ወበእሑድ ሰንበት በግእዝ

Ойын-сауық

ሃሌ ሉያ ወበእሑድ ሰንበት ጌሠት ማርያም መግደላዊት በጽባሕ ኀበ መቃብር እንዘ ዓዲ ጽልመት ወረከበት ዕብነ ዕቱተ እምአፈ መቃብር ወበጽሐት ኀበ ስምዖን ጴጥሮስ ወኀበ ካልዕ ረድእ ዘያፈቅሮ ኢየሱስ ወትቤሎሙ ነሥእዎ ለእግዚእየ እምውስተ መቃብር ወኢየአምር ኀበ ወሰድዎ እንዘ ይረውጹ ክልኤሆሙ ኅቡረ በደሮ ለጴጥሮስ ዝኩ ካልዕ ዘያፈቅሮ ኢየሱስ
በእሑድ ሰንበት መግደላዊት ማርያም በማለዳ ገና ጨለማ ሳለ ወደ መቃብር ገሠገሠች ደንጊያው ከመቃብሩ አፍ ተወግዶ አገኘች ወደ ስምዖን ጴጥሮስና ኢየሱስ ወደሚወደው ወደ ሁለተኛው ደቀመዝሙር ደረሰች እንዲህም አለቻቸው ጌታዬን ከመቃብር ወስደዉታል ወዴት እንደወሰዱትም አላውቅም ሁለቱ በአንድ ላይ ሲሮጡ ኢየሱስ የሚወደው ሌላው ደቀመዝሙር ጴጥሮስን ቀደመው

Пікірлер: 2

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen101018 күн бұрын

    🙏🏽

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen101018 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏽

Келесі