በውጤቱ ትገረማላቹ‼️ ፀጉራቹ ለሚነቀል ለፈጣን እድገት ለሚደርቅ ለወዙ/best mask for hair loss and growt

Ойын-сауық

#video #hairloss #hairgrowth

Пікірлер: 307

  • @tetr4232
    @tetr4232Ай бұрын

    መሲ በጣም ፀጉርሽ አድጓል በእስተኃላሽ በመስኮቱ ዝናቡ ደስ ሲል

  • @giontube5039
    @giontube5039Ай бұрын

    የኔ ፍቅር መልካም ሴት በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ኑሪልኝ ልጆችሽን በጤና ያሳድግልሽ እወድሻለሁ የኔ እንቁ ሴት

  • @tikuret123

    @tikuret123

    Ай бұрын

    www.youtube.com/@FuelToInspire

  • @selamworku9909

    @selamworku9909

    Ай бұрын

    meskiye te bare ki bizutimirt westendi

  • @user-sp4sy1xc8x
    @user-sp4sy1xc8xАй бұрын

    Hi Meski ! Teguresh betam rezem!!!

  • @Jemitikonjo
    @JemitikonjoАй бұрын

    Tsegursh mashallah rezmual metetkmiwun bemulu enem etekmalew❤

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103Ай бұрын

    እናመሰግናለን መስኪ ውህዱ በጣም ያምራል❤❤❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509Ай бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ❤🎉

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376Ай бұрын

    ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪ ይገርማል ፀጉርሽን እያየሁት ቂጥሽ ጋር ሊደርስ ነው ደስ ይላል በርቺ እህት ዓለም❤

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ መሱ በጣም ጥሩ ነገር የአሳየሽን

  • @letshy
    @letshyАй бұрын

    Thank you mesiy 😘🍓

  • @marthaargaw8956
    @marthaargaw8956Ай бұрын

    መስኪ በጣም ነው የማደንቅሽ ትእግስትሽ እያየሁሽ ፀጉረሽ👌❤️

  • @rodassolomon
    @rodassolomonАй бұрын

    I know you since 2017 such you’re an amazing person humble keep going thank you 🤩

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መስኪዬ አንቺንም እግዚአብሔር አምላክ ከነልጆችሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ቆንጆ ምክር ከትህትና ጋር ታካፍይናለሽ❤

  • @tikuret123
    @tikuret123Ай бұрын

    እናመሰግናለን መስኪየ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908Ай бұрын

    መሥክየ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ልጆችሽን ሳሚልኝ የኔ ጎበዝ ተባረኪ ልጆችሽ እድግ ይበሉ❤❤

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1obАй бұрын

    መስክዬ አሁን ፀጉሬን ልታጠብ ይቱብ ስጎረጎር ልክ ስለቂ ዱቅ አላለልኝም እረ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤❤የኔ ሴት እመቤት

  • @yuanryan1933

    @yuanryan1933

    29 күн бұрын

    😅😅😅❤❤❤

  • @nesrinedamaj9119

    @nesrinedamaj9119

    20 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@yuanryan1933

  • @misteralemu2758
    @misteralemu2758Ай бұрын

    Thank you for sharing this Yenekonjo 🙏😍

  • @sarondagnnet8275
    @sarondagnnet8275Ай бұрын

    You were the one who got me out of depression 😢with your marvelous videos, thank you meskiye🙏🏽 , now am very happy and positive , and my hair has never been longer and healthier ❤️‍🩹 thank you 😄

  • @negesttesfaye398

    @negesttesfaye398

    Ай бұрын

    Healthy life & being positive is much better that long hair. Good job dear! 👏👏❤

  • @abebamelese8134
    @abebamelese8134Ай бұрын

    የኔ ቆንጆ የሰው ውበት የሚያስደስትሽ የኢትዮጰያ ምር ጥ ልጅ ነሽ ጤናና እድሜ ይስጥሽ

  • @user-qm9xl9vo3x
    @user-qm9xl9vo3xАй бұрын

    ❤❤❤❤😂😂መስኪየ ጨዋነሽ ብቻ ይበቃል አገላለጽሽ ወድጀዋለሁ ግዚአብሄር የስጥሽ የኔማር ሽኮርርርርርርርርርርር

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6wАй бұрын

    ዋው የፀጉር ዶክተር መስኪየ አንቺ ሚሰሪዎች በጣም አሪፍ እና ምርጥ ናቸው ለፀጉር ቤዛትም ለመስረት በጣም አሪፍ ነው እኔ ያንቺን ቪድዮ አይቼ ፀጉሬን አሳድጌ ባለፈው የኢትዮጵያ ሄጄ ፀጉር ቤተ እጄ ጸጉርሽ ጫፉ መንታ ነው ፀጉሬን ቆረጡኝ ፀጉር ቤት አሁን ግን ኢድሜላ አንቺ ተመልሶ እያደገልኝ ነው 🥰🥰 በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን የኔ መልካም ቀጥበት ፈጣሪ ቢያለሽበት ቦታ ይጠብቅሽ ልጆችን የሳድግልሽ ❤️❤️

  • @user-rg6bp7up8b

    @user-rg6bp7up8b

    Ай бұрын

    እህቴ የኔም መታአለውልቁረጠው ይጨምር ከሆነ መልሽልኝ

  • @Sefede6
    @Sefede612 күн бұрын

    በታም ትክክል እንምክራለን እናመሰግናለን

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176Ай бұрын

    Amen amen amen Ehitchen Ena mesgenlehen

  • @tsinatakukagetahun
    @tsinatakukagetahunАй бұрын

    መስኪዬ ያንቺን ቪዲዮ ሁሌ እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል

  • @tigist5676
    @tigist5676Ай бұрын

    መስኪ እንኳን ደና መጣሽ እስኪ ስለ ሞሪንጋ ለፀጉር አጠቃቀም አሳይን

  • @SemiraMohammedali
    @SemiraMohammedaliАй бұрын

    መስኪዬ የኔ ውድ እውነት ትለያለሽ የኔ አበባ እንዳቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-jo2yu1ns5n
    @user-jo2yu1ns5nАй бұрын

    Thank you meski💖I have been watching your videos for many years and I was using onion water and other masks and I saw big difference in my hair but by the time I use wrong shampoo for my hair I got many hair fall. I am gonna use this now as well thank you hon.

  • @user-fz3jl9kh4n
    @user-fz3jl9kh4nАй бұрын

    Enameseginalen

  • @blentadele7638
    @blentadele7638Ай бұрын

    Thank you dear gin please challenge enjemir please pls thanks

  • @user-pk5gp6gv1b
    @user-pk5gp6gv1bАй бұрын

    መስኪ መልካም ሰው ስወድሽ የኔ ፀጉር በገዛ እጄ አበላሸውት ግን አልሀምዱሊላህ አሁን እየተመለሰ ነው እድሜ ላቺ

  • @user-hr9ri8bi1g
    @user-hr9ri8bi1gАй бұрын

    መስክይ ምርጥ ሴት!ሁሉንም ሞክሬያለሁ እጅግ በጣም ለዉጥ አይቼለሁ!💚💛❤️ዘመንሽ የታድላ ይሁን!🙏👍💪

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347Ай бұрын

    መስኪ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ብርታት

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacterАй бұрын

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ

  • @eskeatinafeadmassu243
    @eskeatinafeadmassu24310 күн бұрын

    meski ewdishalhu kinintshe yibertatal

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy29 күн бұрын

    ያች ፀጉር ለውጥ እሚገርም ነው አችም ጎበዝ ነሽ አሰለችም

  • @BireWorkuHateu-cp6vh
    @BireWorkuHateu-cp6vhАй бұрын

    Endet nesh masky Wayne tsegurish endat adege❤des sil❤

  • @WeyinaWeyina
    @WeyinaWeyinaАй бұрын

    ❤❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @ritaafework9432
    @ritaafework9432Ай бұрын

    መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ 🎉🎉🎉

  • @merryasfaw-wv9bn
    @merryasfaw-wv9bnАй бұрын

    አምላክ ይባርካችሁ አንቺም ልጆችሽም ይባረኩ እኔ ትህግስት አጣሁ እንጂ በጣም አሪፍ ነው በርቺልን መስኪዬ

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553Ай бұрын

    ሰላም መስክዬ; እባክሽ ፀጉርን የሚያበዛ የሆነ ነገር ስሪልን።

  • @zdtube5432
    @zdtube5432Ай бұрын

    እውነት ነው መስኪዬ ስትጠፊብኝ ስንፍ ነው የምለው 😊

  • @HAREGU1
    @HAREGU1Ай бұрын

    Thanks 💯♥️🙏♥️

  • @BazaletaBazalita-rn3sx
    @BazaletaBazalita-rn3sx9 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @woinaregyemane8479
    @woinaregyemane8479Ай бұрын

    ስወድሽኮ❤❤❤ ይሄ ቪድዮ ለኔ ነው ። ባለፈው አራስ ነኝ ፀጉሬ እየተነቃቀለ ነው ብዬሽ ነበር ። የኔ ውድ አመሰግናለው!!!

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670Ай бұрын

    እንደት ናችሁ ማሚ አወን ቡና በጣም ጡሩ ነው የሺታ ያጠፋል እኔም እጠቀማለሁ እሻንቦየላይ ነጪ ሺንኩርት እሩዝመሪ ቁርንፍድ ዝንጂብል ቀረፋ እጨምራለሁ እኮንድሺረኔላይ ደሞ ቡና እጨምራሁ ሺታውን ሁሉ ያጠፋዋል ምንም አይኖረውም በርች ማሚባይ

  • @AaAa-yx5tf
    @AaAa-yx5tfАй бұрын

    ዉደ በጣም ነዉ እምወደሽ ለረዢም ገዜነዉ የምከታተልሽ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nkАй бұрын

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ተናፍቀሻል ናታ ለይላ ደናናቸው ናፍቀውኛል መሥዬ እወዳችኋለሁ

  • @abia4438
    @abia4438Ай бұрын

    መሥኪ በጣም ቆኖጆ ውሁድ ነውግን በምን ታጠብሽው የሽንኩርቱ ሽታ ለማጥፋት

  • @user-ic5gy6ip8c
    @user-ic5gy6ip8cАй бұрын

    ቁመቱ ብቻ ነው የቀረኝ መስኪ ስቀባው ማሳጅ ሳረገው ልክ እንዳንቺ ነው የሚሆነው መስኪዬ እድሜ ላንቺ ወዙ ራሱ

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2nАй бұрын

    መስኪ የኔ በላዉለታ ሁሌ ከጀርባሽ በመስኮቱ በኩል የላዉስ የዝናብ ጣብ ጣብ የሚለዉ የሚተይኝስ ነገር ሁሌኮ ዝናብ ስለምዎድ ይሁን

  • @yordanosrezene6466
    @yordanosrezene6466Ай бұрын

    Meskiye eretun jelu stawchu bedekaku mushut fakiw betam ymechal mekuriw ❤❤❤❤

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanuАй бұрын

    የኔ ቆንጀ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-io1sk4hn9s
    @user-io1sk4hn9sАй бұрын

    አንች እኮ ተለያለሺ የኔ ቆንጆ የምታሳይን ሁሉ ትክክለኛ ነገር በራሰሺላ ላይ የምታሳይዉ እርሚ ከጤና ጋር ይሰጥሺ

  • @halimatube6731
    @halimatube6731Ай бұрын

    አህለንንንንንን መስክዬዬዬ የኔ ልዩ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717Ай бұрын

    መስኪ አመሰግናለው ተባረኪ ❤❤❤ጠፍተሽ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ በተረፈ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሎፕሮሲቲ ምን ማለት ነው መልሱን እጠብቃለው

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382Ай бұрын

    እናመሰግናለን መስኪዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ❤

  • @Afdrg
    @AfdrgАй бұрын

    ዉስጣችነን እደት እንጠብቅ በስደት ሁነን ሁል ጊዜ ጭንቀት ሁል ጊዜ ድብርት ነዉ 😢😢😢😢እደትነዉ አለመጨናነቅ አምንችለዉ 😢😢😢😢እዉነት ፀጉሬ በጣም በርታት ነበረ አሁን ግን ባዶየን ቀረሁ😢😢😢

  • @user-cd7pe2xp6x

    @user-cd7pe2xp6x

    Ай бұрын

    bechnket slalefku ye chnket medhanit llegssh , bemtamgnbet emnetsh tegtesh tselyi , mezmur . sbket , ena KZread lay tnkaren emyadabru rash emttemamegnbet tmrtichn Aadamchi , sle sewu ena ylunta kehiwetsh aswegji , , bchash gze Aasalfi , rasshn admchi , slalefewu neger enkan alefe endale tekebeyu , mehon sleneberebet newu yehonewu blesh elefiwu , lalefewu neger atstetsechbet enkan alefe enkan hone beka kalefe temaribet enji atmareribet , seytan awuko be bzu neger yachenankenal , gn yegna yehone neger gn yegna newu aleke , fetari yetsafeln neger begzewu yhonal fetari Aaysasatm ena , slezi rasachu ataschenku ehtoche , ke chnket yayehut neger binor ya mrt Fitye be madyat be bgur kesel simesl mayetye bcha newu enji techenke yayehut mefthe yelem , Fitye gn hule ayewalewu madyat lebso , slezi techenkachu emimeta mefthe binor ye wust hmem ena ye fit madayt bcha newu , tamo kemesekayet Aaskedmo metenkek , tgten entselyi betesfa enunur selam hunu ehtoche ,

  • @MEDINA-em1io

    @MEDINA-em1io

    Ай бұрын

    እውነትሽነው ወላሂ እኔ

  • @user-si9xs5pl7d

    @user-si9xs5pl7d

    Ай бұрын

    እውነት ነው😢

  • @Afdrg

    @Afdrg

    Ай бұрын

    @@MEDINA-em1io አይዞን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችነን ሠላም ያድርግልን

  • @gjyvng738

    @gjyvng738

    Ай бұрын

    እውነትነውእኔእሳብቀነስሳደርግይፍፍልሳስብይወልቃል

  • @user-gy1iy4yz7b
    @user-gy1iy4yz7bАй бұрын

    መስኪዬ አይቼ ጨርሼዋለሁ በርቺልን ግን ሎ ፕሮሲቲ የፀጉር አይነት ምን አይነት ነው????

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4sАй бұрын

    መስኪዬ ሁሌ ስለፀጉራችን ትመክሪናለሽ ታሳይናለሽ በሱም ዉጤተኛ ነኝ ❤ አሁን ደሞ መስኪያ በማሪያም አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እባክሽን ልጅ እያለሁ የነበረብኝ ጠባሳ ነበር ማጥፋት ፈልጋለሁ ማጥፊያ ካወቅሽ ብሰሪልን የኔ ዉድ ደሞ በጣም ነዉ የምወድሽ❤

  • @user-xz3gf1xu1o
    @user-xz3gf1xu1oАй бұрын

    የኔ ቀንጆ ❤❤አትጥፊ መስኪዬ❤❤❤❤❤

  • @belayineshbeyen4806
    @belayineshbeyen4806Ай бұрын

    ሠላም በብርሽ ማበጠርያ. ብትፈቀፍቂው በጣሞ ጥሩነው

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580Ай бұрын

    በእውነት ፀጉርሽ ነው ።? በጣም ያምራል። በወር ስንቴ መቀባት ይቻላል?

  • @samagetchew1406
    @samagetchew1406Ай бұрын

    Meskiye bnateshi flefitu betam new yemisebaberbgn mn temkrignalshi 🙏

  • @demariesmedia6997
    @demariesmedia6997Ай бұрын

    Mskiye pls sele karseell hair mask vedio srilnj

  • @mebrattadese989
    @mebrattadese989Ай бұрын

    ❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣሽልን

  • @asmeretkahsay8511
    @asmeretkahsay8511Ай бұрын

    Meskiye ye lije tsegur betsm sis & bado new beza lay betam yinekakelal. Ebakish min litekemilst. Erjign plsss

  • @MedinnaMk
    @MedinnaMkАй бұрын

    Where can we get the hair oli meskiiiiiii

  • @ExcitedFlowerBouquet-ss5wx
    @ExcitedFlowerBouquet-ss5wxАй бұрын

    Meskiye betam new yemadneksh andi tsegur Luca hono edeget yelelw ena sis lehon tsegur mene yasflegewal

  • @kidistniguse6508
    @kidistniguse6508Ай бұрын

    መስክዬ ፀጉርሽ በጣም አድጓል ያምራል በጣም ። የኔ ፀጉር ግን እየባሰበት መጣ ውህድ መቀባቱን ግን አላቆምኩም

  • @adamscreat12
    @adamscreat12Ай бұрын

    መስኪየ በብዙ ነገሮች አመሰግንሻለሁ አንድ ነገር ግን በህክምና ስህተት የተነቃቀለውን ማህል ላይ መሳሳትና ከፊት እየሸሸ ስላስቸገረኝ ፀጉሬን እንዴት መመለስ እንደምችል በቤት ውስጥ የሚሰራ ውህድ በቀላሉ የሚገኝ ነግር ካለ ብታሳይኝ ለወንድ የሚሆን

  • @hirutbekele7003
    @hirutbekele7003Ай бұрын

    መሰኪ አሪፍ ማስክ ነው ፎጣው ከየት ነው ያገኘሽው

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941Ай бұрын

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ የኔ መልካም ሴት በጣም ጥሩ ህዉድ ነዉ እናመሰግናለን🙏💕💕💕💞💞💞💝💝💝 እስቲ እሞክራለሁ ፀጉሬ በጣም እየተነቃቀለብኝ ነዉ ለነገሩ ብለሻል አንቺም ዋናዉ ከዉስጣችነዉ ዉስጣችን የሆነነገር ስጎልነዉና እግዚአብሔር ይሁንልኝ

  • @dawitabayneh4560
    @dawitabayneh4560Ай бұрын

    የኔ ውድ ቪዲዮሽን ሳየው ጓደኛዬ ሁላ ነው የምትመስይኝ በጣም ነው የምወድሽ...ያንቺን ቪዲዮ እያየሁ የኔም የልጆቼም ፀጉር ለውጥ በደንብ አግኝተናል አመሰግናለሁ በጣምም በርቺልኝ ውዴ

  • @user-tq4qn5gm5h
    @user-tq4qn5gm5h15 күн бұрын

    እረመሰኪየዉጭላለንእሬትየትይገኛን

  • @egzianimrutediogoeb2261
    @egzianimrutediogoeb2261Ай бұрын

    Meskiye endi kemareg hulubm bandlay bifechachew chigir alew? Like avocado,onion,rosmery,aloe vera keza behuala olive oil bichemerbet mn tasbiyalesh?

  • @RyGhh-lz9ji
    @RyGhh-lz9jiАй бұрын

    Tenures betam adegul ena erasu anechin eyayew tegura betam telewetul ahun betam des eyalegh new yemetekemew

  • @SeniyaBaharu
    @SeniyaBaharuАй бұрын

    Meskiya ye ginbare tsegur eyeshsh nw min baderig yishalal?

  • @merryelias7541
    @merryelias7541Ай бұрын

    Ena meskiye yemititekemiwn vitaminim nigerin Please 🙏🙏

  • @rahelgetachew4595
    @rahelgetachew4595Ай бұрын

    መስክዬ የኔ መልካምና ልበ ሙሉ ሴት አንቺን ለመግለጽ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሌም

  • @amranabera
    @amranaberaАй бұрын

    እወድሻለሁ የኔ መልካም❤❤

  • @teme2296
    @teme2296Ай бұрын

    Meskiye endet nesh nafkeshign neber wude hagerachnn selam yargiln

  • @user-uq4lu1ef3o
    @user-uq4lu1ef3oАй бұрын

    የኔ አንደኛ ስወድሽ 👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @ConfusedBabyPenguin-hn9bd
    @ConfusedBabyPenguin-hn9bdАй бұрын

    መሰትየእሬትአላገኝምእንዴትነውየምሰራው

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007Ай бұрын

    በሰላም ነዉ ግን ለሁሉም እንኳን ሰላም መጣሽ🙏

  • @selamsolomon887
    @selamsolomon887Ай бұрын

    Wow❤❤❤❤🙏🙏

  • @user-nv2ju4mj9k
    @user-nv2ju4mj9kАй бұрын

    Amen, konjiye 🙏

  • @hawa7349
    @hawa7349Ай бұрын

    የኔዉብ ሥወዲሺኮ😊😊😊

  • @seidmohammedyesuf6344
    @seidmohammedyesuf6344Ай бұрын

    meski

  • @umuzekeryainshaallah4799
    @umuzekeryainshaallah4799Ай бұрын

    የኔውድ መሲ እያደር ውብ ትሆኛለሽ የምወድሽ

  • @user-qr2wz1cd6w
    @user-qr2wz1cd6wАй бұрын

    Meski tsegurachinin besamint anide new weyis behulet samint ande new metateb yalebin?

  • @etsehiwotgetachew9609
    @etsehiwotgetachew9609Ай бұрын

    Please meskiye challange enjemer tseguren yemnkebakeb moral atahu eko

  • @TyDh-fk7zz
    @TyDh-fk7zzАй бұрын

    የኔ ፍቅር ❤

  • @emebettadesse675
    @emebettadesse675Ай бұрын

    መስክ ጎበዝ ጽጉርሽ በጣም ያምራል ይእኔ ጽጉር በቁሙ አልቃል

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847Ай бұрын

    የሁልጊዜ ተከታይሽ ቤተሰብሽ በጣም ቅን እህቴ እንዴት እንደምወድሽ

  • @helinataye8867
    @helinataye8867Ай бұрын

    ክበሪልን❤

  • @tsiondejene9386
    @tsiondejene9386Ай бұрын

    meskiye yene konjo challange jemerilen ebakish ebakish

  • @yordanosrezene6466
    @yordanosrezene6466Ай бұрын

    Meskiye wletash alebiy xeguren keyreshwal amesegnsh alehuyy🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelhailu6912
    @abelhailu6912Ай бұрын

    መሲቲየ እንዴት ነሽ የኔ ልጅ ስለመልካምነትሽ ከልብ አመስግናለው ለመናገር ቃላት ያጥርኛል የምትስርያቸው ስራወች ሀርፍ ናቸው ። አንችን መከታተል ከቸመርኩ በጣም ለውጥ አይቻለው ጰጉሬ፡ ይችን ጥያቄ መልሽልኝ እባክሽን እኔ ጵጉሬን ስታጠብየነበርው በሁለት ሳምት አንዴየ ነበር አሁን በሶስት ሳምት አንዴየ ልታጠበው ነበር ችግር አለው ወይስ ?

  • @tsiondejene9386
    @tsiondejene9386Ай бұрын

    meski konjo

  • @Hanat-mf7zo
    @Hanat-mf7zoАй бұрын

    Maskiye tsegure berasu gize etretu eyeketele naw ynekakelal mn madreg alebgn??please

  • @netsanettesfaye7544
    @netsanettesfaye7544Ай бұрын

    መስኪ❤

Келесі