No video

Dr.Abiy's Direction to Hakim Abebech & Indigenous Wisdom የዶር. አብይ አቅጣጫ ለሀኪም አበበችና ለመሰል ሀገር በቀል ጥበብ

#HakimAbebech #Dr.Abiy #Wisdom
Dr.Abiy's Direction to Hakim Abebech & Indigenous Wisdom የዶር. አብይ አቅጣጫ ለሀኪም አበበችና ለመሰል ሀገር በቀል ጥበብ
Subscribe to Our Channel for More Information and Knowledge!

Пікірлер: 48

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow53982 жыл бұрын

    ሐኪም አበበች በየግዜው ልንማርበት የምንችልበትን የግሎትን ገፅ በመክፈቶት ደስ ብሎኛል !! ለመጀመሪያ ግዜ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን እፅዋት እየተከሉ ያሳዩን ግዜ ጀምሮ በልቤ ውስጥ አሉ ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!

  • @zem7435
    @zem74352 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን ናፍቀውን ነበረ :: ቶሎ ቶሎ እየመጡ ያስተምሩን እባክዎን

  • @yidnekachewabebe8019
    @yidnekachewabebe80192 жыл бұрын

    እንኳን በሂወቶ ይሄን አሳዬት እናታችን❤😢👍

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 жыл бұрын

    ሀኪም አበበች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድሎት ለሀገር ሀሳቢ እናታችን ዶክተር አብይ እንደተናገርከው እርዳቸው ህዝብ ይዳንበት

  • @abdibabu6067
    @abdibabu60672 жыл бұрын

    Thank you p.m d/r Abiy&hakim Abebech.

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw5 ай бұрын

    እናታችን

  • @Sam-lw9kc
    @Sam-lw9kc2 жыл бұрын

    እናታችን እግዚአብሔር ከእርሰዎ ጋር ይሁን መንግስት አስፈላጊውን ጥበቃ ማድረግ አለበት ምክንያቱም ሐኪም አበበች ታሪካችን ናቸው:: ትምህርትዎ ያስፈልገናል!

  • @sihintessema3891
    @sihintessema38912 жыл бұрын

    Hakim Abebech My Mother, Thank you, and God Bless you for everything you have done for me, I will never forget your motherly welcome the day I came to see you, and I hope to see you again when I come back to Ethiopia. Until then stay healthy. 🙏🙏

  • @gellassewtube
    @gellassewtube2 жыл бұрын

    እንዴት ነው ህክምና ማግኘት የምንችለው

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie19462 жыл бұрын

    Hakim Abebech, you are a national treasure! What a brave and Intelegent woman you are!! Congratulations, our PM. Abiy supports and encourages you! He is a Smart and wise leader!! Thank God you come back to your own place! What a shameful and destructive things that Woyanes did to you! Instead of supporting and encouraging you!! Hakim Abebech, please open a learning centre like a small college to teach the future generation so the ancient knowledge would be pass to the nation. I also encourage you to bottle up/ package and brand your medicines with a patent under your name to export it to the world patients and Pharmacies!! But don't give your ingredients keep it secret!! The Westerners or locals wouldn't steal it from you! But, you can sale it to heal people!! This way you can make more money to open your teaching Colleges, well equipped laboratory and research centre! Well done!!

  • @eyobeeyayuemelkamo4093
    @eyobeeyayuemelkamo40932 жыл бұрын

    አሜሪካ ሀገር ኢትዮጵያን የመግደል ግማሽ ሀብቷን ትከፍላለች የሀገራችን ንብረት

  • @genetabay858
    @genetabay8582 жыл бұрын

    selam hakim Abebech well come

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat93262 жыл бұрын

    am eager for your teach!!!

  • @berukitawetazene7762
    @berukitawetazene77622 жыл бұрын

    በጣም የማከብሮት ትልቅ ሊቅ የሆኑ እናት ነዎት አንቱ ያልኩት ለተሰጦት ጸጋ ክብር ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በየጊዜው ሰው አለው ጥበብን ዕውቀትን አድሎታል ዶ/ አብይ በዚህ ነገርህ አክብሬሀለው ደካማነትህ እንዳለ ሆኖ

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat93262 жыл бұрын

    well come!!

  • @sarinahile1150
    @sarinahile11502 жыл бұрын

    እድሜ ይስጥ ልን 🙏

  • @ngubefkadu5370
    @ngubefkadu53702 жыл бұрын

    ሃኪም ኣበበች ኢውነትም ኣበበች ኢይዛብሃር ምንም ሳያጋዲል ጥበቢና ኢውቀት ኢንደድዮት ሁሉ ጥርና ኪድሜ ይሲልን ኢናታችን በ ኦን ላይን ትምህርዩ፡ኢንስዝታለን ሲላሉ የተስማዝን ደድትስ በቅስላት መግለች ኣልችፕም ተባተኩልን ያኔ ኢጺዋቱ ሁሉ ጠፋ ኢቅስይርሊቅስውንም ሁሉ ውስዱት ብለው ሲሉ የየድማዝን ሃዘን ብዝህ ኣችር ጽሁፍ መግለጺ ኣልቺልም ለሁሉም ማሚድስም ኢፊሜ ነውና ኢንሆ ለዝህ ኪብር በቁ ተመስገን ፈጣረ

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw5 ай бұрын

    እማዬ ብዮታለሁኝ

  • @elisabethatnafu7440
    @elisabethatnafu74402 жыл бұрын

    What a wounderful news!!! ሀኪም አበበች ፈቃዶ ሆኖ ለወደፊት ኮርሶች ቢሰጡ በመጸሐፍም እና በአርቲከሎች እውቀቶን ቢያካፍሉ ትልቅ ጥቅም ያለው እርዳታና የዘላለም ቅርጽ ይሆን ነበር ። ባምላክ እርዳታ ያሰቡት ተሳክቶ ለማየት ያብቃን።

  • @dadaat7208
    @dadaat72082 жыл бұрын

    Hakim Abebech ebakiwon adrashawotin yistun. Lehikimina felegeawot neber ebakiwotin

  • @queensheba2506
    @queensheba25062 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏🏾❤️

  • @wendetaddse3188
    @wendetaddse31882 жыл бұрын

    እባካችሁ ይሄ የሀገር ሚስጥር የሀገር ንብረት ናቸው ባደባባይ በይወጣ

  • @namruda
    @namruda11 ай бұрын

    መማር ለሚፈልግ አድራሻቸዉን እንዴት ነው ማግኘት የቻለው ። please please please

  • @tinebebdawit8441
    @tinebebdawit84412 жыл бұрын

    ህክምና የሚሰጡበትን አድራሻቸውን የምታውቁ እባካችሁ ንገሩኝ

  • @octopus2309
    @octopus230910 ай бұрын

    የኢትዮጵያ እናት ብትባይ ይገባ ሻል

  • @babmam1899
    @babmam18992 жыл бұрын

    እናቴ ሀኪም አበበች በመጀመርያ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እያልኩ አባቴ በህመም እየተሰቃየብኝ ነው እርሶን ብዙ ግዜ ስከታተል ቆይቻለሁ ደብረዘይትም መጥቼ ለገኞት አልቻልኩም እንዴት አግኝቼ መፍቴእደሚሰጡኝ ተስፋአለኝ የይቱብ ቻናሉን ለህዝቦ ብለው በመክፈቶ አሁንም ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጦት እየተመኘው ሀሳቦ እውን እንዲሆን በአላህ ፍቃድ ምኞቴ ነው በገኞት ድር ይለኛል

  • @yohanestaffes6654
    @yohanestaffes66542 жыл бұрын

    እድሜ ይስጥልን ዘላለሙ ስላሴ

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 Жыл бұрын

    ይህን ጥሩ ሰራህ

  • @pacelove6563
    @pacelove65632 жыл бұрын

    Next video please 🙏 stop the music, we want to hear esachown.

  • @pacelove6563
    @pacelove65632 жыл бұрын

    Please stop the music 🎶, we can't not hear dr abebech.

  • @user-ce5bh4fl5e
    @user-ce5bh4fl5e2 жыл бұрын

    መዳኒት ለመግዛት አድራሻቸው የት ነው

  • @eyobeeyayuemelkamo4093
    @eyobeeyayuemelkamo40932 жыл бұрын

    !ለምን የሀገረን ሚስጥረ መግለጽ አስፈለገ ? ! አሁን ይህ ሥራ ለእረፍት ሽህ ዓመቶች የተጠበቀ ነው በኢትዮጵያ ምድር ክብር

  • @gisheba7022
    @gisheba70222 жыл бұрын

    የ አገሬ ገበሬ አብጠርጥሮ ይነግርሀል ጥቂት አይደሉም በገፍ ነው ከተማሩት የበለጡ ድንቅ ድንቅ ሠዎችም አሉ መቸ ወጡ

  • @elisabethatnafu7440

    @elisabethatnafu7440

    2 жыл бұрын

    እሚወጡበትን መንገድ መፈለግ ይናርብናል፡ እምታውቓቸውን በመርዳት እውቀታቸውን እንዲያካፍሉን ማረግ ጥሩ እርዳታ ይሆን ነበር

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g2 жыл бұрын

    Tekekl chaina belwal Yechaina Economi ezeh lai yedersw BE ndene Dr Abebech aintochuyebahel medanit awakiwoch tetekmew new . Ethiopia demo bezu edel yalat hager nech.Gen endale metadel hono eskahun lezh altadelnm

  • @sisayamsalu3766
    @sisayamsalu37662 жыл бұрын

    Address ?

  • @lemlemgesese2475
    @lemlemgesese24752 жыл бұрын

    Enidat new hikmena magignet mechilewu ebakot

  • @bezamekonnen4624
    @bezamekonnen46242 жыл бұрын

    Ere yet newu menagenachewu plsdd

  • @newvip1592
    @newvip1592 Жыл бұрын

    ስልኮን የምታቁ

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa2932 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏⛪⛪⛪⛪

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g2 жыл бұрын

    Enkwan dehna metu berkyawa tatarwa enatachin betam dess yelal beraswo chanalbememtatwo

  • @nebiyatkibret1541
    @nebiyatkibret15412 жыл бұрын

    Des blognal be KZread selemetu

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia16122 жыл бұрын

    ጠቅላይ ሚኒስትሩን፡ እግዚአብሔር ይባርካቸው፡ አርቀው የማየት አቅማቸው ግሩም ነው፡ ተመስገን ነው ሌላ ምን ይባላል፡፡

  • @yishakgezahegn1520
    @yishakgezahegn15202 жыл бұрын

  • @eyobeeyayuemelkamo4093
    @eyobeeyayuemelkamo40932 жыл бұрын

    ዕዩ👁️👁️ እማ ውድ ኢትዮጵያኖች 💚💛♥️ኢትዮጵያ ሀገር የተከዳች የሸጧት ሀገር💚💛♥️ ኢትዮጵያን በአባለፈው 30 ዓመት ነው 💚💛♥️ኢትዮጵያ ሀገርን የሸጧት ሀገሮች 1አሜሪካ 2እስራኤል 3 እንግሊዝ ናቸው ከእኞች በድኖች ጋር ሆነው

  • @yemaryam2375
    @yemaryam23752 жыл бұрын

    እንቁ ኢትዮጲያዊ ከዘርም ከፖለቲካ የፀዱ አገር ወዳድ

  • @sisitetkelmariam8378

    @sisitetkelmariam8378

    2 жыл бұрын

    እሺ እናመሰግናለን።

Келесі