⭐️የሚያምሩ የልጆች ሽሩባ አይነቶች አማራጭ ስታይሎች// beautiful girls braids styles

Ойын-сауық

#hairstyle #natural #hairbraids #kids #girls #beautiful #hair #viral #video

Пікірлер: 23

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71445 ай бұрын

    መስየ ቆንጆ ናቸው ከምር ባል አግብቸ ልጅ ለመውለድ ያብቃኚ ለግዜው ለህቶቸ የሚያምሩ ናቸው ❤❤❤ለቤትሽ አዲስ ነኚ ቪድዮወችሽን እያየዋቸው ነበር በርቺ ምርጥ ናቸው 🎉🎉🎉

  • @user-mc3nj2rx5f
    @user-mc3nj2rx5f5 ай бұрын

    Slame meski sheliure oil asyen??

  • @Anuskha-nk7tz
    @Anuskha-nk7tzАй бұрын

    The best heers in de🌏

  • @ChanciaMengue-rq6tk
    @ChanciaMengue-rq6tk15 күн бұрын

    Très belle ❤

  • @KimanyAnna
    @KimanyAnna2 ай бұрын

  • @user-py8tg9dc6s
    @user-py8tg9dc6s5 ай бұрын

    ዋውውው ይለያል 👌👌👌 ቆይ የኔ ዉድ አኔ በፈረፎር ተቸገርኩት ምን ላርግ በናትሽ ??

  • @Analeia-t38

    @Analeia-t38

    2 ай бұрын

    እኔም ስላጋጠመኝ የተወሰነ ላካፍል ብዬ ነው። 1.ፀጉር በየሳምንቱ መታጠብ 2.በየ 3 ቀን ቅባት በትንሹ የፀጉር ቆዳን መቀባት ከረዳህ አላቅም ግን ምን አልባት

  • @firehiwotsolomon2700

    @firehiwotsolomon2700

    2 ай бұрын

    Jfbjc sjj sbjn

  • @firehiwotsolomon2700

    @firehiwotsolomon2700

    2 ай бұрын

    No

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem4 ай бұрын

    ሰላም መሰኪዬ እንዴት ነሸልኝ ለቤትሸ አዲሰ አይደለሁም በሌላ ቻናል ሰለመጠሁ ነዉ ናይላዬ ባባዬን ፈጣሪ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግልሸ🤲🙏 የእኔ መልካም❤❤❤😘😘😘

  • @martadugan
    @martadugan5 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ነው ፀጉሬ ላይ ብዙ ነገር ተጠቅሜ ምንም ምንም ለውጥ አላገኘሁም ሩዝ አቮካዶ moz የሩዝዋ ብዙ ነገር ተጠቅሜያለሁ

  • @Analeia-t38

    @Analeia-t38

    2 ай бұрын

    ለፀጉርሽ በሚሆን የሻምፖ አይነት ማወቅ አለብሽ።ፀጉር የሚጎዳ ኬሚካል ያላቸውን አትጠቀሚ።የሩዝ ውሀ ትንሽ ረዘም ላለ ጊዜ መጠቀም ጥሩ ነው ግን ፀጉረ የማድረቅ ባህሪ አለው።እና ደሞ እንደ ወይራ ዘይት ያሉ የተፈጥሮ ቅባቶችን ተጠቀሚ።በመጨረሻም ኢንተርኔት ላይ ያየሺውን ነገር ሁሉ እዳትጠቀሚ ለምሳሌ ሙዝ ጥቅም ያለው አይመስለኝም።

  • @abayabay3382
    @abayabay33825 ай бұрын

    ሰላም መስየ እንኳን ደህና መጣሽ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ እኔ ባለፈውም ፅፌልሽ ነበር ግን አልመለሽልኝም የቡና ቅባት ትክክለኛ አሰራሩን አየይን እህቴ ከይቅርታጋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskitube16

    @meskitube16

    5 ай бұрын

    እሺ እማ💕

  • @abayabay3382

    @abayabay3382

    5 ай бұрын

    @@meskitube16 አመሰግናለው የኔመልካም

  • @marielaureohue1609
    @marielaureohue16093 ай бұрын

    Trop joli

  • @duane705
    @duane7052 ай бұрын

    Bonjour elle sont tout belle

  • @user-gq1gm9fr3l
    @user-gq1gm9fr3l2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @CharityPhiri-lh3tn
    @CharityPhiri-lh3tnАй бұрын

    Ni hau ma

  • @martadugan
    @martadugan5 ай бұрын

    ደሞ ምንም ውስጥ ነው ውስጡ ባዶ ነው የጸጉሩም ብዙ ነገር ተጠቂያ 7 ወር ስድስት ወር ምናምን

  • @firehiwotsolomon2700

    @firehiwotsolomon2700

    2 ай бұрын

    Uukm

  • @Kalkihabeshawit
    @Kalkihabeshawit5 ай бұрын

    Wowwww

  • @user-qy8lf1mo8r
    @user-qy8lf1mo8rАй бұрын

    C',est,nul😂😅

Келесі