ኢትዮጵያን አፋልጉኝ ክፍል ሁለት

This is a video on Hakim Abebech's views regarding Ethiopia's Situation.
የ ሃኪም አበበች እይታ በወቅታዊ የሀገራችን ኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ፡፡
#Hakimabebech #Ethiopia #Wisdom

Пікірлер: 28

  • @abatofficial
    @abatofficial2 жыл бұрын

    ስለኢትዮጵያ የተናገሩት ሀቅ ነዉ ሚገርመዉ አብዛኛው ሰዉ የሚያስበዉን ነዉ የተናገሩት እድሜ ይስጦት

  • @yordanosgossaye1116
    @yordanosgossaye11162 жыл бұрын

    ለማግንኝ ከምፈልጋቸው ጥቂት ሰዎች መሀል እርስዎ ኖት።ልጆቼን በሙሉ ብሰጦት ቢያስተምሩልኝ እንዴት የት አባቴ ላግኞት?በጣም ነው የማከብሮት የምወዶት።አንድ ቀን ህልሜ እውን ሆኖ አግኝዎታለው።

  • @Hana-3838
    @Hana-38382 жыл бұрын

    💚💛❤እንኳን ደሕና መጡልን። እናታችን። እድሜ ፀጋን። ይስጥልን 😍

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye11352 жыл бұрын

    W/ro ABEBECHE Edemay tena yestote ye hager bale welta.

  • @abdon1547
    @abdon15472 жыл бұрын

    እንዴት ነው ይህንን የonline ትምህርት የማገኘው እባካችሁ

  • @kibruayele3840
    @kibruayele3840 Жыл бұрын

    በእውነት ትልቅ አክብሮት ከምሰጣቸው ኢትዮጵያን መካከል አንዷ ኖት ረጅም የአገልግሎት ዕድሜ ከጤና ጋር መድሐኒያለም ይስጥልን።ለሚሰጧቸው ሥልጠና እንዴት ማግኘት ይቻላል ?አዘጋጆች በምን መስመር እናግኛችሁ ???ቀጥሉበት

  • @merafterouni9904
    @merafterouni99042 жыл бұрын

    EGZEYABEHAR ETHIOPIA YETEBEK.! Hakim yetenagerut tekekel new. Enamsegnaln 👏

  • @mebachanews3450
    @mebachanews34502 жыл бұрын

    የዛሬው መርሃ ግብር በጣም ተመችቶኛል። ከአቀራረቡ ጀምሮ ሃሪፍ ነው።

  • @epvt4855
    @epvt48552 жыл бұрын

    💚💛❤ long life wish you🙏

  • @moij5962
    @moij59622 жыл бұрын

    Some are still here. ...."Moral" class is important. Having a good Moral make us a great human to nature and to humanities as a whole. I believe that soul searching/self assessment/being humble/being caring and self respect is number one. ONE LIFE TO LIVE💝

  • @mekdes4240
    @mekdes4240 Жыл бұрын

    እባክወት እናቴ ተቸግሪአለሁ አድኑኝ እባክወት አድራሻ በእግዚአብሔር እለምነወት አለሁ እባክወት?

  • @etsubdinkethiopia6977
    @etsubdinkethiopia69772 жыл бұрын

    Enamesegnalen. Hageren ewketwan mawek efelgalew ena weredeshet institute yet new ebakachu.

  • @lemlemgesese2475
    @lemlemgesese24752 жыл бұрын

    Enidat new magignet michalewu hikmena

  • @sosete9835
    @sosete98352 жыл бұрын

    Hakim abebechin endet maggnet yichslall??🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @asthey
    @asthey2 жыл бұрын

    HEYAW EGZIBHIR YQER YBLEN 😭🤲😭🤲😭ENAT ETHIOPIA YQER BEYEN 😭🙏💚💛❤🙏😭 Hakim Abebech bewenet FETARI Edmi Tina Gasha Yhonot💚💛❤

  • @wosenekibebew4550
    @wosenekibebew45502 жыл бұрын

    አድራሻቸውን እባካችሁ

  • @abdon1547
    @abdon15472 жыл бұрын

    እኔ እንደሐሳብ ኢትዮጵያን መፈለጋችን ሕዝቦቿን ከመፈለግ በፊት ኢትዮጵያውያን የሆንነውን እኛን ሰውነት ምንድን ነስ ማንነትስ ምንድን ነው ሚለውን ማስተማር ይቀድማል ባይ ነኝ። አባታችን መዝሙረኛው ዳዊት ለልጁ ለታላቁ ጠቢብ ለሰለሞን ሰው ሁን ብሎ የመከረው ምክር እጅግ በጣም ትልቅ ምክር ነው። በእውነት ዛሬ ማንነታችንን የረሳን ሰውነታችንን የማናውቅ መሆናችን ይመስለኛል ለዚህ ችግር መንስኤ እና ኢትዮጵያን መፈለግ ቅርሶቿን ሳይሆን ትውልዱን ማንነት ሰውነትን ማስተማር ያስፈልጋል ባይ ነኝ።

  • @abdon1547

    @abdon1547

    2 жыл бұрын

    ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ በእውነትም ትኩረት ሚሰጡት ከሆነ መጀመሪያ ሰውነትን አስተምሩን ማንነትን አስተምሩን ከኢትዮጵያዊነት በፊት ሰውነት ይቅደም። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚል የእንስሳ ማሕበር አያስፈልገንም የሚያስፈልገን ኢትዮጵያን የሚፈልግ ሰው ነው። እኔም ሰው እሆን ዘንድ ጠቢብ እፈልጋለሁ ጥበብን የያዘ ሁሉን የመረመረ። እባክዎ

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    2 жыл бұрын

    Read philosophy

  • @abdon1547

    @abdon1547

    2 жыл бұрын

    @@werqzeleke2815 የምን ፍልስፍና?

  • @etalemtaye1654
    @etalemtaye16542 жыл бұрын

    Enate nurulagne 🙏

  • @sosete9835
    @sosete98352 жыл бұрын

    Eraa rasachinin feligo maggnet akitonal🙏🏾

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36202 жыл бұрын

    🙏👍🙏

  • @bekelealmaz5910
    @bekelealmaz59102 жыл бұрын

    እጽዋት እንኳን ልጅ የልጅ ልጅ ያክስት ልጅ አለው!!!

  • @user-oz6vm9xc4u
    @user-oz6vm9xc4u2 жыл бұрын

    እባከወት የርስወን ትምሕርት ያስተምሩን።አድራሻወትን ይስጡን።

  • @azidireart
    @azidireart2 жыл бұрын

    እባኮ እናቴ እንዴት ላግኞት ሐኪም ኖትና አድኑኝ እናቴ

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa2932 жыл бұрын

    ⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu23112 жыл бұрын

    ምንም መሸፍፈን አያሰፈልግም ትወልዱ መሪ ነው ያጣው ከዚህ በላይ ምን ይሁን ይገደላል የኑሮ ወደነት አይማኖት ለሀይማኖት እያነካኩ ተከባብሮ የኖረው ህዝብ እያባሉ የነሱ ሰልጣን ለማራዘም አወሬ መሆናቸው ያሳዝናል ህዝብን ተውት እሮሶ ትልቅ ሰው ኖት ተው🤕

Келесі