⭐️ባለውለታዬ የያዎ ሴቶች የሩዝና ሮዝመሪ ውሀ በድጋሚ አብረን እንጀምር/rice and rosemary water for massive hair growth

Ойын-сауық

#hairgrowth #Rosemary #Meskitube

Пікірлер: 528

  • @meskitube16
    @meskitube16 Жыл бұрын

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ አሁንም ባለፈው ከተነቀለው ለውጡን እያያቹ ነው ሳትሰለቹ አብራቹኝ እንክብካቤ ጀምሩ የማይለወጥ የለም በኃላ እንቁልልጭ የሚል ቪዲዮ እሰራለው እንደበፊቱ ፀጉሬን ቀይሬው🤭😄🤣መልካም ቆይታ🙏🏽💖💖💖

  • @tsegakifle3248

    @tsegakifle3248

    Жыл бұрын

    Yene Konjo Tebarekilgn

  • @hayatakiya2018

    @hayatakiya2018

    Жыл бұрын

    እሺ ውዴ እሞክራለሁ🥰

  • @selamekongo4441

    @selamekongo4441

    Жыл бұрын

    ሰላም ውድ እህቴ እዴት ነሽ እኔ እሮዝ መሪ አላገኝም የሩዝ ውሀውን መጠቀም እችላለሁ

  • @user-tt7qt8cl8p

    @user-tt7qt8cl8p

    Жыл бұрын

    እኔም ዛሬ እጀምራለሁ

  • @HA-cz4sk

    @HA-cz4sk

    Жыл бұрын

    በየቀኑ እየተቀባን ሽታውስ ስራቦታ ስንሄድስ ???

  • @rawirawi1318
    @rawirawi1318 Жыл бұрын

    Thanks konjo arife yemteyewun kebat recommend betadergin💓

  • @user-lc1uh6ph6e
    @user-lc1uh6ph6e Жыл бұрын

    Thanks you mesi💕

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Жыл бұрын

    እጀምረዋለዉ ተባረኪ።🙏

  • @beteltig8039
    @beteltig8039 Жыл бұрын

    ስወድሽ እኮ መስኪዬ ልጅሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር 🙏

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Жыл бұрын

    ይመችሽ መስኪዬ የናይላ እናት ሁሌም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርቢልን ለውጡን ደሞ እያየነው ነው ውደድድድድድ😍

  • @madinakadir2020

    @madinakadir2020

    Жыл бұрын

    ሀሪፍነው

  • @tsedalsolomon3873
    @tsedalsolomon3873 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መስኪ

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መስኪየ ኑሪልን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Жыл бұрын

    አዎ በትክክል ከዚህ በፊትም አሳይተሽናል እና በጣም ጠቃሚና ለውጥ ያለው ነገር ነው አመሰግንሻለው መሰኪ

  • @addismegerssa3681
    @addismegerssa3681 Жыл бұрын

    meskiye I will start it tommorow tnx

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 Жыл бұрын

    መሰኪዬ የኔ ወድ እንኳን ደህና መጣሽ መልካምነት ለራስ ነው

  • @adamia3883
    @adamia3883 Жыл бұрын

    Thanks sis 😍

  • @sarahabesha5476
    @sarahabesha5476 Жыл бұрын

    ሠላም መስኪ እዴት አለሺ ንግግርሺ ብቻ ይበቃል እኮን ሌላው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ያድልሺ በዚህ አጋጣሚ በጣምነው የምወድሺ 😍😍

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አንቺ ብርታት ነሽ ስለእውነት የሚገርምሽ መስኪዬ ጸጉሬ ያስቸግረኝ የነበረው መነቃቀሉ ነበር አሁን ግን 80 በመቶ ቀንሷል ተባረኪ እርግጠኛ ነኝ ደግሞ የቀድሞ ብዛቱን እንደምመልሰው ለዛ ነው ብርታቴ ያልኩሽ። ናይላዬን ሳምምምምም አርጊልኝ ልዩና ጣፋጭ እድግ ትበልልሽ ተባረኪ መስኪዬ።

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Жыл бұрын

    መስኪዬ በጣም ጥሩ ተባረኪ ቀጥይበት

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መስኪ የኛ መልካም

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ነገር ነው ለፀጉራችን የሚጠቅሙ ናቸው

  • @betelhemhailu6794
    @betelhemhailu6794 Жыл бұрын

    ተባረኪ መስኪዬ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ካንች በጣም ብዙ ነገረ ነው የተማረኩት ተባርክልኝ

  • @hanabirhanu9921
    @hanabirhanu9921 Жыл бұрын

    መስኪ ስወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ሰው የኔ ጎበዝ ሰው የኔ አስተዋይ ሰው የኔ ጠንካራ ሰው ኑርልን ሺ ዓመት ዉድድድ ነው ደሞ ማረግሽ ❤️❤️

  • @adelsouheilazeineddine991
    @adelsouheilazeineddine9918 ай бұрын

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @qalikinadantullu
    @qalikinadantullu Жыл бұрын

    Tnx more my sis

  • @asrat9817
    @asrat9817 Жыл бұрын

    ሰላም መስክዬ እናመሰግናለን 😘😘😘🙏🙏💚💛❤️

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ መሲክዬ እናመሰግናለን

  • @buzuadugna2385
    @buzuadugna2385 Жыл бұрын

    Hegezabeher yebarkesh mesi konjooo

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 Жыл бұрын

    ሰላም ለናንተ ይሁን የመስኪ ቤተሰቦች በእውነት እኔም መጀመርያ ለውጥ ያየሁበት የሩዝ ውሃ ነው ኑሪልን መስክ እናመሰግናለን

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሜስኪየ ሩዝ መሪ ያሸብታል ይላሉ ይሄ መረጃ ትክክል ነው ፀጉሬ መጣል እየተነቃቀለብሽ ነው ወራትን አስቆጠርኩ በጣም ነው የሳሳብኝ

  • @addissinabiblenutrition2922

    @addissinabiblenutrition2922

    Жыл бұрын

    ሽበት የንዴት የምግብ እጥረት የውሃ እንዲሁን ቫይታሚን እጥረት ነው ስለዚህ ብዙ አትክልት እና የፀጉር ቅባት እንዲሁም በወር አንዴ ትሪትመንት ሞክሪ ጭንቀት አስወግጂ

  • @abaaba1950
    @abaaba1950 Жыл бұрын

    Thank you maree ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇹🙏🙏♥️

  • @alexanderyt4311
    @alexanderyt4311 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወድሽ መስኪዬ ያንቺን ቪድዩ ካየው በኋላ ነው ፀጉሬን መንከባከብ የጀመርኩት አሁን አድጕልኛል አሁንም እንከባከበዋለው እግዚአብሔር ንፁህ የልብሽን ምኞት ያሳካልሽ እመቤቴ አዛኝቷ ባለሽበት ትጠብቅሽ አሜን🙏

  • @asdfghjklasdfghjkl9484

    @asdfghjklasdfghjkl9484

    Жыл бұрын

    ዑዕዋአዉቅርርያውወአርትትይውውውወውዋውዋውዋውዋአውውቅቅቅቅውቅዋቅዋቅ

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    2 ай бұрын

    @@asdfghjklasdfghjkl9484ድግምት ነዉ እንዴ ነዉ ልሳን ነዉ?

  • @sima670
    @sima670 Жыл бұрын

    መስኪዬ እኔም እጀምራለው before and after ልክልሻለው

  • @ramadantube
    @ramadantube Жыл бұрын

    እናመስግናለን መስኪ

  • @zinasheendale609
    @zinasheendale609 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @EnatAbat-qu1mr
    @EnatAbat-qu1mr6 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @fitsumtamirat9840
    @fitsumtamirat9840 Жыл бұрын

    መስኪ በጣም አመሰግናለው የኔ ቅንልብ ተባረኪ

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 Жыл бұрын

    Meski thank u zare egemralw berch yanch chalnge nw des yemelgn

  • @sabsebegede3306
    @sabsebegede3306 Жыл бұрын

    መስኪ በጣም ነው ምወድሽ እባክሽ የግባር ፀጉር ማሳደግ እዴት ይቻላል

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 Жыл бұрын

    Thank you very much ❣️❣️ we love you so much it's good

  • @user-lw6we4ig5v
    @user-lw6we4ig5v Жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @yimegnushaldest7628
    @yimegnushaldest7628 Жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ

  • @ayshakire7463
    @ayshakire74636 күн бұрын

    በጣምነዉ የማመሰግነዉ ማሬ❤❤❤❤

  • @tinkeshkorme7418
    @tinkeshkorme7418 Жыл бұрын

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃቹ ከነልጅሽ🙏❤🙏) ይሄኛዉ በጣም ጥሩ ይመሰለኛል ምክናያቱም በየቀኑ መጠቀማችን ሳንፈታ መሆኑ አያሰለችንም አኔ ለፀጉሬ ሰነፈ ሰለሆንኩ ይመሰለኛል።

  • @hilsondereje7985
    @hilsondereje7985 Жыл бұрын

    Yene tsegur betam tegodtual enem challengeun mekafel efelgalew ebakesh assuming🇪🇹

  • @haydertube
    @haydertube Жыл бұрын

    Betam Arif new awo ewnet new its good

  • @tikuret123
    @tikuret123 Жыл бұрын

    አሜን

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Жыл бұрын

    great job

  • @hanahaile6800
    @hanahaile6800 Жыл бұрын

    ስላም ስለሁሉም አመሰግነለው ከጀምሩኩ አመት ሞልቶኛል እናም በጣም ለውጥ አለው በርቺ

  • @BongHanglaGirl
    @BongHanglaGirl Жыл бұрын

    Beautiful sharing and Amazing video, Enjoy Friend thank you very much for sharing my good friend always stay happy and always stay blessed, have a great weekend 👍

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 Жыл бұрын

    ስላምሽሽሽ ብዝት ይበልልን መስኪዬ ፍቅር

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 Жыл бұрын

    አሁን እጀምራለሁ መስኪዬ😍😍😍

  • @galquihasamri850

    @galquihasamri850

    Жыл бұрын

    Me too

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu3558 ай бұрын

    እሺ እህታችን እናመሰግናለን

  • @meronmedhin2569
    @meronmedhin2569 Жыл бұрын

    frij wust saygeba le snt ken metekem enchilalen pls?

  • @rahmarahma5245
    @rahmarahma5245 Жыл бұрын

    እኔም እጀምራለሁ

  • @user-tv6zz2pz3e
    @user-tv6zz2pz3eАй бұрын

    የኔ እናት መስኪዬ ኑሪልኝ😊❤

  • @afomiyaabate256
    @afomiyaabate256 Жыл бұрын

    ሠላም መስኪ እዴት አለሺ ንግግርሺ ብቻ ይበቃል እኮን ሌላው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ያድልሺ በዚህ አጋጣሚ በጣምነው የምወድሺ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Жыл бұрын

    የኔ ጀግና ቆራጥ ነሽ አድናቂሽ ነኝ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እሺ እስኪ እሞክራለሁ እኔማ ተስፋ ቆርጬ ነበር like share ውዴ

  • @user-sp1zj7hs6s
    @user-sp1zj7hs6s2 ай бұрын

    Emokrewalew mskiye

  • @bibe26483
    @bibe26483 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ ላይላ ደህናነች

  • @tsedyshand6614

    @tsedyshand6614

    Жыл бұрын

    Demreshalehu anchim ney

  • @saamdamise8521
    @saamdamise8521 Жыл бұрын

    ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ ኧር እኔ ፀጉሬ ከፊት እና ከኋለ አጫጭር ነው ቁጥርጥር ስሰራው በተለይ አይለቀምም ምን በደርግ ይሻላል ልቁረጠው ወይም ?pls

  • @kiyakibe12
    @kiyakibe12 Жыл бұрын

    የኔ ወድ እኔ ኤራሱ አሁን ያንችን አይቼ ጀምረዋል እና በጣም አሪፊ ነዉ

  • @barkotyoftahe8579
    @barkotyoftahe8579 Жыл бұрын

    Meskiye yene wud sister love you keep going ❤ ❤ ❤

  • @user-ex8wg3zj5u
    @user-ex8wg3zj5u3 ай бұрын

    አሜን አሜንአሜን

  • @alipppalipppkyseb
    @alipppalipppkyseb Жыл бұрын

    Uneti.tebareki

  • @fneiwdnska3313
    @fneiwdnska3313 Жыл бұрын

    እሺ መስኪዬ የኛ መልካም 😘🤗

  • @user-nz7tn8xd6o
    @user-nz7tn8xd6o3 ай бұрын

    መስኪዬ ለውጥ አላየሁበትም ግን መጀመርንያ የቁሩፉድ በሩዝ ና ሮዝመሪ በሩዝ አልሽን ግን የቱን እንጠቀም ውዴ❤

  • @mar_mar2180
    @mar_mar21809 ай бұрын

    Meskiye yene konjo thank you

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 Жыл бұрын

    እሸ የኔውድ ተባርክ

  • @yirgalemwoldhawriat8183
    @yirgalemwoldhawriat8183 Жыл бұрын

    Selam Meskiye Betam adnakish negn huli eketatelshaleku Tebareki zersh ylemlem

  • @hasena4047
    @hasena4047 Жыл бұрын

    Wow

  • @user-cg4ms4fc5h
    @user-cg4ms4fc5h Жыл бұрын

    Lmokrewna enegrshalehu betam amesegnalehu

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 Жыл бұрын

    መስኪ ቻሌጁን ስጀምሪ አሳውቂን እሽ የኔ ቆንጆ

  • @bayusheyedingelmariyamweda3071
    @bayusheyedingelmariyamweda3071 Жыл бұрын

    Yegna Melkam set Betam Enwdshaleñ Betam Salamesegnesh Alalfem Emebete dingel Mariyam titebkesh🙏🙏🙏

  • @tadutadu627
    @tadutadu627 Жыл бұрын

    መስክዬ መልካም ሰው ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤🙏🙏

  • @madinakadir2020

    @madinakadir2020

    Жыл бұрын

    ምንም ሽታ የለውም ሳህ

  • @Ethiopia-ck1dp
    @Ethiopia-ck1dp Жыл бұрын

    የኔ ውድ challenge እንጀምር በናትሽ

  • @marilove3638
    @marilove3638 Жыл бұрын

    Selam yene wed stekur betam bitatase uffffeee

  • @eldanabelew7357
    @eldanabelew7357 Жыл бұрын

    መስኪ ቻሌንጁን ስትጀምሪ የደስታ እልልታ አሰሚ

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Asyyyyy 🙏

  • @alipppalipppkyseb
    @alipppalipppkyseb Жыл бұрын

    Wow❤❤❤❤❤❤

  • @BelayneshBerhanu-ko3pz
    @BelayneshBerhanu-ko3pz Жыл бұрын

    Amen anchenmi yetbki

  • @konjitassefa849
    @konjitassefa849 Жыл бұрын

    መስኪ ሰላም ላንቹ ይሁን ።ለፀጉር ቆሮቆር አስቸገረኝ ምን ልጠቀም

  • @tizutizita7602
    @tizutizita76022 ай бұрын

    Wow limdshin silakafalshin tnx Big respect 🙏 🫡

  • @birhanfeleke9136
    @birhanfeleke9136 Жыл бұрын

    Hi mesi selam lanchi yihun le 4 amet leje betekem yihonale ????

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Жыл бұрын

    የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ እናመስግናለን በአንቺ ብርታት ፅጉሬ አድጋል ቀለሙም እየለቀቀልኝ ነው ዛሬ አዘጋጅና ጀምራለሁ መስኪዬ ግን እኔ ውስጥ እንዳለ እንዳንቺ ሆንብኛል ❤❤❤

  • @meseretifa4933
    @meseretifa4933Ай бұрын

    Selam meski?ene yanchin video zare nw yayut ena tsagure rejim nw negar gen kbefitu betam eysasbign ena eytenkaklbign nw ehanin memokar feligalw negar gen ene bezu gize tsguren shuruba nw miserw endet malte bmen ayinet melku bitekam yishalegnal please amakirign🙏🙏🙏

  • @Rahma-nz3ux
    @Rahma-nz3ux10 ай бұрын

    ለልጆች ፀጉራቸዉንያሳድጋ ልወይ?መስኪ

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 Жыл бұрын

    Meski derekun Rosemary metekem yichalal? Yalehubet bota ertbun atche nw

  • @mahihani
    @mahihani Жыл бұрын

    መስኪዬ እኔ ቆየዉ ከጀመርኩት ቆንጆ ነዉ

  • @hiwot4186
    @hiwot4186 Жыл бұрын

    መስኪዬ ሰላም ላንቺ የሩዝ ውሀ ያሸብታል ሚባለው እውነት ነው።

  • @Tube-po4bq
    @Tube-po4bq Жыл бұрын

    መስኪዬ አሪፍ ለውጥ አለው

  • @lulatesfaye9991
    @lulatesfaye9991 Жыл бұрын

    Selam meskiye konjo endet neshi yewnet lewt alew gin meski ene betam tecegrealew

  • @user-xq6iy3he2v
    @user-xq6iy3he2v Жыл бұрын

    Wowo😍😍😍

  • @netsanettilahun4841
    @netsanettilahun4841 Жыл бұрын

    ሰላም መሰኪ እንዴት ነሽ ወልጄ በተኛበት ጊዜ ጸጉሬ በጣም ተነቃቅሎ ማደረገው በጠፍብኝ እና ልቆረጠ ሁሉ ወስኜ ነበር አብሬሽ መጀመር እፈልጋለሁ አንዴ ተዘጋጅቶ ለረዥም ጊዜ መቆየት ይችላል ? እባክሽ

  • @vdjdbjvxjxb2524
    @vdjdbjvxjxb2524 Жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @semiratlul6699
    @semiratlul6699 Жыл бұрын

    امين يارب العالمين 🤲🥰

  • @user-ji1vz9dc4t
    @user-ji1vz9dc4t3 ай бұрын

    Amsgnalew maskiye be ruz wiha betam lawit aychalew tatekime bizatu erzmatu betam migerm nw ena enwedshalen ewnetun sle mtasayin bazi2 katiy

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 Жыл бұрын

    እጀግ ሲበዛ ቅን ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እስክ ቤተስብሽ WOW ነሽ አቦ ይመችሽ

  • @mariamawitmesfin273
    @mariamawitmesfin273 Жыл бұрын

    መስኪዬ ለውጥ እያየው ነው አመስግናለው

  • @user-bo8pu8fs3t
    @user-bo8pu8fs3t Жыл бұрын

    መስክዬ ተባረክ. ሮዝማር ደርቁ ይሆናል?

  • @zinetabdulhadi868

    @zinetabdulhadi868

    Жыл бұрын

    Awo yechalal

  • @tizutizita7602
    @tizutizita76022 ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 Жыл бұрын

    መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ የተቸገርኩት ሙዝ, አቦካዶ እንቁላል ስቀባ የሚስማማኝ ሻምፖ ስለሌለ በዱሩ እታጠባለሁ ግን አይለቅም አድሮም ይራገፋል እስቲ ከእውቀትሽ አካፍይኝ አመሰግንሻለሁ

  • @haydertube

    @haydertube

    Жыл бұрын

    LOREAL Shampoo betam best new and Sunsilk shampoo

Келесі