Meski Tube

Meski Tube

Hi my name is Meski
This channel is all about natural beauty and home made remedies for hair growth and clear face and more other videos thank you so much💗

ሰላም መስኪ ነኝ በኔ ቻናል በቤት ውስጥ የሚሰሩ የፀጉር ማሳደጊያና ማሳመሪያዎችን፣ ቆንጆ ጠቃሚ ሽሩባዎችን፣ ለፊታችን የሚጠቅሙ ክሬሞችን፣የውበት አጠባበቅ ትምህርቶችን እንዲሁም የተለያዩ ጠቃሚ ቪዲዮ ይቀርባል እኔም ከናንተ ብዙ የምማረው ይኖራል ቤተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ💗!
Meski tube

Пікірлер

  • @delamieri1747
    @delamieri174744 минут бұрын

    ሰላም ውዴ ሳንታጠብ ልናቆያቸው ምንችል ቅባቶች ምንድናቸው፥ ኣብዛኞቹ ኣንዴ ኣርገን ምንታጠባቸው ናቸው አና ፕሊስ ፎርፎር እማያደርጉ ቕባቶች ንገሪን

  • @Diborayemariam
    @DiborayemariamСағат бұрын

    መስክዬ የኔ ውብ በጣም አምሮብሻል ሁሌም ድመቂልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigeagegn-jy2qr
    @tigeagegn-jy2qr2 сағат бұрын

    መስኪዬእኳንደናመጣሽ❤❤❤❤❤

  • @user-jf4gr5zf3h
    @user-jf4gr5zf3h3 сағат бұрын

    ከጠቀሻቸሁ ሁሉ ጭንቀት ልተወው ያልቻልኩት ነገር ቢኖር ጭንቀት ጭራሽ ሲቆራርት እዴት እደምሆን ጭራሽ እየባሰበት ነው የሄደው የፊቱ ፀጉሬና ያሁኑ በጣም ልዩነት አለው ብቻ ሙህኖ ነው እደዚህ የሆነብኝ ብዬ በጣም ነው እምጨናነቀው እንኳን በማበጡርያ አበጥሬው ገና በእጄ ስነካው ነው እሚነቃቀለው ብቻ እያሳሰበኝ ነው ያለሁት ምን ትመክሪኛለሽ መልሽልኝ እህቴ❤❤❤❤

  • @user-et5ld7zp9p
    @user-et5ld7zp9p3 сағат бұрын

    Am

  • @user-et5ld7zp9p
    @user-et5ld7zp9p3 сағат бұрын

  • @user-et5ld7zp9p
    @user-et5ld7zp9p3 сағат бұрын

    Amen

  • @user-et5ld7zp9p
    @user-et5ld7zp9p3 сағат бұрын

    Amen

  • @user-et5ld7zp9p
    @user-et5ld7zp9p3 сағат бұрын

    Amsgnalw

  • @user-of1zg9th1x
    @user-of1zg9th1x8 сағат бұрын

    የኔ ቆንጆ ደናነሺ❤❤❤

  • @user-sd8gc2er8j
    @user-sd8gc2er8j9 сағат бұрын

    ስላም ላንቺ ይሁን ውድ እንዴት ነሽ በእናትሽ ፊት ለፊቴ ያለ ፀጉረሂ በጣም ስባብሮ ምንም የለም ምን ላድርግ እስከ ነገረኝ እህቴ ፈትቼ ማሳዝ አይቻልም ተችግረኩት

  • @user-jx6pg1qd8o
    @user-jx6pg1qd8o11 сағат бұрын

    አይዞሸ እገዝአብኤር ይማርሸ ፀልይ

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d11 сағат бұрын

    ማሻአላህ የኔእህት እናመሰግናለን

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d11 сағат бұрын

    እናመሰግናለን የኔቆጆ🌸🌸🌸🌸🌸እህቴ የፊቴ ጸጉር ትቶኝ ሄዴ🤭

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d11 сағат бұрын

    አሚንያረብ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸አላሁመ አሚን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @addisagenew6046
    @addisagenew604612 сағат бұрын

    የኔ ጸጉር ብታይው ከጭቀት የተነሳ ምሀል አናቴ ላይ ሊደርስ ነው ተነቅሎ ተነቅሎ 😢😢😢

  • @addisagenew6046
    @addisagenew604612 сағат бұрын

    መስኪየ እዲሁም የምትከታተሉኣት ሁሉ እባካችሁ በጾለት አስቡኝ በጣም ጭቀት ላይ ነኝ አባቴን አሞብኛል ማሳከምም አልቻልኩም የቀን ጨለማ ሁኖብኛል እኔ አራስ ነኝ እናም በጣም ከበደኝ ብቻኛ ነኝ ሰው ሁኘ ሰው የናፈቀኝ ችግሬ የማማክረው ሰው አይዞሽ ያልፋል ብሎ ተስፋ የሚሰጠም 😂😢😢😢

  • @Selina_40
    @Selina_4014 сағат бұрын

    Meski yelebshiw jacket yamiral lakilegn eski Ethiopia

  • @DamituKelbesa
    @DamituKelbesa16 сағат бұрын

    Ene ba ulasmit 1 new mitetabew inam ba 1 samit esarlew wihedun ba ulasemit new mikabew yechlala wude end ayesh nigarign

  • @user-zq4ef6em2l
    @user-zq4ef6em2l17 сағат бұрын

    ❤❤❤

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw101517 сағат бұрын

    በረች እህታችን በጣም ይመቹኛል የምትሠሪያቸው ነገሮች ሁሉ

  • @SelamAdeno-mq3bc
    @SelamAdeno-mq3bc17 сағат бұрын

    የኔ ውድ❤❤❤

  • @HasinaMohammed-zx2ug
    @HasinaMohammed-zx2ug18 сағат бұрын

    600 ብር ነዉ

  • @HasinaMohammed-zx2ug
    @HasinaMohammed-zx2ug18 сағат бұрын

    በየቀኑ እንጠቀመዉ መስኪዬ

  • @Bilne6
    @Bilne618 сағат бұрын

    አንቺ የእኔ ቆንጅ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤

  • @Kamilwehanet
    @Kamilwehanet18 сағат бұрын

    Meski pls chalenge enjemr

  • @HasinaMohammed-zx2ug
    @HasinaMohammed-zx2ug18 сағат бұрын

    በየቀኑ እንቀባዉ ወይ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube530518 сағат бұрын

    ዋውውውውውውው እነመሰግነለን🎉

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds18 сағат бұрын

    mesky segrsh betam adgwal 💖

  • @EdilDaneil
    @EdilDaneil19 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይሥጥልን

  • @dagmawitbirhanu9636
    @dagmawitbirhanu963621 сағат бұрын

    ለ 7 ወር ልጅ ይሆናል?

  • @user-br3uy7eb5l
    @user-br3uy7eb5l21 сағат бұрын

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ ሰርቸ አኖርና ስወልድ እጠቀመዋለሁ 😍😍😍

  • @usermisschocaolate
    @usermisschocaolate22 сағат бұрын

    Can u make a deep conditioning mask for low porosity hair please

  • @MissMedi-yb3ef
    @MissMedi-yb3ef22 сағат бұрын

    My dear

  • @Semira-cq3no
    @Semira-cq3no23 сағат бұрын

    እባክሽ ፀጉር ደርቅነው መብቴ ❤❤❤❤❤

  • @user-jx8lr2sh2k
    @user-jx8lr2sh2k23 сағат бұрын

    ❤❤❤

  • @emuemu9712
    @emuemu9712Күн бұрын

    ዩቱብ ላይ አንቺን ነው እማምነው

  • @emaneman9852
    @emaneman9852Күн бұрын

    Selam mesekiy enkan beselam metash yena Keni eha ewent new❤

  • @fasikadagnaw5732
    @fasikadagnaw5732Күн бұрын

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ያንቺን ስራ ሁሌም እከታተላለው በቻልኩት መጠን እተገብራለው ነገር ግን ጸጉሬ ይነቀላል(አይበጣጠስም፣ከቆዳየ ይነቀላል፣ ለስላሳ ነው፣ ይሸበሸባል)። ሆስፒታል ሂጀ Vitamin D, Iron, Vitamin B12 ,Electrolyte serum (K, Na, Cl, Ca), prolactin ምርመራ ተደርጎልኝ ሁሉም ሁሉም ጥሩ ላይ ነው ችግር አያሳዩም ተባልኩኝ። እንደ መፍትሄ Monoxidel ታዘዘልኝ። እባክሽ መላ በይኝ፣ ከመላጨት አድኝ ።

  • @SusuYeedu
    @SusuYeeduКүн бұрын

    ኧረ አምላ ሽታዉ ከባድ ነዉ ለመዳም ቤት አይሆንም

  • @meskitube16
    @meskitube16Күн бұрын

    ፍሬዉ ሽታ ሚባል የለዉም ምን እንደሚጨምሩበት እኔንጃ የሚሸጠዉ ላይ

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gtКүн бұрын

    ደስ ትያለሽ አስቀናሽኝ ውዴ

  • @AaAa-qg2of
    @AaAa-qg2ofКүн бұрын

    እኔ ግን ፀጉሬ ያድጋል ብየ የማይታሰብ ነገር ነዉ ከጆሮዬጋ ቃል ተጋበተዋል መሰለኝ ደሞ ሃመደማ ነዉ ወዝ የለዉም ቅባት ብቀባም በቃ ወዝ የለዉም ከፈቴም በጣም የደረቀና የሸሸ ነዉ እና አንዳዴ አንቺ ሲሰማ ተስፋ አደርጋለሁ ያድገልኛል ኢላለሁ ደሞ ሲደት ሁነን ዊህድ መቀባትም የማይመቸን አለን እና ፀጉሬ ሃመዳማ መሆኑ አንዳዴ ብቆረጠዉ ኢላለሁ 😢

  • @AaAa-qg2of
    @AaAa-qg2ofКүн бұрын

    እኔ ግን ፀጉሬ ያድጋል ብየ የማይታሰብ ነገር ነዉ ከጆሮዬጋ ቃል ተጋበተዋል መሰለኝ ደሞ ሃመደማ ነዉ ወዝ የለዉም ቅባት ብቀባም በቃ ወዝ የለዉም ከፈቴም በጣም የደረቀና የሸሸ ነዉ እና አንዳዴ አንቺ ሲሰማ ተስፋ አደርጋለሁ ያድገልኛል ኢላለሁ ደሞ ሲደት ሁነን ዊህድ መቀባትም የማይመቸን አለን እና ፀጉሬ ሃመዳማ መሆኑ አንዳዴ ብቆረጠዉ ኢላለሁ 😢

  • @FathiFathi-dm5ex
    @FathiFathi-dm5exКүн бұрын

    መሲየ እኔልጀምርነወምንላርግ

  • @Amer-ur5kq
    @Amer-ur5kqКүн бұрын

    mekershe.des.yelal.emokeralehu

  • @Blen12389
    @Blen12389Күн бұрын

    መስኪየ አማዞን ስታዘምኚ ካርድ ያስፈልጋል?

  • @user-ry4wh1hk1x
    @user-ry4wh1hk1xКүн бұрын

    ላሽ የበላው ፀጉር መንድነው መዳኒቱ

  • @user-gd2em2mx1h
    @user-gd2em2mx1hКүн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MAsif-ck3vz
    @MAsif-ck3vzКүн бұрын

    መስኪከጀመርኩ1ወሬነውለውጥአለውፀጉሬ