Hakim Abebech ሃኪም አበበች

Hakim Abebech ሃኪም አበበች

In this channel a variety of topics, vital contents and information will be distributed to the world people by Hakim Abebech Shiferawu in the areas of Ethiopian history, art, culture & tradition and also in the biotechnology areas of:
BIOTECH Vaccination
BIOTECH Genetic
BIOTECH cloning
BIOTECH Stem cell
BIOTECH Drugs
BIOTECH Sensors
BIOTECH Imaging
BIOTECH Molecular
BIOTECH Announcement
BIOTECH Engineering
BIOTECH Laboratory
BIOTECH Herbal medicine
BIOTECH Cultural
BIOTECH Hospital
BIOTECH Pharmacy
BIOTECH Entertainment
BIOTECH Services
BIOTECH Animal
BIOTECH Plant
BIOTECH medical
BIOTECH Industry
BIOTECH Environment
BIOTECH Agriculture

and a host of other issues and information that are indigenous and unique perspectives and wisdom will be transferred to the next young generation and the whole of humanity

Hakim Abebech Coming Soon

Hakim Abebech Coming Soon

Пікірлер

  • @AskaleGebrekidan
    @AskaleGebrekidanАй бұрын

    የስልጠናው መመዝገቢያ ሊንክ እባካችሁ?

  • @Helensibhat135
    @Helensibhat1352 ай бұрын

    ጨብራራ አሮጊት ጸጉርሽን አበጥሪው እስቲ ወሬውን ትተሽ ለፍላፊ ጠንቋይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Helensibhat135
    @Helensibhat1352 ай бұрын

    አንቺ መርዘኛ ጠንቋይ መተተኛ የእስራኤል አምላክ ዋጋሽን ይክፈልሽ!!!🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @senaietayele7647
    @senaietayele76472 ай бұрын

    እናቴ ቸሩ ፈጣሪ ስሉስ ቅዱስ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ! እኔም ልጅዎ እድሉን አግኝቼ እውነተኛ ጥበብን ለመማር ቸሩ ፈጣሪ ቢፈቅድልኝ ምንያህል በወደድኩ! በፀሎት አስቡኝ!

  • @abebeareda1950
    @abebeareda19502 ай бұрын

    ው/ሮ. አበበች ፈጣሪ ይባርክዎት ፣ ድንቅ ነገር አለኝ እኔም ወደፊት ተስፋ ስላለን አመስግንዎታለሁ. ይበርቱ ።

  • @yetenayetworetu8498
    @yetenayetworetu84982 ай бұрын

    Emaye ebakewot yedisk menshratet medhanit mindenew

  • @tesfayegizaw846
    @tesfayegizaw8463 ай бұрын

    Please send me your addres.

  • @abebechdebele3433
    @abebechdebele34333 ай бұрын

    ጌታይባርክሽ ጴንጤዎች ቢያብለጌ ነውምንታውቂለሽመዳን በክርስቶስ እንዳዳንቺያለው ነውሃገርየሚያፈርስው

  • @negasihalefom2735
    @negasihalefom27353 ай бұрын

    አንቺ የሞትሽ አሮጊት የማትገቢበት ፀባጫሪነት የለም

  • @Rayatub
    @Rayatub4 ай бұрын

    ጠንቋይ ኣስመስሎ ነው የሚያቀርበው ኣሁን የዝች ሴት ጥንቁልናና ኣስምሳይንቷ ግን ይለያለ- ይገርማል።

  • @mamemelese3054
    @mamemelese30544 ай бұрын

    ሀኪም አበበች ስለማልጠግብሽ ሁሌ አዳምጥሻለሁ ንግግርሽ ቅኔ መሆኑን መንግስት ቢያቀው ኖሮ ይማርበት ነበር ትሻልን ፈትቼ ትብስን አገባሁ አለ የሀገሬ ሰው አይኑን ቀጨው ያጠበ ኢትዮጵያ ዬ ብሎ ጉድ ሰራን ለማንኛውም የነዘረደሸት የነኢትኤል አምላክ ይድረስልን እናሸንፈለን እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልን ለኢትዮጵያ ትንሳዔ ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤☘️🌿🌱🍀🍁🌻🎋🍂💐🥀🌿🌱🍀🍁

  • @lakewgirma
    @lakewgirma4 ай бұрын

    ሀኪም አበበች በእውነቱ እናከብርሻለን

  • @user-eh2jl9cv4o
    @user-eh2jl9cv4o4 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-eh2jl9cv4o
    @user-eh2jl9cv4o4 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @meharizeru332
    @meharizeru3324 ай бұрын

    so what about now dr.? Who do you blame?

  • @AlemayehuAbebe-sd7wv
    @AlemayehuAbebe-sd7wv4 ай бұрын

    የተከበሩ ዶክተር አበበች ዝቅ ብዬ አከበሮታለሁ እና እርሶ ሙሁራንን አሰባስቦ ለኢትዮጵያ ሠላም ለማምጣት ከህዝብ ጋር በመሆን መምከር አይሻልሞይ እናታችን ። ኢትዮጵያን ለማዳን ሕዝቡ ሁሉ በጋራ መቆም አለብን ። ምክንያቱም ፖለትከኞች ኢትዮጵያን ሊያድነ ኑ አልቻሉም ስለዝህ እግዝአብሔርን ይዘን ፀልዬን ሃገራችኒን እናድናት። በፈጣሪ ሰም እለምኖታለሁ።

  • @GenetLemma566
    @GenetLemma5664 ай бұрын

    ለአገር ክብር የሆኑ አባቶች ሊከበሩ ይገባል

  • @GenetLemma566
    @GenetLemma5664 ай бұрын

    የማከብሮት እህታችን ሐኪም አበበች ይህን አእምሮ የሰጦት አምላክ ይክበር ይመስገን ጥበቃው ይብዛሎት

  • @AdisAsefa-eh7vs
    @AdisAsefa-eh7vs5 ай бұрын

    እባክሽን አድራሻሽን ንገሪን መጥቼ መታከም እፈልጋለው የካንሰር ታማሚ ነኝ

  • @afraaafraas
    @afraaafraas5 ай бұрын

    እማራለዉ በደብ እደዚ አይነት እድል ኪት ይገኛል

  • @afraaafraas
    @afraaafraas5 ай бұрын

    በእመብረሀን አድራሻ በእግዚአብሔር ወድሜ ታሞብኛል ሀኪም አበበችጋ ይድናል

  • @user-ow9cn4sv9x
    @user-ow9cn4sv9x5 ай бұрын

    Edma Tegan yestelege

  • @user-gp6ub7qe4n
    @user-gp6ub7qe4n5 ай бұрын

    የኔ እናት ደርባባ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @user-gp6ub7qe4n
    @user-gp6ub7qe4n5 ай бұрын

    የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም በእውነት ዛሬ ተሰደድን ምንም እደሌለን በእንባ ነው የያዳመጥኩት የለያማል ወይ ሀገሬ እእእእእእእእ😂😂😂

  • @user-gp6ub7qe4n
    @user-gp6ub7qe4n5 ай бұрын

    እመብርሃንዬ እረጅም እድሜ ጤና ትስጥልን❤❤❤❤

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw5 ай бұрын

    እማዬ ብዮታለሁኝ

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw5 ай бұрын

    እናታችን

  • @user-hu5tq6cp3t
    @user-hu5tq6cp3t5 ай бұрын

    አኪም አበበች ኑሪልን የሀገራችን አብት ነሽ

  • @angassagirma4271
    @angassagirma42716 ай бұрын

    መቺስ እናት እና እ/ር ኣንቱ አይባልም አንቺ ትልክሰው ነሽ ምናይነት መምህራን ናቸው ያስተማሩሽ ምን የበኩ ንቸው ይገርማል እኔ ካል ያትረኝል ኑሪልን የንኛ ክብርት

  • @kebebushtesema625
    @kebebushtesema6256 ай бұрын

    tigray and tplf have difrenet

  • @tarikusami7004
    @tarikusami70046 ай бұрын

    የኢትዮጵያ እናት እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ በጣም ይሄን የሃገሬን ጥበብ መማር እፈልጋለው ከቻሉ 5:45

  • @acheymaru1465
    @acheymaru14656 ай бұрын

    Yene enat edmina ena tina yestlne🙏🙏🙏 ersown sadamet metehafe emaneb nw emimeselgn…… yene derebaba enat!!!

  • @DANIELTOSHORA-kz4sr
    @DANIELTOSHORA-kz4sr6 ай бұрын

    በመጀመርያ የፍጥረት ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር ይመስገን!! አናታችን በጣም ነው ማመሰግኖት ፣ ማከብሮት እንዲሁም በጣም ነው የምወዶት !! ፈጣሪ እድሜዎትን ያብዛልን! ቀሪ ዘመኖት የክብር ፣ የመብዛት እና ያስጀመሩት መልካም ተግባር ከግብ የሚደርስበት ጊዜ ይሁንሎት.!! እኔ በጣም እድለኛ ነኝ በእርሶ ምክንያት ትክክለኛዋን ኢትዮጵያን (ኤቴልን) አያታለው ብዬ አምናለው .!! በመጨረሻም በምችለው ሁሉ የዘረ ደሸት ኢኒስቲትዩትን መደገፍ ፈልጋለው እኛ ኤቴላውያን ስለራሳችን በሚገባ ልናውቅ አናም ልንበዛ ይገባል እላለው አመሰግኖታለው።

  • @citrasimms9947
    @citrasimms99478 ай бұрын

    Dr Abebech. How can I get your contact? There is so much I would love to discuss with you. Thank you for sharing your wisdom. 🙏🏾

  • @ETIOTIK-GOOD
    @ETIOTIK-GOOD9 ай бұрын

    dirom mihur mibalut hizibun lematifat new yetenesachut endanchi awaki kemebal mehaym mehon yshalal anchin bilo haymanotegna dirom eko cristos n yesekelut kahinat aydelu

  • @hannadubale5035
    @hannadubale503510 ай бұрын

    ምን አለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደአንች ማሰብ ብችል የኔ እህት እድሜ ይስጥሽ ።የትነው መጌኝሽ?

  • @octopus2309
    @octopus230910 ай бұрын

    የኢትዮጵያ እናት

  • @octopus2309
    @octopus230910 ай бұрын

    የኢትዮጵያ እናት ብትባይ ይገባ ሻል

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew552910 ай бұрын

    ሐኪም አበበች የእርሶን ዓይነት አስተማሪ መካሪ ገሳጭ ያብዛልን! ስለ ምህረተአብ የገለፁት እጅግ የሚገርም እና በውስጤ የማስበውን በመግለፆ አመሠግናለው ሲቀጥል ከተለያየ የሐይማኖት ሰዎች ክርክር በመግጠም የታላቋን ኦርቶዶክስ በመርከስ ከተራ በገንዘብ በደነዙ ፓስተሮች ጋር እንካ ሰላንቲያ እያጯጯኸው ማንነትን በፌስቡክ ሐይማኖትን ማራከስ ስለሚሆን ኦርቶዶክክስ መተዳደሪያውን መየት አለበት እላለሁኝ

  • @EG-yo5hh
    @EG-yo5hh11 ай бұрын

    እማ እርስወን እንዴት ማግኘት እችላለሁ እባካችሁ አድራሻ ስጡኝ

  • @namruda
    @namruda11 ай бұрын

    መማር ለሚፈልግ አድራሻቸዉን እንዴት ነው ማግኘት የቻለው ። please please please

  • @tube6037
    @tube603711 ай бұрын

    ምነው የኩሽ ስልጣኔን እንመልሳለን ስትይ አልነበረም እንዴ?

  • @beletechendalamaw2041
    @beletechendalamaw2041 Жыл бұрын

    እኒህ እናት በጣም ተሳስተዋል ስርወ ሰለሞን መንግስት መጥፎነው ብለዋል

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 Жыл бұрын

    ክርስቲያን፡ብትሆኚ፡ኖሮ፡እርቅ፡ይፈጠር፡እንደማለት፡ከምድረ፡አዝማሪ፡ያውም፡በኢሓድግ፡ጊዜ፡የሰለጠኑ፡ጋር፡ሆነሽ፡ዳቦቆሎ፡ቆረጣ፡አትገቢም፡ነበር።

  • @newvip1592
    @newvip1592 Жыл бұрын

    ስልኮን የምታቁ

  • @SintayehuAlemu-on9ml
    @SintayehuAlemu-on9ml Жыл бұрын

    መማር ማወቅ እፈልጋለዉ እባኮትን! ምን ላድርግ!

  • @mulugetaashebir2374
    @mulugetaashebir2374 Жыл бұрын

    She is a symbol of Arrogance, "Little knowledge is dangerous" & "you don't know what you don't know"

  • @lamryta9393
    @lamryta9393 Жыл бұрын

    መፀሀፍ አላቸው እንዴ please tell me

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын

    ሃኪምየ ለወተት ወይንም የከብቶቹ ስጋስ እንቦጭን በልተው መርዝነት የለብትም እደው ስለቅጠሉ በመጀመሪያ ብታስረጂን አመሰግንሻለሁ

  • @kasayeyetagesu1938
    @kasayeyetagesu1938 Жыл бұрын

    ሰላም ሀኪም አበበች ህክምና ለማግኘት ፈልጌ ነበር በምን ላግኘ