elam aba tube-ኤላም አባ ቲዩብ

elam aba tube-ኤላም አባ ቲዩብ

ዋዝማ ዘሩፋኤል ዜማ

ዋዝማ ዘሩፋኤል ዜማ

ምስባክ ልበ ንጹሐ

ምስባክ ልበ ንጹሐ

ምልጣን ዘዕርገት

ምልጣን ዘዕርገት

Пікірлер

  • @JohnSoon-hi2io
    @JohnSoon-hi2io22 сағат бұрын

    የኔታዬ...በከበሮና በጸናጽል ቢያሳዩን .....ከተቻሎት በጣም ይቅርታ ግን

  • @GezemMelaku
    @GezemMelaku2 күн бұрын

    እኔንምአሜሪካቢያወጡኝአባየአቋቋምመ/ርነኝ

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha9 күн бұрын

    ዝማሬ መላእት የአሠማልን 🙏💕

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha9 күн бұрын

    ሠላም አባታችን እንኩዋን ከትንሣዔው እስከዕርገቱ በሠላም አደረሰዎት 🙏 ደሞም ለበዓለ ጰራቅሊጦሶ (ለበዓለ አምሳ) በሠላም በጤና የአድርስዎት🙏 የልዑል አምላክ ጥበቃው አይለዮት 🙏😍

  • @dagmawipetros1158
    @dagmawipetros115814 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን.... በፅሁፍም ስክሪኑ ላይ ማሳያት ቢቻል ጥሩ ነበር ... ለመማር ያግዛል

  • @yonasmeles
    @yonasmeles15 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yonasmeles
    @yonasmeles15 күн бұрын

    እሁዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ

  • @yonasmeles
    @yonasmeles15 күн бұрын

    እሁዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ

  • @talkingeez3512
    @talkingeez351211 күн бұрын

    በልሶ አቡየ 🙏

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen101016 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏽

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen101016 күн бұрын

    🙏🏽

  • @user-zn7vp3nn4y
    @user-zn7vp3nn4y16 күн бұрын

    እረጀም እድሜ ይስጥልን አባታችን?

  • @EyobAweke-tb1rd
    @EyobAweke-tb1rd18 күн бұрын

    ወለእዝኅ የሚለው ይረጋጣል ?አባ

  • @esubalew6222
    @esubalew622218 күн бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ ጣዕም ያሰማልን:: አባ : ዝማሜ, ወረብ ምስባክ ማንኛውንም ትህምርተ ወንበር መትከል ካሰቡ እኔ ዙሙን ( ማለትም ላይቭ እነደ በአካል በኢተርኔት ማገናኛ ነው) አዘጋጃለሁ እንደኔ ሀሳብ የወረብ ጥናት ወንበር ቢዘጋጅ ደስ ይለኛል::

  • @elamaba9095
    @elamaba909518 күн бұрын

    ድንቅ ሐሳብ ነው አስቀድሞ እኔና እርስዎ እንገናኝና እንዴት እንደሚሆን አቀራረቡን እንምከርበት ከዚያ እንዳሉት እናደርጋለን ስለመልካም ሐሳብዎ ከልብ አመሰገናለሁ።

  • @esekedaretesefaye7225
    @esekedaretesefaye722519 күн бұрын

    በእውነት አባታችን ቃለህወትን ያሰማል ለትውልድ እዲህ አይነት አባት ነው የሚያሰፈልገው አባታችን ከቻሉ ደሞ ቃሉንም ቢለቁልን የበለጠ እንጠቀማለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g20 күн бұрын

    አባታችን መጋቤ ብሉይ ወሀዲስ ቆሞስ አባ ሀይለ ሚካኤል ተሾመ እናመሰግናለን ዲበ ዕፀ መስቀል ቅዱስ ዲበ ዕፀ ቅዱስ መስቀል ሁለቱም ያቻላል ወይስ ? ቢያስረዱን አባታችን

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g20 күн бұрын

    🙏💒👏 አሜን Amen 👏💒🙏

  • @berukitawetazene7762
    @berukitawetazene776220 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x20 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @messelewolde6730
    @messelewolde673021 күн бұрын

    አባታችን በልዑ ወጸግቡ ጥቀ ወወሀቦሙ ለፍትወቶሙ ወኢያኀጥአ እምዘፈቀዱ:: ይህችን ባሉበት መዝሙረ ዳዊት ቁጥሩ ከዚህ ነው እያሉ ቢያተምሩ መልካም ነዉ እላለሁ ቃል ሕይወት ያሰማዎ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ይህችንም የሰማነው እግዚአብሐር ስለመረጦት ነዉና አሜን:::የሰረኩ ቀርቶ የዓመቱን እሁዶች ምስባክ ቢያጋሩን በነካ እጆ ...መልካም ዘመነ ይሁንልዎ Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ✨️

  • @prirsterjohn4234
    @prirsterjohn423428 күн бұрын

    አይሰማም

  • @prirsterjohn4234
    @prirsterjohn423428 күн бұрын

    አይሰማም

  • @ayechewhabete478
    @ayechewhabete47829 күн бұрын

    አሜን

  • @jontsla2073
    @jontsla2073Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @woyneshetdejene6880
    @woyneshetdejene6880Ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @binyamtadesse9387
    @binyamtadesse9387Ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @yemariam
    @yemariamАй бұрын

    🙏🇪🇹🌺

  • @user-zn7vp3nn4y
    @user-zn7vp3nn4yАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን የመዝሙሩን ዝማሜ ሁሌም ቢያሰሙን መልካም ነው አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!

  • @user-xr8ix3wf3b
    @user-xr8ix3wf3bАй бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yonasmeles
    @yonasmelesАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yonasmeles
    @yonasmelesАй бұрын

    እሁዬ ሰላም አለህልኝ

  • @user-Abenezer
    @user-AbenezerАй бұрын

    ረጅም እድሜ ይስጦት የኔ አባት🙏🙏🙏

  • @emperorsasuke5545
    @emperorsasuke5545Ай бұрын

    ድምፅናችን እንዲሞረድ ምን ይመክራናሉን አብነት ስንማር አባታችን?

  • @Daniel-qj7sr
    @Daniel-qj7srАй бұрын

    5:36

  • @tesfugebre2070
    @tesfugebre2070Ай бұрын

    እጣነ ሞገር ምረት ቅኔ

  • @abbahiryofthebirbir759
    @abbahiryofthebirbir759Ай бұрын

    ❤እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎ አባታችን፡፡ ሥራዎ እጅግ ደስ ይላል፡፡ ብዙ ጠቅሞኛልም፡፡

  • @tesfugebre2070
    @tesfugebre2070Ай бұрын

    ኣባ እንካን ለትንሳኤ በሰላም ኣደረስን ኣንድ ጥያቀ ኣለን ባለ ቅኔ የምናገረው ቃል ኣለ ኣንዱ ተምራሂ ደሞ በፈት ያዚማል ( ተመሪ ) ይባላል መሰለን ዝማው የፈለኩ ነው

  • @tesfugebre2070
    @tesfugebre2070Ай бұрын

    እጣነ ምገር ቅኔ ምርት ብግእዝ በእዝል ኣባ

  • @FantuKelecha
    @FantuKelechaАй бұрын

    እንኩዋን ለትንሳኤ ብርሃኑ በሠላም አደረሠዎት 🙏 ብቸኛውና ርቀው ለሚኖሩ ውድ አባታችን ልዑል አምላክ ሥራዎትን ሁሉ ይባርክልዎት 🙏💕

  • @ATGC-yr7jj
    @ATGC-yr7jjАй бұрын

    ከሰይጣን ፈላፃ ይጠብቅዎ

  • @birumesfin9439
    @birumesfin9439Ай бұрын

    አባ ከርሰቶሰ ተንሰዬ ሙታን... ✝️🇪🇹♥️

  • @BezaGedifew-zz2oi
    @BezaGedifew-zz2oiАй бұрын

    መጋቤ ኩሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ እንዴት አሉልኝ

  • @yonasmeles
    @yonasmelesАй бұрын

    እሁዬ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @RobelGmariam
    @RobelGmariamАй бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-dq2bh1bv3k
    @user-dq2bh1bv3kАй бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤

  • @zewdnehgetaneh9133
    @zewdnehgetaneh91332 ай бұрын

    አባታችን ከዲቁና ሙያ ተነስቼ በርስዎ ትመህርት ጥሩ ደብራ ወጥቶኛል : አንድ ነገር አንድል ቢፈቅዱልኝ , ከመዝሙር በኇላ ሰላሙን በፀፉልን በማለት በትህትና እጠይቃለሁ : : መድኃኔዓለም ዕድሜ ይስጥልኝ ! ! !

  • @user-zn7vp3nn4y
    @user-zn7vp3nn4y2 ай бұрын

    እረጅም እድሜ ይስጥልን የኔ ጣፍጭ አባት ብዙ ዝማሜ ነው የተማርኩት አይጥፉ እንደዚህ ጊዜ ሲኖርዎት መዝሙሮችን እና አንገርጋሪዎችን ቢኣሰሙን ብዙ ደቀ መዛሙርት ያፈራሉ

  • @matheosmerawi
    @matheosmerawi2 ай бұрын

    Amen abatachen

  • @EddiSebhat
    @EddiSebhat2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha2 ай бұрын

    አባታችን እንኩዋን አደረስዎት 🙏 ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏

  • @user-zr7yl7vq6t
    @user-zr7yl7vq6t2 ай бұрын

    አባ ክስተት ይልቀቁልን ከሰኑይ እስከ ቀዳሚት ያለውን

  • @user-wx8qv7jq3p
    @user-wx8qv7jq3p2 ай бұрын

    Kineti yibark abatachin