ሰበር መረጃ :- “ወታደሮችዎ ንፁሀንን እየገደሉ ነው.!” | “መንግስትዎ በሌቦች ተጠልፏል..!” |

የሸገር ታይምስ ሚዲያ መረጃዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ
KZread ➲ / shegertimesmedia
Telegram ➲ t.me/SHEGRTIMESMEDIA
Facebook ➲ / shegertimesmedia
#ethiopianhistory
#bestethiopianorthodoxmezmur
#ethiopianculture
#mezmurprotestant
#oldethiopianmusic
#ethiopiannewsong
#ethiopianmezmurnew
#ethiopianstory
#factsaboutethiopia
#ethiopiaplacestovisit
#ethiopianorthodoxmezmurplaylist
#ethiopianjokes

Пікірлер: 17

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara4 күн бұрын

    አማራ ሁሉም ሙህር ነው አማራ ሁሉም ጀግና ነው አንዱን ቢያስረው አንዱ ይተካል 😄🥰

  • @lenateshome3896
    @lenateshome38964 күн бұрын

    የሰዉ. ማለቅ. Alasasebekim. የሙስና. ያስቸንቂያልንድር. ቲሽ.

  • @AdugnaAbebe-r2l
    @AdugnaAbebe-r2l4 күн бұрын

    ሌብነትና ብልሹ አሰራርን ለመቅረፍ የተወሰደው እርምጃ የሚደነቅና ይበል የሚያሰኝ ነው

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia16124 күн бұрын

    ወንድሜ ይኸ እኮ እውነቱን ለማውራት ትክክለኛ መድረክ አይደለም ፡ በከንቱ መስዋዕት እንድትሆኑ፡ ምኞታችን፡አይደለም፡፡

  • @Berheize
    @Berheize4 күн бұрын

    Can we hear it from the person instead of you interpreting it.

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g4 күн бұрын

    ስትናገር ለምን ትጣደፋለሁ ?ዜና ረጋ ተብሎ የሚነበበው።

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu61024 күн бұрын

    ከበሻሻው እንደ ሩቶ Dignity መጠበቅ እግዛቢሄርን እንደ ማየት ነው ሰውየው ትርጉሙም የሚገባው አይመስለኝም ከመንደር ዱርይ የምጠብቀው አይደለም😢😢😢😢

  • @gonffaYado
    @gonffaYado4 күн бұрын

    መከላከያ ሰራዊት የትገባ የአቢይ ወታደር አገሪቱን የወረረው?

  • @amirakram3072
    @amirakram30724 күн бұрын

    የአማራ ሸኔ እራሱ ጦርነት ከፍቶ ሴት ተደፈሩ ይልሀል የጦርነት ጣጣዉ እኮ ሴት መድፈር ሠላማዊ ሠዋች ሞት ሌሌላም ሌሌላም አለ😊

  • @MequanintYimer-gz5nj
    @MequanintYimer-gz5nj4 күн бұрын

    አረ ተረጋጋ እንደዚህ አይነበብም ። እንቁላል ጥደህ የመጣህ ነው የሚመስል

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake4 күн бұрын

    ወንድሜ ይህ ነውር ከሡ ዬተሠወረ አይደለም ሆን ተብሎ በመከላከያ ሽፋን ዬክፉ ቀን ደራሽ ዬአማራ ህዝብ እንዲጨፈጨፍ በአማራ ጥላቻ ዬጠነዛ አውሬ ወደክልሉ ገብቶ ንፁሀንን እንዲጨፈጭፍ በፈቃድ እንደፈለገ ቂሙን እንዲወጣ ዬገዱ አንዳርጋቸውን ምክር አቅልለው 50 እጣቱን አውጥቶ ንፁሀንን ዬሚያሥጨፈጭፍ ተወካይም መከላከያም መሪም ዬለንም ይህ ማአት በቤታቸው ይግባ ልጅም ዘርም አይውጣላቸው

  • @asfawbono8250
    @asfawbono82504 күн бұрын

    አዎ የሁላችን ጥያቄ ነውአብይአመድ ወዴ መንግስት ከመጣ ቦኃላ መፌናቄል መጌዴል የኑሮ ውድነት የቴማሬና እውንት የምናጌሩት የምታፌኑቤት ጊዜ እትዮጵያ ሕዝብ ለእግዝአቤሔር አምልኮ እንዳታቄርብ አብይ ኤራሱን ሴው እንድያመልክ እሱን የማያመልኩት የምታፌኑቤት የምታሴሩቤት የንፁሓንና የዴሃ ቤት የምያፌርስ መንግሰት ሆኗዋል ይኼን ሁሉ እግዝአቤሔር መናቅ የቴነሳ ነው ትብቴኛ ዓይን ዴምን ለማፌስ የምት ሮጥእግር አግዝአቤሔር አጥብቆ ይፄይፋታል ስለዝህ ነው አብይ በሙሉ ኃይል ብጤቄምም አማራን ለማሼፍ ያልቻለው በትብት የቴነሳው በትብቱ ይዋሬዳልና

  • @amirakram3072
    @amirakram30724 күн бұрын

    መከላከያ ሠራዊት ሲሞት ዝም ብሎ ማየት አለበት ወይ??? መከላከያ ሲሞት ጀኖሳድ አይደለም ፋኖ ሲሞሞት ጀኖሳይድ አታፍሩም ወይ ። አብን እራሱ ገድሎ እራሱ ይጮሀል

  • @user-el4fq1by2i

    @user-el4fq1by2i

    4 күн бұрын

    መከላከያ ጀኖሳይድ አይ ፖለቲካ 😁😁😁😁 ከፋኖ ጋ መግጠም ሲያቅተው ንፁሀንን መግደል አለበት

  • @user-by7in5ku2g
    @user-by7in5ku2g4 күн бұрын

    ጨቅላው አብይ ለአማራ ህዝብ የሚመጥን መሪ ነው የምንለው በምክንያት ነው የአማራ ህብ ምናለ አብይ ሙሴ ነው ሺይ ሺ ዓመት ይንገስ ብለዋል አማራ መረጦ አልቃሽ ዋጠው ነፍጠኛ

Келесі