бұрын

    ድልለአማራፋኖፋኖ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤?ድልለአማራፋኖፋኖ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @user-lz9um6vx5y
    @user-lz9um6vx5y12 күн бұрын

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema454712 күн бұрын

    ድል ለጅግኖቹ ፋኖዎች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤

  • @habtamu1221
    @habtamu122112 күн бұрын

    ለግንቦት 7 ጋዜጠኞች➡ የፋኖ ቃል አቀባይና አመራሮች እባካችሁ ምንም አይነት መረጃና ቃለ መጠይቅ ከመስጠት ብትቆጠቡ በጥብቅ እናሳስባለን❗❗❗ ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ💚💛❤💪💪💪➡

  • @sew_hoy_hulum_yalfal
    @sew_hoy_hulum_yalfal12 күн бұрын

    ድል ለፋኖ አማራ ፋኖ በራሱ ህዝብ ምንም አይነት በደል አያደርግም ፋኖን ከአማራ ሕዝብ ለመነጠል የሚደረግ ቁመር ነው ይህን ማወቅ አለበት የአማራ ሕዝብ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu12 күн бұрын

    እዉነት ያሸንፋል እዉነት እግዚያብሄር ነዉ እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ የሃሰት አንደበቶች ይዘጋሉ ጌታሆይ ያማራን ህዝብ ከካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ያማራን ህዝብ ከህልዉና ለማዳን ለሚዋጉት ለፋኖ ፍቅርን ሞገስን ድልን አጎናፅፍ ለከሃዲዎች ለሃሰተኞች ለብልፅግና መንግስት ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን ለአማራ ባንዳዎች ልብ ስጥልን

  • @yohanishabite
    @yohanishabite11 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤ መኖር ያልተፈቀደለት ህዝብ ነፃነት ወይም ሞት!!!!!!!!

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda185312 күн бұрын

    የአማራ ፋኖወች ውሎ ጀግንነት የዘራችሁ ነው

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn285112 күн бұрын

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw12 күн бұрын

    ድል በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw12 күн бұрын

    አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli62212 күн бұрын

    ድል፡ለፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z12 күн бұрын

    ድል,ለአማራ,ፋኖ,ያሸንፋል,እግዚአብሔርንይዞ

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt12 күн бұрын

    wow አማራ ታላቅ እና ድንቅ ሕዝብ!!!!!!!!!!

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi390612 күн бұрын

    የደንቆሮ ለቅሶ ያው መልሶ መላልሶ ።ነፃ ወጣ ምናምን ከዛ አፈገፈግን ከተማ የመያዝ ፍላጎት የለንም

  • @makemehappy5229
    @makemehappy522912 күн бұрын

    የፋኖ ድምፅ ለመላው ኢትዮጵያውያን እንዲደርስ የራሳቸው ሬድዮ ያስፈልጋቸዋል

  • @solomonhaile599
    @solomonhaile59913 күн бұрын

    ሀሙሲት ለባህር ዳር አርባ ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ ያለች ከተማ ነች በጣም ደስ ይላል የተከፈለዉን እና እየተከፈለ ያለዉን መስዋእትነት ሳንዘነጋ ወንድሞቼ ሁሌ በዉስጤ ናችሁ ለዘለአለም ለአፍታም ቢሆን ከዉስጤ ላቶጡ ገብታችሀል ወንድሞቼ 💪🏼💪🏼💪🏼

  • @andargachewtsega8326

    @andargachewtsega8326

    7 күн бұрын

    ቆላ ሐሙሲት ነው ብሮ

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale12 күн бұрын

    ሰንደቅ አላማውን ከሀገሩ ኢትዮጵያ ስምን ይዞ የሚታገል ሀገር ወዳድ ጀግና አማራ ድል ለአንተነው በርታ ። ኢትዮጵያ ን በደም በአጥንቱ የገነባው ያባት ያያቱ ዘር አማራ።

  • @abdiyesuf2336
    @abdiyesuf233612 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @AbelG.A
    @AbelG.A12 күн бұрын

    ወንድሞቸ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @tootshreef1064
    @tootshreef106412 күн бұрын

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw767912 күн бұрын

    Yes FANO good job ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤

  • @BirukTsegaye-zz9pz
    @BirukTsegaye-zz9pz12 күн бұрын

    Ems የዜና አቀራረብ በጣምምምም ተመችቶኛል ይቀጥል

  • @henyteka9008
    @henyteka900812 күн бұрын

    DIL Le Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @kumelachewaga8831
    @kumelachewaga883112 күн бұрын

    ፋሲል ወገንተኛ ሆነካል የፋኖ ነገር አልሸሹም ዞር አሉ ነው

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert675712 күн бұрын

    ሀያል. አምላክ. ሀይሉን. ጥበቡን. ሞገሱን አሸናፊነቱን. አብዝቶ. ያላብሳችሁ.

  • @Getasewbelay-u1e
    @Getasewbelay-u1e12 күн бұрын

    ፋኖነት ይለምልም ብልጽግና ይውደም

  • @user-gi6uo2yd8e
    @user-gi6uo2yd8e12 күн бұрын

    ፋኖ ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ አቢይ ክነግሪሳው ይዋረዳል ሽመልስና አዳነችም አፋቸውን እንደከፈቱ ይቀራሉ

  • @user-gz8im8sr9h
    @user-gz8im8sr9h11 күн бұрын

    እውነት ያሸንፉል

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit930412 күн бұрын

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤

  • @aseffadefersha457
    @aseffadefersha45712 күн бұрын

    ምንም ጊዜ እውነትን ይዞ የተነሳ አሸናፊ ነው ስለዚህ የፋኖ ትግል እግዚአብሔርን ይዞ ለድል ይበቃል

  • @almazejigu2461
    @almazejigu246112 күн бұрын

    ድል ለተገፋውውለታው ጥፊ ለሆነው ፋኖ

  • @user-jb1mb5gu5i
    @user-jb1mb5gu5i12 күн бұрын

    ድል ለተገፍዉ አማራ

  • @BihonegnDerbew-r2q
    @BihonegnDerbew-r2q12 күн бұрын

    ድሉ የፋኖ ነው!!!!

  • @bobbaasaa
    @bobbaasaa12 күн бұрын

    ለስንተኛ ጊዜ ነው?

  • @yeabmyy
    @yeabmyy12 күн бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo109012 күн бұрын

    ድል ለፋኖ!!!❤ #FanoCourage

  • @rosarosa1646
    @rosarosa164612 күн бұрын

    Fano ychelale ❤❤❤

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime58113 күн бұрын

    የዛሬ አስራ አምስት ቀን ገደማ በአምስት መቶ አውቶቢስ ወደአማራክልል የተጓጓዘው የአብይ አህመድ ወታደር ተመልሶ ነው ወይስ እንደ በረዶ ቀልጦ ወይም እንደ አዋራ በኖ ነው ፋኖ ሐሙሲትን ተቆጣጠረ እምትሉን???? ነገ ደግሞ ደብረታቦርን ተቆጣጠረ በሉንና የአብይ አህመድ ልብ ቀጥ ይበል። አማራ ስለሆነች ሚስቱ ገደለችው ተብሎ ያልሆነ ታሪክ እንዳይጻፍ ፋኖዎች ግስጋሴያችሁን እያስተዋላችሁ አድርጉ።

  • @meskineway4162

    @meskineway4162

    12 күн бұрын

    እንደ በረዶ ቀልጦ ቀረ አማራ ክልል የሙዝ ማሳ ውሰጥ የሚርመሰመሰ መሰለው ጋራና ሸንተረሩ ብቻ ልቡን ቀጥ ያደርገዋል

  • @user-jd2zg9qi1z
    @user-jd2zg9qi1z12 күн бұрын

    ውጊያ ግጭት ምናምን እያላችሁ አታቃሉት "ጦርነት ዘርማጥፋት " በሉት!!!

  • @nabeela4979

    @nabeela4979

    12 күн бұрын

    Tkkl

  • @ZerihunAlemayehu-lo9cg
    @ZerihunAlemayehu-lo9cg12 күн бұрын

    የሚመለከታሁ የሚምናቹ ስታጡ በሊለ እርአስ በመስጠት ታጭበረብርላቹህ ምድረ ሊባ ሁላ ስንት ግዜ ተበታተናቹህ ልብ ያለው ያውቃቹሀል ችጋራም ሀላ

  • @Myworld24533

    @Myworld24533

    12 күн бұрын

    dingay dingayn beyayew min yadergiletal digay chikans beyayew min fayda alew dingay medoshan bemeleket gn tikm ysetan dingayoch erefuuu

  • @user-li7mx7mf4x

    @user-li7mx7mf4x

    12 күн бұрын

    አማርኛ ላይ ጋላኛ ጨፈርክበት ሰውየ

  • @alelegnAmlake

    @alelegnAmlake

    12 күн бұрын

    ጥንብ ሸለፈታም አራጅ አማራ እዉነት እንጅ ዉሸት መረጃ አይናገርም ምክንያቱ ዬወያኔ ጋሪ ሥላልነበሩ ቻለዉ መርዶዉን በትግራይ እናት እንደሣቅህ አትቀርም አንተ ልሀጭ

  • @user-lz9um6vx5y

    @user-lz9um6vx5y

    12 күн бұрын

    ከብት

  • @spac-tellztruth2577
    @spac-tellztruth257712 күн бұрын

    1:50, weekly ratio

  • @kiduish21
    @kiduish2112 күн бұрын

    ነገ ደግሞ ለቀን ወጣን እንዳይሉ

  • @zewdubayle857
    @zewdubayle85712 күн бұрын

    ፋሲል እንወድህ ነበር አንግን ከዉነት የራቅ ዘገባ ነዉ ዙሮ ዙሮ አማራን ጣጣዉሥጥ ገባ እጅ አልጠቀመዉም ያአማራ ህዝብ ተሠደደ ያሳፍራል

  • @user-gl1rl3hx9t
    @user-gl1rl3hx9t12 күн бұрын

    Fano Forever❤

  • @user-jf7ok2fg1h
    @user-jf7ok2fg1h12 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢❤

  • @geleta1610
    @geleta161012 күн бұрын

    መንግስትና ፋኖ ተደራድረው ክልሉን በጋራ ማስተዳደርና አገራዊ ቀውሱን መቀየር ካልቻሉ የህዝቡ መከራ መቀጠሉ አይቀርም።

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat381712 күн бұрын

    ዘርኝነት አይጠቅምም

  • @berhanuwondimu3876

    @berhanuwondimu3876

    12 күн бұрын

    Yes but the time it needs that !!!!

  • @wendesenfekie

    @wendesenfekie

    12 күн бұрын

    ልክ ነህ. ዘረኝነት ምንም አይጠቅምም፡፡ ነገር ግን በዘር ተደራጅተው ከመጡብህ የህልውና ጉዳይ ስለሚሆን እራስህን መከላከል ተፈጥሯዊ ግዴታህ ይሆናል፡፡

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu538812 күн бұрын

    በእውነት የተገፋ ነው የሚያሸንፈው የኢትዮጵያ አምላክ የአማራህዝብ አምላክ እግዚአብሔር ከናተጋ ነው ታንክና ድሮን ከታጠቀ አራዊት ጋ ገክላሽ ያውም እሱንም ማርካችሁ ድል የሚያጎናጥፋችሁ ሀይል የሚሰጣችሁ የዳዊት አምላክ ነው በርቱ እውነትን የያዘ የተገፋ ማሸነፉ አይቀሬነው ድል ለአሳረኛው ፋኖ

  • @meskineway4162
    @meskineway416212 күн бұрын

    ፋኖ ማሸነፉ አይቀሪ ነው ለምን በግፈኞች የተገፋ ያሸንፋል

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb228612 күн бұрын

    *የአማራ ጥያቄ 1:* የክልሉ የህዝብ ቁጥር የአመታዊ እድገት ከሌሎች ክልሎች በሙሉ በተለየ ለሰላሳ አመት 1.7% ብቻ ሆነ ብላችሁ ጠይቃችሁዋል? የሌሎች ክልሎች የአመታዊ ህዝብ እድገት በሙሉ 2.5% አና በላይ ነዉ! አመታዊ በጀት ደግሞ የሚሰላዉ በዛ መሰረት ነዉ! በዚህ የወያኔ የተዛባ ያልተስተካከለ የሴራ ቀመር መሰረት የበጀትም የፖለቲካ ዉክልናም የተነፈገው በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በክልሉ አለ ማለት ነው !!! Reference: search the report titled *Summary and Statistical Report of the 2007 Population and Housing Census* and read *page 11*.

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x12 күн бұрын

    Fano

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma182112 күн бұрын

    ለስንት ሰአት ታስተደድራላችሁ ብለለህ አትጠይቅም

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert675712 күн бұрын

    በፋኖ. ለምን. ትላላችሁ. ፋኖ. ማለት. የአማራ. ሕዝብነዉ. በአማራ. ሕዝባዊሀይል ሰራዊት. ፋኖ. እና. በአብይ. ተላላኪ. በቀድሞ. በአገር. መከላከያ. ስም. በሚጠሩት. በሆድ.

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm12 күн бұрын

    እውነትያሸንፋል

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale437012 күн бұрын

    Please, fano. Mr Abey Ahmed and regime. He has been in a big trouble condition. Fano is still a rebel fight. It looks to me. When in one leader and one command with clear manifest. It will be a fano.

  • @gunatube1556
    @gunatube155612 күн бұрын

    Hizb eyetesekaye new ebakachihu lenestanet yemititagelu fanowech benant sime tederajitew hizbun eyasekayut new beteley gondar gayint akababi bet lebet eyzoru set lij eyagetu new diresulachew

  • @mish-5
    @mish-512 күн бұрын

    የፅንፈኛና የፀረ-ሠላም ሚዲያ ....

  • @user-gz5fs3xo3z

    @user-gz5fs3xo3z

    12 күн бұрын

    ወድክ,ጠላህም,ፋኖ,ግንባርህንነዉ,በርሳስ,የሚፈልጠህ

  • @alelegnAmlake

    @alelegnAmlake

    12 күн бұрын

    ፅንፈኛ ዬሚለዉ ታፔላ ዬገማ ዬጠነባ ሀጥያት ለመሸፈን ዬምትጠቀሙበት ነዉ አራጅ ዘራፊ ዉርጃ ዘላለም እያረድክ ሠዉ እዬበላህ ልትኖር?

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie320812 күн бұрын

    Engin EMS yemibale media wedi fano wegenoche bikerbachu elalehu,ye gim7 Ena ye ethiopianist group yeamhara meseretawi telat nachew yamalet yewakjira leji ,Andargachew, birhan Nega,sisay agen bachiru ewenetegna media Eko ale pleas pleas

  • @tibletskirby6297
    @tibletskirby629712 күн бұрын

    ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🦸🦸🦸💕💕

  • @hana.6956
    @hana.695612 күн бұрын

    አሸናፊው ጌታ አሸንፍ ድል ወጦች መግባት ለማይችለው አማራ።

  • @Aman-mt2kr
    @Aman-mt2kr12 күн бұрын

    እናንተ ሰዎች በዚህ "ሥልጣን ማግኘት እንችላለን" ብለው ያስባሉ . በኦሮሞ እና በሌሎች ሰዎች ላይ ባላችሁ ጥላቻ በፍጹም አትመኑኝ። ባህርዳር እንኳን አታገኝም።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen469812 күн бұрын

    ተነስ አማ5ኣን ተነስ ሁልህንም አናራም ታገል ተልግ አማራን እስከቦታህም መቶም የኦህደድዉንም ቢሄርንም ድብቅዉንም ጭፍጨፋም ላማራም ክልልንም ህዝብንም ያሲረዉ አብይም አሀመድንም አሉም ብርሀንዉ ጁላም በዉሸትም ስም ጦራቸዉ መከላከያም እያልዉ። ድራማቸዉንም ለማጥቅያም የጭፍጫፋንም ሲራም ተማሪዎችንም ትምህርትም ሲጨርስዉም ለራሳቸዉም አጋዝችም በራሳቸዉ ባማራም ቅጥረኛም አስተዳደርንም ፈገፋም ላፈናም ባዉተብስንም አስሜልቶንም ባሻጥርንም አረጋም ተመድጊንም ጥሩነህም ጀነራልም አበባዉ። ድራማንም እየተነጋገርዉም ማሳፈልም ስራቸው በህዝብንም ኢትዮጵያም ደም ይጫወታልዉ ነህዝብንም ኢትዮጵያዊያንም ደም እየዋኝዉም። ባማራም ህዝብንም በራያም በማይጠንሪይንም ፀለምትም ህዝብንም ደም እየዋኝዉም ይገኛልዉም ይህ አደገኛም ጦርንም የዉሸትም ድራማንም የዉሸትም መከላከያም ጨፍጫፊንም ህዝብንም ኢትዮጵያም ህዝብንም አማራም ላይም በደም ሚዋኝዉትንም ማስወገድም ከምድርንም አማራም ክልልንም በቅድምያንም ያስፈልጋልም ህዝብንም ላይም ሚያደርሰዉ ዋጠሎንም ጭፍጨፋም ግድያም ለማስቆምንም ሲባልም ግድንም ነዉ ተነስ ሁልህንም አማራም ታጠቅ እራስህንም ረድን ከፋኖም ትግንም ተቀላቀል እና ህዝብንም አማራም ከጨፍጫፊይንም ትግርየም ጤርንም ከቨፍጫፊይንም ጦርንም ኤህደድዉም ጀነራሎችንም የዉሸትም መከላከያም በደም ፀለምትንም በደም እራያም ሚዋኝዉትም ከታህትንም ህዎሀትም ጋርንም እያረድውንም ሚጥልዉትም ጠላትም ፀለምትም እራያም ጦርንም ከቦታዉ መወገድንም ቢሄግንም ትግርየም ገዳያችንም ግድንም ነዉ ነየርሻቸዉ ማረድም እነስውንም ያስፈልጋልም ካማራም ህዝባችንም ጋርንም አይኔርዉም ለግድያም መሪየትንም ለመዝረፍንም ጣጥቆንም የገባም ጠላትም ፀለምትም ዋልቃይትም እራያም ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ከቦታችንም ማስወገድንም ግድንም ነዉም።

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w12 күн бұрын

    ፋኖ ይችላል አሀገሬ ተስፋ ታሸንፋላቹ

  • @user-ym3jl4sj9f
    @user-ym3jl4sj9f12 күн бұрын

    አገዛዙ ፍርስርሱ እየወጣ ፋኖ ድል በደም እና ባጥቱ እየፃፈ እየተፋለመ ነው የመኖር ያለመኖር እራስን ተከላክሎ የማጥቃት እርምጃውን ተክነውበታል አብይ አህመድ ተሎ ወደትንሿ ሱማሌ ላድ ጥገኚነት ካልሂደ በስተቀር ይመታል

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye31212 күн бұрын

    💪💪💪💪💪

  • @mohamedally3016
    @mohamedally301612 күн бұрын

    ሌቦች

  • @belachewkejela2759
    @belachewkejela275912 күн бұрын

    For how long will Hamusit stay free under the control of Fano, HAhahahahahahahahahaha

  • @marugeb6280
    @marugeb628012 күн бұрын

    ሀሙሲት ጀኔራል ሀይሌ መለሰ ለሁለት ወር ህእዋትን ያርበደበት ለደብረታቦርና ለባህርዳር እንዲሁም ለከምከም ሊቦ ቅርብ የሆነችና መሀል ላይ ያለች ትልቅ ባለታሪክ ከተማ ነች!

  • @milikyasrobel6959
    @milikyasrobel695912 күн бұрын

    😂😂😂

  • @gdr668
    @gdr66812 күн бұрын

    እኛ ከታታሪዉ ባለ ኖቬል መሪያችን ጋ ሆነን ኢትዮጵያን በኮሪደር ልማት ስናስዉባት ....እናንተ የጎጃም ጂኒዎች ዛሬም ሐሙሲት አብሲት አጥሚት እያላቹ ትጃጃላላቹ እዉነትም ጅ ላ ን ፎ ።

  • @user-gz5fs3xo3z

    @user-gz5fs3xo3z

    12 күн бұрын

    በጥይት,ግባሩንእየፈለጠልህነዉ,በሱሪየቀዘነ,ሰዉ,ብዙይቀባጥራል,ቀዘናሞች,በሶስት,ቀን,ልታፈቱ,የገባች,አመትአለፋቹህ,

  • @gdr668

    @gdr668

    12 күн бұрын

    @@user-gz5fs3xo3z ስጋደዌ ላይ አንካሳ አትጨምሩ ። የልመና ምንጮች

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb12 күн бұрын

    እሺ ተዋጉ ገበሬ እርሻውን አይስራና እርሀብ አማራ ክልል ገባ በሉ አማራ ድሮም ለማኝ ነው ይባስ ብሎ ጦርነት ተጨምሮ

  • @Myen0912
    @Myen091212 күн бұрын

    ሐሙስት😂😂😂😂 ሮቢትስ😂😂

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat381712 күн бұрын

    ስትራብ ታቆማለህ

  • @mtilahun4444

    @mtilahun4444

    12 күн бұрын

    የጠገበ አለ እንዴ ከአብይ ውጭ?

  • @user-wy4lw1ki7z
    @user-wy4lw1ki7z12 күн бұрын

    ሲሰት ከላሸ የዘውድው ጫካ የገባቹ ወጡ ያለው አበይ የሄ ምንደነው የሄን ወሸታም ወሩበላ መንግሰት ማሱገደ ነው

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn12 күн бұрын

    ነገ ደግሞ ስልታዊ ማፈግፈግ አድርገናል እናዳትሉ 😂😂😂😂

  • @alemu-lz8wn

    @alemu-lz8wn

    11 күн бұрын

    @@mtilahun4444 ምነው ክልላችሁ እንኳን መቆጣጠር አቃታችሁ ያሁላ ዘራፍ 😂😂😂

  • @mtilahun4444

    @mtilahun4444

    10 күн бұрын

    @@alemu-lz8wn ማን ነው..በሐሏዊ ጨዋታ የተጫወተው..85% መሳሪያ የአገሪቱ እኛ ጋር ነው, ከዛስ..ቦቆሎ መጥበስ በሚሳኤል....ዘራፍ እኮ ስትነኪ ነው..ሳይነኩት አይነካ..

  • @alemu-lz8wn

    @alemu-lz8wn

    10 күн бұрын

    @@mtilahun4444 አያችሁት እኮ 120 ለ 6 ብላችሁ የኤርትራ ፣ የኢሚሬትስ፣የቱርክ፣ ..... ያ ሁሉ አሰልፋችሁ እኮ መቀሌ ከ 8 ወር የዘለለ መቆየት አልቻላችሁም አነ ቆምጬ 😂😂😂😂

  • @alemu-lz8wn

    @alemu-lz8wn

    10 күн бұрын

    @@mtilahun4444 ባይሆን ሐሙሲት የት ደረሰች 😉

  • @alemu-lz8wn

    @alemu-lz8wn

    10 күн бұрын

    @@mtilahun4444 ክክክክክ ባንዳነት እማ የቆምጬ ነው እነ አረጋ፣አገኘው፣አበባው፣ተመስገን ልቀጥል ማለቂያ የለውም ብቻ ቁምጥናው አእሙራችሁ ጭምር ነው የነካው የተበተነ ዱቄት ብለሽ 😂😂😂😂😂 ግን አንድ ከተማ እንኳን ሳትቆጣጠሩ

  • @tesfayewoldemichaelgebrema90
    @tesfayewoldemichaelgebrema9012 күн бұрын

    Run, EDF is coming.

  • @henokGoyitom

    @henokGoyitom

    12 күн бұрын

    Doma

  • @henyteka9008

    @henyteka9008

    12 күн бұрын

    ​@@henokGoyitomAnte bushti

  • @henokGoyitom

    @henokGoyitom

    12 күн бұрын

    @@henyteka9008 Ante Tilam

  • @Endalamawu
    @Endalamawu12 күн бұрын

    እዉነት ያሸንፋል እዉነት እግዚያብሄር ነዉ እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ የሃሰት አንደበቶች ይዘጋሉ ጌታሆይ ያማራን ህዝብ ከካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ያማራን ህዝብ ከህልዉና ለማዳን ለሚዋጉት ለፋኖ ፍቅርን ሞገስን ድልን አጎናፅፍ ለከሃዲዎች ለሃሰተኞች ለብልፅግና መንግስት ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን ለአማራ ባንዳዎች ልብ ስጥልን

  • @Getasewbelay-u1e
    @Getasewbelay-u1e12 күн бұрын

    ፋኖነት ይለምልም ብልጽግና ይውደም

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi621812 күн бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu12 күн бұрын

    እዉነት ያሸንፋል እዉነት እግዚያብሄር ነዉ እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ የሃሰት አንደበቶች ይዘጋሉ ጌታሆይ ያማራን ህዝብ ከካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ያማራን ህዝብ ከህልዉና ለማዳን ለሚዋጉት ለፋኖ ፍቅርን ሞገስን ድልን አጎናፅፍ ለከሃዲዎች ለሃሰተኞች ለብልፅግና መንግስት ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን ለአማራ ባንዳዎች ልብ ስጥልን

Келесі